binarevivalist | Unsorted

Telegram-канал binarevivalist - Bina revivalist 🔥

5949

(የሐዋርያት ሥራ ምዕ. 2) ---------- 1፤ #በዓለ ኀምሳ #የተባለውም ቀን #በደረሰ ጊዜ፥ #ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው #አብረው ሳሉ፥ 2፤ #ድንገት #እንደሚነጥቅ ዓውሎ #ነፋስ ከሰማይ #ድምፅ መጣ፥ #ተቀምጠው #የነበሩበትንም ቤት #ሁሉ #ሞላው። 🔥🔥🔥🔥 @Binajesus

Subscribe to a channel

Bina revivalist 🔥

ጠላትህ ዲያቢሎስ የውጊያ ሜዳ እንጂ የድል ሜዳ የለውም።

በኢየሱስ ያገኛችሁትን ድል አስጠብቁ ድሉ የእናንተ ነው።


ሉቃስ 10
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
¹⁸ እንዲህም አላቸው፦ ሰይጣንን እንደ መብረቅ ከሰማይ ሲወድቅ አየሁ።

¹⁹ እነሆ፥ እባቡንና ጊንጡን ትረግጡ ዘንድ፥ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጥቻችኋለሁ፥ የሚጐዳችሁም ምንም የለም።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

መንፈሱና ሙሽራይቱም፦ #ና ይላሉ።
— ራእይ 22፥17

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እነሆም እኔ ከአንተ ጋር ነኝ፥ በምትሄድባትም መንገድ ሁሉ እጠብቅሃለሁ፥ ወደዚችም ምድር እመልስሃለሁ፤ የነገርሁህን ሁሉ እስካደርግልህ ድረስ አልተውህምና።
— ዘፍጥረት 28፥15

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እግዚአብሔር እኔን መውደዱ የነገረኝ በሚሰጠኝ ነገሮች ሳይሆን በሰጠኝ በአንድያ ልጁ በኢየሱስ ነው።

ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።
— ሮሜ 5፥8

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ዛሬ በሆለታ ከተማ የነበረን የወንጌል አገልግሎት በታላቅ ድል ተጠናቋል🔥🔥

ብዙዎች የክርስቶስን ወንጌል ሰምተዋል🔥

33 ሰዎች ኢየሱስ ክርስቶስን የግል አዳኝ አድርገው በመቀበል የእግዚአብሔርን መንግስተ ተላቅለዋል ክብር ሁሉ ለረዳን ጌታ ይሀን🔥🔥🔥

2ኛ ቆሮ 2
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
¹⁴ ነገር ግን በክርስቶስ ሁልጊዜ ድል በመንሣቱ ለሚያዞረን በእኛም በየስፍራው ሁሉ የእውቀቱን ሽታ ለሚገልጥ ለአምላክ ምስጋና ይሁን፤

¹⁵ በሚድኑቱና በሚጠፉቱ ዘንድ ለእግዚአብሔር የክርስቶስ መዓዛ ነንና፤


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ዘዳግም 33
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
²⁶ ይሹሩን ሆይ፥ በሰማያት ላይ ለረድኤትህ፥ በደመናትም ላይ በታላቅነት እንደሚሄድ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም።

²⁷ መኖሪያህ የዘላለም አምላክ ነው፥ የዘላለምም ክንዶች ከአንተ በታች ናቸው፤ ጠላትህን ከፊትህ አውጥቶ፦ አጥፋው ይላል።

²⁸ እስራኤልም ተማምኖ፥ የያዕቆብም ምንጭ ብቻውን፥ እህልና የወይን ጠጅ ባለባት ምድር ይኖራል፤ ሰማያቱም ጠልን ያንጠባጥባሉ።

²⁹ እስራኤል ሆይ፥ ምስጉን ነህ፤ በእግዚአብሔር የዳነ ሕዝብ እንደ አንተ ማን ነው? እርሱ የረድኤትህ ጋሻ፥ የከፍተኛነትህም ሰይፍ ነው። ጠላቶችህም ይገዙልሃል፤ አንተም ከፍታቸውን ትረግጣለህ።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እልልታ
ህሊና ካሳሁን
ድንቅ ዝማሬ ነው ጌታን አምልኩት በዚህ ዝማሬ
🔥🔥❤️❤️

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በሁሉም ላይ ጨምራችሁ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ የምትችሉበትን #የእምነትን_ጋሻ አንሡ፤
— ኤፌሶን 6፥16

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ሲመጣ መልእክት ይዞ ሳይሆን እራሱ መልእክት ሆኖ ነው።

ኢየሱስ መልእክት ሊሰጠን ሳይሆን እራሱ መልእክት ስለሆነ እራሱን ሊሰጠን ነው የመጣው።


ዕብራውያን 1
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
¹ ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ፥

² ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ዘማሪ ሄኖክ አዲስ
የመዝሙር ግብዣዬ
አለው እንጂ ጉዳይ በእኔ ላይ ❤️

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

አለው እንጂ ጉዳይ በእኔ ላይ ×3
ከእኔ ጋር ያለው ነው ኤልሻዳይ

  ወደኩኝ እያልኩ ሲያነሳኝ ለካስ አባቴ አልረሳኝ
  ተስፋ ቆርጬ ስል በቃ ኢየሱሴ ገባልኝ ጣልቃ🥺🥺🥺🙏❤️❤️

“ዳዊትን እንዳልዋሸው አንድ ጊዜ በቅዱስነቴ ማልሁ።”
  — መዝሙር 89፥35


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ፀጋ ኃጢአተኛው በእምነቱ ብቻ የእግዚአብሔርን ፅድቅና ሕይወት በክርስቶስ ኢየሱስ የሚቀበልበት የእግዚአብሔር ነፃ ስጦታ ነው።

ፀጋ እግዚአብሔር ኃጢአተኛውን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በተፈፀመ ስራ ጻድቅ አድርጎ የሚቆጥርበት ነው።

ፀጋ ኢየሱስ ክርስቶስ ኃጢአት ሆኖ ኃጢአተኛ ሰው ደግሞ የእግዚአብሔር ጽድቅ የሆነበት የመለኮት ቀመር ነው።

“እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።”
  — 2ኛ ቆሮ 5፥21


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እምነትም ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያስረግጥ፥ የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው።
— ዕብራውያን 11፥1

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ማንም ሰው ሲኦል የሚገባው ኃጢአትን ስለሰራ ሳይሆን የኃጢአቱን ከፍያ የከፈለለትን ኢየሱስን ስላላመነ ነው።

“...የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።”
— 1ኛ ዮሐንስ 1፥7


ህይወት ኢየሱስ ነው።

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በተመሳሳይ ሰአት በሁለት ቦታ የሚኖር ብቸኛው ፍጥረት በጌታ በኢየሱስ በማመን ደግም የተወለደ አዲስ ፍጥረት የሆነ ክርስቲያን ነው።

አሁን በስጋ በምድር ላይ እንደማንኛውም ሰው በቸለያዩ ሁኔታና ፈተናዎች ውስጥ እያለፍን እየኖርን እንገኛለን በተመሳሳይ ሰአት አሁን በክርስቶስ ኢየሱስ በአብ ቀኝ ተሰውረናል።


ሞታችኋልና፥ ሕይወታችሁም በእግዚአብሔር ከክርስቶስ ጋር ተሰውሮአልና፤
  — ቆላስይስ 3፥3


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ወንጌል ኃጢአተኛ ሰዎችን ሁሉ ለማዳን የተገለጠ የእግዚአብሔር የመጨረሻ ኃይል ነው።

የእግዚአብሔር የመጨረሻው ኃይል የተገለጠው በወንጌል ነው።

ወንጌል ለኃጢአተኞች የተበሰረ የምስራች ነው።

እግዚአብሔር የመጨረሻ ኃይሉን (ወንጌልን) የገለጠው ኃጢአተኞችን ሊያጠፋ ሳይሆን ሊያድን ነው።

ኃጢአተኞችን ለማዳን እንጂ ኃጢአተኞችን ለማጥፋት የተገለጠው የእግዚአብሔር ወንጌል የለም።

በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።
— ሮሜ 1፥16

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

#ኢየሱስ የማያልቅ ርዕስ የማይሰለች ዜና ነው❤️❤️

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ላንተ ጌታ ምላሽ ቢሆንልኝ
ማደርግልህ ሁሉ አንተን ቢያረካልኝ
     ይሄ ነው መሻቴ ለውለታህ ሁሉ
     ሌላ ምኔን ልስጥህ ጌታዬ ሃያሉ
😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️

ለአገልግሎቱ ሾሞኝ ታማኝ አድርጎ ስለ ቈጠረኝ፥ ኃይል የሰጠኝን ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታችንን አመሰግናለሁ፤
— 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥12

😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ካህኔ ሊቀ ካህኔ ኢየሱስ ሊቀ ካህኔ
በእኔና አብ መሃል ያለኸው ወገኔ(×2)

   እንደ አሮን ልጆች ሞት አይገድብህም
   እንደ ሌዋውያን ነውር የለብህም
የማይለዘጥ ነው ፍፁም ክህነትህ
በመሃላ የፀና ነውና ሹመትህ❤️❤️

   ቤዛዬ ቤዛዬ ኢየሱስ ቤዛዬ
   ለነፍሴ የወጣ የጽድቅ ፀሃዬ(×2)

    ልሙትልህ ብሎ ማን ለኔ ቀደመ
    ከኢየሱስ በቀር ማን ለኔ ታመመ
አላውቅም አይኖርም የለም ሌላ ቤዛ
ጠላቱን በዋጋ ደም ከፍሎ የገዛ ❤️❤️

    አዳኜ አዳኜ ኢየሱስ አዳኜ
    የሞት መድሃኒቴ የሕይወት እልፍኜ(2×)

    የዚያ ክፉ እባብ የመርዙ ማርከሻ
    የጠጣሁት መጠጥ ፍቱን መፈወሻ
በመገረፍ ቁስል በጀርባ ላይ ሰንበር
አንዴ ተሰበረ የኃጢአቴ ቀንበር ❤❤

      ዓለቴ ዓለቴ ኢየሱስ አለቴ
      የተተከልኩብህ ጽኑ መሰረቴ (2×)

የሕያው አምላክ ልጅ ማለት አይደክመኝም      
ይህንን ስጋና ደም አልገለጠልኝም
    በዚህ ዓለትነት ተመስርቻለሁ
    የማዕዘኑ ራስ አግኝቼሃለሁ ❤❤

መልህቄ መልህቄ ኢየሱስ መልህቄ
ላትለቀኝ የያስከኝ የእግዚአብሔር ልጅ ጽድቄ(×2)❤️❤️

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ታላቅ የወንጌል ስርጭት በሆለታ ከተማ እና በአከባቢዋ🔥🔥🔥

ድሉ የጌታችን ነው🔥🔥💪💪

...ከዚህም በኋላ ኢየሱስ ራሱ ለዘላለም ድኅነት የሆነውን የማይለወጠውን ቅዱስ ወንጌል ከፀሐይ መውጫ እስከ መጥለቂያው ድረስ በእጃቸው ላከው።
  — ማርቆስ 16፥8


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግስት ፈልሰናል😍😍😍

እርሱ ከጨለማ ሥልጣን #አዳነን፥ ቤዛነቱንም እርሱንም የኃጢአትን ስርየት ወዳገኘንበት ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት #አፈለሰን።
— ቆላስይስ 1፥13-14


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እንግዲህ በሰማያት ያለፈ ትልቅ ሊቀ ካህናት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስላለን፥ ጸንተን ሃይማኖታችንን እንጠብቅ።
— ዕብራውያን 4፥14

ከተናገርነውም ዋና ነገሩ ይህ ነው፤ በሰማያት በግርማው ዙፋን ቀኝ የተቀመጠ እንዲህ ያለ ሊቀ ካህናት አለን፤
— ዕብራውያን 8፥1


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ
ከአዲሱ አልበም
ግን ባን😭😭🙏🙏


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ቅንነት ማለት ፍጽምና ሳይሆን የልብ ንጽህና ነው።

ክፉ በሆነ ልብ የተሳሳተ ነገር ከምንሰራ በቅን ልብ ብንሳሳት የተሻለ የሚሆነው ለዛም ነው።

የአባቶችን የቅን ልብ ሕይወት  አርአያ እናድርግ።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

መዝሙር 92
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
¹² ጻድቅ እንደ ዘንባባ ያፈራል፥ እንደ ሊባኖስ ዝግባም ያድጋል።

¹³ በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ተተክለዋል፥ በአምላካችንም አደባባይ ውስጥ ይበቅላሉ።

¹⁴ ያን ጊዜ በለመለመ ሽምግልና ያፈራሉ፤ ደስተኞችም ሆነው ይኖራሉ።

¹⁵ አምላኬ እግዚአብሔር እውነተኛ እንደ ሆነ ይነግራሉ፥ በእርሱም ዘንድ ዓመፃ የለም።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ኢየሱስ እኔ የበጎች በር ነኝ ሲል
ወደ ዘላለም ሕይወት መግቢያው እና ከዘላለም ሕይወት መውጫው በር እኔ ነኝ እያለ ነው።

ሰው ወደ ዘለአለም ሕይወት የሚገባውም ሆነ ከዘለአለም ሕይወት የሚጎድለው በኢየሱስ ምክኒያት ነው።


ነፍስ የዘለዓለም ሕይወት የሚኖራት ኢየሱስን ስታስገባ ሲሆን ከዘለዓለም ህይወት የምትጎድለው ደግሞ ኢየሱስን ስታጎድል ነው።

የዘለዓለም ሕይወት ራሱ ኢየሱስ ነው።

“ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤”
— ዮሐንስ 11፥25


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

“ዳዊትን እንዳልዋሸው አንድ ጊዜ በቅዱስነቴ ማልሁ።”
— መዝሙር 89፥35

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ከራሳችን መልካም ስራ ነፃ የሆነ የእግዚአብሔር ፅድቅ ተገልጧል።

ሮሜ 5 (አዲሱ መ.ት)
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
⁶ ገና ደካሞች ሳለን፣ ልክ ጊዜው ሲደርስ፣ ክርስቶስ ስለ ኀጢአተኞች ሞቶአልና።

⁷ ለጻድቅ የሚሞት ሰው ማግኘት እጅጉን ያዳግታል፤ ለደግ ሰው ሲል ሊሞት የሚደፍር ምናልባት ይገኝ ይሆናል።

⁸ ነገር ግን ገና ኀጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞተ፤ ይህም እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያሳያል።

…
¹⁷ በአንድ ሰው መተላለፍ ምክንያት ሞት በዚህ ሰው በኩል የነገሠ ከሆነ፣ የእግዚአብሔርን የተትረፈረፈ ጸጋና የጽድቅ ስጦታ የተቀበሉት፣ በአንዱ ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል እንዴት አብልጠው በሕይወት አይነግሡ!

¹⁸ ከእንግዲህ በአንድ ሰው መተላለፍ የተነሣ ኵነኔ በሁሉ ሰው ላይ እንደ መጣ፣ እንዲሁም በአንዱ የጽድቅ ሥራ ለሰው ሁሉ ሕይወትን የሚሰጥ ጽድቅ ተገኘ።

¹⁹ በአንዱ ሰው አለመታዘዝ ብዙዎች ኀጢአተኞች እንደሆኑ፣ በአንዱ ሰው መታዘዝ ደግሞ ብዙዎች ጻድቃን ይሆናሉ።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

“በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ #የእግዚአብሔር_ኃይል #ለማዳን ነውና።”
  — ሮሜ 1፥16

“ለተጠሩት ግን፥ አይሁድ ቢሆኑ የግሪክ ሰዎችም ቢሆኑ፥ የእግዚአብሔር
#ኃይልና የእግዚአብሔር #ጥበብ #የሆነው #ክርስቶስ ነው።”
  — 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥24

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

Neymar Jr Namonii Jallatan!♥️ #JOIN Channel
👇👇👇👇👇👇👇

Читать полностью…
Subscribe to a channel