በኃጢአት ተፀንሰን፣ በአመፅ ተሞልተን ለሞት ለተወለድነው ፀጋንና እውነትን ተሞልቶ ሞቶ ሊያድነን ኢየሱስ ተወለደ።
ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥...
— ዮሐንስ 1፥14
አዳኝ ተወልዶልናል🥰🥰🥰
🔥👉 DAY 9 👈🔥
ኢየሱስ የተወለደው ሌላ ተጨማሪ ሐይማኖት ለመመስረት ሳይሆን የሰይጣንን መንግሥት የሚያፈርሰውን የእግዚአብሔርን መንግሥት በመግለጥ ሰዎችን ካሉበት የጨለማው መንግሥት እስራት ለመፍታት ነው። እያንዳንዱ በምድር ላይ የሚኖር ሰው ልክ በኢየሱስ ሲያምን ካለበት የጨለማ መንግሥት ተላቆ እግዚአብሔር ወደሚገዛበት መንግሥት ይቀላቀላል። በኢየሱስ መምጣት የተገለጠው የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችን ሆኖ በሰው ልጆች ልብ ውስጥ በስውር በመግዛት ጨለማውን እያሸነፈ ይገኛል። ይሔም የእግዚአብሔር መንግስት በኢየሱስ ዳግመኛ መምጣት በሙላት በመገለጥ የሰይጣንን መንግሥት ፈጽሞ በማፈራረስ በምድር ላይ ይገለጣል፥ የዚህ መንግሥት ንጉስ የሆነውም ኢየሱስ ካዳናቸው ቅዱሳን ጋር ለዘላለም በጽድቅ ይነግሳል።
📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO WAS BORN and WHY WAS HE BORN!✝️
#10_Days_Challenge
#THE_GOD_OF_HEAVEN_ON_EARTH
#HE_WAS_BORN_TO_REVIEL_THEKINGDOM_OF_GOD
You Are Invited To Join The Challenge👍🔥
Hosted BY:- Addis Ababa University Christian Fellowships (EiABC, 6Kilo, 5Kilo, 4 Kilo, Sefere Selam and Tikur Anbesa campuses)!!
የተለያዩ የsocial media platforms ተጠቅመን , በgroups and channels share በማድረግ, እና stories and profiles ላይ post በማድረግ ወንጌልን ላልዳኑት ነፍሳት እንስበክ።
እግዚአብሔር ከአስር ልጆች መካከል አይደለም ልጁን ስለኃጢአታችን መስዋዕት አድርጎ የሰጠን ብቸኛ አንድ ልጁን ነው መስዋእት አድርጎ የሰጠን።
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር #አንድያ_ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
— ዮሐንስ 3፥16
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
🔥👉 DAY 8 👈🔥
ሰዉን ከፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ እግዚአብሔር ከሰዉ ጋር ኪዳንን ሲያደርግ ኖረል፡፡ እግዚአብሔር በየዘመኑ ከሰዉ ልጆች ጋር ላደረገዉ ኪዳን ሁሉ ታማኝ ነበረ፡፡ ነገር ግን የሰዉ ልጆች ከእግዚአብሔር ጋር የገቡትን ኪዳን ሁሉ መጠበቅ ሳይችሉ ቀርተዉ እግዚአብሔርን አሳዝነዉታል፡፡ ያኔ በፍጥረት ጅማሬ ሰዉ ከእግዚአብሔር ጋር የጠበቀ ግንኙነት ነበረዉ፡፡ ነገር ግን ሰዉ የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ ባለመጠበቁ ይህ ግንኙነት እንዳይቀጥል አደረገዉ፡፡
እግዚአብሔር ግን ከፍቅሩ የተነሳ የተቋረጠዉን ግንኙነት ለማስቀጠል ለሰዉ ልጆች የኪዳንን ተስፋ ሰጠ፡፡ የሰጠዉም የኪዳን ተስፋ እዉን ይሆን ዘንድ እግዚአብሔር ለዘመናት ለሰዎች እና ለህዝቦች ተስፋን ሲሰጥ ቆይቶ በመጨረሻም ሰዉ ሆኖ በተወለደው በኢየሱስ ክርስቶስ ከሰዉ ልጆች ጋር ኪዳንን አደረገ፡፡ ይህ ኪዳን በኢየሱስ የሆነ የከበረ እና የጸና አዲስ ኪዳን ነዉ፡፡
📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO WAS BORN and WHY WAS HE BORN!✝️
#10_Days_Challenge
#THE_GOD_OF_HEAVEN_ON_EARTH
#HE_WAS_BORN_TO_ESTABLISH_A_NEW_COVENANT
You Are Invited To Join The Challenge👍🔥
Hosted BY:- Addis Ababa University Christian Fellowships (EiABC, 6Kilo, 5Kilo, 4 Kilo, Sefere Selam and Tikur Anbesa campuses)!!
የተለያዩ የsocial media platforms ተጠቅመን , በgroups and channels share በማድረግ, እና stories and profiles ላይ post በማድረግ ወንጌልን ላልዳኑት ነፍሳት እንስበክ።
ተባረኩ!!
🔥👉 DAY 7 👈🔥
እግዚአብሄር አምላክ የሰው ልጆችን እጅግ ስለሚወዳቸው፥ ወደ እርሱ ለማቅረብ መፈለጉን አልተወም ነበር፥ይህንንም በተለያዩ ዘመናት በተለያዩ መንገዶች ነቢያትንና ቅዱሳንን በመላክ ፈቃዱን ለሰው ልጆች ገልጦላቸው የሰው ልጆች ከእርሱ ጋር የነበራቸውን ሕብረት እንደገና እንዲኖራቸው ቢፈልግም ፥ የሰው ልጆች ግን ለእግዚአብሄር አምላክ ጥሪ ምላሽን አልሰጡም።
ይሄኔ ነው ታዲያ እግዚአብሄር አምላክ ለነዚህ ግራ ለገባቸው፣ እግዚአብሄር አምላክን በአምላክነቱ ማወቅ ተስኖቸው ከእግዚአብሄር አምላክ እርቀው ለተቸገሩ ፣ በኃጢያታቸውም ምክንያት ሊጠፉ ላሉት የሰው ልጆች እውነተኛ ማንነቱን ዝቅ ብሎ በሰው ልክ ወርዶ ሊገልጥላቸው ወደደ። ይህንንም የዘላለም አምላክ የሆነውን ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን በሰው መልክ ልኮ ገለጠው።
📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO WAS BORN and WHY WAS HE BORN!✝️
#10_Days_Challenge
#THE_GOD_OF_HEAVEN_ON_EARTH
#HE_WAS_BORN_TO_SHOW_US_GOD
You Are Invited To Join The Challenge👍🔥
Hosted BY:- Addis Ababa University Christian Fellowships (EiABC, 6Kilo, 5Kilo, 4 Kilo, Sefere Selam and Tikur Anbesa campuses)!!
የተለያዩ የsocial media platforms ተጠቅመን , በgroups and channels share በማድረግ, እና stories and profiles ላይ post በማድረግ ወንጌልን ላልዳኑት ነፍሳት እንስበክ።
ተባረኩ!!
ኧረረረረ ስሙትት😭😭😭
ከእግዚአብሔር ጋር ያላችሁን personal fellowship አቅም የሚሰጠው ነገር ነው ያወራሁት አሁን ስሙትና ከኢየሱስ ጋር ያላችሁን ህብረት ይበልጥ አጠንክሩት🌧🌧🔥🔥
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
“ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ።”
— ማቴዎስ 1፥21
#ታህሳስ 27/2016 በፒያሳ እና አከባቢዋ🔥❤️
ɢʟᴏʀʏ ɢʟᴏʀʏ ɢᴏsᴘᴇʟ ɢᴏsᴘᴇʟ ᴍᴏᴠement🔥
ሁላችሁም ተጋብዟችኃል❤️
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ፊልጵስዩስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥
⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥
⁸ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ።
⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
እባካችሁ ጨርሳችሁ ስሙት የሆነ ረሃብ ያገኛችኋል 😭😭😭😭😭
ለምትወዱትም ሰው ላኩላቸው😭🔥
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ሰላም ቅዱሳን እንዴት ናችሁ እንደሚታወቀው የገና በዓል እየመጣ ነው የገና መዝሙር ይፈልጋሉ ኣዎ ከሆነ ያሚፈልጉትን ይምረጡ JOIN ማለት ግድ ነው
Читать полностью…ሃያላን መላእክቶች እንኳን ደፍረው የማያዩትን ፊት የሮም ወታደሮች በጥፊና በቡጢ መቱት አቆሰሉት😭😭
ያ ከፀሐይ ሰባት እጥፍ የሚያበራው ፊት ከመኮሳቆሉ የተነሳ ሰዎች አይተው ፊታቸውን እንደሚያዞሩበት ፊት ሆነ😭😭
ያ እንደ በግ ጠጉር ነጭ የህነው ጠጉሩ በደም ጅረት ቀይ ሆነ😭😭
ያ ደረቱን በወርቅ መታጠቂያ የታጠቀው በደም ተለውሰ😭😭
ያ ከአፉ በሁለት በኩል እንደተሳለ ነበልባል ሰይፍ የሚወጣው ሲዘባበቱበት በሸላቾቹ ፊት ዝም እንደሚል በግ ሆነ😭😭
ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም።
— ኢሳይያስ 53፥7
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ።😍😍😍❤️❤️❤️
መሲህ ተወልዶልናል፣ አዳኝ ተወልዶልናል፣ ቤዛ ተወልዶልናል፣ መድኃኒት ተወልዶልናል፣ ሊቀ ካህን ተወልዶልናል፣ ፀጋ ተወልዶልናል፣ ጌታ ተወልዶልናል፣ ንጉስ ተወልዶልናል፣ አማኑኤል ተወልዶልናል፣ መልሕቅ ተወልዶልናል፣ እረኛ ተወልዶልናል።😍😍😍🥰🥰🥰
...ቃል ስጋ ሆኗል።
ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥...
— ዮሐንስ 1፥14
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ማንም ሰው ወደዚህ ምድር ሲመጣ መኖርን ዓላማ አድርጎ እንጂ መሞትን ዓላማ አድርጎ የመጣ የለም።
#ኢየሱስ ብቻ ነው ሲወለድና ወደ ዓለም ሲመጣ ሞትን ዓላማ አድርጎ የመጣውና ሞቶ ከዘላለም ሞት የታደገን!
ሊሞተልን ተወለደ❤️
በኢየሱስ በማመን ዳግም ስወለድ የአሸናፊነትን ዘር ነው የተካፈልኩት።
በኢየሱስ በማመን ዳግም ስወለድ የአሸናፊዎችን ዘር ነው የተቀላቀልኩት።
1ኛ ዮሐንስ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ዓለምን ያሸንፋልና፤ ዓለምንም የሚያሸንፈው እምነታችን ነው።
⁵ ኢየሱስም የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ከሚያምን በቀር ዓለምን የሚያሸንፍ ማን ነው?
ከአሸናፊዎች ሁሉ የሚበልጠው ዘር በውስጤ አለ።
በምንም ተአምር ተሸናፊ ልሆን #አልችልም
አሸናፊነት ማንነቴ ነው።
“በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን።”
— ሮሜ 8፥37
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ሰላም ቅዱሳን እንዴት ናችሁ እንደሚታወቀው የገና በዓል እየመጣ ነው የገና መዝሙር ይፈልጋሉ ኣዎ ከሆነ ያሚፈልጉትን ይምረጡ JOIN ማለት ግድ ነው
Читать полностью…ሰላም ወዳጆቼ አንድ ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ ማንም join ሳይል እንዳያልፍ button ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ
Читать полностью…ሰላም ቅዱሳን እንዴት ናችሁ እንደሚታወቀው የገና በዓል እየመጣ ነው የገና መዝሙር ይፈልጋሉ ኣዎ ከሆነ ያሚፈልጉትን ይምረጡ JOIN ማለት ግድ ነው
Читать полностью…ሰላም ቅዱሳን እንዴት ናችሁ እንደሚታወቀው የገና በዓል እየመጣ ነው የገና መዝሙር ይፈልጋሉ ኣዎ ከሆነ ያሚፈልጉትን ይምረጡ JOIN ማለት ግድ ነው
Читать полностью…👉 DAY 5 👈
ያህዌ ማለት “የነበረ ያለ እና የሚኖር አምላክ ማለት ነው። በመጽሃፍ ቅዱስ መሰረትም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የብሉይ ኪዳኑ አምላክ እርሱ እንደሆነ በአዲስ ኪዳን ሲገልጽልን በራእይ መጽሃፍ ምእራፍ 1፤8 ‘’ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ አልፋና ኦሜጋ እኔ ነኝ ይላል።’’ ከጥንት የነበረው አምላክ ሰው ሆኖ እንደሚገለጥ ኢሳይያስ በትንቢቱ ሲያመለክት «ህፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፥ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል» ይህም የተባለው ትንቢት ይፈጸም ዘንድ ሰማይና ምድር የማይችሉት አምላክ በድንግል ማርያም በአጭር ቁመት በጠባብ ደረት ተወሰነና በቤተልሔም ተወለደ።
📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO WAS BORN and WHY WAS HE BORN!✝️
#10_Days_Challenge
#THE_GOD_OF_HEAVEN_ON_EARTH
#YAHWEH_WAS_BORN
You Are Invited To Join The Challenge👍
Hosted BY:- Addis Ababa University Christian Fellowships (EiABC, 6Kilo, 5Kilo, 4 Kilo, Sefere Selam and Tikur Anbesa campuses)!!
የተለያዩ የsocial media platforms ተጠቅመን , በgroups and channels share በማድረግ, እና stories and profiles ላይ post በማድረግ ወንጌልን ላልዳኑት ነፍሳት እንስበክ።
ተባረኩ!!
ሰላም ቅዱሳን እንዴት ናችሁ እንደሚታወቀው የገና በዓል እየመጣ ነው የገና መዝሙር ይፈልጋሉ ኣዎ ከሆነ ያሚፈልጉትን ይምረጡ JOIN ማለት ግድ ነው
Читать полностью…ሰላም ቅዱሳን እንዴት ናችሁ እንደሚታወቀው የገና በዓል እየመጣ ነው የገና መዝሙር ይፈልጋሉ ኣዎ ከሆነ ያሚፈልጉትን ይምረጡ JOIN ማለት ግድ ነው
Читать полностью…👉 DAY 4 👈
እግዚአብሔር ምህረቱን እና ፍቅሩን በሞተው በኃጥአተኛው ሰው ላይ ማፍሰሱን አንድያ ልጁን እየሱስ ክርስቶስን በመስጠት ነው የገለጠው። እጅግ ድንቅ እና ታላቅ ስጦታ ነው! እየሱስ ክርስቶስም የሞተውን ኃጢአተኛውን ሰው ህያው ልያደርግ ሰው ሆኖ ስለሰው ሁሉ ኃጥአት በመስቀል ላይ ለመሞት ፍጹም ሳይሳሳ የከበረ ዙፋኑን ትቶ ወደ ምድር መጣ። የሰውንም አካል ለበሰ! ጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው ሆኖ መወለዱ ለእኛ በሞት ጥላ ውስጥ ላለን ህዝብ በኃጢአታችን ምክንያት ከሞትንበት ማንነት ትንሳኤን እንድናገኝ ነው ። ስለዚህም ይህን ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሰጠንን የአምላክ ስጦታ ልንቀበል ያስፈልጋል ።
📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO WAS BORN and WHY WAS HE BORN!✝️
#10_Days_Challenge
#THE_GOD_OF_HEAVEN_ON_EARTH
#THE_RESURRECTION_WAS_BORN