birabiromusic | Unsorted

Telegram-канал birabiromusic - ቢራቢሮ MUSIC

109824

🇪🇹 የምርጥ ሙዚቃዎች መገኛ 🇪🇹

Subscribe to a channel

ቢራቢሮ MUSIC

​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​🔊Only At @Birabiromusic

Читать полностью…

​​​​​​​​​​​​​​​​🎙 • ​​​​​​​​​​​​​​​YD
🔊 • TOOK HER TO ጀሞ
@Birabiromusic
           @mussegirma

Читать полностью…

ቢራቢሮ MUSIC

⏰የ Linkedln Account የ ኪራይ አገልግሎት

📌 Rent out your  LinkedIn account to help corporate marketing, expand global markets, and acquire customers accurately!

❗️ከተከፈተ 1 አመት እና ከዛ በላይ የሆነው
❗️100+ Connection ያለው
❗️Recent Connection የሌለው

Weekly payment
✅100_199 connection _15$
✅200_299 connection _20$
✅300_499 connection _30$
✅500+connection _40$
✅1000+connection _50$

🚩DON'T ADD ANY CONNECTION OR YOUR ACCOUNT  WILLBE REJECTED

💴Payment
📌USDT: Binance    Bitgate
                     :Bybit         OKX
📌ETB   : CBE      Dashin    Awash
               Telebirr  Abyssinia 
CONTACT💬 :@LINK_RENT

Читать полностью…

ቢራቢሮ MUSIC

የዘጠናዎቹን ቀለም ያጎላችው ሀይማኖት ግርማ!

የዘጠናዎቹን ተወዳጅ ሙዚቀኞችን እና አልበሞችን አንስተን የማንዘነጋት አንዲት እንስት አለች እሷም ሀይማኖት ግርማ ነች በዛሬ የአልበም ትውስታችን የምንቃኘው ደግሞ "ጃለሌ" የተሰኘው አልበሟን ይሆናል።

ይህ 12 በተለያዩ ስልቶች የተሰሩ ሙዚቃዎች የተካተቱበት የሀይማኖት ግርማ ጃለሌ አልበም በዘጠናዎቹ ወጥተው ተወዳጅነትን ካተረፉ አልበሞች መካከል ነው።

በወቅቱ እጅግ ታዋቂ በነበሩ እና አንጋፋ እና ወጣት ድምፃውያን ስራዎቻቸውን በሚያቀርቡባቸው የምሽት መዝናኛ ቤቶች መድረክ ላይ "የሀረሯን ቆንጆ" ሀይማኖት ግርማን ማየት ብቻውን ያዝናና ነበር በዚህ መልኩ የሙዚቃን ሀሁ የቆጠረችው ሀይማኖት ግርማ ቦኋላም የራሷን ስራዎች መስራት ስትጀምር ተቀባይነት ለማግኘት አልተቸገረችም።

አልበሙ መጠሪያውን ያገኘው "ጃለሌ" ከተሰኘው በአልበሙ ውስጥ ቁጥር አንድ ትራክ ላይ ከሚገኘው የአፋን ኦሮሞን ከአማርኛ ጋር አዋህዳ በሰራችው ሙዚቃ ሲሆን ትርጉሙም "ፍቅሬ" ማለት ነው። የሩቅ ፍቅር ጎትቶ ያመጣባትን ናፍቆት በዚህ ሙዚቃ ውስጥ በሚገኙ ግጥሞች ለማከም የሞከረች ይመስላል።

በዚህ ተወዳጅ አልበም ላይ መገራ ወገር፣ አዲስ አባ፣ የማልቀይረው የተሰኙ ነጥረው መውጣት የቻሉ ድንቅ ሙዚቃዎችን ጨምሮ በድምሩ 12 ተወዳጅ ሙዚቃዎችን በውስጡ አካቶ ይዟል።

በግጥም ድርሰት ኃ/የሱስ ፈይሳ (4)፣ ሀብታሙ ቦጋለ(3)፣ ጌታሁን ምትኩ( ጌቱ ኦማሂሬ)(3)፣ ሀይሰም አባሂስ እና ሙሉቀን ዳግርማ ተሳትፈዋል በዜማ ድርሰት ደግሞ ተወዳጁ አርቲስት ታምራት ደስታ ሁለት ዜማዎችን ያዋጣ ሲሆን ኃ/የሱስ ፈይሳ(5)፣ ጌታሁን ምትኩ(ጌቱ ኦማሂሬ) (3)፣ ሀብታሙ ቦጋለ እና ሀይሰም አባስ ለግጥሙ እና ከሀይማኖት ግርማ የድምፅ ቃና ጋር የሚመጣጠኑ ዜማዎችን አቅርበዋል።

ተወዳጁ የሙዚቃ ሰው ጊታሪስት እና አቀናባሪው ዳግማዊ አሊ ጃለሌ አልበምን ይህ ቀረሽ እንዳይባል አድርጎ ቅንብሩን የሰራው ሲሆን ከቅንብር ውጪም በዚህ አልበም ስኬት ላይ የነበረው ድርሻ የጎላ ነበር።

ሀይማኖት ግርማ በተለይ ከጌታሁን ምትኩ ጋር በሰራችው ኦማሂሬ ሙዚቃ ይበልጥ የምትታወቅ ሲሆን አስማሉህ፣ላባብልህ እና ከዚራ የተሰኙ ሙዚቃዎችን ጨምሮ በርካታ ተወዳጅ ስራዎችን ያደረሰችን ድንቅ አርቲስት ነች።

@Birabiromusic

Читать полностью…

ቢራቢሮ MUSIC

#አስደሳች ዜና የስንፈተ ወሲብ ችግሮች መፍትሔ አስመጣንልዎ።
📞☎️ 0991135633
🪐ፍቱን የተመሰከረላቸው ኦርጅናል የስንፈተ ወሲብ መድሀኒቶችን ከኛ ላይ ያገኛሉ።
     
🌏በብዙ ሃገሮች  ላይ ተሞክረው ፈጣን እና ዘላቂ መፍትሄ ያመጡ ኦርጂናል የስንፈተ ወሲብ መድሀኒቶችን በሚቀባ:በሚዋጥና በሚረጭ በተመጣጣኝ አቅርበንላችኋል።

⚠️ መፍትሄ ተገኘለት 🌍የ21ኛው ክፍለ ዘመን እውቅ ዶክተሮች ምርምር ውጤት
🔥ቶሎ ለሚጨርሱ
🔥በግንኙነት ወቅት ለስሜት መቀዛቀዝ
🔥ለብልት ጡንቻ ጥንካሬ
🔥ቁመት እና ውፍረት ለመጨመር
           ዘላቂ መፍትሄ ያላቸው
#Vimax Made in Canada 🇨🇦 4000Birr
#Maxman Made in Thailand🇹🇭&America🇺🇸2500Birr
#Largo Cream Made in Germany🇩🇪3000Birr
#Viga Spray Made in Germany 2000birr
#Handsome up Vacuum penis Pump = 4000Birr
#Biomanix Made in USA  6000Birr
#Strong Man Cream = 3500birr
📌አዲስ አበባ  ላላቹህ  ያሉበት እናደርሳለን🏍    
📌ክፍለ ሃገር ያላችሁ ደንበኞቻችን በፈጣን ፖስታ ቤት(EMS,DHL,UPS) እንልካለን📦
#ፈጥነው የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ።
#ታማኝነት መለያችን ነው።

#inbox  @Suc_Life
            Or
              @Arat_Killo

#Call   +251991135633
            +251945513899
🌪CHOOSE More Products by Joining Our Tellegram Channel👇👇👇
/channel/+4xuzURZZO-wxMmI0
/channel/+4xuzURZZO-wxMmI0
/channel/+4xuzURZZO-wxMmI0

Читать полностью…

ቢራቢሮ MUSIC

Yilma hailu - ስቅለት መዝሙራት ስብስብ
@Birabiromusic

Читать полностью…

ቢራቢሮ MUSIC

90S MUSHUP & MIX  DJ MAK ETHIOPIA
@Birabiromusic

Читать полностью…

ቢራቢሮ MUSIC

New platform, new opportunities, seize opportunities and create tomorrow together
SODIAM EP is a high-quality online work platform dedicated to creating a high-income platform for low-income people and people with dreams. To help you get a satisfactory income, please set the following goals:
1️⃣ Invite 1 new member to join your team every day and become a formal member.

2️⃣ Guide 1 B-level member to invite work every day to help increase their income.

3️⃣ Help 1 B-level member to increase their income by leasing high-yield products every day.
Remember, you are here to make money, not to waste time. If you don't work hard today, your income will not change tomorrow.
/channel/ashlunk

Читать полностью…

ቢራቢሮ MUSIC

​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​👤 • Tsedenia G/Markos
🔊 • ተረተረ ተረት
🎥 • ​​https://youtu.be/_YWJsJP0aLg?si=2K-7I-AltudJvAI_
To Download Mp3 Song
👇👇👇👇👇
@Birabiromusic
🦋🦋🦋🦋🦋🦋

Читать полностью…

ቢራቢሮ MUSIC

💅💅 ኢቫና የጥፍር ስራ💅💅

በቤትዎ ሆነ በስራ ቦታዎ አገልግሎቱን እንሰጣለን
*ጄል=600
* አክለሪክ
* ልጥፍ=450
* ሺላክ=200
* ፔዲኪዩር
☎️ 0927147127 / 0943143845 ይደውሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/evanayetfersra

Читать полностью…

ቢራቢሮ MUSIC

New Ethiopian Music Mix 2024
@Birabiromusic

Читать полностью…

ቢራቢሮ MUSIC

New platform, new opportunities, seize opportunities and create tomorrow together
SODIAM EP is a high-quality online work platform dedicated to creating a high-income platform for low-income people and people with dreams. To help you get a satisfactory income, please set the following goals:
1️⃣ Invite 1 new member to join your team every day and become a formal member.

2️⃣ Guide 1 B-level member to invite work every day to help increase their income.

3️⃣ Help 1 B-level member to increase their income by leasing high-yield products every day.
Remember, you are here to make money, not to waste time. If you don't work hard today, your income will not change tomorrow.
/channel/ashlunk

Читать полностью…

ቢራቢሮ MUSIC

ንዋይ ደበበ በበርካታ የሙዚቃ ስራዎቹ  እና ለሌሎች አንጋፋ ድምፃውያን ጭምር በሚፅፋቸው የዘፈን ግጥሞች የሚታወቅ ሲሆን በዛሬው የአልበም ትውስታ ፕሮግራማችን ከአንዱ ሙዚቃ በስተቀር የሁሉም ሙዚቃዎች ግጥም በራሱ በንዋይ ደበበ የተጻፈው እና “አሜን” ሲል የሰየመውን አልበም በወፍ በረር እንቃኛለንⵆ
@Birabiromusic

Читать полностью…

ቢራቢሮ MUSIC

​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​🔊Only At @Birabiromusic

Читать полностью…

ቢራቢሮ MUSIC

​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​🔊Only At @Birabiromusic

Читать полностью…

ቢራቢሮ MUSIC

👤 የሺ ደመላሽ
💿 ዉብ ሰው
🎼 New Album
🔊 10 music
@Birabiromusic

Читать полностью…

ቢራቢሮ MUSIC

​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​👤 • YD
🔊 • TOOK HER TO ጀሞ
🎥 • ​​https://youtu.be/GGgnoNZBjpM?si=LDLi33Dfir2pS0rQ
To Download Mp3 Song
👇👇👇👇👇
@Birabiromusic
🦋🦋🦋🦋🦋🦋

Читать полностью…

ቢራቢሮ MUSIC

#አስደሳች ዜና የስንፈተ ወሲብ ችግሮች መፍትሔ አስመጣንልዎ።
📞☎️ 0991135633
🪐ፍቱን የተመሰከረላቸው ኦርጅናል የስንፈተ ወሲብ መድሀኒቶችን ከኛ ላይ ያገኛሉ።
     
🌏በብዙ ሃገሮች  ላይ ተሞክረው ፈጣን እና ዘላቂ መፍትሄ ያመጡ ኦርጂናል የስንፈተ ወሲብ መድሀኒቶችን በሚቀባ:በሚዋጥና በሚረጭ በተመጣጣኝ አቅርበንላችኋል።

⚠️ መፍትሄ ተገኘለት 🌍የ21ኛው ክፍለ ዘመን እውቅ ዶክተሮች ምርምር ውጤት
🔥ቶሎ ለሚጨርሱ
🔥በግንኙነት ወቅት ለስሜት መቀዛቀዝ
🔥ለብልት ጡንቻ ጥንካሬ
🔥ቁመት እና ውፍረት ለመጨመር
           ዘላቂ መፍትሄ ያላቸው
#Vimax Made in Canada 🇨🇦 4000Birr
#Maxman Made in Thailand🇹🇭&America🇺🇸2500Birr
#Largo Cream Made in Germany🇩🇪3000Birr
#Viga Spray Made in Germany 2000birr
#Handsome up Vacuum penis Pump = 4000Birr
#Biomanix Made in USA  6000Birr
#Strong Man Cream = 3500birr
📌አዲስ አበባ  ላላቹህ  ያሉበት እናደርሳለን🏍    
📌ክፍለ ሃገር ያላችሁ ደንበኞቻችን በፈጣን ፖስታ ቤት(EMS,DHL,UPS) እንልካለን📦
#ፈጥነው የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ።
#ታማኝነት መለያችን ነው።

#inbox  @Suc_Life
            Or
              @Arat_Killo

#Call   +251991135633
            +251945513899
🌪CHOOSE More Products by Joining Our Tellegram Channel👇👇👇
/channel/+4xuzURZZO-wxMmI0
/channel/+4xuzURZZO-wxMmI0
/channel/+4xuzURZZO-wxMmI0

Читать полностью…

ቢራቢሮ MUSIC

የዘጠናዎቹን ተወዳጅ ሙዚቀኞችን እና አልበሞችን አንስተን የማንዘነጋት አንዲት እንስት አለች እሷም ሀይማኖት ግርማ ነች በዛሬ የአልበም ትውስታችን የምንቃኘው ደግሞ "ጃለሌ" የተሰኘው አልበሟን ይሆናል።
@Birabiromusic

Читать полностью…

ቢራቢሮ MUSIC

Yilma hailu - ስቅለት መዝሙራት ስብስብ
@Birabiromusic

Читать полностью…

ቢራቢሮ MUSIC

​​​​​​​​​​​@Birabiromusic
           @mussegirma

Читать полностью…

ቢራቢሮ MUSIC

#አስደሳች ዜና የስንፈተ ወሲብ ችግሮች መፍትሔ አስመጣንልዎ።
📞☎️ 0991135633
🪐ፍቱን የተመሰከረላቸው ኦርጅናል የስንፈተ ወሲብ መድሀኒቶችን ከኛ ላይ ያገኛሉ።
     
🌏በብዙ ሃገሮች  ላይ ተሞክረው ፈጣን እና ዘላቂ መፍትሄ ያመጡ ኦርጂናል የስንፈተ ወሲብ መድሀኒቶችን በሚቀባ:በሚዋጥና በሚረጭ በተመጣጣኝ አቅርበንላችኋል።

⚠️ መፍትሄ ተገኘለት 🌍የ21ኛው ክፍለ ዘመን እውቅ ዶክተሮች ምርምር ውጤት
🔥ቶሎ ለሚጨርሱ
🔥በግንኙነት ወቅት ለስሜት መቀዛቀዝ
🔥ለብልት ጡንቻ ጥንካሬ
🔥ቁመት እና ውፍረት ለመጨመር
           ዘላቂ መፍትሄ ያላቸው
#Vimax Made in Canada 🇨🇦 4000Birr
#Maxman Made in Thailand🇹🇭&America🇺🇸2500Birr
#Largo Cream Made in Germany🇩🇪3000Birr
#Viga Spray Made in Germany 2000birr
#Handsome up Vacuum penis Pump = 4000Birr
#Biomanix Made in USA  6000Birr
#Strong Man Cream = 3500birr
📌አዲስ አበባ  ላላቹህ  ያሉበት እናደርሳለን🏍    
📌ክፍለ ሃገር ያላችሁ ደንበኞቻችን በፈጣን ፖስታ ቤት(EMS,DHL,UPS) እንልካለን📦
#ፈጥነው የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ።
#ታማኝነት መለያችን ነው።

#inbox  @Suc_Life
            Or
              @Arat_Killo

#Call   +251991135633
            +251945513899
🌪CHOOSE More Products by Joining Our Tellegram Channel👇👇👇
/channel/+4xuzURZZO-wxMmI0
/channel/+4xuzURZZO-wxMmI0
/channel/+4xuzURZZO-wxMmI0

Читать полностью…

ቢራቢሮ MUSIC

​​​​​​​​​​​​​​​​🎙 • ​​​​​​​​​​​​​​​Tsedenia G/Markos
🔊 • ተረተረ ተረት
@Birabiromusic
           @mussegirma

Читать полностью…

ቢራቢሮ MUSIC

New platform, new opportunities, seize opportunities and create tomorrow together
SODIAM EP is a high-quality online work platform dedicated to creating a high-income platform for low-income people and people with dreams. To help you get a satisfactory income, please set the following goals:
1️⃣ Invite 1 new member to join your team every day and become a formal member.

2️⃣ Guide 1 B-level member to invite work every day to help increase their income.

3️⃣ Help 1 B-level member to increase their income by leasing high-yield products every day.
Remember, you are here to make money, not to waste time. If you don't work hard today, your income will not change tomorrow.
/channel/ashlunk

Читать полностью…

ቢራቢሮ MUSIC

​​​​​​​​​​​@Birabiromusic
           @mussegirma

Читать полностью…

ቢራቢሮ MUSIC

#አስደሳች ዜና የስንፈተ ወሲብ ችግሮች መፍትሔ አስመጣንልዎ።
📞☎️ 0991135633
🪐ፍቱን የተመሰከረላቸው ኦርጅናል የስንፈተ ወሲብ መድሀኒቶችን ከኛ ላይ ያገኛሉ።
     
🌏በብዙ ሃገሮች  ላይ ተሞክረው ፈጣን እና ዘላቂ መፍትሄ ያመጡ ኦርጂናል የስንፈተ ወሲብ መድሀኒቶችን በሚቀባ:በሚዋጥና በሚረጭ በተመጣጣኝ አቅርበንላችኋል።

⚠️ መፍትሄ ተገኘለት 🌍የ21ኛው ክፍለ ዘመን እውቅ ዶክተሮች ምርምር ውጤት
🔥ቶሎ ለሚጨርሱ
🔥በግንኙነት ወቅት ለስሜት መቀዛቀዝ
🔥ለብልት ጡንቻ ጥንካሬ
🔥ቁመት እና ውፍረት ለመጨመር
           ዘላቂ መፍትሄ ያላቸው
#Vimax Made in Canada 🇨🇦 4000Birr
#Maxman Made in Thailand🇹🇭&America🇺🇸2500Birr
#Largo Cream Made in Germany🇩🇪3000Birr
#Viga Spray Made in Germany 2000birr
#Handsome up Vacuum penis Pump = 4000Birr
#Biomanix Made in USA  6000Birr
#Strong Man Cream = 3500birr
📌አዲስ አበባ  ላላቹህ  ያሉበት እናደርሳለን🏍    
📌ክፍለ ሃገር ያላችሁ ደንበኞቻችን በፈጣን ፖስታ ቤት(EMS,DHL,UPS) እንልካለን📦
#ፈጥነው የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ።
#ታማኝነት መለያችን ነው።

#inbox  @Suc_Life
            Or
              @Arat_Killo

#Call   +251991135633
            +251945513899
🌪CHOOSE More Products by Joining Our Tellegram Channel👇👇👇
/channel/+4xuzURZZO-wxMmI0
/channel/+4xuzURZZO-wxMmI0
/channel/+4xuzURZZO-wxMmI0

Читать полностью…

ቢራቢሮ MUSIC

“ሙዚቃ በተፈጥሮ ከፈጣሪ የታደልኩት ሙያ ነው ብዬ አምናለሁ ይህንንም የተረዳሁት ገና የአራተኛ ክፍል ተማሪ ሆኜ ነው” ሲል በአንድ ወቅት በቃለመጠይቅ ላይ ሲናገር የተሰማው ንዋይ ደበበ በሙዚቃ አድማጮች ዘንድም የተመሰከረለት አንጋፋ የሙዚቃ ሰው ነውⵆ

ንዋይ ደበበ በበርካታ የሙዚቃ ስራዎቹ  እና ለሌሎች አንጋፋ ድምፃውያን ጭምር በሚፅፋቸው የዘፈን ግጥሞች የሚታወቅ ሲሆን በዛሬው የአልበም ትውስታ ፕሮግራማችን ከአንዱ ሙዚቃ በስተቀር የሁሉም ሙዚቃዎች ግጥም በራሱ በንዋይ ደበበ የተጻፈው እና “አሜን” ሲል የሰየመውን አልበም በወፍ በረር እንቃኛለንⵆ

“አሜን” አልበም በ1995 ዓ.ም ለአድማጮች የደረሰ አልበም ሲሆን በንዋይ ደበበ ፕሮዲዩስ ተደርጎ በኢትዮ-ሳውንድ ሙዚቃ ቤት ለአድማጭ የደረሰ አልበም ነውⵆ  “ድሃ ናት” ፣ “አሜን” ፣ “በላይ” ፣ “አልዋሽም” የሚሉት ዝነኛ ሙዚቃዎችም የተካተቱት በዚሁ “አሜን” አልበም ውስጥ ነውⵆ

ይህ በዘጠናዎቹ አጋማሽ ለአድማጭ የደረሰው “አሜን” የተሰኘ አልበም ስያሜውን ያገኘው በአልበሙ ውስጥ በተካተተው እና ንዋይ ለባለቤቱ በስጦታ መልክ ካቀነቀነላት ሙዚቃ ነው። ንዋይ ስለ አሜን ሙዚቃ ሲናገር “ከሰራኋቸው ስራዎች ሁሉ ለባለቤቴ አይዳ አስቤ እና ተጠብቤ የሰራሁት ሙዚቃ አሜን ነው” ብሏል። በእርግጥ የቀድሞው ባለቤቱ አይዳ ሀሰንም “ንዋይ የሰራቸው ሁሉም ጥሩ ሙዚቃዎች ለእኔ ነው የሚመስሉኝ” ብላ “አሜን” ግን ከንዋይ የተበረከተላት ሙዚቃ መሆኑን ተናግራለች።

ንዋይ ደበበ ይህን አሜን ሙዚቃ ለባለቤቱ አይዳ ሀሰን ብቻ ሳይሆን በትዳር ላፈሯቸው ሰላም ንዋይ እና ፅናት ንዋይ ለተባሉ ልጆቻቸው ጭምር የሰራው ሲሆን
"ሰላምን ጽናትን ፍቅርን
ባንቺ አየሁ ህይወትን" ~ሲል የልጆቻቸውን ስም በማካተት በሚያምር መልኩ ፤ በአጭር ቃላት የሰደረው ስንኝ የንዋይን ከፍ ያለ የግጥም ችሎታ ያሳየ እንዲሁም የሙዚቃውን አብዛኛው ሀሳብ የሚያሳይ ነው።

በ “አሜን” አልበም ውስጥ ምናገኘው ሌላኛው ተወዳጅ ሙዚቃ “ድሃ ናት” የተሰኘው እና በገንዘብ ደሃ መሆን ማለት በባህል በታሪክ በተፈጥሮ በጤና ደሀ መሆን እንዳልሆነ በሚገልፁ ስንኞች ስለ አንዲት ምስኪን ፣ የዋህ ፣ ጠንካራ ፣ በፈጣሪዋ የምታምን እና ትሁት ስለሆነች ሴት ይነግረናል።

የኔ ጎበዝ የኔ ደሀ፤
ፍቅሯ ማይደርቅ የምንጭ ውሃ፤
ሀብታም በብር ቢያቀናጣም፤
ደሀ እንደ አቅሙ ፍቅር አያጣም፤
ጥረው ግረው ያገኙት፤
ይጣፍጣል ሲበሉት፤
ቆሎም ሽሮም ጮማ ናቸው፤
ሰው ተፋቅሮ ከበላቸው።

ይህቺ ሴት  ማንነቷ በግልጽ ያልተነገረ እና ለእናት ይሁን ለሚስት ለእህት ይሁን ለሀገር የተወሰነ ገለጻ ስላልተደረገበት ለትርጉም ክፍት የሆነ እንደ ፈርጁ የምንጠቀምበትን ሙዚቃ “በአሜን” አልበም ውስጥ አስቀምጦልናልⵆ

በአጠቃላይ በ “አሜን” አልበም ውስጥ እንደ “በላይ” ጀግንነትን የሚያወድሱ፤ እንደ “አልዋሽም”  ፍቅርን ለማስረዳት እሩቅ የሚጓዙ፤ ሰፊ ትርጉም ያላቸው እና ብስለታቸው ጆሮ ላይ የሚያስታውቅ የሰው ልጅን ዜማ የማድነቅ ተፈጥሮአዊ ችሎታ ከፍ የሚያደርጉ ሙዚቃዎችን እናገኛለንⵆ 

ንዋይ ደበበ አብዛኛዎቹን የሙዚቃ ስራዎች በራሱ ግጥም እና ዜማ በመስራት የሚታወቅ ሲሆን በ”አሜን” አልበም ውስጥም ከአንዱ ሙዚቃ ውጪ ዘጠኙ ሙዚቃዎች በንዋይ ደበበ ግጥም የተጻፈላቸው ሲሆን የተቀረው አንድ ሙዚቃ(እሷ እንደፈቀደች) ግጥሙ በሻለቃ ክፍሌ አቦቸር የተፃፈ ነው። በርካታ የሙዚቃ ስራዎች ላይ በቅንብር የምናውቀው አበጋዝ ክብረወርቅ ይህን አልበም ሙሉ ቅንብር ከጣዕሙ ሳይጎድል ለአድማጮች እንዲደርስ አድርጎ አቀናብሮታልⵆ