(የሐዋርያት ሥራ ምዕ. 2) ---------- 1፤ #በዓለ ኀምሳ #የተባለውም ቀን #በደረሰ ጊዜ፥ #ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው #አብረው ሳሉ፥ 2፤ #ድንገት #እንደሚነጥቅ ዓውሎ #ነፋስ ከሰማይ #ድምፅ መጣ፥ #ተቀምጠው #የነበሩበትንም ቤት #ሁሉ #ሞላው። 🔥🔥🔥🔥 @Binajesus
የነብያት ትንቢት ፍጻሜ የሆነውን ጌታችንን ሳያይ ሞትን እንደማይቀምስ በመንፈስ ቅዱስ ተረድቶ የነበረ ሰው ማን ነው?
ባወቃችሁት ነገር ላይ ብቻ ነው በሕይወት መሰልጠን የምትችሉት🔥
የመለኮቱ ኃይል፥ በገዛ ክብሩና በበጎነቱ #የጠራንን_በማወቅ፥ ለሕይወትና እግዚአብሔርን ለመምሰል የሚሆነውን ነገር ሁሉ ስለ ሰጠን፥ በእግዚአብሔርና በጌታችን በኢየሱስ እውቀት ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ።
— 2ኛ ጴጥሮስ 1፥2-3
ሁላችን የእግዚአብሔርን ልጅ #በማመንና #በማወቅ ወደሚገኝ አንድነት፥ ሙሉ ሰውም ወደ መሆን፥ የክርስቶስም ሙላቱ ወደሚሆን ወደ ሙላቱ ልክ እስክንደርስ ድረስ፥ ቅዱሳን አገልግሎትን ለመሥራትና ለክርስቶስ አካል ሕንጻ ፍጹማን ይሆኑ ዘንድ።
— ኤፌሶን 4፥12-13
የክብር አባት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ #እርሱን_በማወቅ የጥበብንና የመገለጥን መንፈስ እንዲሰጣችሁ እለምናለሁ።
— ኤፌሶን 1፥17
በጌታችንና በመድኃኒታችን #በኢየሱስ ክርስቶስ #እውቀት ከዓለም ርኵሰት ካመለጡ በኋላ ዳግመኛ በእርስዋ ተጠላልፈው የተሸነፉ ቢሆኑ፥ ከፊተኛው ኑሮአቸው ይልቅ የኋለኛው የባሰ ሆኖባቸዋል።
— 2ኛ ጴጥሮስ 2፥20
በእውቀት እስካልተመላለሳችሁ ድረስ ላላወቃችሁት ነገር ሁሉ ባርያ ናችሁ ካዛ ባርነት ነፃ መውጣት የምትችሉት አይኖቻችሁን ከፍታችሁ በማየት ስለነገሩ እውቀትን ስታገኙ ብቻ ነው።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ሰዉን Add ስላደረጋችው ብቻ በ ሺዎች የሚከፍል🎁 Gifter ልጠቁማችው
ከታች Join ብላችው ግቡ 👇👇
ሰላም የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ዛሬ ድንቅ የሆነ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል፦ ከታች ያሉትን በመምረጥ ይቀላቀሉን!
WAVE ለመቀላቀል 👉@KAL_TF
መሳሰብያ WAVE የምንሰራው ክርስቲያን ቻናሎች ብቻ ነው
👇🔻👇🔻👇
ብዙወቻችን የምናውቀው ነገር ግን የልተጠቀምንበትን ገንዘብ 🏦🤑 የምታገኙበትን መንገድ ለሰየቹ 👇👇ጀምር👇👇 የምለውን ተጭነችሁ ተከተሉኝ
Читать полностью…በመጨረሻውም ዘመን የእግዚአብሔር ቤት ተራራ በተራሮች ራስ ላይ ጸንቶ ይቆማል፥ ከኮረብቶችም በላይ ከፍ ከፍ ይላል፤ አሕዛብም ወደ እርሱ ይጐርፋሉ።
— ሚክያስ 4፥1
እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም።
— ማቴዎስ 5፥14
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ሰላም ቅዱሳን በTELEGRAM አድሱ ቻናል ተወዳጅ የሆነ እናንተም JOIN በማለት በተሰብ ይሆኑ 🙏
ለማስታወቅያ ስራ👉@kal_tf
ሰላም ቅዱሳን በTELEGRAM አድሱ ቻናል ተወዳጅ የሆነ እናንተም JOIN በማለት በተሰብ ይሆኑ 🙏
ለማስታወቅያ ስራ👉@kal_tf
🌼🌼🌼🌼🌼 የአዲስ ዓመት መዝሙሮች ስብስብ ለማግኘት🌼🌼🌼🌼
መዝሙር የሚለውን ይንኩት👇
👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔
👉What kind of channel do you want? ‽🤔
👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi
ስለዚህ የልቡናችሁን ወገብ ታጥቃችሁና በመጠን ኖራችሁ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲገለጥ የምታገኙትን ጸጋ ፈጽማችሁ ተስፋ አድርጉ።
— 1ኛ ጴጥሮስ 1፥13
ሰላም ቅዱሳን በTELEGRAM አድሱ ቻናል ተወዳጅ የሆነ እናንተም JOIN በማለት በተሰብ ይሆኑ 🙏
ለማስታወቅያ ስራ👉@kal_tf
ሰላም ቅዱሳን በTELEGRAM አድሱ ቻናል ተወዳጅ የሆነ እናንተም JOIN በማለት በተሰብ ይሆኑ 🙏
ለማስታወቅያ ስራ👉@kal_tf
መንፈስ ቅዱስ🔥🔥
ኢየሱስን ይበልጥ ለማወቅ፤ ለመውደድ ብቸኛውና ትልቁ መንገድ መንፈስ ቅዱስን ይበልጥ ወዳጅ ማድረግ ነው🔥
ድንቅ ትምህርት ነው ሰምታችሁ ተቀጣጠሉበት🔥🔥🔥
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
የነብያት ትንቢት ፍጻሜ የሆነውን ጌታችንን ሳያይ ሞትን እንደማይቀምስ በመንፈስ ቅዱስ ተረድቶ የነበረ ሰው ማን ነው?
የነብያት ትንቢት ፍጻሜ የሆነውን ጌታችንን ሳያይ ሞትን እንደማይቀምስ በመንፈስ ቅዱስ ተረድቶ የነበረ ሰው ማን ነው?
ሰላም የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ዛሬ ድንቅ የሆነ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል፦ ከታች ያሉትን በመምረጥ ይቀላቀሉን!
WAVE ለመቀላቀል 👉@KAL_TF
መሳሰብያ WAVE የምንሰራው ክርስቲያን ቻናሎች ብቻ ነው
👇🔻👇🔻👇
“ስለ በጎ ፈቃዱ መፈለግንም ማድረግንም በእናንተ የሚሠራ እግዚአብሔር ነውና።”
— ፊልጵስዩስ 2፥13
🌼 2017 ግን እንዲው አልገባብ የውነ ለውጥ ማግኘት እፈልጋለሁ ብለክ ካሰብክ ለውጥ የሚለውን ይንኩት ያንተ ነው 2017🌼
Читать полностью…🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ
አሁን በዳምጣው የምትሉትን ምራጡ "Join" ያድርጉ 🙏🙏
ሰላም ወዳጆቼ አንድ ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ ማንም join ሳይል እንዳያልፍ button ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ
Читать полностью…ሰላም የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ዛሬ ድንቅ የሆነ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል፦ ከታች ያሉትን በመምረጥ ይቀላቀሉን!
WAVE ለመቀላቀል 👉@KAL_TF
መሳሰብያ WAVE የምንሰራው ክርስቲያን ቻናሎች ብቻ ነው
👇🔻👇🔻👇