binarevivalist | Unsorted

Telegram-канал binarevivalist - Bina revivalist 🔥

5949

(የሐዋርያት ሥራ ምዕ. 2) ---------- 1፤ #በዓለ ኀምሳ #የተባለውም ቀን #በደረሰ ጊዜ፥ #ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው #አብረው ሳሉ፥ 2፤ #ድንገት #እንደሚነጥቅ ዓውሎ #ነፋስ ከሰማይ #ድምፅ መጣ፥ #ተቀምጠው #የነበሩበትንም ቤት #ሁሉ #ሞላው። 🔥🔥🔥🔥 @Binajesus

Subscribe to a channel

Bina revivalist 🔥

ፀጋ ኃጢአተኛው በእምነቱ ብቻ የእግዚአብሔርን ፅድቅና ሕይወት በክርስቶስ ኢየሱስ የሚቀበልበት የእግዚአብሔር ነፃ ስጦታ ነው።

ፀጋ እግዚአብሔር ኃጢአተኛውን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በተፈፀመ ስራ ጻድቅ አድርጎ የሚቆጥርበት ነው።

ፀጋ ኢየሱስ ክርስቶስ ኃጢአት ሆኖ ኃጢአተኛ ሰው ደግሞ የእግዚአብሔር ጽድቅ የሆነበት የመለኮት ቀመር ነው።

“እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።”
  — 2ኛ ቆሮ 5፥21


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እምነትም ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያስረግጥ፥ የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው።
— ዕብራውያን 11፥1

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ማንም ሰው ሲኦል የሚገባው ኃጢአትን ስለሰራ ሳይሆን የኃጢአቱን ከፍያ የከፈለለትን ኢየሱስን ስላላመነ ነው።

“...የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።”
— 1ኛ ዮሐንስ 1፥7


ህይወት ኢየሱስ ነው።

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በተመሳሳይ ሰአት በሁለት ቦታ የሚኖር ብቸኛው ፍጥረት በጌታ በኢየሱስ በማመን ደግም የተወለደ አዲስ ፍጥረት የሆነ ክርስቲያን ነው።

አሁን በስጋ በምድር ላይ እንደማንኛውም ሰው በቸለያዩ ሁኔታና ፈተናዎች ውስጥ እያለፍን እየኖርን እንገኛለን በተመሳሳይ ሰአት አሁን በክርስቶስ ኢየሱስ በአብ ቀኝ ተሰውረናል።


ሞታችኋልና፥ ሕይወታችሁም በእግዚአብሔር ከክርስቶስ ጋር ተሰውሮአልና፤
  — ቆላስይስ 3፥3


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

Daqiiqaa 15 booda ni haqama❗️

Gaaffii kaardii qarshii 200 ti ariifadha

10 + 10 × 0 +10 =❔

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የተቀበልነው ነገር ሁሉ አላቂ ሲሆን ሰጪው ግን ዘላቂ ነው።

አላቂው ላይ ሳይሆን ዘላቂው ላይ ትኩረታችንን እናድርግ🔥❤️

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ዮሐንስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የሰዎች ፍልስፍና እና የተረተረት ዘመን አብቅቶ በከፍታዎች ላይ ኢየሱስ ብቻ ከፍ ብሎ የሚታይበትና የሚወራበት ዘመን ነው።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ራሴን ስመለከት እንዴት ልድን እንደምችል አይታየኝም
ክርስቶስን ስመለከት እንዴት ልጠፋ እንደምችል አይታየኝም፡፡

ማርቲን ሉተር

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እግዚአብሔርን እወቁት

“...አምላካቸውን የሚያውቁ ሕዝብ ይበረታሉ፥ ያደርጋሉም።”
— ዳንኤል 11፥32

እግዚአብሔር የሚታወቀው እግዚአብሔርን በመከተል ነው።

“እንወቅ፤ እናውቀውም ዘንድ እግዚአብሔርን እንከተል፤ እንደ ወገግታም ተዘጋጅቶ እናገኘዋለን፤ እንደ ዝናብም ምድርንም እንደሚያጠጣ እንደ መጨረሻ ዝናብ ይመጣል።”
— ሆሴዕ 6፥3

በ አምት ደቂቃ ፀሎት እግዚአብሔር ሊገኝ ይችላል ነገር ግን እግዚአብሔርን ልናውቀው አንችልም ።

እግዚአብሔርን የበለጠ ካወቅነው በላይ እንድናውቀው እግዚአብሔርን እንከተለው።

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

That Devil is Defeated 🔥🔥

“ሞት ሆይ፥ መውጊያህ የት አለ? ሲኦል ሆይ፥ ድል መንሣትህ የት አለ?”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥55


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

መዝሙር 37
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁵ ጐለመስሁ አረጀሁም፤ ጻድቅ ሲጣል፥ ዘሩም እህል ሲለምን አላየሁም።

²⁶ ሁልጊዜ ይራራል ያበድርማል፥ ዘሩም በበረከት ይኖራል።

መዝሙር 37 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁵ ጐልማሳ ነበርሁ፤ አሁን አርጅቻለሁ፤ ነገር ግን ጻድቅ ሲጣል፣ ዘሩም እንጀራ ሲለምን አላየሁም።

²⁶ ሁል ጊዜ ቸር ነው፤ ያበድራልም፤ ልጆቹም የተባረኩ ይሆናሉ።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

“ቤተክርስቲያን አለም ፊቷን ያዞረችባቸው ሰዎች ህብረት ሳትሆን ፊታቸውን በአለም ላይ ያዞሩ ሰዎች ህብረት ናት”

"ንቀነው እንጂ ንቆን የተለየነው የአለም ክብርም ይሁን ተድላ የለም"

"ሳናገኘው ቀርተን ሳይሆን ሳንገኝለት ቀርተን ያፈረስነው የአለም ኪዳን እልፍ ነው"

በኢየሱስ ቆፍጠን ያልን አለምን የካድን ህዝቦች ነን


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ኢየሱስን ወደ ሕይወቴ ያስገባሁባት #ቀን_ትባረክ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እግዚአብሔር ያዳነን የባህሪውን ግዴታ ሊወጣ ፈልጎ ሳይሆን #ወዶን ነው።

እግዚአብሔር እኛን ያዳነበት ምክኒያቱ
#ወዶን ነው።

ወደ ሰፊ ስፍራም አወጣኝ፤ #ወድዶኛልና አዳነኝ።
  — 2ኛ ሳሙኤል 22፥20

ወደ ሰፊ ስፍራም አወጣኝ፤
#ወድዶኛልና አዳነኝ።
  — መዝሙር 18፥19


አለማትም በፈጠረ በእግዚአብሔር ተወዳችኋል።❤️

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

“ዳዊትን እንዳልዋሸው አንድ ጊዜ በቅዱስነቴ ማልሁ።”
— መዝሙር 89፥35

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ከራሳችን መልካም ስራ ነፃ የሆነ የእግዚአብሔር ፅድቅ ተገልጧል።

ሮሜ 5 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ ገና ደካሞች ሳለን፣ ልክ ጊዜው ሲደርስ፣ ክርስቶስ ስለ ኀጢአተኞች ሞቶአልና።

⁷ ለጻድቅ የሚሞት ሰው ማግኘት እጅጉን ያዳግታል፤ ለደግ ሰው ሲል ሊሞት የሚደፍር ምናልባት ይገኝ ይሆናል።

⁸ ነገር ግን ገና ኀጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞተ፤ ይህም እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያሳያል።


¹⁷ በአንድ ሰው መተላለፍ ምክንያት ሞት በዚህ ሰው በኩል የነገሠ ከሆነ፣ የእግዚአብሔርን የተትረፈረፈ ጸጋና የጽድቅ ስጦታ የተቀበሉት፣ በአንዱ ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል እንዴት አብልጠው በሕይወት አይነግሡ!

¹⁸ ከእንግዲህ በአንድ ሰው መተላለፍ የተነሣ ኵነኔ በሁሉ ሰው ላይ እንደ መጣ፣ እንዲሁም በአንዱ የጽድቅ ሥራ ለሰው ሁሉ ሕይወትን የሚሰጥ ጽድቅ ተገኘ።

¹⁹ በአንዱ ሰው አለመታዘዝ ብዙዎች ኀጢአተኞች እንደሆኑ፣ በአንዱ ሰው መታዘዝ ደግሞ ብዙዎች ጻድቃን ይሆናሉ።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ #የእግዚአብሔር_ኃይል #ለማዳን ነውና።”
  — ሮሜ 1፥16

“ለተጠሩት ግን፥ አይሁድ ቢሆኑ የግሪክ ሰዎችም ቢሆኑ፥ የእግዚአብሔር
#ኃይልና የእግዚአብሔር #ጥበብ #የሆነው #ክርስቶስ ነው።”
  — 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥24

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

Neymar Jr Namonii Jallatan!♥️ #JOIN Channel
👇👇👇👇👇👇👇

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

Neymar Jr Namonii Jallatan!♥️ #JOIN Channel
👇👇👇👇👇👇👇

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

wow🎁Badhaasni Eegaluufi ariifadhaa 🎁

Deqiqaa 15 tu hafa
Ariifadhaa hirmaadhaa badhafamaa
🎁🎁🎁🎁

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የክርስቶስ ወንድሞች የእግዚአብሔር ልጆች የሆነው በትንሳኤው ነው።

ሊሞቱም ወደ ፊት አይቻላቸውም፥ የትንሣኤም ልጆች ስለ ሆኑ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸው።
— ሉቃስ 20፥36


የትንሳኤ ልጆች የእግዚአብሔር ናቸው።

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

🎶🎶🎶SHALOM
Singer Baca Bayana
Full Album
                    Waver👉 @tamisha11
📹📸📸📸📸📸📸📸📸📸📸
👉@waliifpromote
👉 @gurgurtachannel

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ቆላስይስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² ልባቸው እንዲጸናና፥ በፍቅርም ተባብረው በማስተዋል ወደሚገኝበት ወደ መረዳት ባለ ጠግነት ሁሉ እንዲደርሱ
#የእግዚአብሔርንም_ምሥጢር እርሱንም #ክርስቶስን #እንዲያውቁ እጋደላለሁ፤

³
#የተሰወረ #የጥበብና_የእውቀት መዝገብ ሁሉ #በእርሱ ነውና።

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ኢየሱስ ከዘለዓለም ሞት ያድናል❤️

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

መዝሙር 103
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ፥ አጥንቶቼም ሁሉ፥ የተቀደሰ ስሙን።

² ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ፥ ምስጋናውንም ሁሉ አትርሺ፤
³ ኃጢአትሽን ሁሉ ይቅር የሚል፥ ደዌሽንም ሁሉ የሚፈውስ፥

⁴ ሕይወትሽን ከጥፋት የሚያድናት፥ በምሕረቱና በቸርነቱ የሚከልልሽ፥

⁵ ምኞትሽን ከበረከቱ የሚያጠግባት፥ ጕልማስነትሽን እንደ ንስር ያድሳል።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እኔ የሚወድዱኝን እወድዳለሁ፥ ተግተው የሚሹኝም ያገኙኛል።
— ምሳሌ 8፥17

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ኢየሱስ የገባኝ ተብራርቶልኝ ሳይሆን በርቶልኝ ነው።

ሁለት + ሶስት = አምስት የሚባለው ማብራሪያ ለሳይንሱ የሚሰራ ቀመር ነው።

ኢየሱስን የተረዳሁት ተብራርቶልኝ ሳይሆን መንፈስ ቅዱስ አብርቶልኝ ነው።

እግዚአብሔር አምላክ ነው፥ ለእኛም
#በራልን፤...
— መዝሙር 118፥27

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ያችን ቀን አልረሳት እጆቼን አንስቼ ኢየሱሴን ወደ ልቤ ያስገባሁበት ቀን😍😍😍

በዚህ ድንቅ ዝማሬ ከፍፍ በሉበት ኢየሱስን አምልኩት😍😍😍🔥🔥


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

What a word😍😍😍

የዘለአለምን ሕይወት እሰጣቸዋለሁ ለዘለአለም አይጠፉም
😍😍😍

ዮሐንስ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁷ በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ እኔም አውቃቸዋለሁ ይከተሉኝማል፤

²⁸ እኔም
#የዘላለም_ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ #ለዘላለምም_አይጠፉም#ከእጄም ማንም #አይነጥቃቸውም።🔥

²⁹ የሰጠኝ አባቴ ከሁሉ ይበልጣል፥
#ከአባቴም_እጅ #ሊነጥቃቸው ማንም #አይችልም

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…
Subscribe to a channel