ዘውትር እሁድ ከ ምሽቱ 3:30 ጀምሮ እግዚአብሔር ለነፍሳችን የሚሆን ድንቅ የእራት (ማዕድ) ፕሮግራም አዘጋጅቶልናል ስለዚህ በዚህ እግዚአብሔር ባዘጋጀው የእራት ማዕድ ላይ በመታደም ነፍሳችሁን በእግዚአብሔር ቃል ብርሃን እንድትሞሏትና የእግዚአብሔር ጥበብ የሆነውን ኢየሱስን እንድንማረው ስል ግብዣዬ በፍቅር ነው።
አገልጋይ ቢና❤️
ነገ ማታ እንገናኝ እወዳችኋለሁ ❤️🔥
በመስቀል ላይ እንደ ወንበዴና እንደተረገመ ሆኖ የተሰቀለው ኢየሱስ ክርስቶስ ዓምን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጥበብ ነው።
ሰዎችን ሁሉ ለማዳን እንደዘንበዴና እንደተረገመ ሰው ሆኖ የተሰቀለው ኢየሱስ ምንም እንኳን ለአይሁድና ለአአህዛብ ሞኝነት ቢመስል በስብከት ሞኝነት የሚያምኑበትን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ኃይልና የእግዚአብሔር ጥበብ ነው
ሰዎችን ሁሉ ወደ እግዚአብሔር ክብር ሊያስገባ እንደተረገመ ሆኖ የተሰቀለው ኢየሱስ በአይሁድና በአህዛብ እይታ ሞኝነትና ማሰናከያ ቢመስልም በእግዚአብሔር እይታ ግን ሰዎችን ሁሉ ከኃጢአት ነፃ አውጥቶ የራሱ የእግዚአብሔር ፅድቅ የሚያደርግ የእግዚአብሔር ጥበብና ኃይል ነው።
ለዛ ነው የሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ትምህርትና ስብከት በመስቀል ላይ እርግማን ሆኖ የተሰቀለው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
1ኛ ቆሮንቶስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² መቼም አይሁድ ምልክትን ይለምናሉ የግሪክ ሰዎችም ጥበብን ይሻሉ፥
²³ እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥
²⁴ ለተጠሩት ግን፥ አይሁድ ቢሆኑ የግሪክ ሰዎችም ቢሆኑ፥ የእግዚአብሔር ኃይልና የእግዚአብሔር ጥበብ የሆነው ክርስቶስ ነው።
ውርደቱ ክብርን
እርግማኑ በረከትን
ኃጢአቱ ጽድቅን
ሞቱ ሕይወትን ያመጣ ብቸኛው ጀግና የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።
✍ #አገልጋይ_ቢና❤️🔥
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
🛑የእግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል የሚያስተውልው ዬለም እንጂ እናንተ ግን የእግዚአብሔርን ድምፅ ለመሰማትና እየታዘዛ ለመኖር ከዚህ በታች ያለውን በመንካት ይቀላቀሉ።
Читать полностью…❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ መንፈሳዊ ህይወቶንም ይቀይሩ
መልካም ዕድል!!!
🪽ለክርስቲያኖች ና ለ አገልጋዮች እንዱሁም ለ መንፈስ ቅዱስ ረሃበተኞች ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች እንሆ ከታች ያለውን በመንካት ተባረኩበት ።
🧊🧊🧊🧊🧊🧊🧊
የልኡሉ ጥገኛ ነኝ።
መዝሙር 91
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።
² እግዚአብሔርን፦ አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ መንፈሳዊ ህይወቶንም ይቀይሩ
መልካም ዕድል!!!
📌ክርስቲያን ሆናችሁ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ውስጥ ከሌላችሁ እውነት ነው የምላችሁ እጅግ በጣም እየባከነችሁ ነው አይዞአችሁ አሁንም አልረፈደም ከዚህ በታች የለውን በመምረጥ አንዱን ይጫኑ ይቀላቀላሉ መንፈሳዊ ህይወታቸውን ይለውጡ !!!!! Wave @srofgod ያናግሩኝ
Читать полностью…🛑የእግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል የሚያስተውልው ዬለም እንጂ እናንተ ግን የእግዚአብሔርን ድምፅ ለመሰማትና እየታዘዛ ለመኖር ከዚህ በታች ያለውን በመንካት ይቀላቀሉ።
Читать полностью…❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ መንፈሳዊ ህይወቶንም ይቀይሩ
መልካም ዕድል!!!
መዝሙር 23
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።
² በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል።
³ ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ።
⁴ በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።
⁵ በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ፤ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ፥ ጽዋዬም የተረፈ ነው።
⁶ ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
የምትወዱትን የእግዚአብሔር ሰው ስም የመጀመርያ ፊደል በመጫን የእነሱ ማንነት እወቁ❣︎❣
😍😍😍
ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!!!👇👇👇👇👇
❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ መንፈሳዊ ህይወቶንም ይቀይሩ
መልካም ዕድል!!!
🚨ለ2017 የሚገርም ለክርስቲያኖች ብቻ የሚሆነው ስጦታዬን ተቀበሉኝ 🙏
እመኑኝ አንደ ቀን ታመስግኑኛላችሁ ለምን ካላችሁ ? ልትለወጡ ነዋ 🤩
ዛሬ ምሽት ድንቅ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ጊዜ ነበረን😍😍🔥🔥👇👇
ጥበብ፤
ፅድቅ፤
ቅድስና፤
ቤዛነት፤
#በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል #ከእግዚአብሔር_አብ የተሰጠን ነፃ ስፆታ ነው።
ይሔ ሁሉ የሆነው ማንም በእግዚአብሔር ፊት እንዳይመካ ነው።
1ኛ ቆሮንቶስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁹ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት እንዳይመካ።
³⁰-³¹ ነገር ግን፦ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ተብሎ እንደ ተጻፈው ይሆን ዘንድ፥ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብና ጽድቅ ቅድስናም ቤዛነትም በተደረገልን በክርስቶስ ኢየሱስ የሆናችሁ ከእርሱ ነው።
ምእራፍ 2ን እሁድ ምሽት 3:30 እንቀጥላለን🔥🔥🔥
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
🚨ሰላም ወዳጆቼ አንደ የሚጠቅማችሁን መንፈሳዊ ነገር በግልጥ የሚያስተላልፉ ቻናሎች ልጋብዛችሁ ተጋበዙልኝ!!! Channel ያላችሁ አናግሩኝ @srofgod
Читать полностью…