cassettemusiq | Unsorted

Telegram-канал cassettemusiq - ካሴት ሙዚቃ 🎵Cassette Musiq

-

Contact @Dagemworku Groups: @cassettemusiqgroup Youtube Channel: https://www.youtube.com/channel/UC47dUuZqa1liKzb_iHUsdQA

Subscribe to a channel

ካሴት ሙዚቃ 🎵Cassette Musiq

ቴዎድሮስ ታደሰ 1978 🔥

@cassettemusiq

Читать полностью…

ካሴት ሙዚቃ 🎵Cassette Musiq

ቴዎድሮስ ታደሰ ካሳተማቸው 9 አልበሞች በቅድሚያ ይሄንን ጋብዘን እንጀምራለን። 1979 በኢትዮጲያ አቆጠቀጠር የታተመው ይህ አልበም ሮሀ ባንድ ያጀበው፣ ግጥም እና ዜማ አበበ መለሰ እና ታምራት አበበ ናቸው።

ይህ አልበም አብዛኞቻችን የምናውቀው ሲሆን ድንቅ አልበም ነው።

እንደ ካሴት ቤተሰብ mp3 የምትልኩልንን ከልብ እናመሰግናለን

@cassettemusiq

Читать полностью…

ካሴት ሙዚቃ 🎵Cassette Musiq

ከተለቀቀ አንድ አመት ሊሆን አንድ ወር የቀረው በሰዋሰው ኦንላይን ስትሪም ከተለቀቀው አልበም ላይ ለአስቴር አወቀ የዘመን ማስታወሻ እንዲሆን ከተሰራው ክሊፕ ላይ የአልበሞቿ ሁሉም እትሞች ይገኛሉ። እኛም አስቴርን ከልብ ነው የምንወዳት ♥
https://youtu.be/RvzBkFmzMGQ?si=37LKGX79bAgduA8a

Читать полностью…

ካሴት ሙዚቃ 🎵Cassette Musiq

ዘወትር በካሴት አልበም mp3 ላይ የምታግዙኝ ሰዎች @cassettemusiqbot ላይ Hi ብላችሁ ላኩልኝ ሙዚቃ ከመልቀቄ በፊት እንወያይ

Читать полностью…

ካሴት ሙዚቃ 🎵Cassette Musiq

/channel/cassettemusiq/7706?single

ይሄ አልበም ሁሌ ሊደመጥ ይገባዋል!

Читать полностью…

ካሴት ሙዚቃ 🎵Cassette Musiq

የደጋ ሰው

ፕሮዲውሰር: እዩኤል መንግስቱ
ሙዚቀኛ: የማ

ሙዚቃው ላይ እጅግ ድንቅ ሰዎች ከኢትዮጲያ እና አውሮፓ ሀገር ተሳትፈውበታል፣ አልበሙ ስታንዳርድ የጠበቀ ነው አዳምጡት።

1) https://youtu.be/thjNWStcuk4?si=aNOznYMfssmKlZxA

2) ሙሉ ሙዚቃ: yemisme?si=89kbm0m7tvq7QWYI" rel="nofollow">https://youtube.com/@yemisme?si=89kbm0m7tvq7QWYI

@cassettemusiq

Читать полностью…

ካሴት ሙዚቃ 🎵Cassette Musiq

https://youtu.be/QhxGm6EybTU?si=jUol5Lynd4KX_a80

Читать полностью…

ካሴት ሙዚቃ 🎵Cassette Musiq

🎶 የፕሮፌሰር አሸናፊ ከበደ የ1968G.C/1961E.C ባለዋሽንቱ እረኛ የተሰኘው ቤልጂየም ሀገር በኦርኬስትራ የተቀዳ ሸክላ እኛጋር ይገኛል 🟣

ይዞታ፡ አዲስ - Almost New - Mint Condition

📱+251912899205 ይደውሉ ወይም @cassettemusiqbot ላይ መረጃ

🖥Email: cassettemusiceth@gmail.com

Shipping also available for clients outside Ethiopia

@cassettemusiq

Читать полностью…

ካሴት ሙዚቃ 🎵Cassette Musiq

የአስቴር አወቀ ቁጥር 5 ምርጥ ዘፈኖች ከዋልያስ ባንድ ጋር በ1970ዎቹ የወጣ ምርጥ አልበም እንገባበዛለን።

@cassettemusiq

Читать полностью…

ካሴት ሙዚቃ 🎵Cassette Musiq

አስቴር አወቀ ካቡ አልበም 1984 E.C/1991G.C ▶️

ይህ የሙዚቃ አልበም አስቴር ኑሮዋን በአሜሪካ ካደረገች በሗላ እጅግ በጣም ትልቅ ደረጃ የደረሰችበት ሲሆን ከኢትዮጲያ ሙዚቀኞች አልፋ አሜሪካ በሚገኝ በቀድሞው ኮሎምቢያ ሬከርድስ(CBS Inc) በቀጣይም Sony Music Entertainment ስር በመፈራረም ሙሉ በሙሉ ሙዚቃው በእንግሊዝ ሀገር በለንደን ከተማ የተቀዳ ሲሆን በአሜሪካ እና በኢትዮጲያ ከ7 ጊዜ በላይ በሲዲ እና በካሴት መታተም ችሏል።

ይህ አልበም አስቴር አወቀን ለአለም በሰፊው አስተዋውቋታል እሷም የሀገራችንን ስም በኩራት አስጠርታለች።

ይህንን አልበም በMp3 እናዳምጣለን ከኛ ጋር ቆዩ

@cassettemusiq

Читать полностью…

ካሴት ሙዚቃ 🎵Cassette Musiq

To all Cassette Musiq members @cassettemusiqgroup is an active discussion group please join be a member, ask and contribute to the channel 🙌

Читать полностью…

ካሴት ሙዚቃ 🎵Cassette Musiq

🔺አስቴር አወቀ 1982

ይህንን አልበም እናዳምጣለን፣ ይሄ አልበም የደረጄ መኮንን ስቱድዬ ስራ እና የጥላዬ ገብሬ ሳክስፎን ያለበት ሲሆን አስቴር አወቀ አሜሪካ ከሄደች በሗላ አብረው የሰሩት 3ተኛ አልበም ነው።

@cassettemusiq

Читать полностью…

ካሴት ሙዚቃ 🎵Cassette Musiq

የሚሰሩ እጆች ሁሉ ይባረኩ፣ በእጅ ጥበብ ሙያ እራሳቸውን ያሳደጉ ወጣቶች ስታዩ አበረታቷቸው።

Made in Ethiopia 🇪🇹 ጊታር የምትፈልጉ ደውላችሁ እዘዟቸው ያስረክቧቹሃል!

አሹ 0916209929
ባኒ 0975209845

@cassettemusiq

Читать полностью…

ካሴት ሙዚቃ 🎵Cassette Musiq

መጨረሻ ላይ ፖስት የተደረጉት ሁለት ሙዚቃዎች የአምባሰል የአዘፋፈን እና አዛዚያም ስልት ያላቸው ሆኑ እና ገርሞኝ ላካፍላችሁ ብዬ ነው 👂

ምእራብ አፍሪካ ሀገራት እና ኢትዮጲያ ሀገር ውስጥ ተመሳሳይ የሙዚቃ መሳርያ ድምፅ ያላቸው እና የሙዚቃ ስልታቸው የሚመሳሰሉ ብዙ አሉ እና ይገርማል። ያላችሁን ሀሳብ አስተያየት እና ይመሳሰላል የምትሉትን ሙዚቃዎች አብረን እናዳምጥ @Dagemworku ላይ ላኩልኝ

Читать полностью…

ካሴት ሙዚቃ 🎵Cassette Musiq

Salif Kaita 🎸

@soundbomb1

Читать полностью…

ካሴት ሙዚቃ 🎵Cassette Musiq

https://youtu.be/U75MwwWLxiA?si=1ziatH6BcYAyqlJf

Читать полностью…

ካሴት ሙዚቃ 🎵Cassette Musiq

አስቴር አወቀን የሚመጥን ስቴጅ እና የድምፅ ጥራት

ካቡ ካቡ

@cassettemusiq

Читать полностью…

ካሴት ሙዚቃ 🎵Cassette Musiq

አስቴር አወቀ - ኤቦ 🔹Live from Sheraton Addis 90's

@cassettemusiq

Читать полностью…

ካሴት ሙዚቃ 🎵Cassette Musiq

▶️ላለፈው አንድ ወር ባላይ የአስቴር አወቀ ሙሉ አልበም ታሪክ እና የሙዚቃ አልበሞቿን አዳምጠናል የቀሩት አልበሞች የቅርብ ጊዜ ስለሆኑ የቀሩትን ለአድማጮች ትተናል።

✔️በቀጣይ የቴዎድሮስ ታደሰ የሙዚቃ አልበም እና ታሪኮችን ወደናንተ ይዘን እንቀርባለን ከኛ ጋር ሁኑ።

ለወዳጅ ጓደኛ ሼር ማድረግ እንዳይረሱ

@cassettemusiq

Читать полностью…

ካሴት ሙዚቃ 🎵Cassette Musiq

Thank You

https://www.youtube.com/channel/UC47dUuZqa1liKzb_iHUsdQA

@cassettemusiq

Читать полностью…

ካሴት ሙዚቃ 🎵Cassette Musiq

ሀገሬ ጆሮ ኖሯት ይሄንን በሰማችው

ሰላም ለኢትዮጲያ 🕊

@cassettemusiq

Читать полностью…

ካሴት ሙዚቃ 🎵Cassette Musiq

መልካም የጥምቀት በአል ለካሴት ቤተሰብ


@cassettemusiq

Читать полностью…

ካሴት ሙዚቃ 🎵Cassette Musiq

🎶 የአስናቀች ወርቁ የ1974G.C/1967E.C ክራር LP ሸክላ ሙዚቃ እኛ ጋር ለሽይጭ ይገኛል 🟣

ይዞታ፡ አዲስ - Almost New - Mint Condition

📱+251912899205 ይደውሉ ወይም @cassettemusiqbot ላይ መረጃ

🖥Email: cassettemusiceth@gmail.com

Shipping also available for clients outside Ethiopia

@cassettemusiq

Читать полностью…

ካሴት ሙዚቃ 🎵Cassette Musiq

Aster's Ballads - የአስቴር ትስታዎች

Ballads meaning "A poem or song narration a story in short stanzas. Traditional ballads are typically of unknown authorship, having been passed on orally from one generation to the next. "a traditional Irish folk ballad"

ይህ አልበም በፈረንጆች 2004 በአስቴር አወቀ ካቡ ሬከርድስ የተቀዳ ሲሆን እዛው በምትኖርበት አሜሪካ ሀገር አበጋዙ ሺዎታ፣ ሄኖክ ተመስገን እና ሌሎችም የተሳተፉበት አልበም ነው።

@cassettemusiq

Читать полностью…

ካሴት ሙዚቃ 🎵Cassette Musiq

🔺አስቴር አወቀ 1982

ይህንን አልበም እናዳምጣለን፣ ይሄ አልበም የደረጄ መኮንን ስቱድዬ ስራ እና የጥላዬ ገብሬ ሳክስፎን ያለበት ሲሆን አስቴር አወቀ አሜሪካ ከሄደች በሗላ አብረው የሰሩት 3ተኛ አልበም ነው።

@cassettemusiq

Читать полностью…

ካሴት ሙዚቃ 🎵Cassette Musiq

⭐️ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ 🙂

Admin

@cassettemusiq

Читать полностью…

ካሴት ሙዚቃ 🎵Cassette Musiq

🔸 በፈረንጆች 1989 ዓም አስቴር አወቀ አሜሪካ ሀገር መኖር ከጀመረች በሗላ ለአለም ያስተዋወቃት አልበም ነው እዚህ አልበም ላይ ከ8 በላይ ድንቅ ሙዚቀኞች የተሳተፉበት ሲሆን 5 የውጭ ሀገር ዜጎች፣ 3 ኢትዮጲያውያን የሙዚቃ መሳርያ ተጫዋቾች ተካተውበታል፣ እነሱም ሄኖክ ተመስገን ቤዝ ጊታር፣ አበጋዝ ሺዎታ ኪቦርድ እና ካሱ አድማሱ ክራር በወጣትነታቸው ወደ ኢትዮጲያ ከመምጣታቸው በፊተወ የተጫወቱበት ሲሆን የአልበም ጥራቱ ድንቅ የሚባል ኳሊቲ ያለው እና አስቴር በአለም ላይ ያሉ መድረኮች መጋበዝ የጀመረችበት ነው።

🔺ይህ አልበም በሸክላ፣ በሲዲ እና ካሴት በተለያየ ጊዜ ተደጋግሞ የቀረበ አልበም ነው።

50 ♥ ካገኘን ይሄንን አልበም እናዳምጣለን

@cassettemusiq

Читать полностью…

ካሴት ሙዚቃ 🎵Cassette Musiq

Mdou Moctar 🎸

ከምእራብ አፍሪካ ኒጀር ሀገር, ቱአራግ/ Tuareg peoples (Libya southern Algeria, Niger, Mali and Burkina Faso) ከሚባል ትልቅ የበርበር የዘር ሀረግ ያላቸው ዘላን የሰሀራ በረሀማ የአየር ፀባይ ያለው አካባቢ ከሚኖሩ በእስልምና እምነት ጠንካራ መስፋፋትም ትልቁን ድርሻ ከሚይዙ ህዝብ የተወለደው ሞዱ ሞክታር ቱአረግ ላይ በዘመናዊ ሙዚቃ በአለም አቀፍ ደረጃ ዝናን ያገኘ የመጀመሪያው ሰው እንደሆነ ይነገርለታል።

የቱአረግ ህዝቦች ጠይም እና የቀይ ዳማ የሚባል መልክ ያላቸው ሲሆን ከኢትዮጲያ ሰሜናዊ ክፍል አፋር፣ አማራ፣ ትግራይ እና የኤርትራ ህዝቦች ጋር በመልክ፣ በባህል፣ በቋንቋ፣ በአለባበስ እና በሙዚቃ እጅጉን ይመሳሰላሉ ለማሳያ እንዲሆን ፎቷቸውን አስቀምጣለሁ። አብዛኞቹ የቱአረግ ሙዚቃ ቋንቋዎች አረቢኛ እና ፈረንሳይኛ ይቀላቀልባቸዋል።

ሙዚቀኛ ሞዱ ሙክታር የኤልክትሪክ ጊታርን እና ድምፁን በመጠቀም ባህላዊ ብሉዝ እና ሮክ ስልት በባህላዊ መልክ ሙዚቃ ያቀነቅናል። ሞዱ በሙዚቃው ስለ ትምህርት፣ ሰላም እና ፍቅር አብዝቶ ይዘፍናል።

@soundbomb1

Читать полностью…

ካሴት ሙዚቃ 🎵Cassette Musiq

Saken Bali by Dj Dahkar

ቀጣይ ሞሪታንያ ሙዚቃ ፖስት ይደረጋል ተዝናኑበት ትወዱታላችሁ👌
@soundbomb1

Читать полностью…

ካሴት ሙዚቃ 🎵Cassette Musiq

ዛሬ /channel/soundbomb1 ላይ ሳሊፍ ኬዬታ እናደምጣለን።

ሳሊፍ ኪዬታ ታዋቂ የማሊ ሙዚቀኛ ሲሆን የዘር ሀረግ ግንዱ "Keita Dynasty" ከሚባለው ነው። Keita በምእራብ አፍሪካ በእስልምና ከሚታወቀው ቢላል ዘር የሚዛመድ እና በሗላም በአለማችን አሁንም ድረስ በከበረ ወርቅ እና ሀብት ማንም ያልደረሰበት የማሊ ግዢ ማለትም ኒጀር፣ ጋና፣ ቻድ፣ ቡርኪና ፋሶ፣ ሴኔጋል እና ሌሎችን በአጠቃላይ 24 ከተሞችን በስልጣን አንበርክኮ የገዛው ታላቁ ንጉስ ሙሳ(Mansa Musa) የስጋ ዝምድና እንዳላቸው ይነገራል።

ሳሊፍ በተወለደበት አካበቢ በቆዳ ቀለሙ አልቢኖ ወይንም ነጭ በመሆኑ እጅግ መገለል ይደርስበት ነበር፣ ለኑሮ እንዲመቸውም ወደ ሌላ ከተማ እና ሀገር በመዘዋወር የሙዚቃ ህይወቱን ጀምሮ ስኬታማ መሆን ቻለ፣ በማሊ እና በአውሮፓም በጣም ታዋቂ ተወዳጅ ሙዚቀኛ ሊሆን ቻለ፣ አኮስቲክ Afro-pop የሙዚቃ ስልት በማቀንቀን እና ብዙ ጊዜ በቦክስ ጊታር ይጫወታል።

ለኔ በግል የአሊ ቢራ አይነት ቆንጆ የኦሮሚኛ ጃዝ ይመስለኛል፣ የማሊ ሙዚቃ በጣም ለኛ ሀገር ቅርብ ስለሚመስለኝም ይመቸኛል ፣ ዛሬ ቆንጆ ቆንጆ ሙዚቃዎቹን እንጋብዛለን።

@soundbomb1 join አድርጉ

Читать полностью…
Subscribe to a channel