binarevivalist | Unsorted

Telegram-канал binarevivalist - Bina revivalist 🔥

5949

(የሐዋርያት ሥራ ምዕ. 2) ---------- 1፤ #በዓለ ኀምሳ #የተባለውም ቀን #በደረሰ ጊዜ፥ #ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው #አብረው ሳሉ፥ 2፤ #ድንገት #እንደሚነጥቅ ዓውሎ #ነፋስ ከሰማይ #ድምፅ መጣ፥ #ተቀምጠው #የነበሩበትንም ቤት #ሁሉ #ሞላው። 🔥🔥🔥🔥 @Binajesus

Subscribe to a channel

Bina revivalist 🔥

ምን አይነት pc ለፕሮፋይል የሚሆኑ ይፈልጋሉ 📷
👇👇👇👇👇

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ዛሬ የነበረን የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ለነገ 3:30 ተላልፈል ከትልቅ ይቅርታ ጋር❤️🙏

እወዳችኋለሁ ምሽታችሁ ከመለኮት ጋር ሕብረት የምታደርጉበት ምሽት ይሁንላችሁ🔥❤️

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ባሌ ሮቤ
ባሌ ጎባ
ባሌ አጋርፋ

በእነዚህ በባሌ ኦሮሚያ ክልል ክፍለ ሃገራት ላይ ወንጌለን እንድሰብክ መንፈስ ቅዱስ ልቤ ላይ በኃይል አክብዶብኛል ሁላችሁም በፀሎታችሁ ከጎኔ እንድትቆሙ በጌታዬ ፍቅር አደራ ብዬ አሳስባችኋለሁ❤️❤️🙏🙏


በጌታ ታናሽ ወንድማችሁ አገልጋይ ቢና❤️

ዳሩ ግን የስብከቱ ሥራ በእኔ እንዲፈጸም አሕዛብም ሁሉ እንዲሰሙት፥ ጌታ በእኔ አጠገብ ቆሞ አበረታኝ፥ ከአንበሳ አፍም ዳንሁ።
— 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥17


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ሰላም የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ዛሬ ድንቅ የሆነ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል፦ ከታች ያሉትን ይቀላቀሉን!

WAVE ለመቀላቀል 👉@KAL_TF
መሳሰብያ WAVE የምንሰራው ክርስቲያን ቻናሎች ብቻ ነው
👇🔻👇🔻👇

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

🏆አግልግሎት ለእናንተ ምንድነው ? ማገልገል ከዬት ነው ሚጀመረው ?
ሰለ አገልግሎት ለማወቅ ይቀላቀሉ ።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

መጽሐፍት ሁሉ ስለ ኢየሱስ ይመሰክራሉ🔥

እኔን ግን የሚቤዠኝ ሕያው እንደ ሆነ፥ በመጨረሻም ዘመን በምድር ላይ እንዲቆም፥
  — ኢዮብ 19፥25


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

Whose fault is this accident?
@free_wave1

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

🎧ለመዝሙር ወዳጆች🎧

በየዕለቱ አዳዲስ🎹 መዝሙር ማገኘት ከፈለጋችሁ ተቀላቀሉ 🥁

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

Whose fault is this accident?
@free_wave1

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ቅድስት ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ሳትሆን የእግዚአብሔር ልጅ የኢየሱስ እናት ነች።

እንዴ እና የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ አይደለም እንዴ? የሚለውን ጥያቄ እንደፈጠረባችሁ እርግጠኛ ነኝ.

ነገር ግን ቅድስት ድንግል ማርያም የወለደችው መለኮትን ሳይሆን ኢየሱስ ነው።

ቅድስት ድንግል ማርያም የወለደችው አምላክን ሳይሆን
#ሰው የሆነውን ኢየሱስን ነው።

ከሰው መለኮት አይወለድም ከሰው የሚወለደው ሰው ብቻ ነው።

ቅድስት ድንግል ማርያም የኢየሱስን ሰውነት እንጂ መለኮትነቱን አልወለደችም።

አስተውል መለኮት ወይም አምላክ ተወለደ ካልክ አምላክ ተገኘ፣ ተፈጠረ፣ ሕያው ሆኖ Exist ማድረግ ጀመረ እያልክ ነው።

እኛ የምናመልከው አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ደግሞ የተገኘ ወይም የተፈጠረ ሕያውነትን ወይም መኖርን ከድንግል ማርያም በመወለደ የጀመረ እና ከሰው የተገኘ ሳይሆን ቅድመ ዓለም የነበረ ዓለማቱን ሁሉ ያስገኘ መጀመሪያ እና መጨረሻ የሌለው አልፋ እና ኦሜጋ እኔ ነኝ ያለ መለኮት ነው።

ስለዚህ ቅድስት ድንግል ማርያም አምላክን የወለደች ወይም አምላክን ያስገኘች ሳትሆን የኢየሱስን ሰውነት የወለደች ሰው የሆነውን ኢየሱስን የወለደች የአምላክ እናት ሳትሆን የኢየሱስ እናት ነች።

እያልኩኝ ያለሁትና በደንብ እንድታስተውሉልኝ የምፈልገው ነገር ኢየሱስ ሰው ብቻ ሳይሆን ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ነው ከድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ሰው ብቻ ነው እያልኩኝ እንዳልሆነ እንድትረዱኝ እፈልጋለሁ ነገር ግን ኢየሱስ ከድንግል ሲወለድ ሰውነቱ ነው እንጂ አምላክነቱ አልተወለደም እያልኩኝ ነው በዚህም ምክኒያት ማርያም የኢየሱስ እናት እንጂ የአምላክ እናት አይደለችም።

አምላክ እናት የለውም አምላክ ፈጣሪ እንጂ ተፈጣሪ አይደለም አምላክ አስገኚ እንጂ የተገኘ አይደለም።

ቅድስት ድንግል ማርያም አምላክን ነው የወለደችው የሚለው ስሁት ትምህርት የኢየሱስን ፍፁም ሰውነትና ፍፁም አምላክነት የካደ እንዲሁም እግዚአብሔር ለመረጣት ለቅድስት ድንግል ማርያም የማይሆን መልክ የሚሰጥ የአሮጊቶች ተረት የሆነ ትምህርት ነው።

እንደ እነዚህ ያሉትን ከመፅሐፍ ቅዱስ የራቁ ስሁት ትምህርቶችን በእግዚአብሔር ቃል እናፈርሳለን። እውነተኛ የሆነውንና ድነት የሚገኝበትን የክርስቶስን ወንጌል የሚጋርዱ የአሮጊቶችን ተረትንና የአጋንንትን ትምህርት በእግዚአብሔር ቃል ብርሃን እናጋልጣለን እናፈርሳለን።

ሉቃስ 1
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
³⁰ መልአኩም እንዲህ አላት፦ ማርያም ሆይ፥ በእግዚአብሔር ፊት ጸጋ አግኝተሻልና አትፍሪ።

³¹ እነሆም፥ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፥ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ።
³² እርሱ ታላቅ ይሆናል የልዑል ልጅም ይባላል፥ ጌታ አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል፤


የእስራኤል ሰዎች ሆይ፥ ይህን ቃል ስሙ፤ ራሳችሁ እንደምታውቁ፥ የናዝሬቱ ኢየሱስ እግዚአብሔር በመካከላችሁ በእርሱ በኩል ባደረገው ተአምራትና በድንቆች በምልክቶችም ከእግዚአብሔር ዘንድ ለእናንተ
#የተገለጠ_ሰው ነበረ፤
  — ሐዋርያት 2፥22


ይህ ማርያም ጠል ትምህርት ሳይሆን የመፅሐፍ ቅዱስ እውነት ነው።

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የአሮጊቶች ተረት ክፋቱ ሕይወት የሚገኝበትን የክርስቶስን ትምህርትና መስቀል ላይ የተፈፀመውን የደህንነት ትምህርት መጋረዱና ከሰዎች ልብ ላይ ማጥፋቱ ነው።

ሰዎች ለአሮጊቶች ተረት ጆሮአቸውን ሲከፍቱ ሕይወት የሚገኝበት የክርስቶስ ወንጌል ይቀልባቸዋል።

የክርስቶስን ወንጌል ከሰዎች ልብ ላይ በማደብዘዝ በሰው አእምሮ ላይ መጋረጃ ሆኖ የተጋረደውን የአሮጊቶችን ተረት የኃይማኖትን ግንብ በእግዚአብሔር ቃል እውነት እናፈርሳለን።

እግዚአብሔርን ከማያከብር ርባናቢስ አፈ ታሪክና ከአሮጊቶች ተረታ ተረት ራቅ፤ ይልቁንም ለእውነተኛ መንፈሳዊ ሕይወት ራስህን አሠልጥን።
— 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥7 (አዲሱ መ.ት)

በእግዚአብሔር ዕውቀት ላይ በትዕቢት የሚነሣውን ክርክርና ከንቱ ሐሳብ ሁሉ እናፈርሳለን፤ አእምሮንም ሁሉ እየማረክን ለክርስቶስ እንዲታዘዝ እናደርጋለን።
— 2ኛ ቆሮንቶስ 10፥5 (አዲሱ መ.ት)

ወንጌል አይሸፈንም።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

🌳ምን አይነት መንፈሰዊ ትምህርት ማዳመጥ ይፈልጋሉ?

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

Whose fault is this accident?
@free_wave1

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ሮሜ 5
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
⁶ ገና ደካሞች ሳለን ክርስቶስ ዘመኑ ሲደርስ ስለ ኃጢአተኞች ሞቶአልና።

⁷ ስለ ጻድቅ የሚሞት በጭንቅ ይገኛልና፤ ስለ ቸር ሰው ግን ሊሞት እንኳ የሚደፍር ምናልባት ይገኝ ይሆናል።

⁸ ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።

⁹ ይልቁንስ እንግዲህ አሁን በደሙ ከጸደቅን በእርሱ ከቍጣው እንድናለን።

¹⁰ ጠላቶች ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ከታረቅን፥ ይልቁንም ከታረቅን በኋላ በሕይወቱ እንድናለን፤

¹¹ ይህም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን አሁን መታረቁን ባገኘንበት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በእግዚአብሔር ደግሞ እንመካለን።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ሻሎም የተወደዳችሁ ፕሮግራማችን ጀምሮአል ግቡ❤️🔥

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ጥያቄ
መልካም መንፈስ ስላለው ከአለቆችና ከመሣፍንት በለጠ። የተባለው ማነው?
ቻናል ያላችሁ wave folder ውስጥ መቀላቀል የምትፈልጉ በውስጥ አናግሩኝ @free_wave1

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የዛሬው የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ጊዜአችን በመንፈስ ቅዱስ መገለጥ የተሞላ ጊዜ ይሆናል ኢየሱስን እናውቀዋለን🔥🔥

ይህም የሚሆነው፣ ሁላችንም
#የእግዚአብሔርን_ልጅ #በማመንና_በማወቅ ወደሚገኘው አንድነት በመምጣትና ሙሉ ሰው በመሆን፣ በክርስቶስ ወዳለው ፍጹምነት ደረጃ እስከምንደርስ ነው።
— ኤፌሶን 4፥13 (አዲሱ መ.ት)


ማሳሰቢያ፦ እንዳታረፍዲ 3:30 ይጀምራል። ተወዳጆች ናችሁ🔥

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ኤፌሶን 1
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
³ በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።

⁴ ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን።

⁵ በበጎ ፈቃዱ እንደ ወደደ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥራ ለእርሱ ልጆች ልንሆን አስቀድሞ ወሰነን።

⁶ በውድ ልጁም እንዲያው የሰጠን የጸጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ ይህን አደረገ።

⁷ በውድ ልጁም፥ እንደ ጸጋው ባለ ጠግነት መጠን፥ በደሙ የተደረገ ቤዛነታችንን አገኘን እርሱም የበደላችን ስርየት።

⁸ ጸጋውንም በጥበብና በአእምሮ ሁሉ አበዛልን።

⁹ በክርስቶስ ለማድረግ እንደ ወደደ እንደ አሳቡ፥ የፈቃዱን ምሥጢር አስታውቆናልና፤

¹⁰ በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው።

¹¹ እንደ ፈቃዱ ምክር ሁሉን የሚሠራ እንደ እርሱ አሳብ፥ አስቀድመን የተወሰንን በክርስቶስ ደግሞ ርስትን ተቀበልን።

¹² ይኸውም፥ በክርስቶስ አስቀድመን ተስፋ ያደረግን እኛ ለክብሩ ምስጋና እንሆን ዘንድ ነው።

¹³ እናንተም ደግሞ የእውነትን ቃል፥ ይኸውም የመዳናችሁን ወንጌል፥ ሰምታችሁ ደግሞም በክርስቶስ አምናችሁ፥ በተስፋው መንፈስ በመንፈስ ቅዱስ ታተማችሁ፤

¹⁴ እርሱም የርስታችን መያዣ ነው፥ ለእግዚአብሔር ያለውን ሁሉ እስኪዋጅ ድረስ፥ ይህም ለክብሩ ምስጋና ይሆናል።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

⚠️ክርስቲያን ነክ ?

⚙ክርሰቲያን ከሆንክ/ሽ አዎ የሚለውን በመንካት አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ!!!

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ መንፈሳዊ ህይወቶንም ይቀይሩ
                   መልካም ዕድል!!!

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በእምነት ብቻ ያዳነንና ያጸደቀን የእግዚአብሔር ፀጋ።👇😍

የእግዚአብሔርን ጸጋ አልጥልም፤ ጽድቅስ በሕግ በኩል ከሆነ እንኪያስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ።
— ገላትያ 2፥21

ገላትያ 3
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
¹⁰ ከሕግ ሥራ የሆኑት ሁሉ በእርግማን በታች ናቸውና፤ በሕግ መጽሐፍ በተጻፉት ሁሉ ጸንቶ የማይኖር የማያደርግም ሁሉ የተረገመ ነው ተብሎ ተጽፎአልና።

¹¹ ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎአልና ማንም በእግዚአብሔር ፊት በሕግ እንዳይጸድቅ ግልጥ ነው።

“በእንጨት የሚሰቀል ሁሉ የተረገመ ነው ተብሎ ተጽፎአልና ክርስቶስ ስለ እኛ እርግማን ሆኖ ከሕግ እርግማን ዋጀን፤”
— ገላትያ 3፥13

ገላትያ 5
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
⁴ በሕግ ልትጸድቁ የምትፈልጉ ከክርስቶስ ተለይታችሁ ከጸጋው ወድቃችኋል።

⁵ እኛ በመንፈስ ከእምነት የጽድቅን ተስፋ እንጠባበቃለንና።

ሮሜ 3
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
²⁰ ይህም የሕግን ሥራ በመሥራት ሥጋ የለበሰ ሁሉ በእርሱ ፊት ስለማይጸድቅ ነው፤ ኃጢአት በሕግ ይታወቃልና።

²¹ አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል፥

ሮሜ 3
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
²² እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና፤

²³ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤

²⁴ በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።

…
²⁷ ትምክህት እንግዲህ ወዴት ነው? እርሱ ቀርቶአል። በየትኛው ሕግ ነው? በሥራ ሕግ ነውን? አይደለም፥ በእምነት ሕግ ነው እንጂ።

²⁸ ሰው ያለ ሕግ ሥራ በእምነት እንዲጸድቅ እንቆጥራለንና።

ሮሜ 9
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
³⁰ እንግዲህ ምን እንላለን? ጽድቅን ያልተከተሉት አሕዛብ ጽድቅን አገኙ፥ እርሱ ግን ከእምነት የሆነ ጽድቅ ነው፤

…
³²-³³ ይህስ ስለ ምንድር ነው? በሥራ እንጂ በእምነት ጽድቅን ስላልተከተሉ ነው፤ እነሆ፥ በጽዮን የእንቅፋት ድንጋይና የማሰናከያ ዓለት አኖራለሁ በእርሱም የሚያምን አያፍርም ተብሎ እንደ ተጻፈ በእንቅፋት ድንጋይ ተሰናከሉ።

የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና።
— ሮሜ 10፥4

ሮሜ 10
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
⁹ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤

¹⁰ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።

¹¹ መጽሐፍ፦ በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።

ኤፌሶን 1
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
⁴ ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን።

⁵ በበጎ ፈቃዱ እንደ ወደደ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥራ ለእርሱ ልጆች ልንሆን አስቀድሞ ወሰነን።

⁶ በውድ ልጁም እንዲያው የሰጠን የጸጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ ይህን አደረገ።

⁷ በውድ ልጁም፥ እንደ ጸጋው ባለ ጠግነት መጠን፥ በደሙ የተደረገ ቤዛነታችንን አገኘን እርሱም የበደላችን ስርየት።

⁸ ጸጋውንም በጥበብና በአእምሮ ሁሉ አበዛልን።

ኤፌሶን 2
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
⁴ ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥

⁵ ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥

⁶-⁷ በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥ ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን።

⁸ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤

⁹ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።

“በእርሱ ሥራ ሁላችን በአንድ መንፈስ ወደ አብ መግባት አለንና።”
— ኤፌሶን 2፥18

ዮሐንስ 6
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
²⁷ ለሚጠፋ መብል አትሥሩ፤ ነገር ግን ለዘላለም ሕይወት ለሚኖር መብል የሰው ልጅ ለሚሰጣችሁ ሥሩ፤ እርሱን እግዚአብሔር አብ አትሞታልና።

²⁸ እንግዲህ፦ የእግዚአብሔርን ሥራ እንድንሠራ ምን እናድርግ? አሉት።

²⁹ ኢየሱስ መልሶ፦ ይህ የእግዚአብሔር ሥራ እርሱ በላከው እንድታምኑ ነው አላቸው።


ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤
  — ቲቶ 2፥11

ዮሐንስ 1
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
¹⁶ እኛ ሁላችን ከሙላቱ ተቀብለን በጸጋ ላይ ጸጋ ተሰጥቶናልና ሕግ በሙሴ ተሰጥቶ ነበርና፤

¹⁷ ጸጋና እውነት ግን በኢየሱስ ክርስቶስ ሆነ።

እርሱም፦ ጸጋዬ ይበቃሃል፥ ኃይሌ በድካም ይፈጸማልና አለኝ። እንግዲህ የክርስቶስ ኃይል ያድርብኝ ዘንድ በብዙ ደስታ በድካሜ ልመካ እወዳለሁ።
  — 2ኛ ቆሮ 12፥9


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

መዝሙር 40
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
¹ ቆይቼ እግዚአብሔር ደጅ ጠናሁት፥ እርሱም ዘንበል አለልኝ ጩኽቴንም ሰማኝ።

² ከጥፋት ጕድጓድ ከረግረግም ጭቃ አወጣኝ፥ እግሮቼንም በድንጋይ ላይ አቆማቸው፥ አረማመዴንም አጸና።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

🍀ለክርስቲያኖች ብቻ የተከፈተ ቻናል ነው
join ምትለውን ሲነኩ ያገኙታል👇

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

Do you love Jesus?
Free wave folder የምትፈልጉ በውስጥ👇 አውሩኝ. @free_wave1

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

🪽ለክርስቲያኖች ና  ለ አገልጋዮች እንዱሁም ለ መንፈስ ቅዱስ ረሃበተኞች  ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች እንሆ ከታች ያለውን በመንካት ተባረኩበት ።
🧊🧊🧊🧊🧊🧊🧊

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

1ኛ ዮሐንስ 4 (አዲሱ መ.ት)
ÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻÂŻ
⁹ እግዚአብሔር ፍቅሩን በመካከላችን የገለጠው እንዲህ ነው፤ እኛ በእርሱ አማካይነት በሕይወት እንኖር ዘንድ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን ወደ ዓለም ላከ።

¹⁰ ፍቅር ይህ ነው፤ እኛ እግዚአብሔርን እንደ ወደድነው ሳይሆን እርሱ እንደ ወደደንና ስለ ኀጢአታችን ማስተስረያ ይሆን ዘንድ ልጁን መላኩ ነው።


#የክርስቶስ_አገልጋይ_ቢና❤️🔥

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

📌ክርስቲያን ሆናችሁ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ውስጥ ከሌላችሁ እውነት ነው የምላችሁ እጅግ በጣም እየባከነችሁ ነው አይዞአችሁ አሁንም አልረፈደም ከዚህ በታች የለውን በመምረጥ አንዱን ይጫኑ ይቀላቀላሉ መንፈሳዊ ህይወታቸውን ይለውጡ !!!!!

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ መንፈሳዊ ህይወቶንም ይቀይሩ
                   መልካም ዕድል!!!

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የዛሬው የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስን በመካከላችን የገለጠበት እጅግ በጣም ከፍ ያልንበት ድንቅ ምሽት ነበረ😍😍😍🔥🔥🔥

ክብር ሁሉ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ሃሌሉያ🔥🔥🔥
ዛሬ የነበራችሁ ወዳጆቼ ብሩካን ናችሁ ፀጋሀ ይብዛላችሁ❤️🔥

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናታችን በተለመደው ሰዓት 3:30 ይጀምራል እንዳታረፍዱ😍🔥

ብሩካን ናችሁ🔥😍

Читать полностью…
Subscribe to a channel