binarevivalist | Unsorted

Telegram-канал binarevivalist - Bina revivalist 🔥

5949

(የሐዋርያት ሥራ ምዕ. 2) ---------- 1፤ #በዓለ ኀምሳ #የተባለውም ቀን #በደረሰ ጊዜ፥ #ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው #አብረው ሳሉ፥ 2፤ #ድንገት #እንደሚነጥቅ ዓውሎ #ነፋስ ከሰማይ #ድምፅ መጣ፥ #ተቀምጠው #የነበሩበትንም ቤት #ሁሉ #ሞላው። 🔥🔥🔥🔥 @Binajesus

Subscribe to a channel

Bina revivalist 🔥

👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የፖርኖግራፊ እስራትን ለመስበር የሚረዱ አስር መንገዶች

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ወንጌል ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት የሚያውጅ የሞት መልዕክት ብቻ ሳይሆን አዲስ ሕይወት የሚጀምርበት የትንሳኤ አቅጣጫም አለው።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

አዋጅ ነጋሪ ነኝ ወንጌሉን አብሳሪ
በጨለማው መንንደር ብርሃኑን አብሪ
   ወንጌል ሰባኪ ነኝ ኢየሱስ ያድናል ባይ
   ከስጋና ከደም ጋር ማይማከር አገልጋይ


ያድናል ኢየሱስ ያድናል ከዘለዓለም ሞት
ያድናል ኢየሱስ ብቻውን እውነት መንገድ ሕይወት
🔥🔥

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ዓለምንና የዓለምን ስርዓት የሚያሸንፉት ለእግዚአብሔር የተሸነፉ ናቸው።

እግዚአብሔር ደግሞ ደጋግሞ አሸንፎ ያሳምነን😭😭😭😭

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

#ስብከት ላላመኑ ሰዎች የሚታወጅ የምስራችና ያመኑትንም ለአንድ ተግባር ለማነሳሳት የሚቀርብ መልእክት ሲሆን #ትምህርት ግን አምነው ለዳኑት በተከታታይነት የሚሰጥ የሕይወት ግንባታ ነው።

የክርስትና ጉዞ የሚጀምረው በክርስቶስ አምኖ ሕይወት ከማግኘት ነው። ይሕም ሕይወት የሚበዛ ሕይወት ነው የሚበዛውም #በትምህርት ነው። ማንኛውም ነገር ሲሞላ ተርፎ እንደሚፈስ ሁሉ ሕይወትም ሲበዛ በኑሮ ይገለጣል ይሕንንም የሕይወት መገለጥ እግዚአብሔርን መምሰል ወይም እውነተኛ መንፈሳዊ ሕይወት እንለዋለን።

ስለዚህ እግዚአብሔርን በመምሰል ሂደት ውስጥ
#ትምህርት ዋና እና ከፍተኛ ድርሻ ያለው ነገር ነው።

እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ #እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።
— ማቴዎስ 28፥19-20

እግዚአብሔር ትምህርት አለው ይሕም ትምህርት እግዚአብሔርን ወደመምሰል ወይም ወደ እውነተኛ መንፈሳዊነት የሚያደርስ ትምህርት ነው ይሕ ትምህርት ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።

የእግዚአብሔር ስምና
#ትምህርቱ አንዳይሰደብ፥
— 1ኛ ጢሞቴዎስ 6፥1

የእግዚአብሔር ባሪያና የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ የሆነ ጳውሎስ፥ በእግዚአብሔር ለተመረጡት እምነት እንዲሆንላቸው በዘላለምም ሕይወት ተስፋ እንደ
#አምልኮት ያለውን እውነት እንዲያውቁ የተላከ፣
  — ቲቶ 1፥1-2

የእግዚአብሔርን ምርጦች
#እምነትና #ወደ #እውነተኛ_መንፈሳዊነት የሚመራውን የእውነት ዕውቀት ለማሳደግ የእግዚአብሔር ባሪያና የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ የሆነው ጳውሎስ፤
— ቲቶ 1፥1 (አዲሱ መ.ት)

Paul, a servant of God, and an apostle of Jesus Christ, according to the
#faith of #God's elect, and the acknowledging of the truth which is after #godliness;
— Titus 1:1 (KJV)

በዚህ ክፍል ውስጥ ጳውሎስ ለምን ሐዋርያ እንደሆነ የተልዕኮውን ዋና አላማ በሁለት በመክፈል ያስቀምጠዋል።

የድሮው ትርጉም
#አምልኮት ሲለው አዲሱ መደበኛ ትርጉም #እውነተኛ_መንፈሳዊነት ሲለው የኢንግሊዝኛው (KJV) ደግሞ #Godliness ይለዋል አዲስ ኪዳን የተፃፈበት የግሪኩ ቃል ደግሞ ( #ዮሴቢያ) የሚል ቃል እናገኛለን ይሕ ቃል አጠቃላይ በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ትርጉም ላይ የዋለው ደግሞ እግዚአብሔርን መምሰል የሚል ነው።

ከዚህ በመነሳት ሐዋርያው ጳውሎስ ተልእኮዬ የሚለው በእግዚአብሔር የተመረጡት በእርሱ
#ስብከት ወደ እምነት እንዲመጡና ያመኑት ደግሞ #እግዚአብሔርን ወደ #መምሰል #የሚያደርሳቸውን #የእውነት #እውቀት #እንዲያውቁ #ለማስተማር መላኩን ይናገራል። ይሕም እርሱ ራሱ በ 1ጢሞ 2:7 እና በ 2ጢሞ 1:11 ላይ እንደገለፀው ከጌታ የተሰጠውን ሐዋርያዊ የወንጌል #ሰባኪነትን እና #የአስተማሪነት ፀጋ ያመለክታል።

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ነገር ግን በጌታችንና በመድኃኒታችን #በኢየሱስ_ክርስቶስ #ጸጋና_እውቀት #እደጉ። ለእርሱ አሁንም እስከ ዘላለምም ቀን ድረስ ክብር ይሁን፤ አሜን።
— 2ኛ ጴጥሮስ 3፥18


ፊልጵስዩስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁸-⁹ አዎን፥ በእውነት
#ከሁሉ ይልቅ #ስለሚበልጥ ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ ስለ ጌታዬ #እውቀት ነገር ሁሉ ጉዳት እንዲሆን እቈጥራለሁ፤ ስለ እርሱ ሁሉን ተጐዳሁ፥ ክርስቶስንም አገኝ ዘንድ፥ በክርስቶስም በማመን ያለው ጽድቅ ማለት በእምነት ከእግዚአብሔር ዘንድ ያለው ጽድቅ እንጂ ከሕግ ለእኔ ያለው ጽድቅ ሳይሆንልኝ፥ በእርሱ እገኝ ዘንድ ሁሉን እንደ ጕድፍ እቈጥራለሁ፤

¹⁰-¹¹ እርሱንና የትንሣኤውን ኃይል
#እንዳውቅ፥ በመከራውም እንድካፈል፥ ወደ ሙታንም ትንሣኤ ልደርስ ቢሆንልኝ፥ በሞቱ እንድመስለው እመኛለሁ።

“...ነገር ግን አምላካቸውን የሚያውቁ ሕዝብ ይበረታሉ፥ ያደርጋሉም።”
— ዳንኤል 11፥32


ሆሴዕ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³
#እንወቅ#እናውቀውም ዘንድ እግዚአብሔርን እንከተል፤ እንደ ወገግታም ተዘጋጅቶ እናገኘዋለን፤ እንደ ዝናብም ምድርንም እንደሚያጠጣ እንደ መጨረሻ ዝናብ ይመጣል።


⁶ ከመሥዋዕት ይልቅ ምሕረትን፥ ከሚቃጠልም መሥዋዕት ይልቅ
#እግዚአብሔርን_ማወቅ እወድዳለሁና።

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በሕይወትህ ያለ ልክ ዝቅ ማለትህ ያለ ልክ ከፍ ማለትህን የሚናር ነው።

ሰማይ ጠቀስ የሆኑ ሕንፃዎች ወደ ሰማይ ከፍ ከማለታቸው በፊት በደ ታች ወደ ጥልቅ ዝቅ ብለው ነበር።

እኛ የምናየው ሰማይ ጠቀስነታቸውን ነው እውነታው ግን የሕንፃዎቹ ሰማይጠቀስነትና ከፍታ የሚናገረው ወደ ምድር ዝቅታ ያላቸውን ጥልቀት ነው።

እንዲሁም፥ ጐበዞች ሆይ፥ ለሽማግሌዎች ተገዙ፤ ሁላችሁም እርስ በርሳችሁ እየተዋረዳችሁ ትሕትናን እንደ ልብስ ታጠቁ፥ እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማልና፥ ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል።
— 1ኛ ጴጥሮስ 5፥5

ነገር ግን ጸጋን አብልጦ ይሰጣል፤ ስለዚህ፦ እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማል፥ ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል ይላል።
— ያዕቆብ 4፥6

እንግዲህ በጊዜው ከፍ እንዲያደርጋችሁ ከኃይለኛው ከእግዚአብሔር እጅ በታች ራሳችሁን አዋርዱ፤
— 1ኛ ጴጥሮስ 5፥6

ሰው ሳይወድቅ በፊት ልቡ ከፍ ከፍ ይላል፥ ትሕትናም ክብረትን ትቀድማለች።
— ምሳሌ 18፥12

እግዚአብሔር አብ ኢየሱስን ያለ ልክ ከፍ ያደረገው ኢየሱስ ያለ ልክ እእራሱን ዝቅ ስላደረገና ሳላዋረደ ነው።

ሰይጣን ያለ ልክ ዝቅ ያለውና ወደ ጥልቁ የተጣለው የተዋረደ ራሱን በትዕቢት ያለ ልክ ከፍ ስላደረገ ነው።

ያለ ልክ ከፍ ማለት ከፈለጋችሁ ያለ ልክ በእግዚአብሔር ፊት ዝቅ በሉ።

ትሕትና ወደክብር ከፍታ የክብር ሰረገላ ነው ትዕቢት ግን የውድቀትና የውርደት ምንጭ ነው።

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

Notcoin በ እጥፍ ጨምሮአል እናም ልቀንስ ስለምችል ፈጥነችሁ ብትሻጡት መልካም ነው
ወደ ብር መቀየር ያልቻለችው መቀየር የምትፈልጉት ከለችሁ አሁኑኑ መቀየር ትችላላችሁ
እኔ እገዛለሁ በ @EtCurrency አነግሩኝ

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በእየሱስ አዳኝነት ተምነለህ በ አማላጅነቱስ????????

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

መዝሙር 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ።

² ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል።

³ እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በመፅሐፍ ቀሰዱስ ሎጎስ ስለእግዚአብሔር የተፃፉትን መረጃ ታገኛላችሁ በመፅሐፍ ቅዱስ ሬማ ደግሞ እግዚአብሔርን እራሱን ታገኛላችሁ።

በሎጎሱ ስለ እግዚአብሔር ማንነት የተለያዩ መረጃዎችን በማግኘት እናውቀዋለን ያ ማለት እግዚአብሔርን ግን ሙሉ በሙሉ አወቅነው ማለት አይደለም ምክኒያቱም እግዚአብሔር በፅሑፍ ውስጥ ያለ ታሪክ ሳይሆን (Person) ግለሰብ ነው


የእግዚአብሔርን ትክክለኛ ማንነት ማወቅ የምንችለው በሬማ ውስጥ ነው።

በኢየሱስ ስም ባረኳችሁ ሬማ የሆነ የየእለት የቃሉ መገለጥ በሕይወታችሁ ይብዛ🔥✋

የቃልህ ፍቺ ( #ኢየሱስ) #ያበራል፥ ሕፃናትንም አስተዋዮች ያደርጋል።
  — መዝሙር 119፥130


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጕልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል።🔥🔥🔥
— ኢሳይያስ 40፥29

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የሰይጣንና የመንግስቱ ኃይልና ብርታት የተመሰረተው በኃጢአት በተበከለው የስጋ ሕይወት ላይ ነው።

የዲያብሎስን ስራ ለማፍረስ የተገለጠው የእግዚአብሔር ልጅ ሰይጣንንና መንግስቱን ድል የነሳው ከሰይጣን ጋር ፊች ለፊት ግብ ግብ ግብ ግብ በመግጠም ሳይሆን ስጋውን ለሞት አሳልፎ በመስጠት ነበር። ለዚህ ነው የኢየሱስ ክርስቶስ የመስቀል ሞት ለጨለማው ዓለም ሽንፈት ለምንድነው ለእኛ ግን የእግዚአብሔር ኃይል የሆነው።

የጌታ የኢየሱስ የመስቀል ስራ የሥጋን ሕይወት በማስወገድ ሰይጣንን ሽባ አድርጎታል።

ቆላስይስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ በእኛ ላይ የነበረውን የሚቃወመንንም በትእዛዛት የተጻፈውን የዕዳ ጽሕፈት ደመሰሰው፤ እርሱንም በመስቀል ጠርቆ ከመንገድ አስወግዶታል፤

¹⁵ አለቅነትንና ሥልጣናትን ገፎ፥ ድል በመንሣት በእርሱ እያዞራቸው በግልጥ አሳያቸው።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የፖርኖግራፊ እስራትን ለመስበር የሚረዱ አስር መንገዶች

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የፖርኖግራፊ እስራትን ለመስበር የሚረዱ አስር መንገዶች

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ሰላም ወዳጆቼ አንድ ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ ማንም join ሳይል እንዳያልፍ button ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እግዚአብሔርን መምሰል ማለት ድካም የሌለበት ከስህተት የፀዳ ውድቀት የማይነካው ሰው መሆን ማለት አይደለም።

ምንም እንኳን የከበረ መዝገብ እርሱም የእግዚአብሔር ሕይወት በውስጣችን ቢኖርም ይህ ሕይወት ያደረበት የሸክላ እቃ እርሱም ስጋችን እስካለ ድረስ መድከም የማይቀር ነው። ከሸክላ እቃ የተቀዳ ውሃ አስር ጊዜ ንፁህ ቢሆንም ሸክላ ሸክላ ማለቱ እንደማይቀር ሁሉ በስጋ አካል ውስጥ እስካለን ድረስ የስጋ ሕይወታችን ተፈጥሮ መንፀባረቁ አይቀርም።

ሆኖም እግዚአብሔርን ወደ መምሰል የሚወስደውን እውነተኛ ጎዳና በፅናት ከተጓዝን የስጋ ተፈጥሮ በሕይወት ይዋጣል እንጂ ፈፅሞ አይውጠንም።

2ኛ ቆሮ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ ነገር ግን የኃይሉ ታላቅነት ከእግዚአብሔር እንጂ ከእኛ እንዳይሆን ይህ መዝገብ በሸክላ ዕቃ ውስጥ አለን፤

⁸ በሁሉ እንገፋለን እንጂ አንጨነቅም፤ እናመነታለን እንጂ ተስፋ አንቆርጥም፤

⁹ እንሰደዳለን እንጂ አንጣልም፤ እንወድቃለን እንጂ አንጠፋም፤

¹⁰ የኢየሱስ ሕይወት ደግሞ በሥጋችን ይገለጥ ዘንድ ሁልጊዜ የኢየሱስን መሞት በሥጋችን ተሸክመን እንዞራለን።

እግዚአብሔርን በመምሰል ጎዳና ትልቁ ቁምነገር በመንገዱ ላይ መገኘት እንጂ ፍፁም ሆኖ መገኘት አይደለም።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ሰዎችን #ሁሉ የሚያድን #የእግዚአብሔር_ጸጋ ተገልጦአልና፤
— ቲቶ 2፥11

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ዘማሪ በረከት ለማ
ያቦቅን ስሻገር
ይሕንን መንፈስ ያለበት ድንቅ ዝማሬ ደጋግማችሁ እንድትሰሙት ተጋብዛችኋል


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ
የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

Notcoin በ እጥፍ ጨምሮአል እናም ልቀንስ ስለምችል ፈጥነችሁ ብትሻጡት መልካም ነው
ወደ ብር መቀየር ያልቻለችው መቀየር የምትፈልጉት ከለችሁ አሁኑኑ መቀየር ትችላላችሁ
እኔ እገዛለሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

1ኛ ጴጥሮስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤

¹⁰ እናንተ ቀድሞ ወገን አልነበራችሁም አሁን ግን የእግዚአብሔር ወገን ናችሁ፤ እናንተ ምሕረት ያገኛችሁ አልነበራችሁም አሁን ግን ምሕረትን አግኝታችኋል።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

አምልኮ በልብ መቅረብ በአንደበት ማቅረብ ነው።🔥

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የምትሰማውና የምታየው ከተቀየረ የምትናገረው ይቀየራል የምትናገረው ከተቀየረ ልማድህ ይቀየራል ልማድህ ከተቀየረ አጠቃላይ ድርጊትህ ይቀየራል ድርጊትህ ከተቀየረ ሕይወትህ ለዘላለም ይቀየራል።

ስለዚህ ሕይወትህ እንዲቀየር የምትሰማውንና የምታየውን ነገር ነገር ምረጥ።

ማቴዎስ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² የሰውነት መብራት ዓይን ናት። ዓይንህ እንግዲህ ጤናማ ብትሆን፥ ሰውነትህ ሁሉ ብሩህ ይሆናል፤

²³ ዓይንህ ግን ታማሚ ብትሆን፥ ሰውነትህ ሁሉ የጨለመ ይሆናል። እንግዲህ በአንተ ያለው ብርሃን ጨለማ ከሆነ፥ ጨለማውስ እንዴት ይበረታ!

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ክርስትና ክፉ ቃላትን አለመናገር ብቻ ሳይሆን መልካም የሆነውን ሕይወትና መንፈስ ያለበትን የእግዚአብሔርን ቃል እውነቶችም መናገር ነው።

ምላስን ከክፉ መከልከል መልካም ነው ይህ ብቻ ግን በቂ አይሆንም የዚህ ሕግ መፅሐፍ ከአፍህ አይለይ በቀንና በለሊት ተናገረው የሚለው ወሳኝ ነው።

የክርስትና ሕይወት በሁለቱም ማለትም በማድረግና ባለማድረግ ውጤታማ ይሆናል።

የዚህ ሕግ መጽሐፍ
#ከአፍህ #አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም።
— ኢያሱ 1፥8


ማድረግ ያለብን ቃሉን ማወጅ፣ መናገር ሲሆን ማድረግ የሌለብን ደግሞ ማንኛውንም ክፉ ንግግር ከአፉችን አለማውጣት ነው።

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የቃልህ ፍቺ ( #ኢየሱስ) #ያበራል፥ ሕፃናትንም አስተዋዮች ያደርጋል።
— መዝሙር 119፥130

የእግዚአብሔር ቃል ብርሃን ኢየሱስ ነው።

ደግሞም ኢየሱስ፦ እኔ
#የዓለም #ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ #የሕይወት #ብርሃን ይሆንለታል እንጂ #በጨለማ #አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው።
— ዮሐንስ 8፥12

የቃሉ
#ፍቺ (ኢየሱስ) ሕፃናትን አስተዋዮች ጠቢባን ያደርጋለ።

በዚያን ጊዜ ኢየሱስ መልሶ እንዲህ አለ፦ አባት ሆይ፥ የሰማይና የምድር ጌታ፥ ይህን ከጥበበኞችና ከአስተዋዮች ሰውረህ
#ለሕፃናት ስለ #ገለጥህላቸው አመሰግንሃለሁ፤
— ማቴዎስ 11፥25

የእግዚአብሔር ቃል መገለጥ ኢየሱስ ነው።

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

📌መንፈሳዊ እድገት
📌መንፈሳዊ ፍሬ

✍የመንፈሳዊው ሕይወት እድገት መገለጫው መንፈሳዊ ፍሬን ማፍራት ነው።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…
Subscribe to a channel