Wellcome 🙋🙋🙋 #Dance_video #breezy_best_pic&video 😘 #best_Music🎶 #Video🎬 #Vine & prank😂😂 #fun #tiktok #Twerk🔞 #Quote ❤ #all in this channel ❄ Cross inbox. 👉. @Cbmyking
👤 • ቴዲ አፍሮ
🔊 • አርማሽ(ቀና በል)
💵 • 3.38 Birr on data packages
💵 • 5.14 Birr on mobile data
To Download Mp3 Song
👇👇👇
@befzola
@befzola
#ቦብ_ማርሌ
Quotes 4 Profile Picture
‹‹ገንዘብ ቁጥር ነው፡፡ ቁጥር ደግሞ መጨረሻ የለውም፡፡ ደስታን በገንዘብ በኩል የምትፈልግ ከሆነ ፍለጋህ ማለቂያ አይኖረውም፡፡››
join us @befzola 👍❤️👍
/channel/befzola
Quotes 4 Profile Picture
ወደኋላ መልስ ብዬ ሳስበው ያልፋሉ ብዬ ያላሰብኳቸው ቀናቶች ሁሉ አልፈው አየሁ ይህ ሁሉ ፈጣሪ ከእኔ ጋር በመሆኑ ነው ተመስገን አምላኬ።
👍🙏👍
join us @befzola
★Only DANCE❤
We post almost everything for ya guys😋😉🙄
Motivational thoughts💪💪💪 & cool wallpapers🎑🏞🌄
DANCE❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Memes😜🤣 & fun facts🤔😉
Tiktok👐👐👐👐👐👐👐👐👐
Love quotes💓😍💞 & romantic stories💏💕💘
For cross & comments contact...
📩👉 @Bef007
/channel/Befyad
👌Best DANCE Video by
Kalu
Bef
mule
❤️❤️
Share join please
@befzola
@befzola
✌️☝️☝️☝️
Dishtagina
Remix with #Akon
😌⚡️⚡️⚡️🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧
💜💜 @breezy_fan 💙💙
💜💜 @breezy_fan 💙💙
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
አዲሱ ዛሬ 🔥🔥🔥
#YARED_NEGU
...........እና...........
#MillEN_HAILU
ለማግኘት ከታች JOIN የሚለውን ነክታችሁ ማግኘት ትችላላቹ
/channel/befzola
JOIN, SHARE & ENJOY.
◦◦◦✨✢🍁✢✨◦◦◦
🍂 🍂
Happy Birth day my love breezy❤💑🎂🎂
🎂🎂 @breezy_fan 💞💞
🎂🎂 @breezy_fan 💞💞
እንኳን አድረሳችሁ❤❤❤
በዓሉ የሰላም የፍቅር የመቻቻልና የሰላም ይሁንላችሁ ወዳቹሀለው 😍😊🖤🖤
Join 👇channel👇 or share👇
🌷🌷@breezy_fan🌹🌹
🎵🎶🎵@afeqerki
👤 Yaf-Ruf x TGOD (ሀበሻን MEME)
🎵 WOW
━━━━━━━━━━━
➠ RELEASED : 2021
➠ GENRE : #Ethiopian
➠ TYPE : #Single
➠ FORMATS : #Mp3
➠ CHANNEL : @breezy_fan
━━━━━━━━━━━━
😜😜🙄🙄😣😣🙃🙃🤒🤒😬😬😢😢😭😭😲🤑😦😨😱😭😟😲😊😊😉😊🙂🤗😄😄😅😆😆😗🙂☺😚😉😁😀😙☺🤗😗😆😆😃😊☺😪😏😑😮😛🙁😓👿👹💩🤖😈😠😵😳😠👿👹👹🤐😜😴😌😯🤐😝😒😓😴😪😯😝😴😴 sticker day
Читать полностью…የጨለማ ብርሀን💔♥️
...በድቅድቅ ጨለማ ፍንጣቅ ብርሀን ሲወጣልህ ደስ ይልሀል አይደል? በብዙ ጥላቻ አንዲት ፍቅር ስትከብህስ አያስደስትም? ወዳጄ ላንተ ነው ብርሀኔ ሳይታይህ በድቅድቁ ለጠላኸኝ። እውነቴ ሳይገለጥልህ በሀሰቴ ለወቀስከኝ። ጠብታ ፍቅሬ ሳታሳሳህ በጥላቻዬ ለገፋኸኝ። አልወቅስህም፤ አልፈርድብህምም።
አዎን ወዳጄ ላንተ ነው። ከመንታ ጡቶቼ ወለል ተንደባለህ ዛሬ አልፈህ ለነከስከኝ። ለምን አልልህም ምናልባት ውስጤን ሳላውቀው ተመርዞ ይሆናል፤ አላውቅም ምናልባት ከጡቶቼ የሚፈሰው ወተት ላንተ ሬት ሆኖብህ ይሆናል ግን ወዳጄ አስተውል ይሄም ቢሆን ላንተ ነው። ዛሬም አልወቅስህም ባሻህ መንገድ ተራመድ ግን አንድ ቀን እግርህ ይወቅስሀል። የጨለማ ብርሀንን እንዳስጓዝገው ሲረዳ እጅግ በጣም ይማረርብሀል። የኔ ወዳጅ ነቃ በል የጨለማ ብርሃንህን አትግፋ።
✍@afeqerki
join me
@breezy_fan
__🌷🌹🌷🌹_______
@breezy_fan
___🌷🌹🌷🌹______
#ቦብ_ማርሌ
Quotes 4 Profile Picture
‹‹ሠይጣንን ፍቅር በሚባል መሣሪያ አሸንፉት!››
join us @befzola👍❤️👍
/channel/befzola
•ውብ ሀገረኛ የሆኑ ምሥሎችን
•ለሥልካቹ Wallpaper
•ለprofile ሚሆኑ ምሥሎችን
•የዘፈን ግጥሞችን ለprofile
Comment @Bef007 @Bef007
other channel @befzola @befzola join us
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
😇😇😇😇😇😇
ፍቅር ማለት በአመታት ብዛት አይደለም አንዳንድ ሰው እንደ አጋጣሚ ህይወትህ ውስጥ ይገባል በውስን ጊዜያት ውስጥ ልብህን ገዝቶ የልብህ ንጉስ ይሆናል ከሱ በላይ መኖር አልችልም እስከምትል ድረስ የህይወትህ አስፈላጊ ነገር ሆኖ ታገኘዋለህ ፍቅር ማለት በልብ መገኘት እንጂ በአመታት ብዛት አይደለም ፍቅር ላፈቀሩት ሰው እራስን መግደል ነው እራሴን ባላጠፍም ግን ባንቺ መኖር ውስጤ ይታደሳል ይህንን ስልሽ ከልቤ ነው
👉 @blessingGo 👈
👉 @blessingGo 👈
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
well come to
☞ASHU PICTURES☜
☞ለ ሰርግ
☞ለ ልደት
☞ ለ ምርቃት
ለተለያዩ ዝግጅታችን የጥሩን ይደዉሉ ይደሰቱብናል
ማንኛዉም መረጃም ለማግኝት
✆ስልክ ቁጥር 0962096017 ወይንም 0921286705
✉On internet @ASHUPICTURES
🙏🙏🇪🇹🇪🇹ይቅርታ🇪🇹🇪🇹🙏🙏
እኔ ዓቢይ ጾም ከመድረሱ በፊት ይቅርታ ለመጠየቅ 1ኛ መሆን እፈልጋለሁ
ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያስቀየምኩአችሁ
ይቅርታ በኔ ምክንያት ትንሽም ብቶን ያናደድኳችሁ
የምታቁኝም የማታቁኝም ሁላችሁንም ይሄን ፅሁፋ ያነበባችሁ በሙሉ ከዚ በፊት ያረኩትን ደግሜ ላላደርገዉ ከልቤ ይቅር እንድትሉኝ እጠይቃችሁአለሁ ሁላችሁን በልባቹ ይቅር ሳትሉ እንዳታልፉ
የዓቢይን ጾም ሁላችንም በይቅርታ እንጀምር
✍@afeqerki
28 /06/2013
@breezy_fan
@breezy_fan
<<በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው>>
በአንድ እንጨት ፋብሪካ ውስጥ የሚሠራ ሰውዬ የስራ ጊዜውን ጨርሶ በሩን ዘግቶ ወደ ቤት ለመሄድ ተነስቶ እያለ በአጋጣሚ ትልቅ እባብ ቀስ እያለ በአንድ ቀደዳ ቤት ይገባል፤
ሰውዬው ደንግጦ ስለነበረ ምንም ማድረግ አልቻለም የእባቡን ሁኔታ ዝም ብሎ በትኩረት መመልከት ይቀጥላል....
እባቡ ምግብ ፍለጋ ይሁን ሌላ ነገር ብቻ ሰውዬው ምንም የሚያውቅ ነገር የለም ቤት ውስጥ ወዲህ ወዲያ ማለቱን ቀጠለ.........
ታዲያ በዚህ አጋጣሚ ነበረ የእንጨት መቁራጫ መጥራቢያ ያለበት ቦታ በአጋጣሚ የደረሰው፤
መጢራቢያው ወንበር ላይ ተቀምጧል እባቡ ከስራ መጥቶ ወንበሩ ላይ እየወጣ የመጢራቢያውን አንዱን ጫፍ ይናከዋል
መጥራቢያውም Balance ስቶ መሬት ላይ ወደቀ
እባቡ እድለኛ አልነበረምና መጢራቢያው እባቡ ላይ ወድቆ እባቡን ቆረጠው
እባቡ ተናዶ መጥራቢያውን መንከስ ጀመረ....
እባቡ የነካሰው ቦታ ስላት ስለነበረው የእባቡ አፍ በድጋሚ ቆረጠው...
እባቡ መጥራቢያው በቆረጠው ልክ እሱም እየነካሰው አካሉ እየቆሶላ እዛው ሞተ ሞራል፦
የንዴት መጨረሻ ይኼ ነው!!
አንድ ሰው አንተን ስጎዳ በዛው ልክ ብድር ለመመለስ የምትሮጥ ከሆነ የምትወድቀው አንተ ነህ እንጂ እሱ አይደለም!
ትንሽ ቁጣ ትልቅ ሞትን ይወልዳል!!
አትቆጡ ማለት አይቻልም ከቁጣ በቶሎ መመለስ ግን አስተዋይነት ነው
አስተማሪ ከሆነ join
👉👉@breezy_fan👈👈
👉👉@breezy_fan👈👈
✍@afeqerki