binarevivalist | Unsorted

Telegram-канал binarevivalist - Bina revivalist 🔥

5949

(የሐዋርያት ሥራ ምዕ. 2) ---------- 1፤ #በዓለ ኀምሳ #የተባለውም ቀን #በደረሰ ጊዜ፥ #ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው #አብረው ሳሉ፥ 2፤ #ድንገት #እንደሚነጥቅ ዓውሎ #ነፋስ ከሰማይ #ድምፅ መጣ፥ #ተቀምጠው #የነበሩበትንም ቤት #ሁሉ #ሞላው። 🔥🔥🔥🔥 @Binajesus

Subscribe to a channel

Bina revivalist 🔥

ስለ ህይወት ብዙ ጥያቄ አለዎት??🤔

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ያዳነኝን አውቀዋለሁ የሞተልኝ ኢየሱስ ነው😭😭😭

ድንቅ ዝማሬ ነው ተጋበዙልኝ❤️

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
የ Christmas መዝሙር የምትፈልጉ ከ
Gospel Tube ያገኛሉ 🎄🎄🎄🎄
👇👇👇👇👇

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

👉 DAY 3 👈

"ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም ድረስ በፍርድና በጽድቅ ያጸናውና ይደግፈው ዘንድ በዳዊት ዙፋንና በመንግሥቱ ላይ አለቅነቱ ይበዛል፥ ለሰላሙም ፍፃሜ የለውም። የእግዚአብሔር ቅንዓት ይህን ያደርጋል" ተብሎ ትንቢት የተነገረለት በመወለዱ ወራትም ሰብዓሰገል በኮከብ ተመርተው የአይሁድ ንጉሥ ብለው እጅ መንሻን ያቀረቡለት፤ በሃይልና በግርማ ሊገለጥ ያለው ኢየሱስ እርሱ የጽድቅ ደግሞም የሰላም ንጉሥ ነው። በህይወቱ ላይ ላነገሰው በሃጢያት ምክንያት የሞተውን እናም ከአምላኩ የተለየውን የሰውን ልጅ ሊያጸድቅና በሕይወት እንዲነግስ ሊያደርግ የሚችል ብቸኛ መንገድ እና ቁልፉ እርሱ ነው።

📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO WAS BORN and WHY WAS HE BORN!✝️


#10_Days_Challenge
#THE_GOD_OF_HEAVEN_ON_EARTH
#THE_KING_WAS_BORN

You Are Invited To Join The Challenge👍

Hosted BY:- Addis Ababa University Christian Fellowships (EiABC, 6Kilo, 5Kilo, 4 Kilo, Sefere Selam and Tikur Anbesa campuses)!!

የተለያዩ የsocial media platforms ተጠቅመን , በgroups and channels share  በማድረግ, እና stories and profiles ላይ post በማድረግ ወንጌልን ላልዳኑት ነፍሳት  እንስበክ።

ተባረኩ!!

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የገሃነም ደጆች የማይቋቋማት ቤተክርስቲያንን በሞቱና በትንሳኤው የመሰረተው ኢየሱስ ነው።

የቤተክርስቲያን ራስ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።

የቤተክርስቲያን ሙሽራ እየሱስ ነው።

የቤተክርስቲያን ባል እየሱስ ነው።

ሙሽራው ኢየሱስ በቅርቡ ይመጣና ሙሽሪትን ቤተክርስቲያንን ይወስዳታል እስከዛ ግን መንፈስ ቅዱስ ለሙሽራው ያስውባታል።


ሙሽራችን ኢየሱስ በቅርቡ ይመጣል❤️

የበጉ ሰርግ ስለ ደረሰ ሚስቱም ራስዋን ስላዘጋጀች ደስ ይበለን ሐሤትም እናድርግ ክብርንም ለእርሱ እናቅርብ።
— ራእይ 19፥7


መንፈሱና ሙሽራይቱም፦ ና ይላሉ። የሚሰማም፦ ና ይበል።...
— ራእይ 22፥17


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ተነሥ፥ አቤቱ አምላኬ ሆይ፥ አድነኝ፤ አንተ #የጠላቶቼን_መንጋጋ #መትተሃልና#የክፉዎችንም_ጥርስ_ሰብረሃልና
  — መዝሙር 3፥7


ዲያቢሎስ ለምን በጥርሱ ነክሶ ሊጎዳችሁ እንደማይችል ታውቃላችሁ???...ጌታ ኢየሱስ በመስቀል ላይ መንጋጋውን መቶ ጥርሱን ስላራገፈለት ነው😂🔥

እመኑኝ አሁን ሰይጣን እናንተን የሚዘነጣጥልበት ጥርስ የለውም ባዶ አፉን ነው የሚጮኸው ሊነክሳችሁ እና ሊጎዳችሁ አይችልም ሰላሳ ሁለት ሆነ ስልሳ አራት ጥርስ የለውምን ኢየሱስ ምንም ሳያስቀር አራግፎለታል😂🔥

ነገር ግን አንድ ነገር ማወቅ አለባችሁ ዲያቢሎስ በጥርሱ መዘነጣጠልና መንከስ ቢያቅተውም መዋጥ እንደሚችል እንዳትረሱ። እንዴት ነው ሊውጠኝ የሚችለው ካላችሁ የውሸቱን አሳብ ወደ አእምሮአችሁ በመርወር በሽንገላው ሊውጣችሁና ሊቆጣጠራችሁ ይችላል። ለዛ ነው መጽሐፍ ሲናገር የሚውጠውን ፈልግ የሚለው አያችሁ የሚውጠውን እንጂ በጥርሱ የሚዘነጣጥለውን አይልም ምክኒያቱም ሰይጣን አሁን ጥርስ የለውም።

ዲያቢሎስ ወደ አእምሮአችን የሚልከውን የውሸት እውቀትንና ሽንገላውን ካስተናገድንለት ሊቆጣጠረን፤ ሕይወታችንን ሊያበላሽ አልፎም ተርፎ ሊውጠን ይችላል ለዛ ነው መፅሐፍ በዮሐንስ ወንጌል 10፥10 ላይ ሲናገር ሌባው ሊሰርቅ ሊያርድና ሊያጠፋ እንጂ ስለሌላ አይመጣም ይላል።

የዲያቢሎስ የስሙ ትርጉም ራሱ ዲያ እና ቦሎስ ነው። ዲያ ማለት አሳብ ሲሆን ቦሎስ ማለት ደግሞ ወርውሮ መክተት ማለት ነው አንድ ላይ ስናነበው አሳብን ወርውሮ መክተት ማለት ነው።

አያችሁ ሰይጣን ሁልጊዜ የራሱን አሳብ ወደ አእምሮአችሁ ለመክተት ይወረውራል አሳቡን ካስተናገዳቹለት ደግሞ ተሳክቶለታል ምክኒያቱም ያ አስቀድማችሁ የተቀበላችሁለት የሱ አሳብ ቀጥሎ ለሚወረውርላችሁ የውሸት እውቀትና ክፉ አሳብ ምሽግን ይሰሰራለታል። ቀጥሎ ግን አሳብን ብቻ ሳይሆን እራሱ ነው ውስጣችሁ የሚገባው ለምን እንደሆነ ታውቃላችሁ የእርሱ ንብረት የሆነው አሳቡ በአእምሮአችሁ ምሽግን መሽጎ እየኖረ ስለሆነ ነው።

ስለዚህ ከዲያቢሎስ የውሸት አሳብና ሽንገላ አእምሮአችሁን መጠበቅ ይኖርባችኋል።

ከዲያቢሎስ የውሸት አሳብና ሽንገላ አእምሮአችሁን የምትጠብቁበት ብቸኛው መሳሪያ የእግዚአብሔርን የቃሉን ጋሽ እና የራስ ቁር የሆነውን ስለ እግዚአብሔር ማንነት ያላችሁን መረዳት በማንሳት ነው።

የእግዚአብሔር ቃል እውነት ነው። ሰይጣን ወደ አእምሮአችሁ የሚወረውረው አሳብና ሽንገላ ደግሞ ውሸት ነው ስለዚህ ነፍሳችሁን ከዲያቢሎስ ውሸት ልትጠብቁ የምትችሉት እውነት በሆነው በእግዚአብሔር ቃል ጋሻ ናው።

ውሸት የሚሸነፈው በእውነት ነው ስለዚህ እውነት የሆነው የእግዚአብሔር ቃል በመንፈሳችሁ ውስጥ በሙላት ሊኖር ግድ ነው።

ውሸት ወደ አእምሮአችሁ ሲወረወር እውነት የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል መዘዝ አድርጋችሁ የተላከባችሁን ውሸት ትቃወሙታላችሁ ታፈርሱታላችሁ አልቀበልም ማለት ትችላላችሁ ምክኒያቱም እውነት የሆነው የእግዚአብሔር ቃል መንፈሳችሁ ውስጥ ስላለ።

ሰይጣን የውሸት እውቀቱንና ሽንገላውን እንዲህ እያለ ወደ አእምሮአችሁ ይወረውራል..

ተራ ነህ/ሽ፤ እግዚአብሔር አይወድህም/ሽም፤ ማንም አይወድህም፤ እግዚአብሔር አይሰማህም፤ ደሃ ነህ፤ ትታመማለህ፤ አይሳካልህም፤ ኃጢአተኛ ስለሆንክ እግዚአብሔር ፀሎትህን አይሰማም የሚባሉትንና የመሳሰሉትን Negative ቃላቶችን ወደ አእምሮአችሁ በየጊዜው ይወረውራል ታዲያ ይህንን የዲያቢሎስን ውሸትና ሽንገላ ልትከላከሉበት፤ ልትቃወሙበት፤ አልቀበልም ልትሉበት የምትችሉትን የእግዚአብሔርን የእውነት ቃል ጋሻ ማንሳት አለባችሁ። የእግዚአብሔር ቃል ወደነፍሳችን የሚወረወረውን ክፉ አሳብ የምንከላከልበት ጋሻች ነው።


የአምላኬ መንገድ ፍጹም ነው፥
#የእግዚአብሔር_ቃል የነጠረ ነው፥ በእርሱ (በቃሉ) #ለሚታመኑት ሁሉ #ጋሻ ነው።
  — መዝሙር 18፥30

ኤፌሶን 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ የዲያብሎስን
#ሽንገላ #ትቃወሙ_ዘንድ #እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን #ዕቃ ጦር ሁሉ #ልበሱ

… 
¹⁶ በሁሉም ላይ ጨምራችሁ የሚንበለበሉትን
#የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ #ልታጠፉ የምትችሉበትን #የእምነትን_ጋሻ አንሡ፤

¹⁷ የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም
#የእግዚአብሔር_ቃል ነው።

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የእግዚአብሔር ኃይል በሙላት አሟጠህ መጠቀም ከፈለክ ወንጌልን ስበክ እርሱም #ክርስቶስ_ኢየሱስ ነው።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የማዕዘን ድንጋይ‌‌ | Cornerstone‌‌

✍️ የትኛውም ነገር ትልቅና ረዥም ሆኖ ካየን ወደታች ያለውን የመሠረቱን ርዝመትና ጥንካሬ ያሳየናል። የማዕዘን ራስ የአንድ ቤት ስራ ከመጀመሩ በፊት ከብዙ ነገር አንጻር ተመርጦ በማዕዘን ላይ ለመሰረት የሚደረግ የድንጋይ አይነት ነው። እንዲሁም በብዙ መስፈርቶች የሚመረጥ ነው።

👉 በተመሳሳይ መልኩ ጌታ ኢየሱስ የእኛ ሕይወት እንዲሁም የቤተ ክርስቲያን ከፍታ እና ብቃት መለኪያ እና መሠረት ነው። ማለትም የሕይወታችን ውኃ ልክ ትክክለኛ መስመር እንደሆነ እና እንዳልሆነ የምናረጋግጠው የማዕዘን ራስ በሆነው እና ራስ በሆነው በክርስቶስ ኢየሱስ አንጻር ስንለካው ነው።

“ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ በጽዮን ድንጋይን ለመሠረት አስቀምጣለሁ፤ የተፈተነውን፥ የከበረውን፥ መሠረቱ የጸናውን የማዕዘን ድንጋይ የሚያምን አያፍርም።”
— ኢሳይያስ 28፥16

💎 ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ🥰

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

መዝሙር 🎸👇 ይፈልጋሉ ??????

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የእግዚአብሔር መንፈስ አስተማሪ ከሆነ እኛ ደግሞ ጎበዝ ተማሪ መሆን አለብን።

አብ በስሜ የሚልከው ግን መንፈስ ቅዱስ የሆነው አጽናኝ እርሱ #ሁሉን #ያስተምራችኋል እኔም #የነገርኋችሁን_ሁሉ #ያሳስባችኋል
— ዮሐንስ 14፥26


የመንፈስ ቅዱስ ተማሪ ስንሆን ይሔ በሕይወታችን ይበዛል ይትረፈረፍልናልም👇👇

ልጆችሽም ሁሉ ከእግዚአብሔር የተማሩ ይሆናሉ፥ የልጆችሽም ሰላም ብዙ ይሆናል።
— ኢሳይያስ 54፥13


የመለኮት ሕይወት በሕይወታችሁ ሞልቶ እንዲትረፈረፍ የመንፈስ ቅዱስ ተማሪ ሁኑ

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

🚨ሕብረት🔥🔥
🚨Fellowship🔥🔥

🚨ሕብረት ምንድነው?

🚨ይህ ሕብረት የተመሰረተው በማን ነው?

🚨ሕብረቱን እያስቀጠለ ያለው ማነው?

🚨በዚህ ሕብረት ውስጥ የመንፈስ ቅዱስ ስራዎች...🔥🔥🔥

🚨መንፈሳዊ ሕብረታችሁን የሚያበረታ ድንቅ መጠለጤ ያለበት ትምህርትና ፀሎት ሰምታችሁ ከፍፍፍ በሉበት🔥🔥🔥🔥


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ፀጋ ኃጢአተኛው በእምነቱ ብቻ የእግዚአብሔርን ፅድቅና ሕይወት በክርስቶስ ኢየሱስ የሚቀበልበት የእግዚአብሔር ነፃ ስጦታ ነው።

ፀጋ እግዚአብሔር ኃጢአተኛውን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በተፈፀመ ስራ ጻድቅ አድርጎ የሚቆጥርበት ነው።

ፀጋ ኢየሱስ ክርስቶስ ኃጢአት ሆኖ ኃጢአተኛ ሰው ደግሞ የእግዚአብሔር ጽድቅ የሆነበት የመለኮት ቀመር ነው።

“እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።”
  — 2ኛ ቆሮ 5፥21


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
የ Christmas መዝሙር የምትፈልጉ ከ
Gospel Tube ያገኛሉ 🎄🎄🎄🎄
👇👇👇👇👇

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ራእይ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴-⁵...ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን፥

⁶ መንግሥትም ለአምላኩና ለአባቱም ካህናት እንድንሆን ላደረገ፥ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁን፤ አሜን።


ኢየሱስ😭😭😭🙏🙏🙏

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እግዚአብሔር ያዳነን በተአምራት ሳይሆን በመስዋእት ነው።

እግዚአብሔር የታረቀን ቀራንዮ ላይ በታረደው ጠቦት ነው።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ሰምታችሁ የመትጠግቡትን
ድንቅ መዝሙር ልገብዛችሁ
Gospel Tube የምለውን በመጫን ይግቡ

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

🚨የተካፈላችሁት የመለኮት ዘር በሙላት በሕይወታችሁ የሚገለጥበትን ቁልፍ ነገር ነው ያስተማርኩት🔥🔥🔥

🚨ሁሉም ሰው መስማት ያለበት ድንቅ ትምህርትና ፀሎት ነው🔥🔥🔥

🚨አምናለሁ ይሕንን ትምህርትና ፀሎት ከሰማችሁ በኃላ ወደ ሆነ ክብር ትገባላችሁ🔥🔥🔥


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ሰላም ቅዱሳን እንዴት ናችሁ እንደሚታወቀው የገና በዓል እየመጣ ነው የገና መዝሙር ይፈልጋሉ ኣዎ ከሆነ ያሚፈልጉትን ይምረጡ JOIN ማለት ግድ ነው

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የጻድቅ አንደበት የሕይወት ምንጭ ናት፤..
  — ምሳሌ 10፥11 (አዲሱ መ.ት)


ኢየሱስ ያድናል...❤️

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

መዝሙር 🎸👇 ይፈልጋሉ ??????

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ክርስትና ወደ ነብይነት ወይ ወደ ሐዋርያነት ወይ ደግሞ ወደ ፓስተርነት (upgrade)የሚታደግ ሳይሆን የልጁን መልክ ወደ መምሰል ወደ ክብሩ ሙላት የሚደረግ የሕይወት ጉዞ ነው።

ልጁ በብዙ ወንድሞች መካከል በኵር ይሆን ዘንድ፥ አስቀድሞ ያወቃቸው
#የልጁን_መልክ #እንዲመስሉ አስቀድሞ ደግሞ ወስኖአልና፤”
  — ሮሜ 8፥29

“እኛም ሁላችን በመጋረጃ በማይከደን ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያብለጨለጭን መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ
#ያን_መልክ #እንመስል ዘንድ #ከክብር ወደ #ክብር #እንለወጣለን።”
  — 2ኛ ቆሮ 3፥18

ጉዞ የኢየሱስን መልክ ወደ መምሰልና ወደ መለኮት ክብር ሙላት🔥🔥🔥


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

👉 DAY 1 👈

የእግዚአብሔርን ሐሳብ እና በሰው ምትክ ሆኖ ሰዉን ሊያገለግል አገልጋይ ተወለደ፡፡
በእግዚአብሔር የፅድቅ ከፍታ እና በሰዉ የሀጢያት ዝቅታ መካከል መካከለኛ ሊሆን ካህን ተወለደ፡፡
ለዘመናት በሀጢያት ምክንያት ከእግዚአብሔር ርቆ የነበረዉን ሰዉን እና እግዚአብሔርን ሊያስታርቅ አስታራቂ ተወለደ፡፡
በመፅሐፍ ቅዱስ በሰዉ ልጆች ታሪክ ዉስጥ ከሰዉ ልጆች መካከል ሰዉን ወክሎ በእግዚአብሔር ፊት ፍፁም የሆነ የሀጢያት ይቅርታን ሊያስገኝ የሚችል አንድ ካህን እንኳን አልተገኘም፡፡ እርሱ ግን አምላክ ሆኖ ሳለ የፈጠረዉንና የእጆቹ ሥራ የሆነዉን፤ በሀጢያትም ምክንያት ከእግዚአብሔር ዘንድ የጠፋዉን ሰዉ ሊፈልግ፤ ካህንም ሊሆነው ኢየሱስ ሰዉ ከሆነችው ከብፅዕት ድንግል ሰዉ ሆኖ በቤተልሔም ግርግም የዛሬ 2000 ዓመት ተወለደ፡፡

📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO WAS BORN and WHY WAS HE BORN!✝️


#10_Days_Challenge
#THE_GOD_OF_HEAVEN_ON_EARTH
#THE_PRIEST_WAS_BORN

You Are Invited To Join The Challenge👍

Hosted BY:- Addis Ababa University Christian Fellowships (EiABC, 6Kilo, 5Kilo, 4 Kilo, Sefere Selam and Tikur Anbesa campuses)!!

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እግዚአብሔር በእያንዳዱ የታሪኮችና ዘመናት ውስጥ ያተኮረው (ያፈጠጠው) በልጁ በኢየሱስ ላይ ነው።

ትኩረታችሁ እግዚአብሔር ባተኮረበት በኢየሱስ ላይ ብቻ ይሁን።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ተራውን ሰው ተራራ የሚያደርገው እግዚአብሔር ነው።

አገልጋይ ቢና

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እግዚአብሔር ነው ብርቱና ሃያል🔥💪
እግዚአብሔር ነው በሰልፍም ሃያል
🔥💪

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

መዝሙር 🎸👇 ይፈልጋሉ ??????

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት #ነገር_ሁሉ #ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።
— ሮሜ 8፥28


እግዚአብሔር፣ ለሚወዱትና እንደ ሐሳቡ ለተጠሩት፣ #ነገር_ሁሉ #ተያይዞ_ለበጎ እንዲሠራ እንደሚያደርግላቸው እናውቃለን።
— ሮሜ 8፥28 (አዲሱ መ.ት)

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

መዝሙር 🎸👇 ይፈልጋሉ ??????

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የተቀበልነው ነገር ሁሉ አላቂ ሲሆን ሰጪው ግን ዘላቂ ነው።

አላቂው ላይ ሳይሆን ዘላቂው ላይ ትኩረታችንን እናድርግ🔥❤️

Читать полностью…
Subscribe to a channel