binarevivalist | Unsorted

Telegram-канал binarevivalist - Bina revivalist 🔥

5949

(የሐዋርያት ሥራ ምዕ. 2) ---------- 1፤ #በዓለ ኀምሳ #የተባለውም ቀን #በደረሰ ጊዜ፥ #ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው #አብረው ሳሉ፥ 2፤ #ድንገት #እንደሚነጥቅ ዓውሎ #ነፋስ ከሰማይ #ድምፅ መጣ፥ #ተቀምጠው #የነበሩበትንም ቤት #ሁሉ #ሞላው። 🔥🔥🔥🔥 @Binajesus

Subscribe to a channel

Bina revivalist 🔥

❤️ሁል ጊዜ ከልባቹ የማይጠፋ ስለ መዝሙር ሲወራ ቀድሞ የሚመጣላቹ

መንገድ ላይ🛣 ቤታቹ🏘 ውስጥ ታክሲ🚖 ውስጥ ብቻ የትም ቦታ የምትዘምሩት የማንን መዝሙር ነው❔❔

በመረጣቹሁት🎤 ዘማሪ ስም አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ
♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

❤️ሁል ጊዜ ከልባቹ የማይጠፋ ስለ መዝሙር ሲወራ ቀድሞ የሚመጣላቹ

መንገድ ላይ🛣 ቤታቹ🏘 ውስጥ ታክሲ🚖 ውስጥ ብቻ የትም ቦታ የምትዘምሩት የማንን መዝሙር ነው❔❔

በመረጣቹሁት🎤 ዘማሪ ስም አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ
♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️♻️

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

☦በክርስትና እምነታችሁ እየጨመራችሁ እና ፍሬ እያፈራችሁ እንድትሄዱ የሚያደርጓችሁን እውነቶች የምትመራበት ቻናል ይቀላቀሉ ።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

🛑የእግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል የሚያስተውልው ዬለም እንጂ እናንተ ግን የእግዚአብሔርን ድምፅ ለመሰማትና እየታዘዛ ለመኖር ከዚህ በታች ያለውን በመንካት ይቀላቀሉ።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ካህኑም #የበፍታ_ቀሚስና_የበፍታ_ሱሪ #በሥጋው_ላይ_ይለብሳል፤ በመሠዊያውም ላይ የሚቃጠለውን መሥዋዕት እሳቱ ከበላው በኋላ አመዱን አንሥቶ በመሠዊያው አጠገብ ያፈስሰዋል።
— ዘሌዋውያን 6፥10


ዘሌዋውያን 16
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ እንዲሁ አሮን ለኃጢአት መሥዋዕት ወይፈን፥ ለሚቃጠል መሥዋዕትም አውራ በግ ይዞ ወደ ተቀደሰ ስፍራ ይግባ።

⁴ የተቀደሰውን የበፍታ ቀሚስ
#ይልበስ፥ የበፍታውም ሱሪ #በገላው ላይ ይሁን፥ የበፍታውንም መታጠቂያ #ይታጠቅ#የበፍታውንም መጠምጠሚያ #ይጠምጥም፤ እነዚህ #የተቀደሱ #ልብሶች ናቸው፤ ገላውንም በውኃ ታጥቦ ይልበሳቸው።

ነገር ግን ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን ልበሱት፤ ምኞቱንም እንዲፈጽም ለሥጋ አታስቡ።
— ሮሜ 13፥14

ከክርስቶስ ጋር አንድ ትሆኑ ዘንድ የተጠመቃችሁ ሁሉ ክርስቶስን ለብሳችኋልና።
— ገላትያ 3፥27

የፈጠረውንም ምሳሌ እንዲመስል እውቀትን ለማግኘት የሚታደሰውን አዲሱን ሰው ለብሳችሁታል፤
— ቆላስይስ 3፥10


ለእውነትም በሚሆኑ ጽድቅና ቅድስና እንደ እግዚአብሔር ምሳሌ የተፈጠረውን አዲሱን ሰው ልበሱ።
— ኤፌሶን 4፥24


ወደ እግዚአብሔር ሕልውና የገባንበትና በሕልውናው ውስጥ ያለምንም ኩነኔና ፍርሃት በልጅነት መንፈስ እንድንቀርብ ስጋዊነታችንንና ድካማችንን የሸፈንበት የፅድቅ ልብሳችንን ክርስቶስን ለብሰነዋል ክርስቶስን ታጥቀነዋል🔥❤️

@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

እርሱም መልሶ፦ ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም ተብሎ ተጽፎአል አለው።
— ማቴዎስ 4፥4

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

Bale Robe🔥
Bale Goba🔥
Bale Agarfa🔥

Coming soon Gospel Movement 🔥🔥


#Servant_Bina🔥❤️

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

በባሌ ሮቤ በባሌ ጎባ በባሌ አጋርፋ እና አጎራባች አገሮች ላይ ታላቅ የወንጌል እንቅስቃሴ እንደሚኖረኝ ከዚህ በፊት አሳውቄአችሁ ነበር በመሆኑም በእነዚህ አገሮች ላይ የሚኖረኝ የወንጌል እንቅስቃሴ በጥር ወር የመጨረሻው ሳምንት ይሆናል እናም ከዚህ አገልግሎት ጎን በገንዘባችሁ በፀሎታችሁ እንድትቆሙ በጌታ ፍቅር አሳስባችኋለሁ❤️❤️🙏🙏

ከዚህ አገልግሎት ጎን በገንዘባችሁ መቆም የምትፈልጉ ወዳጆቼ በውስጥ መስመር እኔን ማውራት ትችላላችሁ ብሩካን ናችሁ❤️🙏

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

❤️በነዚህ ሁለት ሳምንታት አብራችሁን በLIVE ጌታን አምልኮ 🙏

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ዕብራውያን 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ በዚህም ፈቃድ የኢየሱስ ክርስቶስን ሥጋ አንድ ጊዜ ፈጽሞ በማቅረብ ተቀድሰናል።

¹¹ ሊቀ ካህናትም ሁሉ ዕለት ዕለት እያገለገለ ኃጢአትን ሊያስወግዱ ከቶ የማይችሉትን እነዚያን መሥዋዕቶች ብዙ ጊዜ እያቀረበ ቆሞአል፤

¹² እርሱ ግን ስለ ኃጢአት አንድን መሥዋዕት ለዘላለም አቅርቦ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀመጠ፥

¹³ ጠላቶቹም የእግሩ መረገጫ እስኪደረጉ ድረስ ወደ ፊት ይጠብቃል።

¹⁴ አንድ ጊዜ በማቅረብ የሚቀደሱትን የዘላለም ፍጹማን አድርጎአቸዋልና።

¹⁵-¹⁶ መንፈስ ቅዱስም ደግሞ ስለዚህ ይመሰክርልናል፤ ከዚያ ወራት በኋላ ከእነርሱ ጋር የምገባው ኪዳን ይህ ነው ይላል ጌታ፤ በልባቸው ሕጌን አኖራለሁ በልቡናቸውም እጽፈዋለሁ ብሎ ከተናገረ በኋላ፥

¹⁷ ኃጢአታቸውንና ዓመጻቸውንም ደግሜ አላስብም ይላል።

¹⁸ የእነዚህም ስርየት ባለበት ዘንድ፥ ከዚህ ወዲህ ስለ ኃጢአት ማቅረብ የለም።

¹⁹-²⁰ እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ በመረቀልን በአዲስና በሕያው መንገድ ወደ ቅድስት በኢየሱስ ደም በመጋረጃው ማለት በሥጋው በኩል እንድንገባ ድፍረት ስላለን፥

²¹ በእግዚአብሔርም ቤት ላይ የሆነ ታላቅ ካህን ስላለን፥

²² ከክፉ ሕሊና ለመንጻት ልባችንን ተረጭተን ሰውነታችንንም በጥሩ ውኃ ታጥበን በተረዳንበት እምነት በቅን ልብ እንቅረብ፤

²³ የተስፋን ቃል የሰጠው የታመነ ነውና እንዳይነቃነቅ የተስፋችንን ምስክርነት እንጠብቅ፤


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ መንፈሳዊ ህይወቶንም ይቀይሩ
                   መልካም ዕድል!!!

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

🔥በመንፈሳዊ ህይወትህ ማደግ መጨመር የምትፈልጉ ብቻ ተቀላቀሉ እግዚአብሔር ምስክሬ ትጠቀማላችሁ ።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

🔥በመንፈሳዊ ህይወትህ ማደግ መጨመር የምትፈልጉ ብቻ ተቀላቀሉ እግዚአብሔር ምስክሬ ትጠቀማላችሁ ።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

መንፈሳዊ ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN ይበሉ ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።

wave ለመግባት👉 @yonaaa125

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

🌳ምን አይነት መንፈሰዊ ትምህርት ማዳመጥ ይፈልጋሉ?

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

☦በክርስትና እምነታችሁ እየጨመራችሁ እና ፍሬ እያፈራችሁ እንድትሄዱ የሚያደርጓችሁን እውነቶች የምትመራበት ቻናል ይቀላቀሉ ።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ክርስቶስ በእጅ ወደ ተሰራች፥ የእውነተኛይቱ ምሳሌ ወደ ምትሆን ቅድስት አልገባምና፥ ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ስለ እኛ አሁን ይታይ ዘንድ ወደ እርስዋ ወደ ሰማይ ገባ።
— ዕብራውያን 9፥24

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የምትወዱትን የእግዚአብሔር ሰው  ስም  የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  የእነሱ ማንነት እወቁ❣︎❣

😍😍😍
ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!!!👇👇👇👇👇

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ መንፈሳዊ ህይወቶንም ይቀይሩ
                   መልካም ዕድል!!!

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

#እግዚአብሔርን_መፍራት🔥

ኢሳይያስ 11
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² የእግዚአብሔር መንፈስ፥ የጥበብና የማስተዋል መንፈስ፥ የምክርና የኃይል መንፈስ፥ የእውቀትና
#እግዚአብሔርን_የመፍራት መንፈስ ያርፍበታል።

³
#እግዚአብሔርን_በመፍራት ደስታውን ያያል። ዓይኑም እንደምታይ አይፈርድም፥ ጆሮውም እንደምትሰማ አይበይንም፤

ልጆቼ ኑ፥ ስሙኝ፤
#እግዚአብሔርን_መፍራት አስተምራችኋለሁ።
— መዝሙር 34፥11

የጥበብ መጀመሪያ
#እግዚአብሔርን_መፍራት ነው፤ ሰነፎች ግን ጥበብንና ተግሣጽን ይንቃሉ።”
— ምሳሌ 1፥7

የዚያን ጊዜ እግዚአብሔርን መፍራት ታውቃለህ፥ የአምላክንም እውቀት ታገኛለህ።
— ምሳሌ 2፥5

የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው።
— ምሳሌ 9፥10

እግዚአብሔርን መፍራት ዘመንን ታረዝማለች፤ የኀጥኣን ዕድሜ ግን ታጥራለች።
— ምሳሌ 10፥27

ሰው ከሞት ወጥመድ ያመልጥ ዘድን እግዚአብሔርን መፍራት የሕይወት ምንጭ ነው።
— ምሳሌ 14፥27

እግዚአብሔርን ከመፍራት ጋር ያለ ጥቂት ነገር ሁከት ካለበት ከብዙ መዝገብ ይሻላል።
— ምሳሌ 15፥16

እግዚአብሔርን መፍራት የጥበብ ትምህርት ነው፤ ትሕትናም ክብረትን ትቀድማለች።
— ምሳሌ 15፥33

እግዚአብሔርን መፍራት ወደ ሕይወት ይመራል፤ የሚፈራውም ጠግቦ ይኖራል፥ ክፉ ነገርም አያገኘውም።
— ምሳሌ 19፥23

ትሕትናና እግዚአብሔርን መፍራት ባለጠግነት ክብር ሕይወትም ነው።
— ምሳሌ 22፥4


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የማንን መንፈሳዊ ትምህርት ይፈልጋሉ?

ሚፈልጉትን መርጠው ይቀላቀሉ 👍

Free wave :- @Albumsongsbot

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

🏆አግልግሎት ለእናንተ ምንድነው ? ማገልገል ከዬት ነው ሚጀመረው ?
ሰለ አገልግሎት ለማወቅ ይቀላቀሉ ።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

📌ክርስቲያን ሆናችሁ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ውስጥ ከሌላችሁ እውነት ነው የምላችሁ እጅግ በጣም እየባከነችሁ ነው አይዞአችሁ አሁንም አልረፈደም ከዚህ በታች የለውን በመምረጥ አንዱን ይጫኑ ይቀላቀላሉ መንፈሳዊ ህይወታቸውን ይለውጡ !!!!!

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

የኢየሱስ ክርስቶስ ደሙና ስጋው ወደ ዘላለም ሕይወት የገባንበት የይለፍ ቃላችን ነው።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

...... 🙏 አራቱ ፀሎቶች 🙏 ......

(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 3፦14-19)

1️⃣ በመንፈሱ በውስጥ ሰውነታችሁ በሀይል እንድትጠነክሩ፤

🔸 ብዙ ሰዎች ለስጋቸው ብዙ ትኩረት እና እንክብካቤ ያደርጋሉ ሰው የሚባለው ፍጡር ግን በሰውነት ውስጥ የሚኖረው በመሆኑ የመንፈሳችን ምግብ የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል ለመመገብ እንትጋ።

2️⃣ ክርስቶስም በእምነት በልባችሁ እንዲኖር፤

🔸 ክርስትና ትግል አይደለም ክርስትና እኛ ለመኖር የምታገለው ሕይወት ሳይሆን ክርስቶስ በእኛ ውስጥ የሚኖረው ሕይወት ነው።

💎 They are trying to live for God instead of leting God live through them.

እኔ የራሴ የሆነ የክርስትና ሕይወት የለኝም!

3️⃣ የእናንተ ስር እና መሰረት በፍቅር ይፀና ዘንድ፤

🔸 የእግዚአብሔር ፍቅር ገደብ የሌለው ሰፊ (boundless), መጨረሻ የሌለው (endless), ጥልቅ የሆነ (deep), ከልኬት ያለፈ (measureless) ሲሆን ይህ ፍቅር ላይ ልንመሰረት ያስፈልጋል።

4️⃣ "ከመታወቅ" የሚያልፈውን የክርስቶስን ፍቅር "ለማወቅ" ትበረቱ ዘንድ፤

🔸 "ከመታወቅ" - በግሪክ "ኖሲስ" ሲሆን የሳይንስ ዕውቀት ማለቱ ነው "ለማወቅ" - የሚለው ደግሞ በግሪክ "ጊኔስኮ" ሲሆን experiational knowledge ተለማምደን ያወቅነው እውቀት ማለት ነው።

የእግዚአብሔር ፍቅር የሚቀመስ፣ የሚዳሰስ፣ የሚጨበጥ፣ የሚነካና የምናውቀው ፍቅር ነው።

መልካም ቀን!!!
ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

ከሽማግሌዎቹም አንዱ፦ አታልቅስ፤ እነሆ፥ ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ እርሱም የዳዊት ሥር መጽሐፉን ይዘረጋ ዘንድ ሰባቱንም ማኅተም ይፈታ ዘንድ ድል ነሥቶአል አለኝ።
— ራእይ 5፥5


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

መዝሙር 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ።

² ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል።

³ እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ መንፈሳዊ ህይወቶንም ይቀይሩ
                   መልካም ዕድል!!!

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

🛑የእግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል የሚያስተውልው ዬለም እንጂ እናንተ ግን የእግዚአብሔርን ድምፅ ለመሰማትና እየታዘዛ ለመኖር ከዚህ በታች ያለውን በመንካት ይቀላቀሉ።

Читать полностью…

Bina revivalist 🔥

መዝሙር 119
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ ጕልማሳ መንገዱን በምን ያነጻል? ቃልህን በመጠበቅ ነው።

¹⁰ በፍጹም ልቤ ፈለግሁህ፥ ከትእዛዝህ አታርቀኝ።

¹¹ አንተን እንዳልበድል፥ ቃልህን በልቤ ሰወርሁ።

¹² አቤቱ፥ አንተ ቡሩክ ነህ፤ ሥርዓትህን አስተምረኝ።

… 
¹⁴ እንደ ብልጥግና ሁሉ በምስክርህ መንገድ ደስ አለኝ።

¹⁵ ትእዛዝህን አሰላስላለሁ፥ መንገድህንም እፈልጋለሁ።

¹⁶ በትእዛዝህ ደስ ይለኛል፤ ቃልህንም አልረሳም።

¹⁷ ለባሪያህ መልካም አድርግ ሕያው እንድሆን፥ ቃልህንም እንድጠብቅ።

¹⁸ ዓይኖቼን ክፈት፥ ከሕግህም ተኣምራትህን አያለሁ።


@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist

Читать полностью…
Subscribe to a channel