binarevivalist | Unsorted

Telegram-канал binarevivalist - Bina revivalist 🔥

5949

(የሐዋርያት ሥራ ምዕ. 2) ---------- 1፤ #በዓለ ኀምሳ #የተባለውም ቀን #በደረሰ ጊዜ፥ #ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው #አብረው ሳሉ፥ 2፤ #ድንገት #እንደሚነጥቅ ዓውሎ #ነፋስ ከሰማይ #ድምፅ መጣ፥ #ተቀምጠው #የነበሩበትንም ቤት #ሁሉ #ሞላው። 🔥🔥🔥🔥 @Binajesus

Subscribe to a channel

Bina revivalist 🔥

ዕብራውያን 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል።

²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤

²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤

²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።

²⁶ ቅዱስና ያለ ተንኮል ነውርም የሌለበት ከኃጢአተኞችም የተለየ ከሰማያትም ከፍ ከፍ ያለ፥ እንደዚህ ያለ ሊቀ ካህናት ይገባልና፤

²⁷ እርሱም እንደነዚያ ሊቃነ ካህናት አስቀድሞ ስለ ራሱ ኃጢአት በኋላም ስለ ሕዝቡ ኃጢአት ዕለት ዕለት መሥዋዕትን ሊያቀርብ አያስፈልገውም፤ ራሱን ባቀረበ ጊዜ ይህን አንድ ጊዜ ፈጽሞ አድርጎአልና።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ከአቶ እከሌና ከወይዘሮ እከሌ ስትወለድ ለመሞት ነው።

በኢየሱስ አምነህ ከእግዚአብሔር ስትወለድ ግን ለዘለአለም ለመኖር ነው።


ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር ሳይሆን ሕያው በሆነና ጸንቶ በሚኖር፣ በእግዚአብሔር ቃል አማካይነት ከማይጠፋ ዘር ነው።
  — 1ኛ ጴጥሮስ 1፥23 (አዲሱ መ.ት)


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

"ሥጋን ግን አዘጋጀህልኝ"
ዕብ 10:5

አጭር ማብራሪያ

- "ስለዚህ ወደ ዓለም ሲገባ" ማለት ቃል ስጋ ሲሆን፣ ትስብእት (incarnation)፣ አምላክ ስጋን ገንዘቡ ሲያደርግ ማለት ነው::

- "መሥዋዕትንና መባን አልወደድህም፤" ማለት ኃጢአት አስታዋሾችን አልወደድህም ማለት ነው:: በቁ.3 ላይ "ነገር ግን በዚያ መሥዋዕት በየዓመቱ የኃጢአት መታሰቢያ አለ፤" በማለት የፍየሎችና የጥጃዎች መሥዋዕት በየአመቱ ኃጢአታቸውን ያስታውሷቸዋል እንጂ ከኃጢአት አንጽቶ ፍጹማን ሊያደርጋቸው እንዳልቻለ ይናገራል::

- "ሥጋን ግን አዘጋጀህልኝ፤" ማለት እግዚአብሔር በቀድሞዎቹ መሥዋዕቶች ደስ ስላተሰኘ እኔን መሥዋዕት እንድሆን አዘጋጀኝ/አደረገ ማለት:: በየአመቱ በሚሠዉት ደስ ስላላለው አንዴ ለሁሌ የሚሆን መሥዋዕት አድርጎ እኔን አዘጋጀ እያለ ነው (ኢየሱስ)::

⭕️ማጠቃለያ
እግዚአብሔር የቀድሞውን የመሥዋዕት ስርአት በመሻር አንዴ ለሁሌ የሆነ መሥዋዕት በመስቀል ላይ አቆመ(አዋለ):: ስለዚህ የተዘጋጀው ስጋ (እግዚአብሔር ያዘጋጀው) አንዴ ለሁሌ የሆነ፣ ኃጢያት የሚያስታውስ ሳይሆን ኃጢአትን የሚያስወግድ ነው:: እነሆ የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ!


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ስለ ብንያም እንዲህ አለ፦ “የእግዚአብሔር (ያህዌ) ወዳጅ የሆነ በእርሱ ተጠብቆ በሰላም ይረፍ፤ ቀኑን ሙሉ ይጋርደዋልና፤ እግዚአብሔር (ያህዌ) የሚወደውም ሰው በትከሻዎቹ መካከል ያርፋል።
  — ዘዳግም 33፥12 (አዲሱ መ.ት)

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እንዲያስተምረው የጌታን ልብ ማን አውቆት ነው? እኛ ግን የክርስቶስ ልብ አለን።
— 1ኛ ቆሮንቶስ 2፥16

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ብዙወቻችን የምናውቀው ነገር ግን የልተጠቀምንበትን ገንዘብ 🏦🤑 የምታገኙበትን መንገድ ለሰየቹ 👇👇ጀምር👇👇 የምለውን ተጭነችሁ ተከተሉኝ

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በእናንተ መልካምን ሥራ የጀመረው እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ድረስ እንዲፈጽመው ይህን ተረድቼአለሁና፤
— ፊልጵስዩስ 1፥6

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በዚህ ዝማሬ ከፍፍ በሉበት

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

2ኛ ቆሮ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁷ ጌታ ግን መንፈስ ነው፤ የጌታም መንፈስ ባለበት በዚያ አርነት አለ።

¹⁸ እኛም ሁላችን በመጋረጃ በማይከደን ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያብለጨለጭን መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ እንመስል ዘንድ ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እግዚአብሔርን የሚራቡ እግዚአብሔርን የሚፈልጉ ትጥለው ምድረበዳ አይቀሩም በፍፁም ተራ ሆነው አይቀጥሉም ይከብራሉ 🔥🔥🔥

ባለጠጎች ደኸዩ፥ ተራቡም፥ #እግዚአብሔርን_የሚፈልጉት ግን #ከመልካም ነገር #ሁሉ_አይጐድሉም
  — መዝሙር 34፥10


በምንም አይነት ወጀብ ውስጥ ብትሆኑም እግዚአብሔርን መራባችሁንና መፈለጋችሁን አታቁሙ

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

መዝሙር 92 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹² ጻድቃን እንደ ዘንባባ ይንሰራፋሉ፤ እንደ ሊባኖስ ዝግባም ይንዠረገጋሉ።

¹³ በእግዚአብሔር ቤት ተተክለዋል፤ በአምላካችንም አደባባይ ይንሰራፋሉ።

¹⁴ ባረጁ ጊዜ እንኳ ያፈራሉ፤ እንደ ለመለሙና እንደ ጠነከሩም ይኖራሉ።

¹⁵ “እግዚአብሔር ትክክለኛ ነው፤ እርሱ ዐለቴ ነው፤ በእርሱ ዘንድ እንከን የለም” ይላሉ።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???
Wave== @seer_lewi

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ታናሹ ለሺህ የሁሉም ታናሹ ለብርቱ ሕዝብ ይሆናል፤ እኔ እግዚአብሔር በዘመኑ ይህን አፋጥነዋለሁ።
— ኢሳይያስ 60፥22


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

Billionaire 💰🤑 መሆን ከፈለጉ አንድ አስገረም መንገድ ልንገራችሁ
ተጠቀሙበት 👇👇Step 1 👇👇 የምለውን በመጫን ይጀምሩ
10 minute left 👈👈👈

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

online ለሆናችሁ ብቻ በኢትዮጵያ 🇪🇹 ተወዳጅነትን ያገኙ የቴሌግራም ቻናል ላስተዋውቃችሁ
ከ1ሺ በላይ ተከታይ ያለችው በ @seer_lewi አነግሩኝ

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ሮሜ 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ ክርስቶስ በእናንተ ውስጥ ቢሆን ሰውነታችሁ በኃጢአት ምክንያት የሞተ ነው፥ መንፈሳችሁ ግን በጽድቅ ምክንያት ሕያው ነው።

¹¹ ነገር ግን ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው የእርሱ መንፈስ በእናንተ ዘንድ ቢኖር፥ ክርስቶስ ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው እርሱ በእናንተ በሚኖረው በመንፈሱ፥ ለሚሞተው ሰውነታችሁ ደግሞ ሕይወትን ይሰጠዋል።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እግዚአብሔር አብ ለሰው ልጆች ሁሉ #አንድ ፈቃድ አለው እርሱም በልጁ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነው የዘለዓለም ሕይወት እንዲያገኙ ነው። 

ዮሐንስ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁹ ከሰጠኝም ሁሉ አንድን ስንኳ እንዳላጠፋ በመጨረሻው ቀን እንዳስነሣው እንጂ የላከኝ የአብ ፈቃድ ይህ ነው።

⁴⁰ ልጅንም አይቶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወትን እንዲያገኝ የአባቴ ፈቃድ ይህ ነው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ።


እግዚአብሔር ለሰው ልጆች የዘለዓለምን ሕይወት የፈቀደው በልጁ በክርስቶስ ኢየሱስ ነው

የዘለዓለም ሕይወት ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እግዚአብሔር የመጨረሻውን ኃይሉንና ጥበቡን የገለጠው የሰው ልጆችን ለማጥፋት ሳይሆን ለማዳን ነው።

ይህ ኃይልና ጥበብ ወንጌል ነው።

ወንጌል ደግሞ ስለ ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።

በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።
  — ሮሜ 1፥16

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

1ኛ ዮሐንስ 4 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ እግዚአብሔር ፍቅሩን በመካከላችን የገለጠው እንዲህ ነው፤ እኛ በእርሱ አማካይነት በሕይወት እንኖር ዘንድ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን ወደ ዓለም ላከ።

¹⁰ ፍቅር ይህ ነው፤ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው ሳይሆን እርሱ እንደ ወደደንና ስለ ኀጢአታችን ማስተስረያ ይሆን ዘንድ ልጁን መላኩ ነው።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በጨለማ ውስጥ እያለፍክ ከሆነ እግዚአብሔር ጥሎህ ሳይሆን ብርሃን ስለሆንክ ነው ምክኒያቱም የብርሃን ስራው በጨለማ ውስጥ እያለፈ ጨለማውን በማስወገድ ብርሃንነቱን መግለጥ ነው።

ብርሃን ብርሃንነቱ የሚገለጠው በጨለማ ስፍራ እንደሆነ እንዳትረሳ።

በጨለማ ውስጥ እያለፍክ ከሆነ መፍራትህንና መጨነቅህን አቁመህ ብርሃንህን አብራው መፅሐፍ አንተ የአለም ብርሃን ነህ ሲልህ ለማለት ፈልጎ ወይ ደግሞ እንደተረት እንድታነበው ሳይሆን ብርሃን ስለሆንክና በጨለማው ላይ ብርሃንነትህን እንድትገልጥ ነው።

እእናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ።


እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ፤ በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትደበቅ አትችልም፤
  — ማቴዎስ 5፥14 (አዲሱ መ.ት)


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እቅፍ ድግፍ እቅፍ በቃሉ ድግፍ
እቅፍ ድግፍ እቅፍ በምክሩ ድግፍ
   አርጎ የሚመራ በዘመናት መሃል
   እየሰባበረ ቅጥሩን የሚያዘልል
ማነው እንደ እግዚአብሔር አሃሃሃ
ማነው እንደ እግዚአብሔር ኧኽኽኽ

ያባትነት ፍቅር ምክሩ ሳይለየኝ ማስተማሩ
ልክ እንደ አይን ብሌን ተንከባክቧት ሕይወቴን
  እንዳልወድቅ እንዳልጠፋ እየሰጠኝ ተስፋ
  ይኸው አለሁኝ በቤቱ እየዘመርኩኝ ምህረቱን


እቅፍ ድግፍ እቅፍ በቃሉ ድግፍ
እቅፍ ድግፍ እቅፍ በምክሩ ድግፍ
   አርጎ የሚመራ በዘመናት መሃል
   እየሰባበረ ቅጥሩን የሚያዘልል
ማነው እንደ እግዚአብሔር አሃሃሃ
ማነው እንደ እግዚአብሔር ኧኽኽኽ(×2)


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ሁሉም ሰው ያንብብና ለሌሎች ሼር ያድርግ🙏

በከባድ የኃጢአት ልምምድ ውስጥ ያላችሁ በኩነኔ ውስጥ ያላችሁ በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ያላችሁ በጨለማ ውስጥ ያላችሁ በፍርሃት ውስጥ ያላችሁ ወዳጆቼ ዛሬ እጅግ በጣም ድንቅ የምስራች ልነግራችሁ እፈልጋለሁ ይሕም የምስራች ኢየሱስ እንደሚወዳችሁና ካላችሁበት የትኛውም አይነት እንቆቅልሽ ነፃ እንደሚያወጣችሁ ልነግራችሁ እፈልጋለሁ።

ሰይጣን ሊገድላችሁና ፍፃሜአችሁን ለዘላለም አሰፈሪና አሰቃቂ በሆነው በገሃነም እሳት ሊጥላችሁ ነው የሚፈልገው በመስቀል ላይ ለኃጢአታችሁ የተሰቀለላችሁንና የሞተላችሁን ደግሞም ከሙታን መካከል የተነሳውን በቅርቡ ደግሞ ዳግም በክብር የሚመጣውን ኢየሱስን የሕይወታችሁ አዳኝ አድርጋችሁ በመቀበል ከዘላለም ሞት እንድታመልጡ በጌታ ፍቅር ልነግራችሁ እፈልጋለሁ ኢየሱስ ሞቶላችኃል ኢየሱስ ይወዳችኋል።

ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።
  — ዮሐንስ 10፥10


ኢየሱስ በቅርቡ ይመጣል።

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ኢሳይያስ 6 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ ከዚያም ከሱራፌል አንዱ፣ ከመሠዊያው ላይ የእሳት ፍም በጒጠት ወስዶ፣ ወደ እኔ እየበረረ መጣ።

⁷ አፌንም በእሳቱ ነክቶ፣ “እነሆ፤ ይህ ከንፈሮችህን ነክቶአል፤ በደልህ ተወግዶልሃል፤ ኀጢአትህም ተሰርዮልሃል” አለኝ።

⁸ ከዚያም የጌታ ድምፅ፣ “ማንን እልካለሁ? ማንስ ይሄድልናል?” ሲል ሰማሁት። እኔም፣ “እነሆኝ፤ እኔን ላከኝ” አልሁ።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እግዚአብሔርም፦ እኔ ከአንተ ጋር እሄዳለሁ፥ አሳርፍህማለሁ አለው።
— ዘጸአት 33፥14

Читать полностью…
Subscribe to a channel