online ለሆናችሁ ብቻ በኢትዮጵያ 🇪🇹 ተወዳጅነትን ያገኙ የቴሌግራም ቻናል ላስተዋውቃችሁ
ከ1ሺ በላይ ተከታይ ያለችው በ @seer_lewi አነግሩኝ
ለምን እንደሆነ ባላውቅም፤
ሁኔታው ለኔ ባይገባኝም፤
የማልፍበት ሁሉ ቢከብድም፤
ኢየሱስን በፍጹም አልክድም፤
ጊዜ ሲያልፍ ጊዜኮ ይተካል፤
እንዳለ ሁሉ መች ይቆያል፤
እለፍ ሲለው ጌታ ነገሩ፤
ያልፋል ተጠቅልሎ ችግሩ።
በዙአየሁ ገ\ጻዲቅ - ዘመን ተሻጋሪ
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇
Free promotion የሚትፈልጉ
Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔
👉What kind of channel do you want? ‽🤔
👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi
2ኛ ሳሙኤል 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁸ አሁንም ዳዊትን ባሪያዬን እንዲህ በለው፦ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ አንተ መንጋውን ስትከተል በሕዝቤ በእስራኤል ላይ አለቃ ትሆን ዘንድ ከበግ ጥበቃ ወሰድሁህ፤
⁹ በሄድህበትም ሁሉ ከአንተ ጋር ነበርሁ፥ ጠላቶችህንም ሁሉ ከፊትህ አጠፋሁ፤ በምድርም ላይ እንዳሉ እንደ ታላላቆቹ ስም ታላቅ ስም አደርግልሃለሁ።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
የአባቶቼ አምላክ🔥🔥
የ TB Joshua አምላክ🔥🔥
የ Smith Wigglrworth አምላክ🔥🔥
የ Kenneth Heagen አምላክ🔥🔥
የ Billy Graham አምላክ🔥🔥
የ ሬይንሃርድ ቦንኬ አምላክ🔥🔥
የ ክሪስ ኦያኬሎሚ አምላክ🔥🔥
የ አገልጋይ ቢና አምላክ🔥🔥
እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ....
— ዕብራውያን 12፥1-2
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
online ለሆናችሁ ብቻ በኢትዮጵያ 🇪🇹 ተወዳጅነትን ያገኙ የቴሌግራም ቻናል ላስተዋውቃችሁ
ከ1ሺ በላይ ተከታይ ያለችው በ @seer_lewi አነግሩኝ
ስንቶቻችን ነን በየጊዜው ከአንደበታችን ለምናወጣው ቃል የምንጠነቀቀው።
አመናችሁም አላመናችሁም እውነታው በማወቅም ሆነ ባለማወቅ በአንደበታችሁ የምትናገሩት መልካም ሆነ ክፉ ቃል ሕይወታችሁን ይቀርፀዋል።
የሰው ነፍስ ከአፉ ፍሬ መልካም ነገርን ትጠግባለች፥ ሰውም እንደ እጁ ሥራ ዋጋውን ይቀበላል።
— ምሳሌ 12፥14
ምሳሌ 13
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² ሰው ከአፉ ፍሬ መልካምን ይበላል፤ የዓመፀኞች ነፍስ ግን ግፍን ትሻለች።
³ አፉን የሚጠብቅ ነፍሱን ይጠብቃል፤ ከንፈሩን የሚያሞጠሙጥ ግን ጥፋትን ያገኘዋል።
“ሕይወትን ሊወድ መልካሞችንም ቀኖች ሊያይ የሚፈልግ ሰው፥ መላሱን ከክፉ ከንፈሮቹንም ተንኰልን ከመናገር ይከልክል፤”
— 1ኛ ጴጥሮስ 3፥10
ምሳሌ 18
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁰ የሰው ሆድ ከአፉ ፍሬ ይሞላል፥ ከንፈሩም ከሚያፈራው ይጠግባል።
²¹ ሞትና ሕይወት በምላስ እጅ ናቸው፤ የሚወድዱአትም ፍሬዋን ይበላሉ።
ነገር ግን፦ አመንሁ ስለዚህም ተናገርሁ ተብሎ እንደ ተጻፈ ያው አንዱ የእምነት መንፈስ ስላለን፥ እኛ ደግሞ እናምናለን ስለዚህም እንናገራለን፤
— 2ኛ ቆሮ 4፥13
ሕይወታችሁን የምታቀኑት ከአንደበታችሁ በምታወጡት ቃላት ነውና አንደበታችሁን ከክፉ ቃላት ጠብቁ መልካሙን ብቻ በቀኖቻችሁ በሳምንቶቻችሁ በወራቶቻችሁ በአመቶቻችሁ ላይ በእምነት መልካም ቃልን ተናገሩ🔥❤️
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
online ለሆናችሁ ብቻ በኢትዮጵያ 🇪🇹 ተወዳጅነትን ያገኙ የቴሌግራም ቻናል ላስተዋውቃችሁ
ከ1ሺ በላይ ተከታይ ያለችው በ @seer_lewi አነግሩኝ
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇
Free promotion የሚትፈልጉ
Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
በህይወትህ ውስጥ ትልቅ ተፅዕኖ መፍጠር ከፈለክ ወደፊት ለምትፈልገው አይነት ማንነት አሁኑኑ መስራት አለብህ። ምግብ የበላ እንጂ ለመብላት ያሰበ አይጠግብም፤ መድሃኒቱን የዋጠ እንጂ ስለመድሃኒቱ አብዝቶ ያወቀ አይድንም። ማወቅ፣ ማሰብና ማቀድ ጥሩ ነገር ቢሆንም ተግባር ከሌለው ግን በዜሮ ነው የሚባዛው። ስለዚህ ጌታ ካሰበልህ ግብ ለመድረስ አንዱ ዕቅድህን አሁኑኑ ጀምረው።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ክርስትና እኛ ለእግዚአብሔር የምንኖረው ኑሮ ሳይሆን እግዚአብሔር በእኛ ውስጥ የሚኖረው ኑሮ ነው።
ክርስትና እኛ ለእግዚአብሔር የምንሰራው ስራ ሳይሆን እግዚአብሔር በእኛ ውስጥ የሚሰራው ስራ ነው።
ከክርስቶስ ጋር ተሰቅያለሁ፤ ከእንግዲህ እኔ አልኖርም፤ ነገር ግን ክርስቶስ በውስጤ ይኖራል። አሁንም በሥጋ የምኖረው ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን አሳልፎ በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለኝ እምነት ነው።
— ገላትያ 2፥20 (አዲሱ መ.ት)
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
online ለሆናችሁ ብቻ በኢትዮጵያ 🇪🇹 ተወዳጅነትን ያገኙ የቴሌግራም ቻናል ላስተዋውቃችሁ
ከ1ሺ በላይ ተከታይ ያለችው በ @seer_lewi አነግሩኝ
👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔
👉What kind of channel do you want? ‽🤔
👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi
እርግማን ማለት ለማጣት ላለመከናወን ለመውደቅ ለመደኽየት ሞገስ አልባ ለመሆን ፍሬ አልባ ለመሆን በራስ መተማመን አልባ ለመሆን የእርግማንን ቃል ወይም ኃይል መሞላት ማለት ነው።
በረከት ማለት ለመትረፍረፍ ለመከናወን ለመበልፀግ ለመግነን መልካም የሆኑ ነገሮችን ሁሉ ለመሞላት ኃይልን መቀበል ማለት ነው።
ይሕንን የእምነት ቃል በእምነት አዉጁ
እኔ በክርስቶስ ጻድቅ ነኝ ስለዚህ በረከት በእኔ ራስ ላይ ነው የማስበው የምነካው የምሰራው ሁሉ የተባረከ ነው በረከት ማንነቴ ነው በኢየሱስ ስም አሜንን።🔥❤️
በረከት በጻድቅ ራስ ላይ ነው፤ የኀጥኣንን አፍ ግን ግፍ ይከድነዋል።
— ምሳሌ 10፥6
የእግዚአብሔር በረከት ባለጠጋ ታደርጋለች፥ ኀዘንንም ከእርስዋ ጋር አይጨምርም።
— ምሳሌ 10፥22
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ዘፍጥረት 26
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹² ይስሐቅም በዚያች ምድር ዘርን ዘራ፥ በዚያች ዓመትም መቶ እጥፍ አገኘ እግዚአብሔርም ባረከው።
¹³ ባለ ጠጋ ሰውም ሆነ፥ እጅግ እስኪበልጥ ድረስም እየጨመረ ይበዛ ነበር፤
¹⁴ የበግና የላም ከብትም ሎሌዎችም እጅግ በዙለት የፍልስጥኤም ሰዎች ቀኑበት።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇
Free promotion የሚትፈልጉ
Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
ኧረ ይሄን ኢየሱስ ምን ብዬ ልባርከው
እኔም ክብር አጊንቼ አገልጋይ ሆኛለሁ
ይኸው ይድረስ ዛሬም ምስጋናዬ
ማለት ችያለሁ እኔም ከባይዬ😍🥺❤️🙏
ለአገልግሎቱ ሾሞኝ ታማኝ አድርጎ ስለ ቈጠረኝ፥ ኃይል የሰጠኝን ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታችንን አመሰግናለሁ፤
— 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥12
👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔
👉What kind of channel do you want? ‽🤔
👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi
#ጴጥሮስ_እና_ኢየሱስ
ጴጥሮስ ኃጢአተኛ ነኝ ከእኔ ራቅ ሲለው ።
ኢየሱስ ሰው አጥማጅ አደርግሃለሁ ይለዋል ።
ጴጥሮስ ካለበት ሲያወራ ኢየሱስ ካየለት ያወራል ።
ሉቃስ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁸ ስምዖን ጴጥሮስ ግን ባየ ጊዜ በኢየሱስ ጕልበት ላይ ወድቆ፦ ጌታ ሆይ፥ እኔ ኃጢአተኛ ነኝና ከኔ ተለይ አለው።
…
¹⁰ እንዲሁም ደግሞ የስምዖን ባልንጀሮች የነበሩ የዘብዴዎስ ልጆች ያዕቆብና ዮሐንስም ተደነቁ። ኢየሱስም ስምዖንን፦ አትፍራ፤ #ከእንግዲህ_ወዲህ_ሰውን_የምታጠምድ_ትሆናለህ_አለው።
✨ 4ቱ መርሆች
1. መሞላት 2. ማሰላሰል
3.ማወጅ 4.ማድረግ
👉እነዚህ መርሆች እንደ እግዚአብሔር ቃል እንድንርና እግዚአብሔርን ለመምሰል ራሴን እንዳሰለጥን ከረዱኝ ወሳኝ መንፈሳዊ መርሆች መካከል ጥቂቶቹ ናቸው።
1) መሞላት
👉በህይወታችን ፍፁም የሆነ ለውጥን ለመለማመድ እና እለት እለት እግዚአብሔርን ወደ መምሰል እንድናድግ የሚያስፈልገን የቃሉ ሙላት ነው።
👉ቃሉን በተሞላን ቁጥር ሌላ ነገር በ እኛ ህይወት ኣቅም ያጣል ።
#Rehma የሆነውን የቃሉን #መገልጥ ለማግኘት የ ግድ #logos የሆነው የቃሉ #መረጃ ያስፈልገናል።
logos ሳይኖረን rehma መግኘት የማይታሰብ ነው።
👉ቆላስ 3:16 "የ እግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ"
2) ማሰላሰል
👉የተመገብነው ምግብ ለሰውነታችን የሚጥቅመን ተፈጭቶ በትክክል ሲዋሃድ ብቻ ነው፤ ልክ እንዲሁ የተሞላነው የ እግዚአብሔር ቃል የሚጠቅመን #የነፍስ ክፍላችንን አልፎ #ከመንፈሳችን ጋር ሲዋሃድ ብቻ ነው!!!
👉ይህ የሚሆነው ደግም #ቃሉን_ያለማቁአረጥ_ስናሰላስል ነው።
👉ኢያ 1:5-8 ... ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው...
መዝ 1:2
✍ @Kavod_glory
@propheticRealm
@propheticRealm
@propheticRealm
ሕይወት ምርጫ ነው።
life is a choice.
መዝሙር 109
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁷ መርገምን ወደደ ወደ እርሱም መጣች፤ #በረከትንም_አልመረጠም ከእርሱም ራቀች።
¹⁸ መርገምን እንደ ልብስ ለበሳት፥ እንደ ውኃም ወደ አንጀቱ፥ እንደ ቅባትም ወደ አጥንቱ ገባች።
አማኝ ሕይወቱ እንደ አሞራ ሳይሆን እንደ ንስር ነው።
እንደ ንስር ነኝ 🦅🔥
እግዚአብሔርን #በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ #እንደ_ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።
— ኢሳይያስ 40፥31