(የሐዋርያት ሥራ ምዕ. 2) ---------- 1፤ #በዓለ ኀምሳ #የተባለውም ቀን #በደረሰ ጊዜ፥ #ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው #አብረው ሳሉ፥ 2፤ #ድንገት #እንደሚነጥቅ ዓውሎ #ነፋስ ከሰማይ #ድምፅ መጣ፥ #ተቀምጠው #የነበሩበትንም ቤት #ሁሉ #ሞላው። 🔥🔥🔥🔥 @Binajesus
ሠላም 👋
ዛሬም የመንፈሳዊ ቻናል ግብዣ እንደቀጠለ ነው::
🎉ተጋበዙልኝ 🥳
➕Add your channel➡️ @yonaaa125
ሰላም ቅዱሳን በTELEGRAM አድሱ ቻናል ተወዳጅ የሆነ እናንተም JOIN በማለት በተሰብ ይሆኑ 🙏
ለማስታወቅያ ስራ👉@kal_tf
ዕብራውያን 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ፥
² ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤
³ እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ሠላም 👋
ዛሬም የመንፈሳዊ ቻናል ግብዣ እንደቀጠለ ነው::
🎉ተጋበዙልኝ 🥳
➕Add your channel➡️ @yonaaa125
ሠላም 👋
ዛሬም የመንፈሳዊ ቻናል ግብዣ እንደቀጠለ ነው::
🎉ተጋበዙልኝ 🥳
➕Add your channel➡️ @yonaaa125
ሰላም ቅዱሳን በTELEGRAM አድሱ ቻናል ተወዳጅ የሆነ እናንተም JOIN በማለት በተሰብ ይሆኑ 🙏
ለማስታወቅያ ስራ👉@kal_tf
በቴሌግራም ቆይታዎ መንፈሳዊ እይወቶን ሊለውጡ የሚችሉ ቻናሎችን ልጠቁማችሁ ከታች ካሉት በተኖች መርጠው ይጫኑ
Читать полностью…ሰላም ቅዱሳን በTELEGRAM አድሱ ቻናል ተወዳጅ የሆነ እናንተም JOIN በማለት በተሰብ ይሆኑ 🙏
ለማስታወቅያ ስራ👉@kal_tf
በቴሌግራም በአጭር ጊዜ በብዙዎች ክርስቲያን መለወጥ ምክንያት የሆነ አንድ የቴሌግራም ቻናል ልጠቁማችሁ መንፈስ ቅዱስ የሚለውን ይጫኑ👇
Читать полностью…ሰላም ቅዱሳን በTELEGRAM አድሱ ቻናል ተወዳጅ የሆነ እናንተም JOIN በማለት በተሰብ ይሆኑ 🙏
ለማስታወቅያ ስራ👉@kal_tf
በቴሌግራም በአጭር ጊዜ በብዙዎች ክርስቲያን መለወጥ ምክንያት የሆነ አንድ የቴሌግራም ቻናል ልጠቁማችሁ መንፈስ ቅዱስ የሚለውን ይጫኑ👇
Читать полностью…የቴሌግራም ቻናል ባለቤቶች wave folder መግባት የምትፈልጉ በውስጥ አውሩኝ👇
@free_wave1
የዘማሪት አስቴር አበበ አዲሱ መዝሙር ሃሌሉያ የተሰኘው አልበም ሙሉ መዝሙር ተባረኩበት👇👇👇
Читать полностью…💐 የ መነጽሩን በመንካት የሚመጣውን ድንቅ ነገር ይመልከቱ
👇
⠀⠀⠀⠀⠀⣰⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣦⡀
⠀⠀⠀⢀⣾⣿⣿⣿⠿⠿⠟⠻⠿⢿⣿⣿⣿⡆
⠀⠀⠀⢰⣿⣿⡿⠂⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠈⠉⢻⡇
⠀⠀⠀⠈⠿⣿⣇⣠⠤⠤⠤⢤⣀⣤⠤⠤⣺⡏
⠀⠀⠀⠀⠐⢉⣯⠹⣀⣀⣢⡸⠉⢏⡄⣀⣯
⠀⠀⠀⠀⠡⠀⢹⣆⠀⠀⠀⣀⡀⡰⠀⢠⠖⠂
⠀⠀⠀⠀⠀⠈⠙⣿⣿⠀⠠⠚⢋⡁⠀⡜
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⢸⠈⠙⠦⣤⣀⣤⣤⡼⠁
⠀⠀⠀⠀⠀⢀⡌⠀⠀⠀⠀ ⠉⢏⡉
⠀⠀⠀⣀⣴⣿⣷⣶⣤⣤⣤⣴⣾⣷⣶⣦⡀
⢀⣴⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣄
⠚⠛⠛⠛⠛⠛⠛⠛⠛⠛⠛⠛⠛⠛⠛⠛⠛⠛
@free_wave1
ጥያቄ
መልካም መንፈስ ስላለው ከአለቆችና ከመሣፍንት በለጠ። የተባለው ማነው?
ቻናል ያላችሁ wave folder ውስጥ መቀላቀል የምትፈልጉ በውስጥ አናግሩኝ @free_wave1
ሰላም የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ዛሬ ድንቅ የሆነ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል፦ ከታች ያሉትን በመምረጥ ይቀላቀሉን!
WAVE ለመቀላቀል 👉@KAL_TF
መሳሰብያ WAVE የምንሰራው ክርስቲያን ቻናሎች ብቻ ነው
👇🔻👇🔻👇
🎤ከሴት ዘማሪዎች ውስጥ ማንን ታደንቃላቹ ?
በመዝሙሮቿ የተባረካቹ እና የምትወዷት ዘማሪት ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
ሰላም የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ዛሬ ድንቅ የሆነ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል፦ ከታች ያሉትን በመምረጥ ይቀላቀሉን!
WAVE ለመቀላቀል 👉@KAL_TF
መሳሰብያ WAVE የምንሰራው ክርስቲያን ቻናሎች ብቻ ነው
👇🔻👇🔻👇
ሮሜ 9
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁰ እንግዲህ ምን እንላለን? ጽድቅን ያልተከተሉት አሕዛብ ጽድቅን አገኙ፥ እርሱ ግን ከእምነት የሆነ ጽድቅ ነው፤
³¹ እስራኤል ግን የጽድቅን ሕግ እየተከተሉ ወደ ሕግ አልደረሱም።
³²-³³ ይህስ ስለ ምንድር ነው? በሥራ እንጂ በእምነት ጽድቅን ስላልተከተሉ ነው፤ እነሆ፥ በጽዮን የእንቅፋት ድንጋይና የማሰናከያ ዓለት አኖራለሁ በእርሱም የሚያምን አያፍርም ተብሎ እንደ ተጻፈ በእንቅፋት ድንጋይ ተሰናከሉ።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የሕያው የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ አምናለሁ፥
በድንግል ተጸንሶ በድንግልና እንደተወለደ፥ በዚህም ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው ሆኖ እንደተገለጠ አምናለሁ፥
በመንፈስ ቅዱስና በሃይል ተቀብቶ የሰውን ልጅ እንዳገለገል፥
ኃጢአትና ሕጸጽ የሌለበት ፍጹም ሕይወት እንደኖረ አምናለሁ፥
በኃጢአተኞች ምትክ መከራን እንደተቀበለ፥ በእንጨት እንደተሰቀለ እና እንደሞተ እንደተቀበረም አምናለሁ፥ ነገር ግን መጽሐፍ እንደሚል በሦስተኛው ቀን ከሙታን እንደተነሳ አምናለሁ፥
ወደሰማይ እንደወጣ፥ ሁለተኛም ጊዜ በክብር ተመልሶ እንደሚመጣ፥ ዘላለማዊ መንግስትም እንደሚመሰርት አምናለሁ።
አሜን።
ይሄ ሁልጊዜ የማደርገው ኑዛዜ (Confession) ነው፥ በእያንዳንዱ ጊዜ እምነቴን አጠናክሮታል።
@TheDeepThingsOfGod
@TheDeepThingsOfGod
ትምህርታችንም ስብከታችንም ክርስቶስን በሰው ልብ ላይ አድምቆ መሳል ነው🔥
ልጆቼ ሆይ፥ ክርስቶስ በእናንተ እስኪሣል ድረስ ዳግመኛ ስለ እናንተ ምጥ ይዞኛል።
— ገላትያ 4፥19
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist