የመስቀሉ ቃል #መገለጥ የእግዚአብሔርን ኃይል የምንለማመድበት መለኮታዊ እውቀት ነው።
የመስቀሉ ቃል ሲበራልህ የመለኮትን ኃይል የምትገልጥበት መንፈሳዊ እውቀትን በመንፈስህ ትካፈላለህ🔥🔥
በአዲስ ኪዳን የመጨረሻው የእግዚአብሔር ኃይል በሁለት ቦታዎች ተገልጧል🔥🔥🔥
አንደኛው ኢየሱስ በመስቀል ላይ ሲሰቀል ሲሆን🔥
ሁለተኛው ደግሞ ኢየሱስ በትንሳኤው ኃይል ከሙታን መካከል ሲነሳ ነው🔥
1ኛ ቆሮንቶስ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት የዛሬ ሳምንት ይጀምራል እርግጠኛ ሆኜ የምነግራችሁ ነገር አብሮኝ የሚያጠና ሰው ያተርፋል🔥🔥🔥
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ቀጣይ ሳምንት እሁድ ጥቅምት 17 ከምሽቱ 3:30 ይጀምራል😍😍😍🔥🔥🔥
ዘውትር እሁድ እሁድ ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ አብረን ሕይወትና መንፈስ የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል እናጠናለን አብረን በመንፈስ ቅዱስ ኃይል እንፀልያለን እግዚአብሔር በእኛ ሊገልጠው ላለው ክብር ራሳችንን እናዘጋጃለን🔥🔥🔥🔥
የምናጠናው የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል 1ቆሮንቶስ ነው ስለዚህ ተዘጋጁ እግዚአብሔር በኃይል ይጠቀምብናል🔥🔥🔥🔥
ቃልህ ተገኝቶአል እኔም በልቼዋለሁ አቤቱ፥ የሠራዊት አምላክ ሆይ፥ በስምህ ተጠርቻለሁና ቃልህ ሐሤትና የልብ ደስታ ሆነኝ።
— ኤርምያስ 15፥16
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ሰላም የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ዛሬ ድንቅ የሆነ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል፦ ከታች ያሉትን ይቀላቀሉን!
WAVE ለመቀላቀል 👉@KAL_TF
መሳሰብያ WAVE የምንሰራው ክርስቲያን ቻናሎች ብቻ ነው
👇🔻👇🔻👇
📌ክርስቲያን ሆናችሁ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ውስጥ ከሌላችሁ እውነት ነው የምላችሁ እጅግ በጣም እየባከነችሁ ነው አይዞአችሁ አሁንም አልረፈደም ከዚህ በታች የለውን በመምረጥ አንዱን ይጫኑ ይቀላቀላሉ መንፈሳዊ ህይወታቸውን ይለውጡ !!!!!
Читать полностью…🖲አኔ ጌታ ኢየሱስን እጅግ ብጣም እወደዋለሁ እንደእኔ ለሚወዱት ሁሉ ይህንን ሽልማት አስቀምጫለሁ ። ከታች ያለውን በመንካት ሽልማቶን ተቀበሉ
Читать полностью…ሰላም የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ዛሬ ድንቅ የሆነ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል፦ ከታች ያሉትን ይቀላቀሉን!
WAVE ለመቀላቀል 👉@KAL_TF
መሳሰብያ WAVE የምንሰራው ክርስቲያን ቻናሎች ብቻ ነው
👇🔻👇🔻👇
⚡️ WAVE FOLDERS ⚡️
channel ያላቹ በቀን 200 🔰Subscribe በማስገባት የሚያሳደግ
Wave መግባት የምትፈልጉ
••••••••••••••••••••||||••••••••••••••••••••
✨1000+Subscribe እስከ
✨5000+Subscribe
መግባት የሚፈልግ በውስጥ ያናግረኝ።
INBOX 📥
@free_wave1
🛑የእግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል የሚያስተውልው ዬለም እንጂ እናንተ ግን የእግዚአብሔርን ድምፅ ለመሰማትና እየታዘዛ ለመኖር ከዚህ በታች ያለውን በመንካት ይቀላቀሉ።
Читать полностью…እጅግ በጣም የሚያስፈልጉን 10 ነገሮች🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
1.የመንፈስ ቅዱስ ቅባት 🔥
2.የመንፈስ ቅዱስ ቅባት🔥
3.የመንፈስ ቅዱስ ቅባት🔥
4.የመንፈስ ቅዱስ ቅባት🔥
5.የመንፈስ ቅዱስ ቅባት🔥
6.የመንፈስ ቅዱስ ቅባት🔥
7.የመንፈስ ቅዱስ ቅባት🔥
8.የመንፈስ ቅዱስ ቅባት🔥
9.የመንፈስ ቅዱስ ቅባት🔥
10.የመንፈስ ቅዱስ ቅባት🔥
መፅሐፍ ቅዱስን በየሳምንቱ እሁድ በቀጣይነት ከእኛ ጋር ለማጥናትና አብሮ ለመፀለይ የወሰናችሁ ስንቶቻችሁ ናችሁ??🔥🔥🤚🤚
እጆቻችሁን አሳዩኝ🔥🤚
ይህንን የሕይወት ቃል በየአደባባዮች እንድናገር አንደበቴን የከፈተልኝ መንፈሱንና ጥበቡን የሰጠኝን ኢየሱስን በእኔ ሁኔታ የገለጠውን እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ😭😭😭😭🔥🔥🔥🔥
2ኛ ቆሮ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ ይህን ስለቆረጥን የክርስቶስ ፍቅር ግድ ይለናልና፤ አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ፤ እንግዲያስ ሁሉ ሞቱ፤
¹⁵ በሕይወትም ያሉት ስለ እነርሱ ለሞተውና ለተነሣው እንጂ ወደ ፊት ለራሳቸው እንዳይኖሩ ስለ ሁሉ ሞተ።
የራሴ የምለው ሕይወት እስከማይኖረኝ ድረስ ወንጌል ሕይወቴን ጠቅልሎታል🔥🔥😭😭
@Binarevivalist
@Binarevivalist
@Binarevivalist
ሰላም የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ዛሬ ድንቅ የሆነ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል፦ ከታች ያሉትን ይቀላቀሉን!
WAVE ለመቀላቀል 👉@KAL_TF
መሳሰብያ WAVE የምንሰራው ክርስቲያን ቻናሎች ብቻ ነው
👇🔻👇🔻👇
🚨ሰላም ወዳጆቼ አንደ የሚጠቅማችሁን መንፈሳዊ ነገር በግልጥ የሚያስተላልፉ ቻናሎች ልጋብዛችሁ ተጋበዙልኝ!!! Channel ያላችሁ አናግሩኝ @srofgod
Читать полностью…📌ክርስቲያን ሆናችሁ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ውስጥ ከሌላችሁ እውነት ነው የምላችሁ እጅግ በጣም እየባከነችሁ ነው አይዞአችሁ አሁንም አልረፈደም ከዚህ በታች የለውን በመምረጥ አንዱን ይጫኑ ይቀላቀላሉ መንፈሳዊ ህይወታቸውን ይለውጡ !!!!! Wave @srofgod ያናግሩኝ
Читать полностью…