🚨Powerful Message 🔥🔥
የቃልህ ፍቺ ያበራል፥ ሕፃናትንም አስተዋዮች ያደርጋል።
— መዝሙር 119፥130
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ለመቅደላዊት ማርያም የጌታዋ የኢየሱስ በድን (እሬሳ) ከመላእክ መገለጥ ይበልጣል😭😭
እነ ጴጥሮስ ወደየቤታቸው ሲመለሱ እሷ ምንም የምትመለስበት ሕይወት አልነበራትም።
ሕይወቷን ካመሰቃቀለው ከሰባት አጋንንት ነፃ አውጥቶ በፍቅሩ ልቧን አሸፍቶ የሕይወቷን ጨለማ በሰማያዊው ብርሃን ያበራላት ያለ እርሱ ምንም ታሪክ የሌላት ያለ ኢየሱስ ሞት የሚውጣት ሴት ነች ለዛ ነው ኢየሱስ ውዷ የሆነው😭😭😭😭
ለዛ ነው ኢየሱስ ሞቶም ጌታዋ የሆነው😭😭
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
መዝሙር 121
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ዓይኖቼ ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ ረዳቴ ከወዴት ይምጣ?
² ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።
✍ #ረዳታችሁ ከእግዚአብሔር ነው።
በክርስቶስ ኢየሱስ ለኃጢአት ተገድዬ ለጽድቅ ህያው ተደርጌአለሁ።
እግዚአብሔር የተበላሸውን ማንነቴን አሻሽሎ ሳይሆን የሰራኝ እንደገና አዲስ ፍጥረት አድርጎ ነው የፈጠረኝ እንደገና ነው በእውነት ቃል አስቦ የወለደኝ።
ኃጢአት ያማያውቀው አዲስ ፍጥረት የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
የኢየሱስ ፍቅር እንደገና በመንፈስ ቅዱስ ልባችን ላይ ይፍሰስ🔥🔥🔥🔥
ነፍሳችን በፍቅሩ እሳት ትጋይ ትንደድ ትነደፍ🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ይህም ተስፋ ለዕፍረት አይዳርገንም፤ እግዚአብሔር በሰጠን በመንፈስ ቅዱስ ፍቅሩን በልባችን አፍስሶአልና።
— ሮሜ 5፥5 (አዲሱ መ.ት)
🎤ከወንድ ዘማሪዎች ውስጥ ማንን ታደንቃላቹ ?
በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀ
📲Wave ለመግባት 👉 @FreePromoETH
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የሚታየው ጊዜያዊ ነው። ፦ የምድር ኑሮ ቆይታችን በጊዜ የተገደበ ነው።
የማይታየው ግን ዘላለማዊ ነው። ፦ በስጋ ሞት ቡኃላ ያው ህይወት ዘላለማዊ ወይንም ጊዜ የሌለበት አለም ነው።
የተወደዳችሁ የምድር ቆይታችሁ በጊዜ የተገደበ ነው ጊዜአችሁን ስትጨርሱ በጌዜ ውስጥ ወደ ማትኖሩበት ዓለም ለዘለዓለም ወደምትኖሩበት ዓለም ትሻገራላችሁ በምድር ቆይታችሁ ኢየሱስ የህይወታችሁ ብቸኛ አዳኝና ተስፋ ከሆነ ኢየሱስ እንዳለው እኔ ትንሳኤና ህይወት ነኝ በእኔ የሚያምን ቢሞት እንኳን ህያው ይሆናል እንዳለው የሚጠብቃችሁ ዓለም የእግዚአብሔር ዘላለማዊው መንግስት ነው። ከእግዚአብሔር ጋር ለዘለአለም በብርሃን ትኖራላችሁ። ነገር ግን የህይወት እንጀራ የሆነው ኢየሱስ በህይወታችሁ ከሌለ ፍፃሜአችሁ ለዘለአለም ከእግዚአብሔር ተለይታችሁ በጨለማ እና በእሳት ውስጥ መኖር ነው የሚሆንባችሁ እና አሁን ከሚታየው ጊዜአዊው አለም ላይ አይናይሁን በማንሳት ለዘለአለም በእግዚአብሔር መንግስት ከእግዚአብሔር ጋር የምትኖሩበትን የህይወት ዋስትና ክርስቶስን ወደ ህይወታችሁ አስገቡ ኢየሱስ የሃጢአታችሁን ዋጋ ፈፅሞ ከፍሎታል።
ሼር በማድረግ ትውልድን ወደ እግዚአብሔር መንግስት እንጥራ
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ነበራችሁ....
#አሁን_ግን😭😭😭👇👇
1ኛ ቆሮንቶስ 6 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ ዐመፀኞች የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደማይወርሱ አታውቁምን? በዚህ ነገር አትታለሉ፤ ሴሰኞች፣ ጣዖት አምላኪዎች፣ አመንዝሮች፣ ወንደቃዎች፣ ግብረ ሰዶማውያን፣
¹⁰ ወይም ሌቦች፣ ስግብግቦች፣ ሰካራሞች፣ ተሳዳቢዎችና ቀማኞች የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።
¹¹ ከእናንተ አንዳንዶቻችሁ እንደዚህ #ነበራችሁ፤ #አሁን_ግን በጌታ #በኢየሱስ_ክርስቶስ #ስምና #በአምላካችን_መንፈስ #ታጥባችኋል፤ #ተቀድሳችኋል፤ #ጸድቃችኋል።
ስለዚህ በክርስቶስ ኢየሱስ ያሉት #አሁን #ኵነኔ #የለባቸውም፤
— ሮሜ 8፥1 (አዲሱ መ.ት)
በእርሱም የሚያምን ሁሉ #በስሙ #የኀጢአትን_ስርየት እንደሚቀበል ነቢያት ሁሉ ይመሰክሩለታል።
— ሐዋርያት 10፥43 (አዲሱ መ.ት)
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
እጅግ በጣም ብዙ ሰዎች ወደ እግዚአብሔር መንግስት የተጨመሩበትና ብዙዎች ከአጋንንት እስራት ነፃ የወጡበት በጂንካ የነበረን ድንቅ የወንጌል ስርርጭት አገልግሎት😍😍😍🔥🔥🔥
“እንዲህም የጌታ ቃል በኃይል ያድግና ያሸንፍ ነበር።”
— ሐዋርያት 19፥20
#Glory_Gospel_Revival🔥🔥
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
1ኛ ቆሮንቶስ 1 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁰ በክርስቶስ ኢየሱስ ለመሆን የበቃችሁት ከእርሱ የተነሣ ነው፤ እርሱ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበባችን፣ ጽድቃችንና ቅድስናችን፣ ቤዛችንም ሆኖአል።
³¹ እንግዲህ፣ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው፤ “የሚመካ በጌታ ይመካ።”
እግዚአብሔርን አመስግኑ በደቡብ ኦሞ በበና ፀማይ ብሔረሰብና በጂንካ ከተማ ወንጌልን በቤትለቤትና በጀማ እንዲሁም በአንድ ለአንድ በነበረን የወንጌል ስርጭት አገልግሎት ለብዙዎች ወንጌልን አድርሰን 206 የሚሆኑ ሰዎች ጌታ ኢየሱስን በማመንና በመቀበል ወደ እግዚአብሔር መንግስት ተጨምረዋል🔥🔥🔥
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ወንጌል በኃይል ይቀጥላል🔥🔥🔥
#Glory_Gospel_Revival_Team 🔥🔥🔥
ጂንካ ገብተናል😍🔥
በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።
— ሮሜ 1፥16
ጂንካ ላይ ኢየሱስ በኃይል ይሰበካል🔥🔥
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ኢየሱስ ላልበራላቸው አይሁዳውያንና ፈሪሳውያን ግሪካውያን ሰዎች አናጢዎች የናቁት ድንጋይ ሲሆን እግዚአብሔር ላበራላቸው ሰዎች ግን የማዕዘን ራስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው።
በጥበበኞችና በአዋቂዎች አይን ኢየሱስ አናጢዎች እንደማይጠቅም ድንጋይ የጣሉት ድንጋይ ሲሆን በእግዚአብሔር እይታና እግዚአብሔር ላበራላቸው ሰዎች ግን እርሱ የእግዚአብሔር ጥበብና የማዕዘን ራስ ነው።
ግንበኞች የናቁት ድንጋይ፥ እርሱ የማዕዘን ራስ ሆነ፤
— መዝሙር 118፥22
እናንተ ግንበኞች የናቃችሁት፥ የማዕዘን ራስ የሆነው ይህ ድንጋይ ነው።
— ሐዋርያት 4፥11
ለዛም ነው ኢየሱስ የአዋቂዎችና የጥበበኞች ነን ባዮች የምርምር ውጤት ሳይሆን የመለኮት መገለጥ ውጤት የሆነው።
ኢየሱስን መረዳት የምትችለው በሰበሰብከው መረጃዎች ሳይሆን መለኮት ሲያበራልህ ብቻ ነው።
እግዚአብሔር አምላክ ነው፥ ለእኛም በራልን፤...
— መዝሙር 118፥27
ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፥ በሰማያት ያለው አባቴ እንጂ ሥጋና ደም ይህን አልገለጠልህምና ብፁዕ ነህ።
— ማቴዎስ 16፥17
በምድር ላይ እንደእናንተ እድለኛ አለ ብዬ አላምንም ምክኒያቱም ከጥበብ ሁሉ የሚበልጥ እራሱ ጥበብ የሆነው ከመገለጥ ሁሉ የሚበልጥ እራሱ መገለጥ የሆነው ኢየሱስን የሚያክል የእግዚአብሔር ጥበብና መገለጥ ነው የበራላችሁ።
በዚያን ሰዓት ኢየሱስ በመንፈስ ቅዱስ ሐሤት አደረገና፦ የሰማይና የምድር ጌታ አባት ሆይ፥ ይህን ከጥበበኞችና ከአስተዋዮች ሰውረህ ለሕፃናት ስለ ገለጥህላቸው አመሰግናለሁ፤ አዎን አባት ሆይ፥ ፈቃድህ በፊትህ እንዲህ ሆኖአልና።
— ሉቃስ 10፥21
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
በሕይወታችሁ ላይ በእግዚአብሔር መንፈስ ሆኜ እተነብያለሁ🔥🔥🔥
መድረቃችሁን በሚጠብቁ ፈት በኢየሱስ ስም ትለመልማላችሁ በፍሬ ትሞላላችሁ🔥🔥🔥
#ሰባቱ_መናፍስት
ዮሐንስ በእስያ ላሉት ለሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት፤ ካለውና ከነበረው ከሚመጣውም፥ #በዙፋኑም_ፊት ካሉት #ከሰባቱ_መናፍስት፥ ከታመነውም ምስክር ከሙታንም በኵር የምድርም ነገሥታት ገዥ ከሆነ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።
— ራእይ 1፥4-5
#የእግዚአብሔር_መንፈስ፥ #የጥበብና #የማስተዋል_መንፈስ፥ #የምክርና #የኃይል_መንፈስ፥ #የእውቀትና #እግዚአብሔርን_የመፍራት_መንፈስ ያርፍበታል።
— ኢሳይያስ 11፥2
ሰባት መናፍስት ብሎ መፅሐፍ ሲናገር ሰባት መንፈስ አለ እያለ ሳይሆን አንዱ መንፈስ ቅዱስ የሚገለጥባቸውን ሰባት መንገዶች እየተናገረ ነው።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ትዝ ሲለኝ ጎኔ አጠገቤ
የውስጤ የሚገባው የልቤ
ወዳጅ አለኝ እኔስ ከእኔ ጋራ
ዝቅታ ማይሽረው ተራራ❤️❤️
ኢየሱስ❤️❤️❤️
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
መንፈሳዊ ውጊያ ማለት አማኞች ወደ መለኮት እውቀት እንዳያድጉና መንፈሳዊ ሕይወታቸው በመንፈስ ፍሬ እንዳይሞላ የሚደረግ የዲያቢሎስ የእለት ተእለት የሽንገላ ስራ ነው።
ወዳጄ ወደ መለኮት እውቀትና በመንፈሳዊ ሕይወት ማደግ ምንም አማራጭ የሌለው የሕይወት ምርጫ ነው።
መንፈሳዊ ውጊያ ማለት ሰይጣን ብር ወይም እቃ ሲሰርቅባችሁ ሳይሆን የመለኮትን እውቀት እንዳታውቁ ነፍሳችሁን ሲያደነዝዝ እና መንፈሳዊ ሕይወታችሁ እንዳያድግ ከእግዚአብሔር ቃልና ከፀሎት ሲነጥላችሁ ማለት ነው።
ኤፌሶን 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ።
¹¹ የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ።
You have to be must growth in your spiritual life.🔥🔥🔥
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
በዚህ ስም ላይ እሳት አለ🔥🔥🔥
ኢየሱስ ሕያው ነው🔥🔥🔥
ስለዚህ የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ።🔥🔥🔥
— 1ኛ ዮሐንስ 3፥9
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ክርስትና እኛ ለእግዚአብሔር የምንኖረው ኑሮ ሳይሆን እግዚአብሔር በእኛ ውስጥ የሚኖረው ኑሮ ነው።
ክርስትና እኛ ለእግዚአብሔር የምንሰራው ስራ ሳይሆን እግዚአብሔር በእኛ ውስጥ የሚሰራው ስራ ነው።
ከክርስቶስ ጋር ተሰቅያለሁ፤ ከእንግዲህ እኔ አልኖርም፤ ነገር ግን ክርስቶስ በውስጤ ይኖራል። አሁንም በሥጋ የምኖረው ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን አሳልፎ በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለኝ እምነት ነው።
— ገላትያ 2፥20 (አዲሱ መ.ት)
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
እጅግ በጣም ብዙ ሰዎች ወደ እግዚአብሔር መንግስት የተጨመሩበትና ብዙዎች ከአጋንንት እስራት ነፃ የወጡበት በጂንካ የነበረን ድንቅ የወንጌል ስርርጭት አገልግሎት😍😍😍🔥🔥🔥
“እንዲህም የጌታ ቃል በኃይል ያድግና ያሸንፍ ነበር።”
— ሐዋርያት 19፥20
#Glory_Gospel_Revival🔥
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
. ባለዕዳ ነኝ
ይድነቃቸው ተካ -ቁ,፩(2003)
ይሔንን መዝሙር ሁሉም ሰው ደጋግሞ ይስማው😭😭😭😭
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
#ጂንካ🔥🔥
#በደቡብ ኦሞ በና ፀማይ ብሔረሰብ ሉቃ ከተማ🔥🔥🔥
46 ሰዎች ወደእግዚአብሔር መንግስት የተጨመሩበት የወንጌል ሪቫይቫል🔥🔥
ሐዋርያት 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ ፊልጶስም ወደ ሰማርያ ከተማ ወርዶ ክርስቶስን ሰበከላቸው።
⁶ ሕዝቡም የፊልጶስን ቃል በሰሙ ጊዜ ያደርጋት የነበረውንም ምልክት ባዩ ጊዜ፥ የተናገረውን በአንድ ልብ አደመጡ።
⁷ ርኵሳን መናፍስት በታላቅ ድምፅ እየጮኹ ከብዙ ሰዎች ይወጡ ነበርና፤ ብዙም ሽባዎችና አንካሶች ተፈወሱ፤
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ፍቃዳችሁን ሳይሆን ፍቃዱን የምትኖሩበት ፀጋና የፍቃዱ እውቀት ይብዛላችሁ።
የእግዚአብሔርን ፍቃዱ መኖር የምንችለው በእኛ ጥበብና አቅም ሳይሆን የፈቃዱን እውቀት በመሞላትና በፀጋው ጉልበት ነው።
የእግዚአብሔርን ፈቃድ ስንኖር የተፈጠርንለትን የሕይወት ዓላማ በሙላት እንገልጠዋለን።
በዚህ ማለዳ በኢየሱስ ስም እንዲህ ብዬ ፀለይኩላችሁ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የምትኖሩበት ጥበብና ፀጋ ይብዛላችሁ🔥🔥
ስለዚሁ እኛ ደግሞ ይህን ከሰማንበት ቀን ጀምረን የፈቃዱ እውቀት መንፈሳዊ ጥበብንና አእምሮን ሁሉ እንዲሞላባችሁ እየለመንን፥ ስለ እናንተ ጸሎትን አልተውንም፤
— ቆላስይስ 1፥9
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist