Jinka Gospel movement🔥🔥
ከመጋቢት 27 - መጋቢት 30 የሚቆይ 🔊🔉
ከአዲስ አበባ በመቶዎች ኪሎ ሜትር ርቀት በሚገኘዉ ጂንካ ከተማ የክርስቶስ ኢየሱስን የመንግስቱን ወንጌል ልንመሰክር ቀናቶች ቀርተዉናል በዚያ :-....
👉 ሰዎች ይድናሉ
👉 የዲያብሎስ መንግስት ይፈርሳል
👉 አርነትና በረከት በዚያ ላሉ ሁሉ ይሆናል
“ #ኢየሱስም በምኩራቦቻቸው #እያስተማረ፥ የመንግሥትንም #ወንጌል እየሰበከ፥ #በሕዝብም ያለውን #ደዌና ሕማም #ሁሉ እየፈወሰ፥ #በከተማዎችና በመንደሮች #ሁሉ ይዞር #ነበር ።”
— ማቴዎስ 9፥35
ወንጌል የማያረጅ እለት እለት ትኩስና እንደ አዲስ የሚነገር የምስራች ቃል ነው።
ኢየሱስ ያድናል የሚለው የምስራች ቃል ያለፈበት ወንጌል ሳይሆን ዛሬም ያው የሆነ የማዳን አቅሙ ያልቀነሰ ወደፊትም በሙላት የሚሰራ የምስራች ቃል ወንጌል ነው።
ወንጌል አላረጀም አያረጅምም።
ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።
— ዕብራውያን 13፥8
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ሮሜ 1 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ ወንጌሉም ስለ ልጁ፣ በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ሆነ፣
⁴ በቅድስና መንፈስ ደግሞ ከሙታን በመነሣቱ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑ በኀይል ስለ ተገለጠው ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
1ኛ ቆሮንቶስ 15 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ ...ቅዱሳት መጻሕፍት እንደሚሉት ክርስቶስ ስለ ኀጢአታችን ሞተ፤
⁴ ተቀበረ፤ በቅዱሳት መጻሕፍት እንደ ተጻፈውም በሦስተኛው ቀን ተነሣ፤
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
🚨የተካፈላችሁት የመለኮት ዘር በሙላት በሕይወታችሁ የሚገለጥበትን ቁልፍ ነገር ነው ያስተማርኩት🔥🔥🔥
🚨ሁሉም ሰው መስማት ያለበት ድንቅ ትምህርትና ፀሎት ነው🔥🔥🔥
🚨አምናለሁ ይሕንን ትምህርትና ፀሎት ከሰማችሁ በኃላ ወደ ሆነ ክብር ትገባላችሁ🔥🔥🔥
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ኢሳይያስ 53
¯¯¯¯¯¯
²...መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም።
³ የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም።
⁴ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው።
⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።
⁶ እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ።
⁷ ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም።
⁸ በማስጨነቅና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ኃጢአት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደ ተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ?
⁹ ከክፉዎችም ጋር መቃብሩን አደረጉ፥ ከባለጠጎችም ጋር በሞቱ፤ ሆኖም ግፍን አላደረገም ነበር፥ በአፉም ተንኮል አልተገኘበትም ነበር።
¹⁰ እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።
¹¹ ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሸከማል።
¹² ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ዮሐንስ 14 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁵ “ብትወዱኝ ትእዛዜን ትጠብቃላችሁ።
¹⁶ እኔ አብን እለምናለሁ፤ እርሱም ከእናንተ ጋር ለዘላለም የሚኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤
¹⁷ እርሱም የእውነት መንፈስ ነው፤ ዓለም ስለማያየውና ስለማያውቀው ሊቀበለው አይችልም። እናንተ ግን፣ አብሮአችሁ ስለሚኖርና በውስጣችሁ ስለሚሆን ታውቁታላችሁ።
…
²⁵ “አሁን ከእናንተ ጋር እያለሁ ይህን ሁሉ ነግሬአችኋለሁ፤
²⁶ አብ በስሜ የሚልከው አጽናኙ መንፈስ ቅዱስ ግን ሁሉን ነገር ያስተምራችኋል፤ እኔ የነገርኋችሁንም ሁሉ ያሳስባችኋል።
²⁷ ሰላምን እተውላችኋለሁ፤ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም። ልባችሁ አይጨነቅ፤ አይፍራም።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ኢየሱስ የሚለው ስም በጨለማው መንደር ለሹክሹክታ እንኳን የሚከብድና የሚረብሽ ስም ነው🔥
ፊልጵስዩስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው🔥
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
እኔም ሜፌቦስቴ ነበርኩኝ....
በህይወቴ መራመድ የማልችልና ሽባ የነበርኩኝ ሎዶባር በሚባል በኃጢአትና በቆሻሻ ህይወት ውስጥ የነበርኩኝ ተስፋ በመቁረጥ ውስጥ ሆኜ ሞቴን ስጠባበቅ የህይወቴ አዳኝ ኢየሱስ ካለሁበት ቦታ መጥቶ ከሎዶባር ከቆሻሻ ህይወት በደሙ አጥቦ በንጉስ ገበታ በአብ ቀኝ ያስቀመጠኝ እኔም ሜፌቦስቴ ነበርኩኝ።
ኢየሱስ ያድናል ስል ፊደሉን ብቻ አንብቤ ሳይሆን ማዳኑን በሕይወቴ ቀምሼ ነው።
ኢየሱስ ፍቅር ነው ስል ፊደሉን አንብቤ ሳይሆን በበደሌና በኃጢአቴ ምክኒያት ሙታን የነበርኩትን በፍቅሩ ከሞት ቀስቅሶ ሕያው አድርጎኝ ነው።
ኤፌሶን 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥
⁵ ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
. አለ
ደረጄ ማሴቦ | AMAZING SONG
🕐-6:27Min || 💾-6.1MB
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
እግዚአብሔር አይጥልህም።
እግዚአብሔር አይተውህም።
እግዚአብሔር አይጥልሽም።
እግዚአብሔር አይተውሽም።
#አስተምርሃለሁ #በምትሄድበትም መንገድ #እመራሃለሁ፤ ዓይኖቼን በአንተ ላይ አጠናለሁ።
— መዝሙር 32፥8
በሕይወትህ ዕድሜ ሁሉ ማንም አይቋቋምህም፤ ከሙሴ ጋር እንደ ሆንሁ እንዲሁ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፤ #አልጥልህም፥ #አልተውህም።
— ኢያሱ 1፥5
ሃሌ ሉያ፤ ቸር ነውና፥ ምህረቱም ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ።
— መዝሙር 106፥1
ቸር ነውና፥ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ፤
— መዝሙር 107፥1
በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል ከተገለጠልኝ ከእግዚአብሔር አብ ፍቅር ማንኛውም አካል ሊለየኝ እንደማይችል የህንን ተረድቻለሁኝ።😍😍😍😍
ሮሜ 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁵ ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን?
³⁶ ስለ አንተ ቀኑን ሁሉ እንገደላለን፥ እንደሚታረዱ በጎች ተቆጠርን ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው።
³⁷ በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን።
³⁸ ሞት ቢሆን፥ ሕይወትም ቢሆን፥ መላእክትም ቢሆኑ፥ ግዛትም ቢሆን፥ ያለውም ቢሆን፥ የሚመጣውም ቢሆን፥ ኃይላትም ቢሆኑ፥
³⁹ ከፍታም ቢሆን፥ ዝቅታም ቢሆን፥ ልዩ ፍጥረትም ቢሆን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን እንዳይችል ተረድቼአለሁ።
ያ ብቻ አይደለም በወደደኝ በእርሱ (በክርስቶስ) ከአሸናፊዎች ሁሉ እበልጣለሁኝ😍😍😍💪💪🔥🔥
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
መዝሙር 89
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁵ እልልታ የሚያውቅ ሕዝብ ምስጉን ነው፤ አቤቱ፥ በፊትህ ብርሃን ይሄዳሉ።
¹⁶ በስምህ ቀኑን ሁሉ ደስ ይላቸዋል፥ በጽድቅህም ከፍ ከፍ ይላሉ፤
¹⁷ የኃይላቸው ትምክሕት አንተ ነህና፥ በሞገስህም ቀንዳችን ከፍ ከፍ ይላልና።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
እናንተ በክርስቶስ ኢየሱስ ተቀብታችኋል ይህ ቅባት መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ውስጥ አለ🔥
ይህ ቅባት ሁሉን ያስተምራችኋል🔥🔥🔥
2ኛ ቆሮ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²¹ በክርስቶስም ከእናንተ ጋር የሚያጸናንና የቀባን እግዚአብሔር ነው፥
²² ደግሞም ያተመን የመንፈሱንም መያዣ በልባችን የሰጠን እርሱ ነው።
1ኛ ዮሐንስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁰ እናንተም ከቅዱሱ ቅባት ተቀብላችኋል፥ ሁሉንም ታውቃላችሁ።
…
²⁷ እናንተስ ከእርሱ የተቀበላችሁት ቅባት በእናንተ ይኖራል፥ ማንም ሊያስተምራችሁ አያስፈልጋችሁም፤ ነገር ግን የእርሱ ቅባት ስለ ሁሉ እንደሚያስተምራችሁ፥...
You are Anointed in Christ Jesus Hallelujah 🔥🔥
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
በሕይወታችሁ አስር ነገር ቢበላሽባችሁ ያልተበላሸና ውብ የሆነ መቶ ነገራችሁ በእግዚአብሔር እጅ ላይ ናቸው በፍፁም ደክማችሁ ተስፋ እንዳትቆርጡ🥰🥰
እጅግ ያማሩና የተዋቡ ነገራችሁ በእግዚአብሔር እጅ ላይ አሉና እግዚአብሔር ዝም ብላችሁ ውደዱት አመስግኑት😍😍😍
የተበላሸ ነገር ሳይሆን የተባረኩ እጅግ ውብ የሆኑ ነገዎች በእግዚአብሔር እጅ ላይ አላችሁ❤️
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
እግዚአብሔርን አንዲት ነገር እለምነዋለሁ፤ እርሷንም እሻለሁ፤ ይኸውም በሕይወቴ ዘመን ሁሉ፣ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፣ የእግዚአብሔርን ክብር ውበት አይ ዘንድ፣ በመቅደሱም ሆኜ አሰላስል ዘንድ ነው።
— መዝሙር 27፥4 (አዲሱ መ.ት)
One thing have I asked of the Lord, that will I seek, inquire for, and require. that I may dwell in the house of the Lord (in #his_presence) all the days of my life, to behold and gaze upon the beauty of the Lord and to meditate, consider, and inquire in His temple.
— Ps 27:4 (AMP)
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
መንፈስ ቅዱስ🔥🔥
ኢየሱስን ይበልጥ ለማወቅ፤ ለመውደድ ብቸኛውና ትልቁ መንገድ መንፈስ ቅዱስን ይበልጥ ወዳጅ ማድረግ ነው🔥
ድንቅ ትምህርት ነው ሰምታችሁ ተቀጣጠሉበት🔥🔥🔥
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
Names Of God
#Elohim"
God the creator ...genesis 1:1
#Yahweh"
I Am That I Am...exodus 3:15
#El_Roi"
The God who sees me...Genesis 16:13-14
#El_Shadai"
God Almighty...Genesis 17:1
#El_Olam"
The Eternal God...Genesis 21:33
#Yahweh_Yireh"
The lord will provide...Genesis 22:14
#Adonai"
Lord and Master...psalms 16:2
#Yahweh_Rapha"
The Lord who heals...Exodus 15:26
#Yahweh_Nissi"
The Lord is my banner...Exodus 17:15
#El_Kanna"
Consuming fire...Exodus 34:14
#Yahweh_Shalom"
The Lord is Peace...Judges 6:22-24
#Qedosh_Yisrael"
Holy one of Israel...Leviticus 19:1-2
#Yahweh_Tsuri"
The Lord is my Rock...psalms 18:2
#Abba, #Pater"
Father...2 cor 6:18
#Immanuel"
God with us...mat 1:22-23
#Alpha Kai #Omega"
Alpha and Omega...Rev 22:13
#Yaster"
master Potter...isa 64:8
#Latros"
physician...mat 11:5
#Yahweh_Tsidqenu"
The Lord our Righteousness...jer 23:6
#El_Sali"
God my Rock...Psalms 18:1
#Ish"
Husband...hos 2:16, 19:20
#Yahweh_Hesed"
God of Forgiveness...Neh 9:17
#Atik_Yomin"
Ancient of days...Dan 7:9
#Miqweh_Yisrael"
Hope of Israel...psalm 71:5
#Basileus_Basileon"
The King of Kings...Reve 19:16
#Migdal_oz"
My strong Tower or Stronghold...prov:18:10
#Magen"
The Lord is shield, my protector....psalm 3:3
#Yahweh_Shammah
The Lord is There...Ezekiel 48:35
#El_Elyon"
God most Highty...psalms 7:17
#Yahweh_Roi"
The Lords my Shepherd...psalm 23:1
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
Jehovah Rapha
God is my Doctor
And said, If you will diligently hearken to the voice of the LORD your God, and will do that which is right in his sight, and will give ear to his commandments, and keep all his statutes, I will put none of these diseases upon you, which I have brought upon the Egyptians: for I am the LORD that heals you.
— Exo 15:26 (UKJV)
Jehovah is my Doctor
Jehovah is my healer
Jehovah is my medicine
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ሮሜ 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ በእግዚአብሔር መንፈስ የሚመሩ ሁሉ እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸውና።
¹⁵ አባ አባት ብለን የምንጮኽበትን የልጅነት መንፈስ ተቀበላችሁ እንጂ እንደገና ለፍርሃት የባርነትን መንፈስ አልተቀበላችሁምና።
¹⁶ የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችንን ያ መንፈስ ራሱ ከመንፈሳችን ጋር ይመሰክራል።
¹⁷ ልጆች ከሆንን ወራሾች ደግሞ ነን፤ ማለት የእግዚአብሔር ወራሾች ነን፥ አብረንም ደግሞ እንድንከበር አብረን መከራ ብንቀበል ከክርስቶስ ጋር አብረን ወራሾች ነን።
¹⁸ ለእኛም ይገለጥ ዘንድ ካለው ክብር ጋር ቢመዛዘን የአሁኑ ዘመን ሥቃይ ምንም እንዳይደለ አስባለሁ።
በሕይወታችሁ የማትረሱትና በሄዳችሁበት ቦታ ሁሉ በድፍረት የምታወሩት መለኮታዊ መነካካት ይብዛላችሁ🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
አይኖቻችሁን ክፈቱና ውስጣችሁ ያለውን ወንዝ (መንፈስ ቅዱስን) ተመልከቱ🔥
አከባቢያችሁን ችግሮቻችሁን ያልተቀየሩ ሁኔታዎቻችሁን ሳይሆን ኢየሱስን በማመን የተቀበላችሁትንና ውስጣችሁ ያለውን ያለማቋረጥ የሚፈልቀውን ወንዝ መንፈስ ቅዱስን እዩት።
እሱን ማየትና ማሰብ ስትደምሩ የእናንተን ችግርና ሁኔታ ብቻ ሳይሆን ለብዙዎችን እንቆቅልሽና ችግሮች የመፍትሄ ሰው ትሆናላችሁ ምክኒያቱም ውስጣችሁ ያለው መንፈስ ቅዱስ ያለማቋረጥ የሚፈስ ወንዝ ነው🔥
ወንዝ በባህሪዉ ምድረበዳን አይፈራም ይልቁንም ምድረበዳውን ወደ ኤደን ገነት ወደ ለምነት ይቀይረዋል።
ወንዝ ቢገድቡት እንኳን ኃይሉን አይቀብሩትም ኃይሉን ያበዙታል እንጂ
ወንዝ በባህርይው አገራትን አቆራርጦ የማለፍና የመሻገር አቅምና ብቃት አለው።
አያችሁ እናንተ ውስጥ ያለው መንፈስ ቅዱስ ልክ እንደወንዝ ነው።
ይሔ ወንዝ (መንፈስ ቅዱስ) በውስጣችሁ እያለ በምድረበዳ ሕይወት አትመላለሱ ውስጣችሁ ያለውን ወንዝ በመመልከት ሕይወታችሁን በዚህ ወንዝ ማረስረስና የሌሎችንም ሕይወት መቀየር ጀምሩ🔥🔥
ዮሐንስ 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁷ ከበዓሉም በታላቁ በኋለኛው ቀን ኢየሱስ ቆሞ፦ ማንም የተጠማ ቢኖር ወደ እኔ ይምጣና ይጠጣ።
³⁸ #በእኔ #የሚያምን መጽሐፍ እንዳለ፥ #የሕይወት_ውኃ #ወንዝ #ከሆዱ_ይፈልቃል ብሎ ጮኸ።
³⁹ ይህን ግን በእርሱ የሚያምኑ ሊቀበሉት ስላላቸው ስለ መንፈስ ተናገረ፤ ኢየሱስ ገና ስላልከበረ መንፈስ ገና አልወረደም ነበርና።
ውስጣችሁ ወንዝ አለ እሱም መንፈስ ቅዱስ ነው።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist