አንበሳ ትልቅ ዝሆን ሲያይ ወይኔ ጨፈለቀኝ ሳይሆን የሚለው ለሳምንት የሚበላው የሚገርም ቀይ ስጋ ነው የሚያየው ምክኒያቱም በማንነቱ ዓይን ነው የሚመለከተው።
ምን ልላቹ ፈልጌ ነው....በማንነታችሁ አይን ነገሮችን እዩ🔥🔥
ኀጥእ ማንም ሳያሳድደው ይሸሻል፤ #ጻድቅ ግን እንደ #አንበሳ ያለ #ፍርሃት ይኖራል።
— ምሳሌ 28፥1
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
#ወንጌል🔥
#ወንጌል🔥
#ወንጌል🔥
ይለውጣል ሕይወትን ይሰጣል🔥🔥
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ነገ ቅዳሜ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል😍❤️
ጌታን እናመልካለን በመንፈስ ቅዱስ እና በቃሉ እንረሰርሳለን🔥🔥😍😍
አድራሻ ከጨረታ ወደ አስኮ በሚያስወጣው መንገድ ከፖሊስ ጣቢያው አለፍ ብሎ የእስራኤል አምላክ ሃይል አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን
ለበለጠ መረጃ 0966794033
ወንጌል የሰው ሃሳብና ፍልስፍና ውጤት ሳይሆን መለኮት ሰውነትን ጨምሮ የሰው ልጆችን ከኃጢአት ዝቅታ ወደ ከበረው የእግዚአብሔር ፅድቅ ከፍታ ያጣበት የእግዚአብሔር የመጨረሻ የማዳን ጥበብ የተገለጠበት ኃይል ነው።
Читать полностью…wave folder ማለት በ ጥቅት ግዜ ውስጥ በ ሺዎች የምቆጠሩ ተካታይ(subscibers) ማግኛ መንገድ ነው
ከ 1k በላይ subscribers ያላችሁ አነግሩን 👍
@Seer_Lewi
ማሳሰብያ
መንፈሳዊ ያልሆነ ቻናል ❌አንቀበልም❌
wave folder is a way to earn thousands in a time of crisis
If you have more than 1k subscribers, tell us 👍
@Seer_Lewi
Reminder
We do not accept non-spiritual channels
ሰላም ወዳጆቼ አንድ ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ ማንም join ሳይል እንዳያልፍ button ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ
Читать полностью…ጥር 4 የፊታችን ቅዳሜ አይቀርም
#የአምልኮና_ፀጋን የመካፈል ጊዜ
#የክብር_ቀን🔥🔥
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል 😍🔥❤️
አድራሻ ከጨረታ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ ከፖሊስ ጣቢያው አለፍ ብለው ቴሌው አጠገብ ለበለጠ መረጃ 0966794033
#አይቀርም😍🔥❤️
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ክርስትና የምርምር ውጤት #ሳይሆን የመገለጥ ውጤት ነው።
ሕይወት #ተገለጠ፤ እኛም አይተነዋል፤ እንመሰክርለታለንም። #በአብ ዘንድ የነበረውን፣ ለእኛም #የተገለጠልንን #የዘላለም_ሕይወት እንነግራችኋለን፤
— 1ኛ ዮሐንስ 1፥2 (አዲሱ መ.ት)
ኢየሱስን የሚያክል የእግዚአብሔር ጥበብ ነው የበራልን/የተገለጠልን😭😭😭😭
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኝ አድርጋችሁ ተቀብላችሁ ነገር ግን የደህንነት ትምህርት ተምራችሁ ያልተጠመቃችሁ ወንድሞችና እህቶች መማርና ጥምቀትን መውሰድ የምትፈልጉ ልጆች ካላችሁ እያስተማርኩኝ ስለሆነ በውስጥ መስመር አናግሩኝ።
@Binajesus
ይሄ ማንነታችን ነው🔥👇
በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ (በቃሉ ውስጥ) ተተክለናልና በአደባባዮች ላይ በክብርና በሞገስ እንንሰራፋለን🔥
መዝሙር 92 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹² ጻድቃን እንደ ዘንባባ #ይንሰራፋሉ፤ እንደ ሊባኖስ ዝግባም #ይንዠረገጋሉ።
¹³ #በእግዚአብሔር_ቤት #ተተክለዋል፤ በአምላካችንም #አደባባይ_ይንሰራፋሉ።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
I am the #Temple of the most high God🔥🔥
መለኮት እን መኖሪያው ያደረገ በምድር ላይም በእኔ አማካይነት በፍጥረት ሁሉ ፊት የሚገለጥብኝ #መቅደሱ ነን🔥🔥🔥😍😍
ሰዎች አንተ ጋር ሲመጡ ድንቅና ተአምራቶችን አይተው ለመጡና ሊጎርፉ ይችላሉ እነዚያን ትውልድ አንተ ጋር የምታቆያቸው ግን ድንቅና ተአምራትን በማድረግ ሳይሆን እንጀራን በመመገብ ብቻ ነው።
ትውልድ የምትመግበው የተትረፈረፈ እንጀራ ከሌለህ ሁሉም ጥሎህ ይሄዳል።
ስለዚህ ከፊትህ ላለው ትውልድ ወዳንተ እንጀራን ፈልጎ ለሚመጣው ትውልድ እሳትህን አንድድና ምጣድህን ጥደህ አብዝተህ እንጀራን አብዝተህ ጋግር።
እሳቱ የእግዚአብሔር መንፈስ ነው ምጣዱ ያንተ ማንነት ነው እንጀራው ደግሞ የእግዚአብሔር ቃል ነው።
ከእግዚአብሔር ቃል ጋር deep የሆነ intimacy እና ሕብረት ይኑርህ።
ከመንፈስ ቅዱስ ጋር deep የሆነ intimacy እና ሕብረት ይኑርህ።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
1ኛ ቆሮንቶስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደ ሆናችሁ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንዲኖርባችሁ አታውቁምን?
¹⁷ ማንም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ቢያፈርስ እግዚአብሔር እርሱን ያፈርሰዋል፤ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ቅዱስ ነውና፥ ያውም እናንተ ናችሁ።
“እኛም ሁላችን በመጋረጃ በማይከደን ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያብለጨለጭን መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ እንመስል ዘንድ ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን።”
— 2ኛ ቆሮ 3፥18
ሰይጣን በነፍሳት አይቀልድም ለእርሱ ተራ እና "አልፈልገውም" የሚለው ሰው የለም የሰፈር ሰው አይጠቅምም፣አይረባም ባለው በገንዳ ዳር ለሚተኛው ሰው ትኩረት ሰጥቶ ሳይፀየፈው በእርሱ ውስጥ ገብቶ ይኖራል ብሔር ሐይማኖት ዘር ቋንቋ ሳይለይ ቢሳካለት ሁለንም በእቅፉ አስገብቶ ወደተዘጋጀለት ፍርድ ቢገባ ደስታው እጥፍ ነው። እግዚአብሔር እና የእርሱ መንግስ ደግሞ ከሰይጣን በላቀ መንገድ ለነፍሳት ትኩረት ይሰጣሉ በ1ሐጢአተኛ መዳን ደስታቸው እጅግ ታላቅ ነው ሉቃ15፣10
ጌታ እንኳን የመጣበትን አላማ ሲናገር እንዲህ ብሏል
“የሰው ልጅ የጠፋውን ለማዳን መጥቶአልና።”
— ማቴዎስ 18፥11
#ዛሬ በእግዚአብሔር እና በሰይጣን ዘንድ እጅግ ተፈላጊ ለሆነው #ሰው እኛስ ምን ያክል #ትኩረት እንሰጥ ይሆን?
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ወደ ብርሃን ስትጠጋ at the same time ከጨለማ እየራክ ነው።
ወደ እውነት ስትጠጋ at the same time ከውሸት እየራክ ነው።
ወደ እግዚአብሔር ስትጠጋ at the same time ከ ዲያቢሎስ እየራክ ነው።
ጨለማን መቃወም የምትችለው ወደ ብርሃን በመጠጋትና የብርሀንን እውቀት በመሞላት ነው።
ውሸትን መቃወም የምትችለው ወደ እውነት በመጠጋትና እውነትን በመሞላት ነው።
ዲያቢሎስን መቃወም የምትችለው ወደ እግዚአብሔር በመጠጋትና የእግዚአብሔርን እውቀት በመሞላት ነው።
ያዕቆብ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ፤ ዲያብሎስን ግን ተቃወሙ ከእናንተም ይሸሻል፤
⁸ ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ ወደ እናንተም ይቀርባል።...
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ሕይወቴ በ አመት 365 ቀን በወር 30 ቀን በሳምንት 7 ቀን በቀን 24 ሰአት እግዚአብሔር ለሰው ልጆች የገለጠው የማዳን መልእክት የሆነው ወንጌል (ክርስቶስ ኢየሱስ) ለፍጥረት ሁሉ የሚተላለፍበት የሰማይ TV Channel ነው።
ከክርስቶስ ጋር ተሰቅዬአለሁ፤ እኔም አሁን ሕያው ሆኜ አልኖርም ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራል፤ አሁንም በሥጋ የምኖርበት ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለ እምነት የምኖረው ነው።
— ገላትያ 2፥20
ይህንን በእምነት በራሳችሁ ላይ አዉጁት 🔥🔥
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ወንጌል እግዚአብሔር የሰው ልጆችን ከዘለአለም ሞት ለማዳን የተጠቀመበት የመጨረሻ ኃይሉ ነው።
ወንጌል እግዚአብሔር የሰው ልጆችን ከኃጢአት ለማዳን የተጠቀመበት የመጨረሻ ጥበቡ ነው።
እርሱም ክርስቶስ ኢየሱስ ይባላል።
ጠላትህ ዲያቢሎስ የውጊያ ሜዳ እንጂ የድል ሜዳ የለውም።
በኢየሱስ ያገኛችሁትን ድል አስጠብቁ ድሉ የእናንተ ነው።
ሉቃስ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁸ እንዲህም አላቸው፦ ሰይጣንን እንደ መብረቅ ከሰማይ ሲወድቅ አየሁ።
¹⁹ እነሆ፥ እባቡንና ጊንጡን ትረግጡ ዘንድ፥ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጥቻችኋለሁ፥ የሚጐዳችሁም ምንም የለም
ብቸኛው በዚህ ምድር ላይ የምትኖሩበት ምክኒያት መለኮት ውስጣችሁ ላስቀመጠው ራዕይ ነው።🔥
ላረገዛችሁት ራዕይ ኑሩ🔥
ላረገዛችሁት ራዕይ ሙቱ🔥🔥