binarevivalist | Unsorted

Telegram-канал binarevivalist - Bina revivalist 🔥

5949

(የሐዋርያት ሥራ ምዕ. 2) ---------- 1፤ #በዓለ ኀምሳ #የተባለውም ቀን #በደረሰ ጊዜ፥ #ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው #አብረው ሳሉ፥ 2፤ #ድንገት #እንደሚነጥቅ ዓውሎ #ነፋስ ከሰማይ #ድምፅ መጣ፥ #ተቀምጠው #የነበሩበትንም ቤት #ሁሉ #ሞላው። 🔥🔥🔥🔥 @Binajesus

Subscribe to a channel

Bina revivalist 🔥

📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO WAS BORN and WHY WAS HE BORN!✝️

The challenges has three hash tags, lists;
#10_Days_Challenge
#THE_GOD_OF_HEAVEN_ON_EARTH
#Title_Of_The_Day

You Are Invited To Join The Challenge👍

Hosted BY:- Addis Ababa University Christian Fellowships (EiABC, 6Kilo, 5Kilo, 4 Kilo, Sefere Selam and Tikur Anbesa campuses)!!

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

መዝሙር 89
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁰ ባሪያዬን ዳዊትን አገኘሁት፥ ቅዱስ ዘይትም ቀባሁት።

²¹ እጄም ትረዳዋለች፥ ክንዴም ታጸናዋለች።

²² ጠላት በእርሱ ላይ አይጠቀምም፥ የዓመፃ ልጅም መከራ አይጨምርበትም።

²³ ጠላቶቹን ከፊቱ አጠፋለሁ፥ የሚጠሉትንም አዋርዳቸዋለሁ።

²⁴ እውነቴና ምሕረቴም ከእርሱ ጋር ነው፥ በስሜም ቀንዱ ከፍ ከፍ ይላል።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
የ Christmas መዝሙር የምትፈልጉ ከ
Gospel Tube ያገኛሉ 🎄🎄🎄🎄
👇👇👇👇👇

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ኃጢአት ነፍስን የሚገድል መርዝ (Poison) ነው መድኃኒቱ ደግሞ የኢየሱስ ደም ብቻ ነው።

በኃጢአት የተመረዘች ነፍስ በአፋጣኝ መድኃኒቱን ካልወሰደች ክፉኛ ሞትን ትሞታለች ያውም የዘለአለምን ሞት።

በኃጢአት በሽታ የምትሰቃዩ በአፋጣኝ ይህንን መድሃኒት የኢየሱስን ደም በመውሰድ ፈውሳችሁን ተቀበሉ።

ይህ መድሃኒት በገንዘብ አይገዛም አይሸጥምም በእምነት ብቻ የምትቀበሉት ነፃ ስጦታ ነው።

“...የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።”
  — 1ኛ ዮሐንስ 1፥7


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

መዝሙር 🎸👇 ይፈልጋሉ ??????

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እግዚአብሔር በሕይወታችን ይበልጥ እንዲገባና እንዲቆጣጠረን Access የሚሰጠው አምልኮ ወይም Worship ይባላል ለዛም ነው አብዝተን እንድናመልከው የሚፈልገው።

ከእግዚአብሔር ጋር አንድ መንፈስ የምንሆነው በአምልኮ ነፍሳችንን በፊቱ ስናፈስ ነው።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

መዝሙር 🎸👇 ይፈልጋሉ ??????

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

#ኢየሱስ ሲወራ አልቅስ አልቅስ ሳቅ ሳቅ ዝለል ዝለል የማይልህና ውስጥህ ላይ ምንም ስሜት እየልተሰማህ ካልሆነ አጥብቀህ ፀልይ የሆነ መጋረጃ አይኖችህን ጋርዶታል።

ኢየሱስ🔥❤️

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ሰምታችሁ የመትጠግቡትን
ድንቅ መዝሙር ልገብዛችሁ
Gospel Tube የምለውን በመጫን ይግቡ

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

" በስሙ ሞትን የሚያስደነግጥ፣ ቀላያትን የሚሰነጥቅ፣ ጠላትን የሚረግጥ፣ ጥፋትን የሚያንቀጠቅጥ፣...ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። "

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ሰምታችሁ የመትጠግቡትን
ድንቅ መዝሙር ልገብዛችሁ
Gospel Tube የምለውን በመጫን ይግቡ

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

⚠️ ይሀንን ቪዲዮ እንየው ⚠️

ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በቅርቡ ይመጣል! የእርሱ የሆኑትን ይወስዳል። ንቁ! በእርሱ እመኑ ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግስት ኑ የተሰጣቹን እድልም ተጠቀሙ፤ ከኃጢያት እና ሞት ካለበት የዘላለም ፍርድ አምልጡ። ኢየሱስ ክርስቶስ ሞቶላችኃል! የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ለዘላለም ሕይወት፣ ፍጹም ለሆነ ደስታና ሰላም ዋስትና ነው።

ማቴዎስ 24
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴⁰ በዚያን ጊዜ ሁለት ሰዎች በእርሻ ይሆናሉ፤ አንዱ ይወሰዳል አንዱም ይቀራል፤
⁴¹ ሁለት ሴቶች በወፍጮ ይፈጫሉ፤ አንዲቱ ትወሰዳለች አንዲቱም ትቀራለች።
⁴² ጌታችሁ በምን ሰዓት እንዲመጣ አታውቁምና እንግዲህ ንቁ።
⁴³ ያን ግን እወቁ፤ ባለቤት ከሌሊቱ በየትኛው ክፍል ሌባ እንዲመጣ ቢያውቅ ኖሮ፥ በነቃ ቤቱም ሊቈፈር ባልተወም ነበር።
⁴⁴ ስለዚህ እናንተ ደግሞ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ፥ የሰው ልጅ በማታስቡበት ሰዓት ይመጣልና።

“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
— ሐዋርያት 4፥12

“በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።”
— ዮሐንስ 3፥36

◇◇◇◇◇◇◇◇◇◇◇◇◇◇◇◇◇

ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን እንደግል አዳኝዎ አድርገው ካልተቀበሉ ይህንን ጸሎት ከልብዎ ይጸልዩ

እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ በጌታ በኢየሱስ ስም ወደ አንተ እመጣለሁ። ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኜ አድርጌ እቀበላለሁ። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እንደሞተልኝ እንደተነሳልኝም አምናለሁ። በዚህ ሰዓትም ጌታዬ አድርጌ እቀበለዋለሁ።

እግዚአብሔር አባት ሆይ ልጅህ ስላደረከኝ አመሰግንሃለሁ።
በጌታ በኢየሱስ ስም አሜን!

ለበለጠ መረጃ: +251 928 66 7979

Share 👉🏼 @AgapeGLC

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ጠላቶቻችሁ ከእግዚአብሔር ዘንድ ከባድ ድብደባ ታዞባቸዋል እርሱም በከበሮ በማስንቆና በምስጋና ነው።🔥🔥🔥

እግዚአብሔር የሚያወርድባቸው የቅጣት በትር ሁሉ፣ በከበሮና በበገና ድምፅ የታጀበ ነው፤ በጦርነትም ክንዱን አሳይቶ መታቸው።
  — ኢሳይያስ 30፥32 (አዲሱ መ.ት)


ምስጋናችሁን ጨምሩ🔥🔥🔥

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ካህኔ ሊቀ ካህኔ ኢየሱስ ሊቀ ካህኔ
በእኔና አብ መሃል ያለኸው ወገኔ(×2)

   እንደ አሮን ልጆች ሞት አይገድብህም
   እንደ ሌዋውያን ነውር የለብህም
የማይለዘጥ ነው ፍፁም ክህነትህ
በመሃላ የፀና ነውና ሹመትህ❤️❤️

   ቤዛዬ ቤዛዬ ኢየሱስ ቤዛዬ
   ለነፍሴ የወጣ የጽድቅ ፀሃዬ(×2)

    ልሙትልህ ብሎ ማን ለኔ ቀደመ
    ከኢየሱስ በቀር ማን ለኔ ታመመ
አላውቅም አይኖርም የለም ሌላ ቤዛ
ጠላቱን በዋጋ ደም ከፍሎ የገዛ ❤️❤️

    አዳኜ አዳኜ ኢየሱስ አዳኜ
    የሞት መድሃኒቴ የሕይወት እልፍኜ(2×)

    የዚያ ክፉ እባብ የመርዙ ማርከሻ
    የጠጣሁት መጠጥ ፍቱን መፈወሻ
በመገረፍ ቁስል በጀርባ ላይ ሰንበር
አንዴ ተሰበረ የኃጢአቴ ቀንበር ❤❤

      አለቴ አለቴ ኢየሱስ አለቴ
      የተተከልኩብህ ጽኑ መሰረቴ (2×)

የሕያው አምላክ ልጅ ማለት አይደክመኝም      
ይህንን ስጋና ደም አልገለጠልኝም
    በዚህ አለትነት ተመስርቻለሁ
    የማዕዘኑ ራስ አግኝቼሃለሁ ❤❤

መልህቄ መልህቄ ኢየሱስ መልህቄ
ላትለቀኝ የያስከኝ የእግዚአብሔር ልጅ ጽድቄ(×2)❤️❤️

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ዘማሪት ዘመናይ ጎሳዬ
ካህኔ❤️


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

መርህን መከተል....

✍️ ሕይወት በመርህ የተመራ ከሆነ ስኬታማ ነው፤ መርህን የማናከብር ከሆነ ግን ውድቀት ውስጥ መግባታችን የማይቀር ነው። በሚዘራበት ወቅት መተኛት በሚታጨድበት ወቅት መለመን መርህን ያለመከተል ውጤት ነው።

ያልበለፀጉ ሀገራት ያልበለፀጉት የአየር ሁኔታቸው የሚመችና የማያስቸግር ስለሆነ ነው፤ የበለፀጉ ሀገሮች ደግሞ ያልተመቻቸ የአየር ሁኔታ ስላላቸው እርሱን ለማሸነፍ ተግተው ሰርተው በልፅገዋል።

#የምንተጋበትን_ሰዓት_አንተኛ_በምንተኛበት_ሰዓት_አንትጋ!

የዘር ጊዜያአችን እና ወቅታችንን ማወቅ እና መትጋት ነገ ላይ ከጨዋታ ውጪ እንዳንሆን ያደርጋል።

ስለዚህ ሁልጊዜ የምናደርገውን ስናደርግ ነገሩ በሚሰራበት መርህ እና ጊዜ ልናደርገው ይገባል። እንዲሁም መርህን በመከተል ልንነቃ ይገባል።

ዘፍጥረት 8:22 NASV
[22] “ምድር እስካለች ድረስ፣ የዘር ወቅትና መከር፣ ሙቀትና ቅዝቃዜ በጋና ክረምት፣ ቀንና ሌሊት፣ አይቋረጡም።”

ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

dear devil i am sory you are a loser 😂

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ልባችሁ በኢየሱስ ፍቅር ይቃጠል🔥🔥🔥🔥

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ኢየሱስ ተዘርቶ እኔ እንድታጨድ የአብ ፍቃድ ነበር❤️

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ሶፊያ ሽባባው

እንዴት ያለ ፍቅር ነው ነፍስን የሚያሰጠው😭😭😭😭😭

ይህንን ድንቅ መዝሙር ተባረኩበት
❤️❤️

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በእኛ ስራ ሳይሆን በእርሱ ስራ ወደ ሕይወት ገብተናል።

በእርሱ (በክርስቶስ ኢየሱስ) #ሥራ ሁላችን በአንድ መንፈስ ወደ አብ መግባት አለንና።
— ኤፌሶን 2፥18


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

መዝሙር 🎸👇 ይፈልጋሉ ??????

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የማያረጅና ዘመን የማያልፍበት ዜና🔥❤

እግዚአብሔር የመጨረሻ ኃይሉን የገለጠው
#በወንጌል ሲሆን ወንጌል ደሞ ስልጁ ስለኢየሱስ ክርስቶስ የሆነ ለሰዎች ሁሉ የተበሰረ የእግዚአብሔር ማዳን የተገለጠበት የምስራች ነው።❤🔥

የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።
— 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥18


ኢየሱስ ከዘለአለም ሞት ያድናል🔥❤️

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ዲያቢሎስ ለስኬቴ ያለ ደሞዝ የሚሰራ የቀን ሰራተኛዬ ነው🔥

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በፍጥረት ሁሉ ፊት ኢየሱስ ክርስቶስን ልሰብከው ተፈጥሬአለሁ🔥🔥❤️❤️

ገላትያ 1 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁵ ነገር ግን፣ ከእናቴ ማሕፀን ጀምሮ የለየኝና በጸጋው የጠራኝ እግዚአብሔር፣

¹⁶ በአሕዛብ መካከል ስለ እርሱ እንድሰብክ ልጁን በእኔ ሊገልጥ በወደደ ጊዜ፣ ከማንም ሥጋ ለባሽ ጋር አልተማከርሁም፤

ለወንጌል ብቻ ተወልጃለሁ🔥🔥❤️


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

መዝሙር 23
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።

² በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል።

³ ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ።

⁴ በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።

⁵ በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ፤ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ፥ ጽዋዬም የተረፈ ነው።

⁶ ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ገበሬ በማሳው ላይ እህልን ካልዘራ በመከር ጊዜ አረምን እንደሚያጭድ ሁሉ...

አንተም ከፊት ለፊትህ ባለው ዘመንህ ላይ መልካም ነገርን ካልዘራህ ሰይጣን የሚዘራልህን ክፉ አረም ታጭዳለህ

ወዳጃ በዘመንህ ላይ ውድቀትን ሽንፈትን ኪሳራን አለመቻልን አትዝራ አባትህ መልካም ነውና መልካሙን ብቻ በእምነት አውጅ መልካሙንም ታጭዳለህ።

አንደበትህ ምግብ መብያ ብቻ ሳይሆን ከፊትህ ባሉትን ዘመናቶች ላይ መልካሙን የምትዘራበት መንፈሳዊ መሳሪያህ ነው።

ምሳሌ 18
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁰ የሰው ሆድ ከአፉ ፍሬ ይሞላል፥ ከንፈሩም ከሚያፈራው ይጠግባል።

²¹ ሞትና ሕይወት በምላስ እጅ ናቸው፤ የሚወድዱአትም ፍሬዋን ይበላሉ።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…
Subscribe to a channel