1990 Roha Band USA Tour. Left to right Yonas Degefe, Tamagn Beyene, Neway Debebe, Hamelmal Abate, Berhane Haile, Dawit Yfru, Selam Seyoum and Giovani Rico. Seated Yared Teferra and Ashenafi Awel
➠Credit to selaminomusic
Ethiopian History, Culture and Tourism
@cassettemusiq
Francis Falceto, Mahmoud Ahmed and Ali Tango in Addis Ababa in 1986
ፍራንሲስ ፋልሴቶ - የኢትዩጲክስ የሙዚቃ ስብስብ መስራች
አሊ ታንጎ - የታንጎ ሙዚቃ ቤት መስራች
@cassettemusiq
🔺ዳዊት መለሰ - አንቺን ነው #2
ሰሞኑን ይሄንን አልበም መረጃ ፍለጋ ነው የጠፋነው
የዚህ አልበም አብዛኛው ሙዚቃ ፕሮዲውሰር እራሱ ዳዊት መለሰ፣ ኮቦርዲስት አበጋዙ ሺዎታ እና ኤክስፕረስ ባንድ በአጃቢነት ተሳትፈውበታል።
አልበም ፎቶ እና ዶዛይን በአሜሪካ ሀገር ሜሪላንድ የተሰራ አልበም ነው
የተቀረውን መረጃ ከአልበም ከቨር ላን አንብቡ
@cassettemusiq
🔸100 በላይ ሸክላ ሙዚቃ ለሽያጭ
🔺1 የጥላሁን ገሠሠ ሸክላ
🔺1 የመሀሙድ አህመድ ሸክላ
🔺1 የአለማየሁ እሸቴ ሸክላ ሙዚቃ ጨምሮ
🔹በነጠላ ለየብቻ አይሸጥም🔹
🔹አንዱ ሸክላ 12 በላይ ሙዚቃ ያለው ሲሆን በአጠቃላይ ከ1000 በላይ ሙዚቃዎችን ያገኛሉ🔹
🔹እጅግ በጣም ንፁህ Almost New condition
Call 0912899205, በተቻላችሁ መጠን መግዛት ስታስቡ እና ስትወስኑ ብቻ ደውሉ
@cassettemusiq
የዳዊት መለሰ የ1983 አልበም ይሄንን ይመስላል
ሙዚቃውን ሰምቶ የሰላሚኖ (ሰላም ስዩም) ሊድ ጊታር ጎልቶ ይሰማል 🎸
እዚህ አልበም ላይ የኮንጎሊዝ ጊታፍ አዘፋፈን ስልት ያለው ሲሆን የሆነ Caribbean አይነት ስታይልም አለው።
በአጠቃላይ ድንቅ አልበም ነው ተጋበዙለኝ 🎯
@cassettemusiq
🔹ሰበር መረጃ 🔹
የዳዊት መለሰ አምስቱም አልበም በእጃችን ገብቷል
Mp3 ለማዳመጥ ዝግጁ?
@cassettemusiq 💠
Thank you @aplussolutions
🔸100 በላይ ሸክላ ሙዚቃ ለሽያጭ 🔸
በምስሉ ላይ የምትመለከቱትን ከ1930 ጀምሮ እስከ 1980 የታተመ ኦሪጅናል የእውቅ ሙዚቀኞች ስራ የሆኑትን እንደ Mariam Makeba, Ray Charles, Dinah Washington, The Beatles, Perez Prado, Mulatu Astatke, James Brown, Lionel Richie, Shaft, Curtis Mayfield, Chubby Checker እና ሌሎችም ድንቅ ስብስብ 100 በላይ ያለበት ሙሉውን የሚሸጥ ሸክላ ነው
🔹በነጠላ ለየብቻ አይሸጥም🔹
🔹አንዱ ሸክላ 12 በላይ ሙዚቃ ያለው ሲሆን በአጠቃላይ ከ1000 በላይ ሙዚቃዎችን ያገኛሉ🔹
🔹እጅግ በጣም ንፁህ Almost New condition 🔹
Call 0912899205, በተቻላችሁ መጠን መግዛት ስታስቡ እና ስትወስኑ ብቻ ደውሉ
@cassettemusiq
🔺ሙሉቀን መለሰ በልጅነት
በሙዚቃ ዘርፍ አንቱታን ያተረፈ የማይጠገብ ድምፅ ያለው ሰው ነበር፣ ነፍስህ በሰላም ትረፍ
#cassettemusiq #ካሴትሙዚቃ #ሙሉቀንመለሰ #Ethiopia
@aplussolutions የእለቱን ሙዚቃ ጋብዟችሗል
🟣የ1995 ምርጥ አልበም "ሓበነይ" የአብርሀም ገ/መድህን
ይህ አልበም አሊ ቢራ በኦሮሚኛ ሙዚቃ ለየት ያለ ተወዳጅነትን ያተረፈ ስታይል ይዞ እንደቀረበው፣ በኤርትራ አብርሀም አፈወርቂ ተወዳጅነትን እንዳተረፈው ይህም አልበም የብዙዎች ልብ ውስጥ መቅረት የቻለ የሚጣፍጥ አልበም ነው ቢባል ማጋነን አይደለም። አብርሀም ገብረመድህን ድንቅ የአዘፋፈን ችሎታ፣ ድንቅ ቅንብር እና የድምፅ ከለር ያለው ትግሪኛ ሙዚቃ ተናጋሪ ላልሆኑ ሰዎች ሁሉ የማይረሳ አልበም ነው።
ከዚህ አልበም የኛ ምርጫ ከሆኑት "ምግበይ" እና "ዘቢብ" የተሰኙ ሙዚቃዎች እና ዛሬ ከምንጋብዘው 90's የአብርሀም ቪድዬ ለመኮምኮም ከኛ ጋር ናችሁ ወይ ብለን እንጠይቃለን? ✅
✅Todays album Invitation is hosted by the Educational Consultancy @aplussolutions
እጅግ በጣም የምናከብረው ዝናው በአለም የናኘ በሬጌ ሙዚቃ ፍቅርን፣ ህብረት እና አብሮነትን ሲዘምር የኖረ የሬጌ ንጉስ የሬጌ አባት የኢትዮጲያ ቁጥር አንድ Promotor፣ የሀገራችንን ባንዲራ ከአትሌቶች በላይ ለአለም በየመድረኩ ቲቪ እና ራድዬ ባልተስፋፋበት ዘመን እየዞረ ያስተዋወቀን ቦብ ማርሌ ነው።
ዛሬ ጥር 28 የቦብ ማርሌ ልደት ነው ጃ ራስታፈራይ ብለናል፣ የቦብን ታሪክ ፎቶ እና ሙዚቃ እዚሁ ቻናል ላይ አብራርተን በጥራት አስቀምጠናል ሊንኮችን በመጫን ማንበብ ይቻላል።
/channel/cassettemusiq/3096?single
/channel/cassettemusiq/3102?single
/channel/cassettemusiq/3108
/channel/cassettemusiq/3117?single
/channel/cassettemusiq/3120?single
/channel/cassettemusiq/3122
/channel/cassettemusiq/3153
/channel/cassettemusiq/3168?single
@cassettemusiq
በቀጣይ የቴዎድሮስ ታደሰ ኢትዬ ባንድ በማጀበብ ሉባንጃዬ የተሰኘውን የ1977 አልበም እንለቃለን ከኛጋር ናችሁ?
💠 ቴሌግራም 8,000 ሰው አልፈናል
50 ♥ ያድርግ እና እንቀጥላለን
@cassettemusiq
▶️cassettemusiq?si=foaJzW9k-5NumOf7" rel="nofollow">https://youtube.com/@cassettemusiq?si=foaJzW9k-5NumOf7
🟣ካሴት ሙዚቃ ከአንድ አመት በላይ ምንም ፖስት ባላደርግም ቻናሉ ከማደግ ወደ ሗላ አላለም፣ ይህ በርትቶ ለመስራት ምክንያት ይሆነናል እና አብራችሁ ለመስራት ፈቃደኛ የሆናችሁ Content Creators በውስጥ መስመር ወይንም 0912899205 ላይ ማውራት እንችላለን።
@cassettemusiq
ዳዊት መለሰ 2ተኛ የሆነው "ሎተሪ" የተሰኘው 1987 ዓ.ም ላይ የወጣውን የሙዚቃ አልበም እናዳምጣለን።
እዚህ አልበም ላይ አበጋዝ አፈወርቅ ኪቦርድ/ድራም/ኣጃቢ፣ ሄኖክ ተመስገን ቤዝ፣ ሞገስ ሀብቴ ሳክስፎን፣ ፋሲል ውሂብ ቤዝ፣ ብሬን ባርት ሊድ ጊታር ያጀቡ ሲሆን ከዳዊት መለሰ ጋር ሲሰሩ የመጀመሪያ አልበማቸው ነው።
ይህ አልበም 11 ሙዚቃ ሲኖረው፣ እንደ ካሴት ሙዚቃ ቻናል ይህ አልበም 5/10 የምንሰጠው ይሆና;ል "ሎተሪ" እና "የምሽት ኮከብ" ከሚለው ሙዚቃ በስተቀር ሌሎቹ የሙዚቃ ግጥሞች ደከም ያሉ ናቸው የናንተን አስተያየት ሰምታችሀ አሳውቁን ከዛ ውጪ ግን የሙዚቃ ቅንብር ልዩ ነው።
@cassettemusiq
🎙 The best podcast: ደጃፍ
እማማ ጨቤ፣ አመዶ ....የኛ ሰፈር
ትናንሽ ፀሀዮች
እያዩ ፈንገስ፣ ፌስታሌን ...
https://youtu.be/IrjwzF4ewA4?si=TZ-lJnGHv18uUY3b
✅1983ዓም ላይ የወጣውን የዳዊት መለሰ አልበም በቅድሚያ እናጫውታለን፣ የዚህ አልበም ዜማ እና ግጥም ደራሲ አበበ መለሰ ሲሆን አጃቢ ባንዱ ኛን እንደሆነ መረጃው የለንም።
የዚህ አልበም ተወዳጅ ሙዚቃ "አቅቶኛል" የተሰኘ ሲሆን ዳዊት በወቅቱ ከነበሩ ሙዚቀኞች በእድሜ ትንሹ ሲሆን ተወዳጅነትን ማትረፍ የቻለ አልበም እና ዳዊት ከዛ በሗላ የሰራቸው አልበሞች እንኳን እንከን አልባ የሆኑ በግጥም ዜማ እና አጃቢ ባንድ ኳሊቲ እየጨመረ የመጣ ድቅን ሙዚቀኛ ነው።
ዳዊት መለሰ አሁንም ድረስ በአለባበሱ፣ በባህሪው እና ስብእናው ብዙዎች እንደሚወዱት ሁሉም ይስማማል።
▶️https://youtube.com/playlist?list=PLuZfF9OiELFq1G1VxMi0pBVYBhnOUjmaY&si=GbYhtBbAjtE0B2FW
@cassettemusiq Share ማድረግ አይርሱ
ይሄንን ታውቃላችሁ? የዳዊት መለሰ Mixtape YouTube ላይ ሰርተን ለቀናል አይታቹሀል? 💜
https://youtube.com/playlist?list=PLuZfF9OiELFq1G1VxMi0pBVYBhnOUjmaY&si=BQpjVApg9wI0YfOJ
ለምትወዱት ሰው #share ማድረግ እንዳትረሱ ✅
@cassettemusiq
የድካማችሁን ፍሬ የምታገኙበት
የልፋታችሁን ውጤት የምታፍሱበት
ቸር ቀን ደግ ሳምንት ይግጠማችሁ
መልካም የስራ ሳምንት ♥
ሳምንታችሁ ያማረ የሰመረ እንዲሆን በዳዊት መለሰ አልበም ሳምንታችንን እንጀምራለን
@cassettemusiq
🔸መሐመድ አማን
🔸 ሀይሉ መርጊያ
🔸ተማረ ሀረጉ
🔸ሞገስ ሀብቴ
🔸ዮሐንስ ተኮላ
🔸ግርማ በየነ
🔸አለምስገድ ከበደ
#ዋሊያስ ባንድ
@cassettemusiq
💠በጣም ለየት ያለ በብዛት ያልተደመጠ የሙሉቀን አልበሞችን ከነ ሙሉ መረጃቸው እንለቃለን፣ እንዲሁም ከየ አልበም ሸክላ ወይም ካሴት የተገለበጠ ያገኘነውን ሙዚቃ እናካፍላቹሀለን።
ይህ አልበም 1965 ዓም ላይ ሙሉቀን መለሰ ከዳህላክ ባንድ አጅበው የሰሩት የሸክላ አልበም ሲሆን ይህንን አልበም ያቀናበረው ጥላዬ ገብሬ ነው፣ በዚህ ባንድ ታዋቂው ፒያኒስት ዳዊት ይፍሩ ይገኝበታል፣ ይህ ሸክላ ያሳተመው ከይፋ ሬከርድስ ሲሆን ከዚህ ሸክላ ላይ ሙዚቃዎችን እናካፍላቹሀለን ተከታተሉን።
የዛሬውን ሙዚቃ የሚጋብዘን በአለም አቀፍ ትምህርት ጉዞ ወጣቶችን በማማከር እየላከ የሚገኘው @aplussolutions ነው እናመሰግናለን።
🟣ድምፅ መረዋው ሙዚቀኛ ሙሉቀን መለሰ በህይወት በመለየቱ በጣም አዝነናል፣ ነፍስ ይማር 🟣
ሙዚቃዎቹን ለትውስታ እንጋብዛለን
@cassettemusiq
ይህ የቴዎድሮስ ታደሰ 1984 አልበም ሙሉ ዜማን የሰራው ተወዳጁ ሱራፌል አበበ እና ሙሉ ግጥም ተመስገን ተካ ናቸው።
✅️መረጃውን ያካፈለን የሙዚቀኛ ግጥም እና ዜማ ደራሲ ሱራፌል አበበ ልጅ፣ የብስርአት ሱራፌል ታናሽ ወንድም ቃለአብ ሱራፌል ነው እናመሰግናለን።
@cassettemusiq
✔️#3 የቴዎድሮስ ታደሰ 1984 አልበም እናዳምጣለን
ይህ ከቴዲ አልበም የካሴት ምርጥ የሚባለው ነው ተጋበዙልን
@cassettemusiq