ዛሬ ሆለታ እና በአዲስ አለም ከተማ ላይ የምስራቹን ወንጌል ሰበክን ብዙዎች የፀጋውን ወንጌል ሰሙ 38 ሰዎች ኢየሱስን የሕይወታቸው አዳኝ አድርገው በመቀበል ከጨለማው ወደሚደነቅ ወደ እግዚአብሔር መንግስት ብርሃን ተጨመሩ በአዲስ አለም ላይ የሚሰራ የጨለማው መንግስት በኃይል ፈረሰ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን🔥🔥🔥🔥🔥
ፊልጶስም ወደ ሰማርያ ከተማ ወርዶ ክርስቶስን ሰበከላቸው።
— ሐዋርያት 8፥5
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ዘማሪ አውታሩ ከበደ
ርዕስ፡ zema_sink">አንድ ቀን ሆነ
በዚህ መዝሙር እግዚአብሔር አምልኩት አንዳንድ ጎልያዶችና እያሪኮዎች በአምልኮ ይፈርሳሉ🔥🔥
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
#የመንፈስ_ጥንካሬ🔥
#ከክፍል ሁለት የቀጠለ🔥
📌የውስጠኛው #ሰው #ሲጠነክር👇
1.ክርስቶስ በእምነት በውስጡ ይኖራል🔥
2.የስጋ ሕይወት ለመንፈስ ሕይወት ይገዛል🔥
📌የውስጠኛ ሰው እንዲጠነክርና እንዲያድግ በዋናነት ማድረግ ያለብን ነገር......1ኛ በልሳን መጸለይ🔥🔥
2ኛ....
“...እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው #እንዲበዛላቸውም መጣሁ።”
— ዮሐንስ 10፥10
የምትጠቀሙበትና ብዙዙ የምታተርፉበት ትምህርት ነው በደንብ ስሙት🔥🔥🔥
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ትምህርት ቤቴ 👉 የእግዚአብሔር ሕልውና
የምማርበት መፅሐፍ 👉መፅሐፍ ቅዱስ
የመፅሐፉ እያንዳንዱ ርዕስ 👉ኢየሱስ ክርስቶስ
መምሕሬ 👉መንፈስ ቅዱስ
የእግዚአብሔር ሕልውና ድንቅ ትምህርት ቤት😭😭😭
መፅሐፍ ቅዱስ ድንቅ የሕይወት መፅሐፍ😭😭
መፅሐፍ ውስጥ ያለው ሬማ ቃል (ኢየሱስ) ድንቅ የሕይወት እንጀራና ውሃ😭😭😭
አስተማሪው መንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔርን የጥበብ መዝገብ ኢየሱስን የሚገልጥ ድንቅ መምህር😭😭😭
#ዛሬ ማታ 2:00 ላይ የሚለቀቅ እጅግ በጣም ድንቅ የሆነ በጣም የሚያስፈልጋችሁና የምትጠቀሙበትን ትምህርት እለቃለሁ🔥❤️
በጌታ ፍቅር የምጠይቃችሁ ትምህርቱን ሁላችሁም ስሙት ለሌሎችም ሼር አድርጉ ሕይወት ለዋጭ ትምህርት ነው።❤️🔥🙏
በመንፈሱ #በውስጥ_ሰውነታችሁ በኃይል #እንድትጠነክሩ ክርስቶስም በልባችሁ በእምነት እንዲኖር እንደ ክብሩ ባለ ጠግነት መጠን ይስጣችሁ፤ የእናንተ ሥርና መሠረት በፍቅር ይጸና ዘንድ፥
— ኤፌሶን 3፥16-17
በመንፈሳችን ውስጥ ያለው የእግዚአብሔር ሕይወት እና በደማችን ውስጥ ያለው የኃጢአት ተፈጥሮ ፈፅመው የተለያዩና እርስ በእርስ የሚቀዋወሙ ናቸው። የሚዋጉትም አንዱ ሌላውን በመግዛት የማንነትን ሠገነት ለመቆጣጠርና ራስን ለውጪው ዓለም ለመግለጥ ነው።
ሥጋም የሥጋን ስራ መንፈስም የመንፈስን ፍሬ ለመግለጥ ይፋለማሉ። ፍልሚያውም አንድን ስፍራ ለመያዝ ነው። ያም ስፍራ አዕምሮ (ነፍስ) ነው።
አእምሮ (ነፍስ) የማንነታችን ሠገነት የፍልሚያችን ገዢ መሬት እና የሕይወት ማንፀባረቂያ መድረክ ነው። ሕይወት የመንፈስም ይሁን የስጋ የሚተላለፈውና ለውጪው ዓለም ራሱን የሚገልጠው በአእምሮ አማካይነት ነው። አእምሮን የተቆጣጠረ የትኛውም ሕይወት ያለምንም ችግር ባሕሪይውንና ማንነቱን መግለጥ ይችላል። ይሕንን ወሳኝ ክፍል ያልተቆጣጠረ ሕይወት ግን ይኖራል እንጂ ምንም ይምሰል ምን ለውጪው አለም መታየት አይችልም። እኛ የያዝነው እግዚአብሔርን የመምሰል ጉዞ ነው። እግዚአብሔርን መምሰል በመንፈሳችን የተካፈልነውን የእግዚአብሔር ሕይወት በምድር ኑሮአችን መግለጥ ነው። እንግዲህ ይሕ ክቡርና ዘላለማዊ ዓላማ እውን እንዲሆን ዘንድ ይህ ተግባር በሕይወታችን መከናወኑ የግድ ነው።
እዚህ ጋር እንዳንታለል መጠንቀቅ አስፈላጊ ነው እየተነጋገርን ያለነው መልካምና ጥሩ ሰው አመለ ሸጋ ወይም ግብረገባዊ ሰው ስለመሆን አይደለም። ይህ በራሱ ምንም ክፋት ባይኖረውም ከእግዚአብሔር ሕይወት ያልፈለቀ ከሆነ ከለማዳ እንስሳ ብዙም የተለየ አይሆንም። አሁን እያየን ያለነው የእግዚአብሔርን ሕይወት በመለማመድ እግዚአብሔርን ስለመምሰል ነው።
የአእምሮአችን በመንፈስ ሕይወት ቁጥጥር ስር መዋል ረጅም ሂደት እንጂ በአንድ ጀምበር የሚፈፀም ክስተት አለመሆኑን ልብ ልንል ተገቢ ነው። በመጀመሪያ የተወለድነው በስጋ እንጂ በመንፈስ አይደለምና አስቀድሞ ስፍራ የያዘው ለኃጢአት የሚገዛው የስጋ ሕይወት ነው።
ነገር ግን #አስቀድሞ_ፍጥረታዊው #ቀጥሎም #መንፈሳዊው ነው እንጂ #መንፈሳዊው_መጀመሪያ አይደለም።
— 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥46
በክርስቶስ አምነን ስንድንና መንፈሳችን በእግዚአብሔር ሕይወት አዲስ ሕፃን ሆኖ ሲወለድ የስጋ ሕይወታችን አእምርሮአችንን በመቆጣጠርና ራሱን ለመግለጥ የብዙ አመታት ልምድ ነበረው። የክርስቶስ ሕይወት በበዛልን ቁጥር መንፈሳችን እያደገና እየጠነከረ ሲሄድ ግን ራሱን ለመግለጥ ይፈልጋል። ይሄኔ ነው ፍልሚያው የሚጀምረው። አእምሮን ከስጋ ሕይወት ቁጥጥር ነፃ አውጥቶ በመንፈስ ሕይወት ቁጥጥር ሥር እንዲውል ማድረግ የአጭር ጊዜ ጉዳይ ሳይሆን ጊዜ የሚፈጅ ሂደት ነው። ሂደቱንም የአዕምሮ መታደስ (የነፍስ መዳን) ብለን እንጠራዋለን።
ኤፌሶን 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² ፊተኛ ኑሮአችሁን እያሰባችሁ እንደሚያታልል ምኞት የሚጠፋውን አሮጌውን ሰው አስወግዱ፥
²³ በአእምሮአችሁም መንፈስ ታደሱ፥
²⁴ ለእውነትም በሚሆኑ ጽድቅና ቅድስና እንደ እግዚአብሔር ምሳሌ የተፈጠረውን አዲሱን ሰው ልበሱ።
አእምሮአችን ይህን መለኮታዊ እውቀት በማግኘት ከታደሰ አሮጌውን ሰው ከነሥራው በመግፈፍ በእውነተኛ ጽድቅና ቅድስና እንደእግዚአብሔር ምሳሌ የተፈጠረውን እንዲመስል ማድረግ አስቸጋሪ አይሆንም።
የስጋ ሕይወት እንዴት ሊወገድ ይችላል??....በቀጣዩ ትምህርት ይቀጥላል...
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
Track Title ፦ 10 ያድናል ኢየሱስ
አዋጅ ነጋሪ ነኝ ወንጌሉን አብሳሪ
በጨለማው መንንደር ብርሃኑን አብሪ
ወንጌል ሰባኪ ነኝ ኢየሱስ ያድናል ባይ
ከስጋና ከደም ጋር ማይማከር አገልጋይ🔥🔥❤️❤️
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
💢💢💢 Notcoin በተመጣጣኝ ዋጋ ልንገዛቹ መተናል notcoin ባሁን ሰዓት ተፈላጊነትን እያተረፈ የሚገኝ crypto currency እንደሆነ ይታወቃል ስለዚህ ያሎትን notcoin መሸጥ ካሰቡ
👉አንዱን notcoin be 2.15 ሂሳብ እንገዛዎታለን::
🪙100 notcoin =215 ብር
🪙1000 notcoin= 2150 ብር
🪙10000 notcoin= 21,500 ብር እንገዛለን
telegram wallet verify ማድረግ አልቻላችሁ ወይም tonkeeper ላይ notcoin ያላችሁ መሸጥ የምትፈልጉ
👉 Inbox me
👉 Inbox me
✅ በእነዚህ user name መጥታችሁ ስትገበያዩ ገንዘባችሁ 100% ይሰጣችኋል
@EtCurrency
✅ ክፍያው እንደ ስምምነታችሁ ይፈፀማል
ለ ቻናል ባለቤቶች የተዘጋጀ መወያያ ግሩፕ ነው ሁላችንም ቻናል የለን ብቻ እንቀላቀል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/+tDFHTno0tDQ2MmZk
መለኮታዊ ብርታት ይሁንላችሁ!!!
1. "አይዞህ በርታ፥ ከእነርሱም የተነሣ አትፍራ ወይም አትደንግጥ፤ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሄዳልና አይተወህም፥ አይጥልህምና።" — ዘዳግም 31:6
2. ኃይልን በሚሰጠኝ በእርሱ ይህን ሁሉ ማድረግ እችላለሁ። —ፊልጵስዩስ 4:13
3. "እግዚአብሔር ኃይሌና ጋሻዬ ነው፤ ልቤ በእርሱ ታመነ እርሱም ረዳኝ።" — መዝሙር 28:7
4. "ተጠንቀቁ፥ በእምነት ቁሙ፥ አይዞአችሁ፥ በርታ።" — 1 ቆሮንቶስ 16:13
5. እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ ይሮጣሉ አይታክቱም ይሄዳሉ አይደክሙም። —ኢሳይያስ 40:31
መልካም ቀን!
👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔
👉What kind of channel do you want? ‽🤔
👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi
አዋጅ ነጋሪ ነኝ ወንጌሉን አብሳሪ
በጨለማው መንንደር ብርሃኑን አብሪ
ወንጌል ሰባኪ ነኝ ኢየሱስ ያድናል ባይ
ከስጋና ከደም ጋር ማይማከር አገልጋይ
ያድናል ኢየሱስ ያድናል ከዘለዓለም ሞት
ያድናል ኢየሱስ ብቻውን እውነት መንገድ ሕይወት🔥🔥
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
#የመንፈስ_ጥንካሬ🔥💪
#ክፍል_ሁለት🔥
📌የእግዚአብሔር #ቃል የውስጠኛውን ሰው የሚያጠነክረውና የማያሳድገው መንፈሳዊ ምግብ ነው።
📌ክርስትና በመወለድ ጀምሮ በመንፈስ በመጠንከር የተካፈልነውን ሰማያዊ ዘር በስጋ መግለጥ ነው።🔥
ስሙት ብዙ ታተርፉበታላችሁ ትጠቀሙበታላችሁ🔥🔥
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
#የመንፈስ_ጥንካሬ🔥💪
#ክፍል አንድ🔥
ክርስትና በመንፈስ መወለድ ብቻ ሳይሆን በመንፈስ መጠንከርና ማደግ በመንፈስ የተካፈልነውንም ሕይወት በስጋ መግለጥ ነው🔥🔥
#በውስጥ_ሰውነታችሁ #እንድትጠነክሩ፣ ከክብሩ ባለጠግነት #በመንፈሱ በኩል ኀይል እንዲሰጣችሁ እጸልያለሁ፤
— ኤፌሶን 3፥16 (አዲሱ መ.ት)
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ተስፋ በመቁረጥና በድካም ውስጥ ላላችሁ አብራችሁኝ ጸልዩ መንፈስ ቅዱስ ያበረታችኃል🔥🔥😭😭😭
““ለመሆኑ፣ ጌታ ለዘላለም ይጥላልን? ከእንግዲህስ ከቶ በጎነትን አያሳይምን?”
— መዝሙር 77፥7 (አዲሱ መ.ት)
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
የእግዚአብሔርን ቃል የተናገሩአችሁን ዋኖቻችሁን አስቡ፥ የኑሮአቸውንም ፍሬ እየተመለከታችሁ በእምነታቸው ምሰሉአቸው።
— ዕብራውያን 13፥7
ኤርምያስ 17
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ በእግዚአብሔር የታመነ እምነቱም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው።
⁸ በውኃ አጠገብ እንደ ተተከለ፥ በወንዝም ዳር ሥሩን እንደሚዘረጋ ሙቀትም ሲመጣ እንደማይፈራ ቅጠሉም እንደሚለመልም፥ በድርቅ ዓመትም እንደማይሠጋ ፍሬውንም እንደማያቋርጥ ዛፍ ይሆናል።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ሰቆ. 3 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ታላቅ ፍቅር የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና።
²³ ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህም ብዙ ነው።
²⁴ ራሴን እንዲህ አልሁት፤ “እግዚአብሔር ዕድል ፈንታዬ ነው፤ ስለዚህ ተስፋ አደርገዋለሁ።
²⁵ እርሱን ተስፋ ለሚያደርጉት፣ ለሚፈልገውም ሰው እግዚአብሔር መልካም ነው።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ከእግዚአብሔር ጋር አርፍዱ ማንም አይቀድማችሁም።🥺❤️
ከእግዚአብሔር ጋር ዘግዪ የሚቀድማችሁ አይኖርም።🥺❤️
ለእግዚአብሔር ተሸነፉ የሚያሸንፋችሁ የለም።😭❤️
ብቻ የሕይወታችሁ የታሪክ መፅሐፍ ውስጥ እግዚአብሔር ይግባበት😭😭😭
#ያቦቅን_ስሻገር_ተሸንፌ_ነው😭😭😭
👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔
👉What kind of channel do you want? ‽🤔
👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi
Billionaire 💰🤑 መሆን ከፈለጉ አንድ አስገረም መንገድ ልንገራችሁ
ተጠቀሙበት 👇👇Step 1 👇👇 የምለውን በመጫን ይጀምሩ
10 minute left 👈👈👈
የሰይጣንና የመንግስቱ ኃይልና ብርታት የተመሰረተው በኃጢአት በተበከለው የስጋ ሕይወት ላይ ነው።
የዲያብሎስን ስራ ለማፍረስ የተገለጠው የእግዚአብሔር ልጅ ሰይጣንንና መንግስቱን ድል የነሳው ከሰይጣን ጋር ፊች ለፊት ግብ ግብ ግብ ግብ በመግጠም ሳይሆን ስጋውን ለሞት አሳልፎ በመስጠት ነበር። ለዚህ ነው የኢየሱስ ክርስቶስ የመስቀል ሞት ለጨለማው ዓለም ሽንፈት ለምንድነው ለእኛ ግን የእግዚአብሔር ኃይል የሆነው።
የጌታ የኢየሱስ የመስቀል ስራ የሥጋን ሕይወት በማስወገድ ሰይጣንን ሽባ አድርጎታል።
ቆላስይስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ በእኛ ላይ የነበረውን የሚቃወመንንም በትእዛዛት የተጻፈውን የዕዳ ጽሕፈት ደመሰሰው፤ እርሱንም በመስቀል ጠርቆ ከመንገድ አስወግዶታል፤
¹⁵ አለቅነትንና ሥልጣናትን ገፎ፥ ድል በመንሣት በእርሱ እያዞራቸው በግልጥ አሳያቸው።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ሰላም ወዳጆቼ አንድ ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ ማንም join ሳይል እንዳያልፍ button ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ
Читать полностью…