binarevivalist | Unsorted

Telegram-канал binarevivalist - Bina revivalist 🔥

5949

(የሐዋርያት ሥራ ምዕ. 2) ---------- 1፤ #በዓለ ኀምሳ #የተባለውም ቀን #በደረሰ ጊዜ፥ #ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው #አብረው ሳሉ፥ 2፤ #ድንገት #እንደሚነጥቅ ዓውሎ #ነፋስ ከሰማይ #ድምፅ መጣ፥ #ተቀምጠው #የነበሩበትንም ቤት #ሁሉ #ሞላው። 🔥🔥🔥🔥 @Binajesus

Subscribe to a channel

Bina revivalist 🔥

በሕይወቴ የማላፍርበት አንዱና ዋናው ጉዳይ ሕይወት የሆነኝን ኢየሱስን ለሌሎች ስመሰክር ነው😍😍😍😍

ለወንጌል ተወልጃለሁ ወንጌል ሕይወቴ ነው😍😍😍


#Evangelist_Bina🔥❤️

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇
Free promotion የሚትፈልጉ
Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

አልችለውም ባላችሁች ጉዳይ የሚያስችል አቅም የለኝም ባላችሁት ጉዳይ አቅም የሚሆን ባደከማችሁ ጉዳይ ላይ የሚያበረታና የሚያስችላችሁን #ፀጋ እግዚአብሔር ያበዛላችኋል።

ለሁሉም ነገር
#ፀጋው_ይበቃችኋል

2ኛ ቆሮ 12
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ እርሱም፦
#ጸጋዬ_ይበቃሃል፥ ኃይሌ በድካም ይፈጸማልና አለኝ። እንግዲህ የክርስቶስ ኃይል ያድርብኝ ዘንድ በብዙ ደስታ በድካሜ ልመካ እወዳለሁ።

¹⁰ ስለዚህ ስለ ክርስቶስ በድካም በመንገላታትም በችግርም በስደትም በጭንቀትም ደስ ይለኛል፤ ስደክም ያን ጊዜ ኃይለኛ ነኝና።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እነሆም እኔ ከአንተ ጋር ነኝ፥ በምትሄድባትም መንገድ ሁሉ እጠብቅሃለሁ፥ ወደዚችም ምድር እመልስሃለሁ፤ የነገርሁህን ሁሉ እስካደርግልህ ድረስ አልተውህምና።
— ዘፍጥረት 28፥15

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

መዝሙር 🎸👇 ይፈልጋሉ ??????

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ከመንፈስ ቅዱስ ጋር የጠለቀ ህብረት እንዳላችሁ ትልቁ ማረጋገጫው ነፍሳችሁ በኢየሱስ ፍቅር መነደፏ ነው🔥🔥🔥🔥

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ይህንን ትምህርት ሰምታችሁ ለወዳጆቻችሁ ሼር እንድታረጉላቸው በጌታ ፍቅር ጠይቃችኋል 😍🙏

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በዚህ መዝሙር ስሙን እየጠራችሁ ባርኩት🔥🔥😭😭😭

@#Join_now🔥🔥
        @Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

መዝሙር 🎸👇 ይፈልጋሉ ??????

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ቆላስይስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² ልባቸው እንዲጸናና፥ በፍቅርም ተባብረው በማስተዋል ወደሚገኝበት ወደ መረዳት ባለ ጠግነት ሁሉ እንዲደርሱ የእግዚአብሔርንም ምሥጢር እርሱንም ክርስቶስን እንዲያውቁ እጋደላለሁ፤

³ የተሰወረ የጥበብና የእውቀት መዝገብ ሁሉ በእርሱ ነውና።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ
አሁን በዳምጣው የምትሉትን ምራጡ "Join" ያድርጉ 🙏🙏

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

🎶 ትክክል ነህ በሥራህ 🎶
ጥበቡ ወርቂዬ
በዚህ አምልኮ ረስርሱ😭😭😭

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

መዝሙር 🎸👇 ይፈልጋሉ ??????

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኝ አድርጋችሁ ተቀብላችሁ ነገር ግን የደህንነት ትምህርት ተምራችሁ ያልተጠመቃችሁ ወንድሞችና እህቶች መማርና ጥምቀትን መውሰድ የምትፈልጉ ልጆች ካላችሁ እያስተማርኩኝ ስለሆነ በውስጥ መስመር አናግሩኝ።

@Binajesus

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በእግዚአብሔር ቃል የማይታደስ አእምሮ የዲያብሎስ ኪራይ ቤት ነው።

የዲያቢሎስ መኖሪያና መደበቂያ ስፍራ (ምሽግ) አይር ላይ ወይ ደግሞ ባህር ውስጥ ወይ ደግሞ መቃብር ቦታ ሳይሆን በአእምሮአችን ውስጥ ያለው በእግዚአብሔር ቃል ያልተቃኘ አሳባችን ውስጥ ነው።

የዲያቢሎስን ውሸትና ሽንገላ ለመቃወም በምስራቅ በምእራብ በደቡብ በሰሜን በአይር በየብስ ላይ ያለህ እያልን ስንጮህ ብንውል ድካም ይሆንብናል ምክኒያቱም የዲያቢሎስ ምሽግ ወይም መደበቂያና መሰወሪያ በእግዚአብሔር ቃል ያልተቃኘ በአእምሮአችን ውስጥ ያለው አሳብ ነው።

2ኛ ቆሮ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ የጦር ዕቃችን ሥጋዊ አይደለምና፥ ምሽግን ለመስበር ግን በእግዚአብሔር ፊት ብርቱ ነው፤
⁵ የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥

ዲያቢሎስ በሕይወታችን እድል ፈንታ እንዳይኖረው ማድረግ የምንችለው አሳባችንን እንደእግዚአብሔር ቃል እየቃኘን በአእምሮአችን መታደስ ስንለወጥ ነው።


በአእምሮአችሁም መንፈስ ታደሱ፥
  — ኤፌሶን 4፥23

የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።
  — ሮሜ 12፥2


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የኢየሱስ ሞት ሞት ብቻ ሳይሆን የመስቀል ሞት ነው። የመስቀል ሞት ደግሞ ሞት ብቻ አይደለም የመስቀል ሞት የውርደት ሞት የእርጉማን ሞት ነው።

እኛን ከህግ እርግማን ሊዋጀን የበረከት ሁሉ ምንጭ የሆነው እርሱ የተረገመ ሆኖ በእንጨት ላይ ተሰቀለ።

በእንጨት የሚሰቀል ሁሉ የተረገመ ነው ተብሎ ተጽፎአልና ክርስቶስ ስለ እኛ እርግማን ሆኖ ከሕግ እርግማን ዋጀን፤
— ገላትያ 3፥13


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ፀጋ ማለት በእናንተ ደካማነት የእግዚአብሔር ብርታትና ጉልበት በእናንተ አለመቻል የእግዚአብሔር መቻል ሲገለጥ ማለት ነው።

የእግዚአብሔር ፀጋ በሕይወታችሁ ፍፁም ወይም ሙሉ የሚሆነው በብርታታችሁና በመቻላችሁ ሲገለጥ ሳይሆን በድካማችሁና በአለመቻላችሁ ሲገለጥ ነው።

ስለዚህ የእናንተ ድካምና አለመቻል ማብቂያችሁ ሳይሆን ነገሮችን ሁሉ የሚያስችል የእግዚአብሔር ፀጋ የሚገለጥበት ነው።

በድካማችሁ እና በአለመቻላችሁ ልትመኩ ይገባል ምክኒያቱም የድካማችሁና የአለመቻላችሁ ቦታ ላይ ነው የእግዚአብሔር ፀጋ የሚለቀቅላችሁ ከእናንተ የሚጠበቀው በእምነት ወደ ፀጋው ዙፋን መቅረብ ነው።

አልችለውም ባላችሁች ጉዳይ የሚያስችል አቅም የለኝም ባላችሁት ጉዳይ አቅም የሚሆን ባደከማችሁ ጉዳይ ላይ የሚዪበረታና የሚያስችላችሁን
#ፀጋ እግዚአብሔር ያበዛላችኋል።

ለሁሉም ነገር
#ፀጋው_ይበቃችኋል

2ኛ ቆሮ 12
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ እርሱም፦
#ጸጋዬ_ይበቃሃል፥ ኃይሌ በድካም ይፈጸማልና አለኝ። እንግዲህ የክርስቶስ ኃይል ያድርብኝ ዘንድ በብዙ ደስታ በድካሜ ልመካ እወዳለሁ።

¹⁰ ስለዚህ ስለ ክርስቶስ በድካም በመንገላታትም በችግርም በስደትም በጭንቀትም ደስ ይለኛል፤ ስደክም ያን ጊዜ ኃይለኛ ነኝና።

እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።
— ዕብራውያን 4፥16


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ኢየሱስን ከማወቅ የበለጠና የተሻለ እውቀት የለም።

ኢየሱስን ስታውቀው ዘላለምህ ይቀየራል።


እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።
— ዮሐንስ 17፥3

በመካከላችሁ ሳለሁ ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር እርሱም እንደተሰቀለ ሌላ ነገር እንዳላውቅ ቆርጬ ነበርና።
— 1ኛ ቆሮንቶስ 2፥2

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የኢየሱስ ስም በስልጣንና በቅባት የታጨቀ ስም ነው🔥🔥🔥

ይህንን ስም በሙላት የመጠቀም መብት ተሰጥቶናል🔥🔥

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እግዚአብሔር ሳይላችሁ ከምትሮጡት ሩጫ እግዚአብሔር ብሏችሁ የምትቀመጡት መቀመጥ ይሻላል።

እግዚአብሔር እያዘገያችሁ ሳይሆን እያዘጋጃችሁ ነው።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ሙሴን ያገኘው ያ እሳት እንዲያገኛችሁ ሳይሆን ሐዋርያትን ያገኛቸው ያ እሳት እንዲያገኛችሁ ፀልዩ🔥

እሳቱ ያው እሳት ቢሆንም ይዞ የመጣው ፕሮግራም ግን አንድ አይደለም።

እሳቱ ያው ተመሳሳይ እሳት ቢሆንም አሰራሩ ወይም ኪዳኑ ግን ፈፅሞ ይለያያል።

ያው እሳት ሙሴ ጋር ሲመጣ ሕግ ይዞ ነው የመጣው።

ያው እሳት ሐዋርያት ጋር ሲመጣ ግን ሕግን ይዞ ሳይሆን ፀጋን ይዞ ነው የመጣው።

ሙሴ ጋር የመጣው እሳት ሰዎችን የሚኮንንና የሚገድል ኃጢአትን ደግሞ የሚገልጥ የሞት አገልግሎት የሆነውን ሕግ ነው ይዞ የመጣው።

ሐዋርያት ጋር የመጣው እሳት ግን ለኃጢአተኞች የምስራች የሆነውን ወንጌል ነው ይዞ የመጣው።

ሐዋርያት ጋር የወረደው ያ እሳት የመስቀሉን ስራ የሚያጎላና የሚመሰክር ነው።

የእግዚአብሔር እሳት ወደ ሕይወታችን ሲመጣ አሰራር ወይም ኪዳን ይዞ ነው የሚመጣው።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።
— 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥18

ይህንን ትምህርት ከሰማችሁ በኃላ ስለኢየሱስ ያላችሁ እውቀት 360 ዲግሪ ነው የሚቀየረው🔥🔥🔥

እጅግ በጣም ድንቅ የሆነና የሚያስፈልጋችሁ ትምህርት ነው አሁን ስሙትትት🔥🔥🔥🔥


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በአእምሮ መታደስ ማለት በእግዚአብሔር እይታ ወይም መነፅር ነገሮችን ሁሉ ማየት ማለት ነው።

በአእምሮህ ስትታደስ ስራን፣ አገልግሎትን፣ ገንዘብን፣ እጮኝነትን፣ ትዳርን ሁሉንም የህይወትህን ክፍል በእግዚአብሔር መነፅር ማየት ትጀምራለህ።

አእምሮህ ሲታደስ እይታህ ሁሉ ከዘለዓለም አንፃር ይሆናል።

አእምሮህ የሚታደሰው ደግሞ የእግዚአብሔርን የፈቃዱን እውቀት በማወቅ ነው።


ስለዚሁ እኛ ደግሞ ይህን ከሰማንበት ቀን ጀምረን የፈቃዱ እውቀት መንፈሳዊ ጥበብንና አእምሮን ሁሉ እንዲሞላባችሁ እየለመንን፥ ስለ እናንተ ጸሎትን አልተውንም፤
  — ቆላስይስ 1፥9


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የዳዊት ድንኳን🔥
The Tabernacle of David🔥

የሙሴ ድንኳን ቅድስተ ቅዱሳን ስላለው #መጋረጃ አለው እዛ ቅድስተ ቅዱሳን ውስጥ መግባት የሚችለው በእግዚአብሔር ከሰው የተመረጠው ሊቀ ካህኑ ብቻ ነው እሱም በዓመት አንድ ጊዜ ብቻ ዝም ብለህ ዘው ብለህ ብትገባ እሬሳህ ነው በገመድ ተጎትቶ የሚወጣው።

የሙሴ ድንኳን በቅድስተ ቅዱሳንና በመቅደስ እንዲሁም በአደባባይ የሚገለጠው የደመናው ወይም የመገኘቱ መጠን እኩል አይደለም ምክኒያቱም የኢዳኑ ፅላት ያለው ቅድስተ ቅዱሳን ስለሆነ የመገኘቱና የድምፁ ምንጭ ያለው በ ቅድስተ ቅዱሳን ነው።

በዳዊት ድንኳን ውስጥ ቅድስተ ቅዱሳን ስለሌለ መጋረጃ የለም🔥


በዳዊት ድንኳን ውስጥ የተገደበ የእግዚአብሔር መገኘት የለም።

በዳዊት ድንኳን ውስጥ በሁሉም Area ላይ በገኘቱና ደመናው እኩል ነው ምክኒያቱም መጋረጃ የለም ቅድስተ ቅዱሳን የለም።

በዳዊት ድንኳን ውስጥ አንድ ሊቀ ካህን ብቻ አይደለም የሚገባው
#ሁሉም ሰው ገብቶ መገኘቱንና ደመናውን Experience ማድረግ ይችላል።

የዳዊት ድንኳን Represent የሚያደርገው የኢየሱስን አገልግሎት ነው ለዛም ነው መፅሐፍ የዳዊትን ድንኳን እንደገና እእሰራታለሁ ብሎ በትንቢት ቃል የተናገረው።

በዳዊት ድንኳን ውስጥ ሊቀ ካህናቱ (The High Priest) ኢየሱስ ሲሆን ካናት ደግሞ እኔ እናንተ ነን።

ከዚህ በኋላ የቀሩት ሰዎችና በስሜ የተጠሩት
#አሕዛብ_ሁሉ #ጌታን_ይፈልጉ #ዘንድ #እመለሳለሁ#የወደቀችውንም #የዳዊትን_ድንኳን እንደ ገና እሠራታለሁ፥ ፍራሽዋንም እንደ ገና እሠራታለሁ እንደ ገናም አቆማታለሁ ይላል ይህን የሚያደርግ ጌታ።
— ሐዋርያት 15፥16-17


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ኧረ ኢየሱስ ጥልቅ የሆነ የእግዚአብሔር ጥበብ ነው😭😭😭

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

አማኝ የተመሰረተበት ፅኑ የማይናወጥ አለት በዚህ መገለጥ ላይ ነው። 👇👇👇👇

ስምዖን ጴጥሮስም መልሶ፦ አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ አለ።
  — ማቴዎስ 16፥16


ኢየሱስ የህያው እግዚአብሔር ልጅ ነው። ይህ ማለት ኢየሱስ መለኮት ነው

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እንዳገለግልህ ፍቃድሀ ከሆነ ከስጋና ከደም ጋር ሳልማከር እድሜ ዘመኔን ሁለንተናዬን ሰጥቼ አገለግልሃለሁ😭😭🙏🙏

ኢየሱስ አንተ ሕይወቴ ነህ😭😭😭

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

#እምነት የሰው መንፈስ ለእግዚአብሔር ወይንም ለእግዚአብሔር ቃል የሚሰጠው ምላሽ ማለት ነው።

#Faith means the response of the human spirit to God or God's word.

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እንግዲህ #በክርስቶስ ኢየሱስ #ላሉት #አሁን ኵነኔ #የለባቸውም
— ሮሜ 8፥1

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በልሳን ስትፀልይ መንፈስህ ይፀልያል🔥🔥🔥

በልሳን ብጸልይ መንፈሴ ይጸልያል አእምሮዬ ግን ያለ ፍሬ ነው።
— 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥14

በልሳን ስትፀልይ የአእምሮህን እውቀት ልክ ሳይሆን መንፈስህ ውስጥ ከመለኮት በተካፈልከው እውቀት ልክ ትፀልያለህ🔥🔥🔥

በልሳን ስትፀልይ የአይምርህን ፈቃድና እውቀት ሳይሆን የመንፈስ ቅዱስን ፈቃድና እውቀት እየፀለይክ ነው🔥🔥🔥🔥

በልሳን ስትፀልይ የውስጠኛውን ማንነትህን (The inner you) እያነፅከው (Build up) እያረከው ነው🔥🔥🔥🔥

በልሳን የሚናገር ራሱን ያንጻል፤...።
— 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥4

በልሳን ስትፀልይ መንፈስህ ከእግዚአብሔር ጋር ሚስጥራዊ ቋንቋን እየተናገረ ነው🔥🔥🔥

በልሳን የሚናገርስ ለእግዚአብሔር እንጂ ለሰው አይናገርም፤ የሚያስተውለው የለምና፥ በመንፈስ ግን ምሥጢርን ይናገራል፤
— 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥2

አብዝተህ በልሳን ፀልይ🔥🔥🔥

እናንተ ግን፥ ወዳጆች ሆይ፥ ከሁሉ ይልቅ በተቀደሰ ሃይማኖታችሁ ራሳችሁን ለማነጽ እየተጋችሁ በመንፈስ ቅዱስም እየጸለያችሁ፥
— ይሁዳ 1፥20

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…
Subscribe to a channel