binarevivalist | Unsorted

Telegram-канал binarevivalist - Bina revivalist 🔥

5949

(የሐዋርያት ሥራ ምዕ. 2) ---------- 1፤ #በዓለ ኀምሳ #የተባለውም ቀን #በደረሰ ጊዜ፥ #ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው #አብረው ሳሉ፥ 2፤ #ድንገት #እንደሚነጥቅ ዓውሎ #ነፋስ ከሰማይ #ድምፅ መጣ፥ #ተቀምጠው #የነበሩበትንም ቤት #ሁሉ #ሞላው። 🔥🔥🔥🔥 @Binajesus

Subscribe to a channel

Bina revivalist 🔥

ሰላም ወዳጆቼ አንድ ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ ማንም join ሳይል እንዳያልፍ button ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

መስቀል ላይ አምጦ በትንሳኤው ወለደን❤️

ኢየሱስ❤️

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ሊሞቱም ወደ ፊት አይቻላቸውም፥ የትንሣኤም ልጆች ስለ ሆኑ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸው።
— ሉቃስ 20፥36


ነገር ግን ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው የእርሱ መንፈስ በእናንተ ዘንድ ቢኖር፥ ክርስቶስ ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው እርሱ በእናንተ በሚኖረው በመንፈሱ፥ ለሚሞተው ሰውነታችሁ ደግሞ ሕይወትን ይሰጠዋል።
— ሮሜ 8፥11

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

#ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ
— ዮሐ11፥25


ትንሳኤ #ኢየሱስ ነው

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እግዚአብሔር ግን የሞትን ጣር አጥፍቶ አስነሣው፥ ሞት ይይዘው ዘንድ አልቻለምና።
— ሐዋርያት 2፥24


ኢየሱስ ተነስቷል።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የትንሣኤ መዝሙር ይፈልጋሉ ??
የ ዘማሪውን ስም በመንካት ያድምጡት
wave @seer_lewi 👇👇👇👇👇👇

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ድንቅ የትንሣኤ መዝሙሮችን መግኘት ከፈለጉ ቸነሉን ይቀላቀላሉ
👇👇👇👇👇👇👇
/channel/+wyGe8GycEz00NGRk
/channel/+wyGe8GycEz00NGRk
👇👇👇👇👇👇👇

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የትንሣኤ መዝሙር ይፈልጋሉ ??
የ ዘማሪውን ስም በመንካት ያድምጡት
wave @seer_lewi 👇👇👇👇👇👇

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

“...እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ።”
  — ኢሳይያስ 53፥6


ኢየሱስ❤️

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ክርስቶስንም ከሙታን ሲያስነሣው ከአለቅነትና ከሥልጣንም ከኃይልም ከጌትነትም ሁሉ በላይና በዚህ ዓለም ብቻ ሳይሆን ነገር ግን ሊመጣ ባለው ዓለም ደግሞ ከሚጠራው ስም ሁሉ በላይ በሰማያዊ ስፍራ በቀኙ ሲያስቀምጠው በክርስቶስ ባደረገው ሥራ የብርታቱ ጉልበት ይታያል፤
— ኤፌሶን 1፥20-21

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የትንሣኤ መዝሙር ይፈልጋሉ ??
የ ዘማሪውን ስም በመንካት ያድምጡት
wave @seer_lewi 👇👇👇👇👇👇

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ድንቅ የትንሣኤ መዝሙሮችን መግኘት ከፈለጉ ቸነሉን ይቀላቀላሉ
👇👇👇👇👇👇👇
/channel/+wyGe8GycEz00NGRk
/channel/+wyGe8GycEz00NGRk
👇👇👇👇👇👇👇

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ነብይ እዮ ጩፋ ዛሬ በቁጥጥር ስር ዋሉ ??
ሙሉውን ለማንበብ 👇👇👇👇👇👇

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ሕይወት ምርጫ ነው።
life is Choice.

ወይ እንደማርታ ከእግዚአብሔር ሕብረት በሚያርቅና Busy በሚያደርግ ስራ ተጠምዶ መዋከብ፣ መታወክና መጨነቅ ወይ ደግሞ እንደ ማርያም የሚያስፈልገው ነገር አንድ ብቻ መሆኑን ተገንዝቦ በኢየሱስ እግር ስር ቁጭ ብሎ የሕይወትን እንጀራ ከሕይወት እንጀራ መመገብ። ምረጡ...

የመረጣችሁት የእናንተ ነው ማንም አይወስድባችሁም።

ሉቃስ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁸ ሲሄዱም እርሱ ወደ አንዲት መንደር ገባ፤ ማርታ የተባለች አንዲት ሴትም በቤትዋ ተቀበለችው።

³⁹ ለእርስዋም ማርያም የምትባል እኅት ነበረቻት፥ እርስዋም ደግሞ
#ቃሉን_ልትሰማ #በኢየሱስ_እግር አጠገብ #ተቀምጣ ነበረች።

⁴⁰ ማርታ ግን አገልግሎት ስለ በዛባት
#ባከነች፤ ቀርባም፦ ጌታ ሆይ፥ እኔ እንድሠራ እኅቴ ብቻዬን ስትተወኝ አይገድህምን? እንኪያስ እንድታግዘኝ ንገራት አለችው።

⁴¹ ኢየሱስም መልሶ፦ ማርታ፥ ማርታ፥
#በብዙ ነገር #ትጨነቂአለሽ #ትታወኪማለሽ

⁴² የሚያስፈልገው ግን ጥቂት ወይም አንድ ነገር ነው፤
#ማርያምም #መልካም ዕድልን #መርጣለች #ከእርስዋም #አይወሰድባትም አላት።

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

.           ምስጋና
ጥበቡ ወርቅዬ - Live Worship
   
ኧረረ ምን አይነት አምልኮ ነው😭😭😭🔥🔥🔥
በዚህ አምልኮ ሰማይ ግቡ ዙፋኑ ስር ይዞ ሄዶ የሚዘርራችሁ አምልኮ ነው 🔥🔥🔥


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ሰላም ወዳጆቼ አንድ ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ ማንም join ሳይል እንዳያልፍ button ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ነብይ እዮ ጩፋ ዛሬ በቁጥጥር ስር ዋሉ ??
ሙሉውን ለማንበብ 👇👇👇👇👇👇

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ስናየው ደም ግባት የለውም ግን እኮ የውበት ጥግ ነው😭

ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም።
  — ኢሳይያስ 53፥2

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

😭😭😭😭😭😭👇👇👇👇👇

ኢሳይያስ 53
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል?

² በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል፤ መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም።

³ የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም።

⁴ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው።

⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።

⁶ እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ።

⁷ ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም።

⁸ በማስጨነቅና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ኃጢአት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደ ተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ?

⁹ ከክፉዎችም ጋር መቃብሩን አደረጉ፥ ከባለጠጎችም ጋር በሞቱ፤ ሆኖም ግፍን አላደረገም ነበር፥ በአፉም ተንኮል አልተገኘበትም ነበር።

¹⁰ እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።

¹¹ ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሸከማል።

¹² ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።


ኢየሱስ😭😭😭😭

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

🛑🛑🛑🛑BREAKING NEWS

🤑🤑አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸የካርድ ሽልማት አለ።
ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው
Join ብላችሁ ጠብቁ

ማየት ማመን ነው👑

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ ይህም ርስት በመጨረሻው ዘመን ይገለጥ ዘንድ ለተዘጋጀ መዳን በእምነት በእግዚአብሔር ኃይል ለተጠበቃችሁ ለእናንተ በሰማይ ቀርቶላችኋል።
— 1ኛ ጴጥሮስ 1፥3-5

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ቴቴሌስታይ።
ተፈፀመ።
it is finished on The cross


መልካም የፋሲካ መታሰቢያ በዓል ይሁንላችሁ

#Servant Bina❤️

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ራእይ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ አየሁም፥ በዙፋኑም በእንስሶቹም በሽማግሌዎቹም ዙሪያ የብዙ መላእክትን ድምፅ ሰማሁ፤ ቍጥራቸውም አእላፋት ጊዜ አእላፋትና ሺህ ጊዜ ሺህ ነበር፥

¹² በታላቅም ድምፅ፦ የታረደው በግ ኃይልና ባለ ጠግነት ጥበብም ብርታትም ክብርም ምስጋናም በረከትም ሊቀበል ይገባዋል አሉ።

¹³ በሰማይና በምድርም ከምድርም በታች በባሕርም ላይ ያለ ፍጥረት ሁሉ በእነርሱም ውስጥ ያለ ሁሉ፦ በረከትና ክብር ምስጋናም ኃይልም ከዘላለም እስከ ዘላለም በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው፥ ለበጉም ይሁን ሲሉ ሰማሁ።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ድንቅ የትንሣኤ መዝሙሮችን መግኘት ከፈለጉ ቸነሉን ይቀላቀላሉ
👇👇👇👇👇👇👇
/channel/+wyGe8GycEz00NGRk
/channel/+wyGe8GycEz00NGRk
👇👇👇👇👇👇👇

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የትንሣኤ መዝሙር ይፈልጋሉ ??
የ ዘማሪውን ስም በመንካት ያድምጡት
wave @seer_lewi 👇👇👇👇👇👇

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ድንቅ የትንሣኤ መዝሙሮችን መግኘት ከፈለጉ ቸነሉን ይቀላቀላሉ
👇👇👇👇👇👇👇
/channel/+wyGe8GycEz00NGRk
/channel/+wyGe8GycEz00NGRk
👇👇👇👇👇👇👇

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ነብይ እዮ ጩፋ ዛሬ በቁጥጥር ስር ዋሉ ??
ሙሉውን ለማንበብ 👇👇👇👇👇👇

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

#በአህያ #ውርንጫ #ላይ #ተቀምጦ #የመጣውን #ትሁት #ንጉስ #የተቀበለ #በፈረሰ #ተቀምጦ #ከሚመጣው #ፈራጅ #ንጉስ #አምልጧል

#በውርንጫ የመጣውን ያመነ በፈረስ የሚመጣው አያስጋውም።

ኢየሱስ ሁለተኛ ይመጣል ሁለተኛ መምጣቱ ለሁሉም መልካም ዜና አይሆንም መልካም ዜና የሚሆነው ስሙን ላመኑት ብቻ ነው።ለመጀመሪያ መምጣቱ እውቅና ያልሰጠ ሰውዬ በሁለተኛ መምጣቱ አይጠቅምም።

ራእይ 19
¹¹ ሰማይም ተከፍቶ አየሁ፥ እነሆም አምባላይ ፈረስ፥ የተቀመጠበትም የታመነና እውነተኛ ይባላል፥ በጽድቅም ይፈርዳል ይዋጋልም።

¹² ዓይኖቹም እንደ እሳት ነበልባል ናቸው፥ በራሱ ላይም ብዙ ዘውዶች አሉ፥ ከእርሱም በቀር አንድ እንኳ የማያውቀው የተጻፈ ስም አለው፤

¹³ በደምም የተረጨ ልብስ ተጐናጽፎአል፥ ስሙም የእግዚአብሔር ቃል ተብሎአል።

¹⁴ በሰማይም ያሉት ጭፍራዎች ነጭና ጥሩ ቀጭን የተልባ እግር ልብስ ለብሰው በአምባላዮች ፈረሶች ተቀምጠው ይከተሉት ነበር።

<<ትሁት ሆኖ የመጣውን ንጉስ ያልተቀበለ ፈራጅ ሆኖ ከሚመጣው ንጉስ አያመልጥም።በፈረስ ላይ ተቀምጦ ከሚመጣው ያመለጥነው ውርንጫ ላይ የተቀመጠውን ስለያዝን ነው።በውርንጫዋ ሆኖ የመጣውን ትሁቱን ኢየሱስን ስላመንን በፈረስ ሆኖ ላይ የሚመጣው አያሰጋንም።>>

በውርንጫ የመጣውን ያለመነ በፈረስ የሚመጣው ሊያሰጋው ይገባዋል።በፈረስ ላይ ከተቀመጠው ንጉስ ማምለጥ የሚቻለው ብቸኛ መንገድ በአህያ ውርንጫ ላይ የተቀመጠውን አምኖ በመቀበል ነው።

“አንቺ የጽዮን ልጅ ሆይ፥ እጅግ ደስ ይበልሽ፤ አንቺ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ፥ እልል በዪ፤ እነሆ፥ ንጉሥሽ ጻድቅና አዳኝ ነው፤ ትሑትም ሆኖ በአህያም፥ በአህያይቱ ግልገል በውርጫይቱ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል።ዘካርያስ 9፥9


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊
ከዚህ በፊት ለፋሲካ በዓል ለመታሰቢያነት የተዘመሩ መዝሙሮችን ለማግኘት  ከታች ያሉትን ሊንኮችን ወይም የዘማሪዎችን ስም ይጫኑ ::
☦☦☦☦☦☦☦☦☦☦☦☦

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የሰው ነፍስ ስለኢየሱስ የመንፈስ ቅዱስ መገለጥ ከሌላት ለሚመታት ሁሉ የምትንበረከክና የምትወድቅ ደካማ ማንነት ትሆናለች።

ነፍሳችሁ የምትበረታው ነፍሳችሁ የምትደሰተው የነፍሳችሁ ኃይል እንደንስር የሚታደሰው ነፍሳችሁ በወጀቦችና በፈተናዎች ውስጥ መፅናት የምትችለው ከመንፈስ ቅዱስ የሆነ የነፍስ እንጀራ የሆነው የኢየሱስ መገለጥ ሲበዛላት ብቻ ነው።

በኢየሱስም ባረከቀችሁ መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስን አብዝቶ ለነፍሳችሁ ይግለጠው🔥🔥


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…
Subscribe to a channel