(የሐዋርያት ሥራ ምዕ. 2) ---------- 1፤ #በዓለ ኀምሳ #የተባለውም ቀን #በደረሰ ጊዜ፥ #ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው #አብረው ሳሉ፥ 2፤ #ድንገት #እንደሚነጥቅ ዓውሎ #ነፋስ ከሰማይ #ድምፅ መጣ፥ #ተቀምጠው #የነበሩበትንም ቤት #ሁሉ #ሞላው። 🔥🔥🔥🔥 @Binajesus
ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የሕያው የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ አምናለሁ፥
በድንግል ተጸንሶ በድንግልና እንደተወለደ፥ በዚህም ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው ሆኖ እንደተገለጠ አምናለሁ፥
በመንፈስ ቅዱስና በሃይል ተቀብቶ የሰውን ልጅ እንዳገለገል፥
ኃጢአትና ሕጸጽ የሌለበት ፍጹም ሕይወት እንደኖረ አምናለሁ፥
በኃጢአተኞች ምትክ መከራን እንደተቀበለ፥ በእንጨት እንደተሰቀለ እና እንደሞተ እንደተቀበረም አምናለሁ፥ ነገር ግን መጽሐፍ እንደሚል በሦስተኛው ቀን ከሙታን እንደተነሳ አምናለሁ፥
ወደሰማይ እንደወጣ፥ ሁለተኛም ጊዜ በክብር ተመልሶ እንደሚመጣ፥ ዘላለማዊ መንግስትም እንደሚመሰርት አምናለሁ።
አሜን።
ይሄ ሁልጊዜ የማደርገው ኑዛዜ (Confession) ነው፥ በእያንዳንዱ ጊዜ እምነቴን አጠናክሮታል።
@TheDeepThingsOfGod
@TheDeepThingsOfGod
ትምህርታችንም ስብከታችንም ክርስቶስን በሰው ልብ ላይ አድምቆ መሳል ነው🔥
ልጆቼ ሆይ፥ ክርስቶስ በእናንተ እስኪሣል ድረስ ዳግመኛ ስለ እናንተ ምጥ ይዞኛል።
— ገላትያ 4፥19
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
“ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ አለ።”
— ሐዋርያት 1፥8
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ሰላም የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ዛሬ ድንቅ የሆነ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል፦ ከታች ያሉትን በመምረጥ ይቀላቀሉን!
WAVE ለመቀላቀል 👉@KAL_TF
መሳሰብያ WAVE የምንሰራው ክርስቲያን ቻናሎች ብቻ ነው
👇🔻👇🔻👇
ሌባ ጠቋሚ app ላስተዋውቃችሁ app ን ለማግኘት
ከታች ያለውን በተን ይጫኑ👇
በ ጥቅት ግዜ ውስጥ በ ሺዎች ማግኛ መንገድ ነው
➺ Above ➣ 1k+ subscribers
➺ Above ➣ 2k+ subscribers
➺ Above ➣ 5k+ subscribers
➺ Above ➣ 10k+ subscribers
በላይ subscribers ያላችሁ አነግሩን 👍
➨ @seer_lewi 👈
ማሳሰብያ
መንፈሳዊ ያልሆነ ቻናል ❌አንቀበልም❌
👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/+SM9_UmnyRTJjOWY0
ሰላም ወዳጆቼ አንድ ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ ማንም join ሳይል እንዳያልፍ button ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ
Читать полностью…ሰላም የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ዛሬ ድንቅ የሆነ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል፦ ከታች ያሉትን በመምረጥ ይቀላቀሉን!
WAVE ለመቀላቀል 👉@KAL_TF
መሳሰብያ WAVE የምንሰራው ክርስቲያን ቻናሎች ብቻ ነው
👇🔻👇🔻👇
🎧ለመዝሙር ወዳጆች🎧
በየዕለቱ አዳዲስ🎹 መዝሙር ማገኘት ከፈለጋችሁ ተቀላቀሉ 🥁
ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።
— ዮሐንስ 10፥10
ኢየሱስ የሌለበት ሕይወት በሌባ የሚሰረቅ ሕይወት ነው ሌባው ደግሞ ዲያቢሎስ ነው።
ኢየሱስ ያለበት ሕይወት ደግሞ አይደለም በሌባው (በዲያቢሎስ) ሊሰረቅ ጭራሽ የሚበዛ የሚትረፈረፍ የሚበዛ የመለኮት ሕይወት ነው ምክኒያቱም ይህ ሕይወት የማይጠፋ የማይሞት (ኢ-መዋቲ) ሕይወት ነው ይህንን ሕይወት በክርስቶስ ኢየሱስ የተካፈላችሁ እናንተ አደገኞች ናችሁ🔥🔥
ዳግመኛ የተወለዳችሁት #ከሚጠፋ_ዘር #አይደለም፥ በሕያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል #ከማይጠፋ_ዘር ነው እንጂ።
— 1ኛ ጴጥሮስ 1፥23
ዮሐንስ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁸ እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ #ለዘላለምም_አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም #አይነጥቃቸውም።
²⁹ የሰጠኝ አባቴ ከሁሉ ይበልጣል፥ #ከአባቴም_እጅ #ሊነጥቃቸው ማንም #አይችልም።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
በቴሌግራም በአጭር ጊዜ በብዙዎች ክርስቲያን መለወጥ ምክንያት የሆነ አንድ የቴሌግራም ቻናል ልጠቁማችሁ መንፈስ ቅዱስ የሚለውን ይጫኑ👇
Читать полностью…የቴሌግራም ቻናል ባለቤቶች wave folder መግባት የምትፈልጉ በውስጥ አውሩኝ👇
@free_wave1
ሰላም ወዳጆቼ አንድ ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ ማንም join ሳይል እንዳያልፍ button ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ
Читать полностью…🚨ሰበር ዜና 🚨
🙂አዲስ ቻናል ተከፈተ ሁላችሁም ልትቀላቀሉት ሚገባ ✔️
Add channel ➕ @yonaaa125
🚨ሰበር ዜና 🚨
🙂አዲስ ቻናል ተከፈተ ሁላችሁም ልትቀላቀሉት ሚገባ ✔️
Add channel ➕ @yonaaa125
🚨ሰበር ዜና 🚨
🙂አዲስ ቻናል ተከፈተ ሁላችሁም ልትቀላቀሉት ሚገባ ✔️
Add channel ➕ @yonaaa125
❤🌍በ ቴሌግራም በብዙዎች ዘንድ የተወደደ ቻናል ልጠቁመችሁ
እኔም ወድጄዋለሁ ❤❤
ከታች ክፈት ያምለውን በመጫን ይግቡ
Free promotion የምትፈልጉ አነግሩኝ 👉@seer_lewi
👇👇👇👇👇👇👇
✅መንፈሳዊ ትምህርት ትፈልጋላችሁ ❓️❔️
✅ይሄው አዲስ ቻናል የዮናታን... የዳዊት.. የታምራት..... የተዘራ ማታገኙት ትምህርት የለም ግቡና ተማሩ ::
Apostolic And Prophetic Network😍🔥
Apostle Tamrat Tarekegn And Prophet Eyu Chufa🔥🔥