(የሐዋርያት ሥራ ምዕ. 2) ---------- 1፤ #በዓለ ኀምሳ #የተባለውም ቀን #በደረሰ ጊዜ፥ #ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው #አብረው ሳሉ፥ 2፤ #ድንገት #እንደሚነጥቅ ዓውሎ #ነፋስ ከሰማይ #ድምፅ መጣ፥ #ተቀምጠው #የነበሩበትንም ቤት #ሁሉ #ሞላው። 🔥🔥🔥🔥 @Binajesus
ነፍሳችሁን በክርስቶስ ፍቅር አስክሯት😍🔥❤️
ኢየሱስም ከፋሲካ በዓል በፊት፥ ከዚህ ዓለም ወደ አብ የሚሄድበት ሰዓት እንደ ደረሰ #አውቆ፥ በዚህ ዓለም ያሉትን ወገኖቹን የወደዳቸውን እስከ መጨረሻ ወደዳቸው።
— ዮሐንስ 13፥1
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
በ ቅርቡ የምወጡ አልባሞች
1,መስከረም ጌቱ/ያ ማስህ
2,ዳንኤል አምደሚካኤል/እልልታ
3,ኤፍሬም አለሙ /አራገዋ
4,ሀና ተክሌ/ማስዋዕት
ሁሉንም ለማግኘት 👇👇👇👇
Join ያድርጉ
“እንወቅ፤ እናውቀውም ዘንድ እግዚአብሔርን እንከተል፤ እንደ ወገግታም ተዘጋጅቶ እናገኘዋለን፤ እንደ ዝናብም ምድርንም እንደሚያጠጣ እንደ መጨረሻ ዝናብ ይመጣል።”
— ሆሴዕ 6፥3
ኃጢአት እንዳይገዛህ ከፈለክ ለመንፈስ ቅዱስ እራስህን አስገዛ።
ለመንፈስ ቅዱስ የሚገዛ ማንነት ካለህ ለኃጢአት የሚገዛ ማንነት አይኖርህም።
በመንፈስ ቅዱስ ደጋግመህ በመሞላት ማንነትን ለመንፈስ ቅዱስ አስገዛ።
ኤፌሶን 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁷ ስለዚህ የጌታ ፈቃድ ምን እንደ ሆነ አስተውሉ እንጂ ሞኞች አትሁኑ።
¹⁸ መንፈስ ይሙላባችሁ እንጂ በወይን ጠጅ አትስከሩ ይህ ማባከን ነውና፤
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
መክሊት ካሳሁን
ባለግርማ 🔥🔥❤️❤️
ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረኩበት🔥❤️
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
የፍጥረት ናፍቆት #የእግዚአብሔርን_ልጆች #መገለጥ ይጠባበቃልና።”
— ሮሜ 8፥19
የተካፈልነውን Zoe ሕይወት (የእግዚአብሔር ዘር) እንድንገልጠው የፍጥረት ናፍቆት ነው 🔥🔥
በኢየሱስ ሞትና ትንሳኤ አምነህ ዳግም ስትወለድ ጴንጤ ሳይሆን #የእግዚአብሔር_ልጅ ነው የሆንከው።
ሰማይ ይሕንን ልጅነትህን ወይም የተካፈልከውን ክብር (መልክ)፤ የእግዚአብሔር አይነት ዘር፤ ዞዌ ሕይወት፤ በምድር ላይ በፍጥረት ሁሉ ፊት ተገልጦ ማየት ይፈልጋል።
አብ ኢየሱስን በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ እርሱ ነው እርሱን ስሙት ያለው ኢየሱስ የአብ ሙሉ ክብሩ ሙሉ መልኩ ሙሉ ባሕርይው ስለተገለጠበት ነው ለዛም ነው አብን ያየው አንድስ እንኳን የለም በእቅፉ ያለው አንድያ ልጁ ተረከው የሚለው መፅሐፍ በዕብራዉያንም ላይ ኢየሱስን እርሱ የአብ የክብሩ ነፀብራቅ የባሕርይውም ምሳሌ ነው ይለዋል።
በምድር ላይ የእግዚአብሔርን ልጅነት በሙላት ገልጦ ያለፈው እና የልጅነትን ጥግ ኖሮ ያለፈው ኢየሱስ ነው ላዛም ነው አብ በኢየሱስ የተደሰተው።
ኢየሱስ በዮሐንስ 17፥22 ላይ እንደዚህ አለ የሰጠኸኝን ክብር ሰጥቻቸዋለሁ አለ ስለዚህ ኢየሱስ በምድር ላይ የገለጠውን የልጅነትን ጥግ እኛም እንድንገልጠው ሰማይ ወስኖብናል አሁን ሰማይ የሚፈልገው ያ በልጁ የተገለጠው የእርሱ መልክ በእኛም ተገልጦ ማየት ይፈልጋል ደግሞም ወስኖብናል።
ልጁ በብዙ ወንድሞች መካከል በኵር ይሆን ዘንድ፥ አስቀድሞ ያወቃቸው #የልጁን_መልክ #እንዲመስሉ #አስቀድሞ ደግሞ #ወስኖአልና፤
— ሮሜ 8፥29
ሰማይ ኢየሱስ በምድር የኖረውን የልጅነት ክብር እኛም እንድንገልጠው ወስኖብናል ፍጥረትም በናፍቆት እየጠበቀ ያለው ይሕንን የልጅነት መልክ መገለጥ ነው ምክኒያቱም የዛን ጊዜ ነው ፍጥረት ከጥፋትና ከጨለማው ዓለም ግዛት በመላቀቅ ወደ እግዚአብሔር ልጅነት ወደ ክርስቶስ የነፃነት ሕይወት የሚመጣው።
በመጨረሻው ዘመን በእግዚአብሔር ክብር የሚገለጡት #የእግዚአብሔር_ልጆች ናቸው ጴንጤዎችን አላልኩም እደግመዋለሁ በመጨረሻው ዘመን በእግዚአብሔር ክብር የሚገለጡት #የእግዚአብሔር_ልጆች ናቸው🔥🔥🔥
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
በ ቅርቡ የምወጡ አልባሞች
1,መስከረም ጌቱ/ያ ማስህ
2,ዳንኤል አምደሚካኤል/እልልታ
3,ኤፍሬም አለሙ /አራገዋ
4,ሀና ተክሌ/ማስዋዕት
ሁሉንም ለማግኘት 👇👇👇👇
Join ያድርጉ
የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ
የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ
አሁን በዳምጣው የምትሉትን ምራጡ "Join" ያድርጉ 🙏🙏
ዓለም ከተሸከመችው #ብዙ ኃይል፣ ጥበብ፣ ብልጥግና ይልቅ በእኔ ማንነት ውስጥ ያለው #መንፈስ_ቅዱስ እጅግ ታላቅና ብርቱ ነው።
#ልጆች ሆይ፥ እናንተ #ከእግዚአብሔር ናችሁ #አሸንፋችኋቸውማል፥ በዓለም ካለው #ይልቅ #በእናንተ ያለው #ታላቅ ነውና።
— 1ኛ ዮሐንስ 4፥4
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇
Free promotion የሚትፈልጉ
Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
ብዙወቻችን የምናውቀው ነገር ግን የልተጠቀምንበትን ገንዘብ 🏦🤑 የምታገኙበትን መንገድ ለሰየቹ 👇👇ጀምር👇👇 የምለውን ተጭነችሁ ተከተሉኝ የሚመጣውን Application አዉርዱት 💝 $14 dollar ይሳታቹሃል ካዛ ቃጥሎ ያላዉ ባዛው Application አናግሩኝ
⭕️መሳሳቢያ :- Application ዉስጥ account ስትካፍቱ ፆታ እና ሀገር እንዳትሳሳቱ°
1ኛ ዮሐንስ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁵ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ በሚታመን ሁሉ እግዚአብሔር በእርሱ ይኖራል እርሱም በእግዚአብሔር ይኖራል።
¹⁶ እኛም እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን ፍቅር አውቀናል አምነንማል። እግዚአብሔር ፍቅር ነው፥ በፍቅርም የሚኖር በእግዚአብሔር ይኖራል እግዚአብሔርም በእርሱ ይኖራል።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ሁሉን የሚችል አምላክም ለብዙ ሕዝብ ጉባኤ እንድትሆን ይባርክህ፥ ያፍራህ፥ ያብዛህ፤
— ዘፍጥረት 28፥3
አሜንንን አሜንንን አሜንንንን🔥🔥🔥
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
“በዚህ የእግዚአብሔር ፍቅር በእኛ ዘንድ ተገለጠ፥ በእርሱ በኩል በሕይወት እንኖር ዘንድ እግዚአብሔር አንድ ልጁን ወደ ዓለም ልኮታልና።”
— 1ኛ ዮሐንስ 4፥9
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
“ከሰማይም ከወረደ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ ማንም የለም፥ እርሱም በሰማይ የሚኖረው የሰው ልጅ ነው።”
— ዮሐንስ 3፥13
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇
Free promotion የሚትፈልጉ
Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
በ ቅርቡ የምወጡ አልባሞች
1,መስከረም ጌቱ/ያ ማስህ
2,ዳንኤል አምደሚካኤል/እልልታ
3,ኤፍሬም አለሙ /አራገዋ
4,ሀና ተክሌ/ማስዋዕት
ሁሉንም ለማግኘት 👇👇👇👇
Join ያድርጉ
online ለሆናችሁ ብቻ በኢትዮጵያ 🇪🇹 ተወዳጅነትን ያገኙ የቴሌግራም ቻናል ላስተዋውቃችሁ
ከ1ሺ በላይ ተከታይ ያለችው በ @seer_lewi አነግሩኝ
መዝሙር 139 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ አንተ ከኋላም ከፊትም ዙሪያዬን ከለልኸኝ፤ እጅህንም በላዬ አደረግህ።
⁶ እንዲህ ያለው ዕውቀት ለኔ ድንቅ ነው፤ ልደርስበትም የማልችል ከፍ ያለ ነው።
⁷ ከመንፈስህ ወዴት እሄዳለሁ? ከፊትህስ ወዴት እሸሻለሁ?
⁸ ወደ ሰማይ ብወጣ፣ አንተ በዚያ አለህ፤ መኝታዬንም በሲኦል ባደርግ በዚያ ትገኛለህ።
⁹ በንጋት ክንፍ ተነሥቼ ብበር፣ እስከ ባሕሩ ዳርቻ መጨረሻ ብሄድ፣
¹⁰ በዚያም ቢሆን እጅህ ትመራኛለች፤ ቀኝ እጅህም አጥብቃ ትይዘኛለች።
¹¹ እኔም፣ “ጨለማው በርግጥ ይሰውረኛል፤ በዙሪያዬ ያለውም ብርሃን ሌሊት ይሆናል” ብል፣
¹² ጨለማ የአንተን ዐይን አይዝም፤ ሌሊቱም እንደ ቀን ያበራል፤ ጨለማም ብርሃንም ለአንተ አንድ ናቸውና።
¹³ አንተ ውስጣዊ ሰውነቴን ፈጥረሃልና፤ በእናቴም ማሕፀን ውስጥ አበጃጅተህ ሠራኸኝ።
¹⁴ ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤ ሥራህ ድንቅ ነው፤ ነፍሴም ይህን በውል ተረድታለች።
¹⁵ እኔ በስውር በተሠራሁ ጊዜ፣ ዐጥንቶቼ ከአንተ አልተደበቁም፤ በምድር ጥልቀት ውስጥ በጥበብ በተሠራሁ ጊዜ፣
¹⁶ ዐይኖችህ ገና ያልተበጀውን አካሌን አዩ፤ ለእኔ የተወሰኑልኝም ዘመናት፣ ገና አንዳቸው ወደ መኖር ሳይመጡ፣ በመጽሐፍ ተመዘገቡ።
¹⁷ አምላክ ሆይ፤ ለእኔ ያለህ ሐሳብ እንዴት ክቡር ነው! ቍጥሩስ ምንኛ ብዙ ነው!
¹⁸ ልቍጠራቸው ብል፣ ከአሸዋ ይልቅ ይበዙ ነበር። ተኛሁም ነቃሁም፣ ገና ከአንተው ጋር ነኝ።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔
👉What kind of channel do you want? ‽🤔
👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi
በሐዋርያት ዘመን የተገለጠው ክብር ሲገለጥ ሰዎች ክብር #የተገለጠበትን (person) ማየት ትተው #የተገለጠውን ክብር ( #ኢየሱስን) ማየት ይጀምራሉ።
ይሄ ደግሞ በቅርቡ የእግዚአብሔርን ክብር በተራብነውና በተጠማነው በእኛ ላይ ይሆናል እግዚአብሔርም #ያደርገዋል🔥🔥🔥
አሁንም፥ ጌታ ሆይ፥ ወደ ዛቻቸው ተመልከት፤ ለመፈወስም እጅህን ስትዘረጋ በቅዱስ ብላቴናህም በኢየሱስ ስም ምልክትና ድንቅ ሲደረግ፥ ባሪያዎችህ በፍጹም ግልጥነት ቃልህን እንዲናገሩ ስጣቸው።
— ሐዋርያት 4፥29-30
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ይህንን ድንቅ መዝሙር ተጋበዙልኝ🔥❤️
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
አብ የሚሰጠኝ ሁሉ ወደ እኔ ይመጣል፥ ወደ እኔም የሚመጣውን ከቶ ወደ ውጭ አላወጣውም፤
— ዮሐንስ 6፥37
መንፈሳዊ ህይወታቹ እንዲጠነክር ይህንን አድርጉ 🔥🔥☁️☁️
Share this to your family and friends
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/Bemnetglory
/channel/Bemnetglory
/channel/Bemnetglory
በልጁ የሚያምን #የዘላለም_ሕይወት #አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ #ሕይወትን_አያይም።
— ዮሐንስ 3፥36
የዘለአለም ሕይት የማግኘትም ከዘለአለም ሕይወት የመጉደልም ዋነኛ ምክኒያቱ #ኢየሱስ_ክርስቶስ ነው።
የዘለአለም ሕይወት የሚገኝበት ብቸኛው መንገድ ኢየሱስ ሲሆን ከዘለአለም ሕይወት መጉደልም ብቸኛው መንገድ በኢየሱስ ክርስቶስ አለማመን ነው።
በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ያለው ሕይወት የእግዚአብሔር አይነት ሕይወት ነው። ሰው በኢየሱስ ሲያምን የሕይወቱ ስርአት የእግዚአብሔር አይነት ሕይወት ነው።
መፅሐፍ ሕይወት ብሎ ሲናገር መብላት መጠጣትና የተለያዩ የምድር ላይ የመኖርን የሕይወት ስርአት እየተናገረ ሳይሆን የእግዚአብሔር አይነት ስለሆነው የሕይወት ስርአት እየተናገረ ነው።
የእግዚአብሔር የሕይወት ስእአት ምንድነው ብለን ስንጠይቅ ዞዌ ሕይወት ማለት ነው።
ዞዌ ሕይወት በፅድቅ በቀሰድስና በፍቅር በደስታ በቸርነት በርህራሄ በክብር የተሞላ ሕይወት ነው። በእግዚአብሔር ሕይወት ውስጥ ከእነዚህ ሰማያዊ ሕይወት በስተቀር ክፉ የሆኑ የሕይወት ስርአት ፈፅሞ የሉም።
ሰው በኢየሱስ ሲያምን የሚኖረው የሕይወት ስርአት ይህ የእግዚአብሔር አይነት የሕይወት ስርት ነው።
ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ካላመነ የሚኖረው የእግዚአብሔርን የሕይወት Standard ሳይሆን የወደቀውን ዓለም የሕይወት ስርአት ነው የሚኖረው።
ስለዚህ መፅሐፍ ሕይወት ብሎ ሲናገር ከመብላት ከመጠጣት የተለያዩ luxury ሕይወት ከመኖር ያለፈ የእግዚአብሔርን ዓይነት ሕይወት መኖርን ነው የሚናገረው።
ኢየሱስ እኔ ትንሳኤና ሕይወት ነኝ ሲል ሰው በአዳም ምክኒያት ለእግዚአብሔር የሕይወት ስርዓት የሞተ ነበር ስለዚህ ኢየሱስ የሞተውን ሰው በትንሳኤ መንፈስ ለእግዚአብሔር ዓለም የሕይወት ስርአት ሕያው በማድረግ የሚኖረውንም ሕይወት ወይም የሕይወት ስርአት እራሱ ኢየሱስ ይሆናል ማለት ነው።
ኢየሱስ አንደኛ ለእግዚአብሔር ዓለም የሕይወት ስርአት ሙታን ለሆኑት ትንሳኤ ሲሆን።
ሁለተኛ ደግሞ ሰው በኢየሱስ አምኖ ለእግዚአብሔር ዓለም የሕይወት ስርአት ሕያው ከሆነ በኃላ ወይም ለእግዚአብሔር ዓለም ከነቃ በኃላ የሚኖረው ሕይወት የራሱን ሕይወት ሳይሆን ክርስቶስ ኢየሱስን ነው።
ዳግም የተወለደ አዲስ ፍጥረት የሆነ ሰው የሚኖረው የሕይወት ስርአት ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
ከክርስቶስ ጋር ተሰቅዬአለሁ፤ እኔም አሁን ሕያው ሆኜ አልኖርም ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራል፤ አሁንም በሥጋ የምኖርበት ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለ እምነት የምኖረው ነው።
— ገላትያ 2፥20
2ኛ ቆሮ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ ይህን ስለቆረጥን የክርስቶስ ፍቅር ግድ ይለናልና፤ አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ፤ እንግዲያስ ሁሉ ሞቱ፤
¹⁵ በሕይወትም ያሉት ስለ እነርሱ ለሞተውና ለተነሣው እንጂ ወደ ፊት ለራሳቸው እንዳይኖሩ ስለ ሁሉ ሞተ።
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ፥ ሞትም ጥቅም ነውና።
— ፊልጵስዩስ 1፥21
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
online ለሆናችሁ ብቻ በኢትዮጵያ 🇪🇹 ተወዳጅነትን ያገኙ የቴሌግራም ቻናል ላስተዋውቃችሁ
ከ1ሺ በላይ ተከታይ ያለችው በ @seer_lewi አነግሩኝ