binarevivalist | Unsorted

Telegram-канал binarevivalist - Bina revivalist 🔥

5949

(የሐዋርያት ሥራ ምዕ. 2) ---------- 1፤ #በዓለ ኀምሳ #የተባለውም ቀን #በደረሰ ጊዜ፥ #ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው #አብረው ሳሉ፥ 2፤ #ድንገት #እንደሚነጥቅ ዓውሎ #ነፋስ ከሰማይ #ድምፅ መጣ፥ #ተቀምጠው #የነበሩበትንም ቤት #ሁሉ #ሞላው። 🔥🔥🔥🔥 @Binajesus

Subscribe to a channel

Bina revivalist 🔥

መፅሐፍ ቅዱስ ያለመንፈስ ቅዱስ የምታነበው ከሆነ የታሪክ መፅሐፍ ይሆንልሃል በመንፈስ ቅዱስ የምታጠናው ከሆነ ግን የሕይወት መፅሐፍ ይሆንልሃል።

ዮሐንስ 16
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹² የምነግራችሁ ገና ብዙ አለኝ፥ ነገር ግን አሁን ልትሸከሙት አትችሉም።

¹³ ግን እርሱ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል፤ የሚሰማውን ሁሉ ይናገራል እንጂ ከራሱ አይነግርምና፤ የሚመጣውንም ይነግራችኋል።

¹⁴ እርሱ ያከብረኛል፥ ለእኔ ካለኝ ወስዶ ይነግራችኋልና።

¹⁵ ለአብ ያለው ሁሉ የእኔ ነው፤ ስለዚህ፦ ለእኔ ካለኝ ወስዶ ይነግራችኋል አልሁ።

ሕይወት እንዲሆንላችሁና እንዲትረፈርፍላችሁ መፅሐፍ ቅዱሳችሁን በመንፈስ ቅዱስ ትርጉም (Version) አጥኑት።

መንፈስ ቅዱስ እጅግ በጣም እወድሃለሁ❤️


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ስለ ህይወት ብዙ ጥያቄ አለዎት??🤔

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

አብ አባቴን በወልድ በኩል አየሁት😭❤️🙏

መቼም ቢሆን እግዚአብሔርን ያየው አንድ ስንኳ የለም፤ በአባቱ እቅፍ ያለ አንድ ልጁ እርሱ ተረከው።
  — ዮሐንስ 1፥18


እወድሃለሁ ኢየሱስ🥰❤️

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ነገር ግን አምላክህ እግዚአብሔር በለዓምን ይሰማ ዘንድ አልወደደም፤ አምላክህም እግዚአብሔር #ወድዶሃልና #እርግማኑን #በረከት #አደረገልህ
— ዘዳግም 23፥5


ይሁን እንጂ አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) በለዓምን አልሰማውም፤ አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) #ስለሚወድህ #ርግማኑን #በረከት #አደረገልህ
— ዘዳግም 23፥5 (6788 መ.ት)

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

አንዳንድ ራዕዮች የተሸከሙት ነገር ከባድ ስለሆኑ እንዲወለዱ ከባድ ምጥ ያስፈልጋቸዋል🔥🔥

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

Are 𝙮𝙤𝙪 𝙘𝙝𝙧𝙞𝙨𝙩𝙞𝙖𝙣?

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

#ማዳንህ የሚለው የእብራይስጥ ቃል #የሹዋ (יְשׁוּעָ ) (yᵉshûwʻâውh) የሚል ቃል ነው የሚጠቀመው።

ዐይኖቼ ማዳንህን፣ የጽድቅ ቃልህን በመጠባበቅ ደከሙ።
— መዝሙር 119፥123 (አዲሱ መ.ት)

ዳዊት እያለ ያለው አይኖቼ የሹዋን (ኢየሱስን) በመጠባበቅ ደከሙ እያለ ነው። የእግዚአብሔር ማዳን ወይም የእግዚአብሔር የሹዋ ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።

አቤቱ፥
#ማዳንህን ናፈቅሁ፤ ሕግህም ተድላዬ ነው።” መዝ 119፥174

በዚህ ቃል ላይም ዳዊት ናፈቅሁ እያለ ነው ቢያውቅም ባያውቅም እግዚአብሔር ሆይ ኢየሱስህ ናፍቆኛል እያለ ነው፤ የብሉይ ኪዳኑ ዳዊት።

የዳዊትን መዝሙር ሲያነብብ የኖረው ሽማግሌው ስምኦን ማዳንህን አሳየኝ ብሎ ያን ሁሉ አመት ጠብቆ አሁን የእግዚአብሔር ማዳን(Yeshua) Person እንደሆነ ሲገባው ህፃኑን ኢየሱስን ስያይ እንዲህ አለ👇👇

ዓይኖቼ በሰዎች ሁሉ ፊት ያዘጋጀኸውን
#ማዳንህን አይተዋልና፤
  — ሉቃስ 2፥30-31

'This is Salivation እውነተኛው Yeshua ይሔ ነውና ከዚህ የተሻለ ማዳን ስለማላይ ባርያህን አሰናብተኝ' አለ።

በብሉይ ኪዳን የተስፋ ቃል ብቻ የነበረው የእግዚአብሔር ማዳን Personified ሆኖ እጁ ውስጥ ስለገባና የእግዚአብሔርን ማዳን (yeshuaን) በአካል ስለያዘ ሌላ የሚጠብቀው የማዳን(Yeshua) hope አጣ። ዳዊት በተስፋ የናፈቀውን የእግዚአብሔር ማዳን(Yeshuaን) ስምዖን ግን በክንዶቹ አቀፈው።

✍ተጨማሪ ጥቅሶች፦ መዝሙር 9፥14 መዝሙር 20፥5 መዝሙር 21፥1-7 መዝሙር 67፥2 መዝሙር 70፥4 መዝሙር 119፥123: 119፥166: 119፥174
ሉቃስ 3፥3-6

መፅሐፍት ሁሉ ስለ ኢየሱስ በምስጢር ይናገራሉ

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በ ጥቅት ግዜ ውስጥ በ ሺዎች ማግኛ መንገድ ነው
➺ Above  ➣  1k+ subscribers
➺ Above  ➣  2k+ subscribers
➺ Above  ➣  5k+ subscribers
➺ Above  ➣  10k+ subscribers
በላይ subscribers ያላችሁ አነግሩን 👍
@Seer_Lewi
ማሳሰብያ
መንፈሳዊ ያልሆነ ቻናል ❌አንቀበልም❌

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ከእግዚአብሔር በቀር አምላክ ማን አለና፤ ከአምላካችንስ በቀር ዐለት ማን ነው?
— 2ኛ ሳሙኤል 22፥32 (አዲሱ መ.ት)


ዓለቱ ክርስቶስ ነው😍😍
ክርስቶስ ደግሞ አምላካችን ነው😍😍

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

Are you Christian ??

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

Are 𝙮𝙤𝙪 𝙘𝙝𝙧𝙞𝙨𝙩𝙞𝙖𝙣?

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

“ክርስቶስ በእናንተ ውስጥ ቢሆን ሰውነታችሁ በኃጢአት ምክንያት የሞተ ነው፥ መንፈሳችሁ ግን በጽድቅ ምክንያት ሕያው ነው።”
  — ሮሜ 8፥10

ክርስቶስ በእኛ ውስጥ አለ ሰውነታችን በኃጢአት ምክኒያት የሞተ ቢሆንም መንፈሳችን ግን በፅድቅ ወይንም ክርስቶስ በእኛ ውስጥ ከመኖሩ የተነሳ ህያው ነው።

“ለእነርሱም እግዚአብሔር በአሕዛብ ዘንድ ያለው የዚህ ምሥጢር ክብር ባለ ጠግነት ምን እንደ ሆነ ሊያስታውቅ ወደደ፥ ምሥጢሩም የክብር ተስፋ ያለው ክርስቶስ በእናንተ ዘንድ መሆኑ ነው።”
  — ቆላስይስ 1፥27


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።
— 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥18

ይህንን ትምህርት ከሰማችሁ በኃላ ስለኢየሱስ ያላችሁ እውቀት ይጨምራል🔥🔥🔥

እጅግ በጣም ድንቅ የሆነና የሚያስፈልጋችሁ ትምህርት ነው አሁን ስሙትትት🔥🔥🔥🔥


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ኤልሳቤጥ ኢየሱስን ጌታዬ ያለችው ሙታን ሲያስነሳ ሽባ ሲተረትር አጋንንቶችን ሲያወጣ ድንቅና ተአምራቶችን ሲያደርግ አይታ ሳይሆን በናቱ ማሕፀን ከተፀነሰ ገና የሳምንት እድሜ ሳይሞላው ጨቅላ ህፃን እያለና በማርያም ህልውና የሚኖር የሚመስለውን ጨቅላውን ህፃን አይታ ነው።

ታዲያ ይህንን ከተፀነሰ ሳምንት ያልሞላውን ጨቅላ ህፃን ጌታዬ ብለህ ለመጥራት እንደ ኤልሳቤጥ በመንፈስ ቅዱስ በመሞላትና የመንፈስ ቅዱስ መገለጥ ያስፈልግሃ።

መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስን ሲገልጥልህ በውሃ ላይ ሲራመድና ሙታኖችን ሲቀሰቅስ አይተህ ሳይሆን እንደ ኤልሳቤጥ ገና በእናቱ ማህፀን የሳምንት እድሜ እንኳን ሳይሞላው ጌታዬ አዳኜ መድሃኒቴ ነው እሱ መሲሁ ነው ብለህ ትጠራዋለህ😭😭😭😭

መንፈስ ቅዱስ ደጋግሞ ኢየሱስን ይግለጥልን😭😭😭😭😭

ሉቃስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴¹ ኤልሳቤጥም የማርያምን ሰላምታ በሰማች ጊዜ ፅንሱ በማኅፀንዋ ውስጥ ዘለለ፤ በኤልሳቤጥም መንፈስ ቅዱስ ሞላባት፥

⁴² በታላቅ ድምፅም ጮኻ እንዲህ አለች፦ አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ፥ የማኅፀንሽም ፍሬ የተባረከ ነው።

⁴³
#የጌታዬ እናት ወደ እኔ ትመጣ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል?

⁴⁴ እነሆ፥ የሰላምታሽ ድምጽ በጆሮዬ በመጣ ጊዜ ፅንሱ በማኅፀኔ በደስታ ዘሎአልና።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ጥላቻ የልቦና አይንን ያሳውራል።

ወንድሙን የሚጠላ ግን በጨለማ አለ፥ በጨለማም ይመላለሳል፥ የሚሄድበትንም አያውቅም፥ ጨለማው ዓይኖቹን አሳውሮታልና።
— 1ኛ ዮሐንስ 2፥11

ፍቅር የልቦና አይንን ይከፍታል።

ወንድሙንም የሚወድ በብርሃን ይኖራል ማሰናከያም የለበትም፤
— 1ኛ ዮሐንስ 2፥10

በብርሃን ሕይወት ለመመላለስ በፍቅር ተመላለሱ እወዳችኋለሁ ❤️
❤️❤️

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

መንፈስ ቅዱስ እወድሃለሁ❤️
መንፈስ ቅዱስ አመልክሃለሁ❤️
መንፈስ ቅዱስ እገዛልሃለሁ
❤️

በውስጤ ያለኸው መንፈስ ቅዱስ እጅግ በጣም እወድሃለሁ❤️❤️

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???
Wave== @seer_lewi

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እግዚአብሔር #ፍቅር ነው😭

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ወድዶኛልና😭😭👇👇

እግዚአብሔር በባሕርይው አዳኝ ነው፤ ታዲያ እኛን ሲያድነን የባህሪውን ግዴታ ሊወጣ እንዳይመስልህ...

እግዚአብሔር ያዳነን ስለወደደን ነው። እግዚአብሔርን ለምን አዳንከኝ ብለህ ብትጠይቀው ስለወደድኩህ ነው ብሎ የሚመልስልህ😭😭😭

ወደ ሰፊ ስፍራም አወጣኝ፤
#ወድዶኛልና አዳነኝ።
— መዝሙር 18፥19

“...
#ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን፥”
— ራእይ 1፥4-5

ኤፌሶን 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥

#ከወደደን #ከትልቅ #ፍቅሩ_የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥

ይሕንን የተወደዳችሁበትን ፍቅር ማሰብ ስትጀምሩ መኖራችሁን ትወዱታላችሁ ትበረታላችሁ ተስፋችሁ ጥርት ብሎ ይታያችኋል😍😍😍

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ኢየሱስም፦ #ሰው በእግዚአብሔር ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ #ብቻ አይኖርም ተብሎ ተጽፎአል ብሎ መለሰለት።
— ሉቃስ 4፥4

በእንጀራ ብቻ እየኖርክ ከሆነ እየኖርክ ሳይሆን እየሞትክ ነው።

#ሰውን ምድራዊው እንጀራ ብቻ ሊያኖረውና ሕያው ሊያደርገው አይችልም።

የሰው ልጅ ሊኖርና ሕያው ሊሆን የሚችለው ምድራዊውን እንጀራ ስለበላ ብቻ ሳይሆን እኔ የሕይወት እንጀራ ነኝ ባለው የእግዚአብሔር ቃል በሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ ነው።

ዮሐንስ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴⁸ የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ።

⁴⁹ አባቶቻችሁ በምድረ በዳ መና በሉ ሞቱም፤

⁵⁰ ሰው ከእርሱ በልቶ እንዳይሞት ከሰማይ አሁን የወረደ እንጀራ ይህ ነው።

⁵¹ ከሰማይ የወረደ ሕያው እንጀራ እኔ ነኝ፤ ሰው ከዚህ እንጀራ ቢበላ ለዘላለም ይኖራል፤ እኔም ስለ ዓለም ሕይወት የምሰጠው እንጀራ ሥጋዬ ነው።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ለዓለም የቀረ ቦታ እስካይኖረኝ የፍቅሬን በኩር እንካ የልቤን በኩር እንካ❤️
ለራሴ የቀረ ቦታ እስካይኖረኝ የፍቅሬን በኩር እንካ የልቤን በኩር እንካ❤️
ለክብሬ የቀረ ቦታ እስካይኖረኝ የክብሬን በኩር እንካ ውሰደው በቃ እንካ ያንተነው እንካ ይነጠፍልህ እንካ ተራመድበት እንካ😭😭😭


የሕይወታችሁን ዋና ለኢየሱስ ስጡት እሱ እጅ ላይ የሚበላሽ ነገር የለም❤️❤️

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በዚህ ምድር ላይ ብቸኛዋ የኢየሱስን ዳግም ምፅአት የምትናፍቅ ቤተክርስቲያን ነች።

ምክኒያቱም ቤተክርስቲያን የሙሽራው ሙሽሪት ነች ሙሽሪት ደግሞ ሙሽራውን አለመናፈቅ አትችልም ሙሽሪት ሙሽራውን እንድትናፍቅ የበለጠ ረሃቡንና ናፍቆቱን የሚጨምርባት ደግሞ መንፈስ ቅዱስ ነው።

መንፈሱና ሙሽራይቱም፦ ና ይላሉ። የሚሰማም፦ ና ይበል። የተጠማም ይምጣ፥ የወደደም የሕይወትን ውኃ እንዲያው ይውሰድ።
— ራእይ 22፥17


#ኢየሱስ በቅርቡ ይመጣል😍😍😍

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

Are 𝙮𝙤𝙪 𝙘𝙝𝙧𝙞𝙨𝙩𝙞𝙖𝙣?

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

መዝሙር 46 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ አምላካችን መጠጊያችንና ኀይላችን፣ በሚደርስብን መከራ ሁሉ የቅርብ ረዳታችን ነው።

² ስለዚህ ምድር ብትነዋወጥ እንኳ፣ ተራሮችም ወደ ባሕር ጥልቅ ቢሰምጡ አንፈራም።

³ ውሆች ቢያስገመግሙ፣ ዐረፋ ቢደፍቁም፣ ተራሮችም ከውሆቹ ሙላት የተነሣ ቢንቀጠቀጡም አንደናገጥም።
#ሴላ

⁴ የእግዚአብሔርን ከተማ፣ የልዑልን የተቀደሰ ማደሪያ ደስ የሚያሰኝ የወንዝ ፈሳሾች አሉ።

⁵ እግዚአብሔር በመካከሏ ነው፤ አትናወጥም፤ አምላክ በማለዳ ይረዳታል።

⁶ ሕዝቦች በዐመፅ ተነሡ፤ መንግሥታትም ወደቁ፤ ድምፁን ከፍ አድርጎ አሰማ፤ ምድርም ቀለጠች።

⁷ የሰራዊት አምላክ ከእኛ ጋር ነው፤ የያዕቆብ አምላክ መጠጊያችን ነው።
#ሴላ

⁸ ኑና የእግዚአብሔርን ሥራ፣ ምድርንም እንዴት ባድማ እንዳደረጋት እዩ።


#ማስታወሻ: #ሴላ ማለት የዕብራይስጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙም ቆም ብለህ አስብ ወይ አሰላስል ማለት ነው።

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ሰይጣን ከዛሬ 2000 ዓመት በፊት በቀራንዮ መስቀል ላይ በኢየሱስ ክርስቶስ ስልጣኑ ተገፏል ድል ተነስቷል ተሸንፏል።

ቆላስይስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ በእኛ ላይ የነበረውን የሚቃወመንንም በትእዛዛት የተጻፈውን የዕዳ ጽሕፈት ደመሰሰው፤ እርሱንም በመስቀል ጠርቆ ከመንገድ አስወግዶታል፤

¹⁵ አለቅነትንና ሥልጣናትን ገፎ፥ ድል በመንሣት በእርሱ እያዞራቸው በግልጥ አሳያቸው።


የአሸናፊነትን ሕይወት መኖር የምትጀምሩት የዲያቢሎስን ባለስልጣንነትና ትልቅነትን ስታስቡና ስታዩ ሳይሆን ዲያቢሎስ አለቅነቱና ስልጣኑ በመስቀል ላይ እንደተገፈፈ እና እርቃኑን እንደቀረና በኢየሱስ ስልጣን አልባ እንደሆነ እንደተዋረደ ስትመለከቱ ነው።

መፅሐፍ የሚለው አለቅነታቸውና ስልጣናቸውን ገፎ በግልጥ እያዞረ አሳያቸው ነው የሚለው ስለዚህ ካንተ የሚጠበቀው የተዋረደውን የተሸነፈውን ስልጣኑና አለቅነቱ የተገፈፈውን በኢየሱስ የተሸነፈውን ዲያቢሎስ ማየት ነው የዛኔ ሰይጣን በእግርህ ስር እንደሚረገጥ አመድ ነው🔥🔥🔥🔥

ሰይጣን በኢየሱስ ተሸንፏል🔥🔥🔥


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በእናቱ ማህፀን ውስጥ ያለውን ጨቅላ ሕፃን ጌታዬ ነው እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ብለህ ለመቀበልና ለመጥራት እንደ ኤልሳቤጥ የመንፈስ ቅዱስ መገለጥ ያስፈልግሃል።

ኢየሱስን ያለ መንፈስ ቅዱስ መረዳት አይቻልም

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ራእይ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴-⁵...#ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን፥
⁶ መንግሥትም ለአምላኩና ለአባቱም ካህናት እንድንሆን ላደረገ፥ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁን፤ አሜን።

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

Holy spirit 😍😍😭😭🔥🔥

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ዘማሪ አቤኔዘር ታገሰ
ወዳጅ አለኝ❤️
ድንቅ ዝማሬ ነው ተጋበዙልኝ
❤️

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በዚህ ምሽት ልትቋቋሙት የማትችሉት የደስታ መንፈስ ሲያገኛችሁ አያለሁ🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣

የእግዚአብሔር መንግሥት ጽድቅና ሰላም በመንፈስ ቅዱስም የሆነ ደስታ ናት እንጂ መብልና መጠጥ አይደለችምና።
— ሮሜ 14፥17


ሃሌሉያያ🤣🤣🤣🤣😂😂😂

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…
Subscribe to a channel