binarevivalist | Unsorted

Telegram-канал binarevivalist - Bina revivalist 🔥

5949

(የሐዋርያት ሥራ ምዕ. 2) ---------- 1፤ #በዓለ ኀምሳ #የተባለውም ቀን #በደረሰ ጊዜ፥ #ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው #አብረው ሳሉ፥ 2፤ #ድንገት #እንደሚነጥቅ ዓውሎ #ነፋስ ከሰማይ #ድምፅ መጣ፥ #ተቀምጠው #የነበሩበትንም ቤት #ሁሉ #ሞላው። 🔥🔥🔥🔥 @Binajesus

Subscribe to a channel

Bina revivalist 🔥

እንግዲህ፥ ልጄ ሆይ፥ አንተ በክርስቶስ ኢየሱስ ባለው ጸጋ በርታ።
— 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥1

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በህይወትህ ውስጥ ትልቅ ተፅዕኖ መፍጠር ከፈለክ ወደፊት ለምትፈልገው አይነት ማንነት አሁኑኑ መስራት አለብህ። ምግብ የበላ እንጂ ለመብላት ያሰበ አይጠግብም፤ መድሃኒቱን የዋጠ እንጂ ስለመድሃኒቱ አብዝቶ ያወቀ አይድንም። ማወቅ፣ ማሰብና ማቀድ ጥሩ ነገር ቢሆንም ተግባር ከሌለው ግን በዜሮ ነው የሚባዛው። ስለዚህ ጌታ ካሰበልህ ግብ ለመድረስ አንዱ ዕቅድህን አሁኑኑ ጀምረው።

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በምትገኙበት አከባቢ የ gospel ministry አባል ይሁኑ 👇👇👇

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በምትገኙበት አከባቢ የ gospel ministry አባል ይሁኑ 👇👇👇

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ዕብራውያን 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል።

²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤

²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤

²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።

²⁶ ቅዱስና ያለ ተንኮል ነውርም የሌለበት ከኃጢአተኞችም የተለየ ከሰማያትም ከፍ ከፍ ያለ፥ እንደዚህ ያለ ሊቀ ካህናት ይገባልና፤

²⁷ እርሱም እንደነዚያ ሊቃነ ካህናት አስቀድሞ ስለ ራሱ ኃጢአት በኋላም ስለ ሕዝቡ ኃጢአት ዕለት ዕለት መሥዋዕትን ሊያቀርብ አያስፈልገውም፤ ራሱን ባቀረበ ጊዜ ይህን አንድ ጊዜ ፈጽሞ አድርጎአልና።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ከአቶ እከሌና ከወይዘሮ እከሌ ስትወለድ ለመሞት ነው።

በኢየሱስ አምነህ ከእግዚአብሔር ስትወለድ ግን ለዘለአለም ለመኖር ነው።


ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር ሳይሆን ሕያው በሆነና ጸንቶ በሚኖር፣ በእግዚአብሔር ቃል አማካይነት ከማይጠፋ ዘር ነው።
  — 1ኛ ጴጥሮስ 1፥23 (አዲሱ መ.ት)


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

"ሥጋን ግን አዘጋጀህልኝ"
ዕብ 10:5

አጭር ማብራሪያ

- "ስለዚህ ወደ ዓለም ሲገባ" ማለት ቃል ስጋ ሲሆን፣ ትስብእት (incarnation)፣ አምላክ ስጋን ገንዘቡ ሲያደርግ ማለት ነው::

- "መሥዋዕትንና መባን አልወደድህም፤" ማለት ኃጢአት አስታዋሾችን አልወደድህም ማለት ነው:: በቁ.3 ላይ "ነገር ግን በዚያ መሥዋዕት በየዓመቱ የኃጢአት መታሰቢያ አለ፤" በማለት የፍየሎችና የጥጃዎች መሥዋዕት በየአመቱ ኃጢአታቸውን ያስታውሷቸዋል እንጂ ከኃጢአት አንጽቶ ፍጹማን ሊያደርጋቸው እንዳልቻለ ይናገራል::

- "ሥጋን ግን አዘጋጀህልኝ፤" ማለት እግዚአብሔር በቀድሞዎቹ መሥዋዕቶች ደስ ስላተሰኘ እኔን መሥዋዕት እንድሆን አዘጋጀኝ/አደረገ ማለት:: በየአመቱ በሚሠዉት ደስ ስላላለው አንዴ ለሁሌ የሚሆን መሥዋዕት አድርጎ እኔን አዘጋጀ እያለ ነው (ኢየሱስ)::

⭕️ማጠቃለያ
እግዚአብሔር የቀድሞውን የመሥዋዕት ስርአት በመሻር አንዴ ለሁሌ የሆነ መሥዋዕት በመስቀል ላይ አቆመ(አዋለ):: ስለዚህ የተዘጋጀው ስጋ (እግዚአብሔር ያዘጋጀው) አንዴ ለሁሌ የሆነ፣ ኃጢያት የሚያስታውስ ሳይሆን ኃጢአትን የሚያስወግድ ነው:: እነሆ የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ!


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ስለ ብንያም እንዲህ አለ፦ “የእግዚአብሔር (ያህዌ) ወዳጅ የሆነ በእርሱ ተጠብቆ በሰላም ይረፍ፤ ቀኑን ሙሉ ይጋርደዋልና፤ እግዚአብሔር (ያህዌ) የሚወደውም ሰው በትከሻዎቹ መካከል ያርፋል።
  — ዘዳግም 33፥12 (አዲሱ መ.ት)

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እንዲያስተምረው የጌታን ልብ ማን አውቆት ነው? እኛ ግን የክርስቶስ ልብ አለን።
— 1ኛ ቆሮንቶስ 2፥16

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ብዙወቻችን የምናውቀው ነገር ግን የልተጠቀምንበትን ገንዘብ 🏦🤑 የምታገኙበትን መንገድ ለሰየቹ 👇👇ጀምር👇👇 የምለውን ተጭነችሁ ተከተሉኝ

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በእናንተ መልካምን ሥራ የጀመረው እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ድረስ እንዲፈጽመው ይህን ተረድቼአለሁና፤
— ፊልጵስዩስ 1፥6

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በዚህ ዝማሬ ከፍፍ በሉበት

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

#ጴጥሮስ_እና_ኢየሱስ

ጴጥሮስ ኃጢአተኛ ነኝ ከእኔ ራቅ ሲለው ።
ኢየሱስ ሰው አጥማጅ አደርግሃለሁ ይለዋል ።
ጴጥሮስ ካለበት ሲያወራ ኢየሱስ ካየለት ያወራል ።

ሉቃስ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁸ ስምዖን ጴጥሮስ ግን ባየ ጊዜ በኢየሱስ ጕልበት ላይ ወድቆ፦ ጌታ ሆይ፥ እኔ ኃጢአተኛ ነኝና ከኔ ተለይ አለው።


¹⁰ እንዲሁም ደግሞ የስምዖን ባልንጀሮች የነበሩ የዘብዴዎስ ልጆች ያዕቆብና ዮሐንስም ተደነቁ። ኢየሱስም ስምዖንን፦ አትፍራ፤
#ከእንግዲህ_ወዲህ_ሰውን_የምታጠምድ_ትሆናለህ_አለው

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

4ቱ መርሆች

    1. መሞላት 2. ማሰላሰል 
            3.ማወጅ  4.ማድረግ

👉እነዚህ መርሆች እንደ እግዚአብሔር ቃል እንድንርና እግዚአብሔርን ለመምሰል ራሴን እንዳሰለጥን ከረዱኝ ወሳኝ መንፈሳዊ መርሆች መካከል ጥቂቶቹ ናቸው።
                1) መሞላት
👉በህይወታችን ፍፁም የሆነ ለውጥን ለመለማመድ እና እለት እለት እግዚአብሔርን ወደ መምሰል እንድናድግ የሚያስፈልገን የቃሉ ሙላት ነው።
👉ቃሉን በተሞላን ቁጥር ሌላ ነገር በ እኛ ህይወት ኣቅም ያጣል ።
#Rehma የሆነውን የቃሉን #መገልጥ ለማግኘት የ ግድ #logos የሆነው የቃሉ #መረጃ ያስፈልገናል።
logos ሳይኖረን rehma መግኘት የማይታሰብ ነው።
👉ቆላስ 3:16 "የ እግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ"

                 2) ማሰላሰል
👉የተመገብነው ምግብ ለሰውነታችን የሚጥቅመን ተፈጭቶ በትክክል ሲዋሃድ ብቻ ነው፤ ልክ እንዲሁ የተሞላነው የ እግዚአብሔር ቃል የሚጠቅመን
#የነፍስ ክፍላችንን አልፎ #ከመንፈሳችን ጋር ሲዋሃድ ብቻ ነው!!!
👉ይህ የሚሆነው ደግም
#ቃሉን_ያለማቁአረጥ_ስናሰላስል ነው።

👉ኢያ 1:5-8 ... ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው...
መዝ 1:2
@Kavod_glory

@propheticRealm
@propheticRealm
@propheticRealm

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ሕይወት ምርጫ ነው።
life is a choice.


መዝሙር 109
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁷ መርገምን ወደደ ወደ እርሱም መጣች፤
#በረከትንም_አልመረጠም ከእርሱም ራቀች።

¹⁸ መርገምን እንደ ልብስ ለበሳት፥ እንደ ውኃም ወደ አንጀቱ፥ እንደ ቅባትም ወደ አጥንቱ ገባች።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

አማኝ ሕይወቱ እንደ አሞራ ሳይሆን እንደ ንስር ነው።

እንደ ንስር ነኝ 🦅🔥

እግዚአብሔርን #በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ #እንደ_ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።
— ኢሳይያስ 40፥31

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???
Wave== @seer_lewi

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ታናሹ ለሺህ የሁሉም ታናሹ ለብርቱ ሕዝብ ይሆናል፤ እኔ እግዚአብሔር በዘመኑ ይህን አፋጥነዋለሁ።
— ኢሳይያስ 60፥22


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

Billionaire 💰🤑 መሆን ከፈለጉ አንድ አስገረም መንገድ ልንገራችሁ
ተጠቀሙበት 👇👇Step 1 👇👇 የምለውን በመጫን ይጀምሩ
10 minute left 👈👈👈

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

online ለሆናችሁ ብቻ በኢትዮጵያ 🇪🇹 ተወዳጅነትን ያገኙ የቴሌግራም ቻናል ላስተዋውቃችሁ
ከ1ሺ በላይ ተከታይ ያለችው በ @seer_lewi አነግሩኝ

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ሮሜ 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ ክርስቶስ በእናንተ ውስጥ ቢሆን ሰውነታችሁ በኃጢአት ምክንያት የሞተ ነው፥ መንፈሳችሁ ግን በጽድቅ ምክንያት ሕያው ነው።

¹¹ ነገር ግን ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው የእርሱ መንፈስ በእናንተ ዘንድ ቢኖር፥ ክርስቶስ ኢየሱስን ከሙታን ያስነሣው እርሱ በእናንተ በሚኖረው በመንፈሱ፥ ለሚሞተው ሰውነታችሁ ደግሞ ሕይወትን ይሰጠዋል።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እግዚአብሔር አብ ለሰው ልጆች ሁሉ #አንድ ፈቃድ አለው እርሱም በልጁ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነው የዘለዓለም ሕይወት እንዲያገኙ ነው። 

ዮሐንስ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁹ ከሰጠኝም ሁሉ አንድን ስንኳ እንዳላጠፋ በመጨረሻው ቀን እንዳስነሣው እንጂ የላከኝ የአብ ፈቃድ ይህ ነው።

⁴⁰ ልጅንም አይቶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወትን እንዲያገኝ የአባቴ ፈቃድ ይህ ነው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ።


እግዚአብሔር ለሰው ልጆች የዘለዓለምን ሕይወት የፈቀደው በልጁ በክርስቶስ ኢየሱስ ነው

የዘለዓለም ሕይወት ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እግዚአብሔር የመጨረሻውን ኃይሉንና ጥበቡን የገለጠው የሰው ልጆችን ለማጥፋት ሳይሆን ለማዳን ነው።

ይህ ኃይልና ጥበብ ወንጌል ነው።

ወንጌል ደግሞ ስለ ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።

በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።
  — ሮሜ 1፥16

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

1ኛ ዮሐንስ 4 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ እግዚአብሔር ፍቅሩን በመካከላችን የገለጠው እንዲህ ነው፤ እኛ በእርሱ አማካይነት በሕይወት እንኖር ዘንድ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን ወደ ዓለም ላከ።

¹⁰ ፍቅር ይህ ነው፤ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው ሳይሆን እርሱ እንደ ወደደንና ስለ ኀጢአታችን ማስተስረያ ይሆን ዘንድ ልጁን መላኩ ነው።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በጨለማ ውስጥ እያለፍክ ከሆነ እግዚአብሔር ጥሎህ ሳይሆን ብርሃን ስለሆንክ ነው ምክኒያቱም የብርሃን ስራው በጨለማ ውስጥ እያለፈ ጨለማውን በማስወገድ ብርሃንነቱን መግለጥ ነው።

ብርሃን ብርሃንነቱ የሚገለጠው በጨለማ ስፍራ እንደሆነ እንዳትረሳ።

በጨለማ ውስጥ እያለፍክ ከሆነ መፍራትህንና መጨነቅህን አቁመህ ብርሃንህን አብራው መፅሐፍ አንተ የአለም ብርሃን ነህ ሲልህ ለማለት ፈልጎ ወይ ደግሞ እንደተረት እንድታነበው ሳይሆን ብርሃን ስለሆንክና በጨለማው ላይ ብርሃንነትህን እንድትገልጥ ነው።

እእናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ።


እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ፤ በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትደበቅ አትችልም፤
  — ማቴዎስ 5፥14 (አዲሱ መ.ት)


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…
Subscribe to a channel