ሰላም ውድ የግሩፖችን አባላት ይሄ ግሩፕ አላማው ንባብን የሚወድና የራሱን ማንነት ያልዘነጋ ትውልድን መፍጠር ነው ። ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋል ማንበብ እይታን ያሳድጋል ማንበብ ንግግርን ያስተካክላል ያሳምራልም ኑ አብረን እናምብብ