cdenominations | Unsorted

Telegram-канал cdenominations - ክርስትናና ቡድኖቹ

-

ኢንሻአላህ በ "ክርስትናና ቡዱኖቹ" ቻናል ላይ የምናቀርብላችሁ አጠቃላይ ስለ ክርስትና አመጣጥ ከስር መሰረቱ እየዳሰስን በሱ ውስጥ ስላሉ ቡድኖች እና የተለያዩ አስተምህሮቶቻቸው ጥልል ጥንፍፍ አድርገን እንመለከታለን፡፡ ምሳሌ:--ስለ ኦርቶዶክስ፣ ፕሮቴስታንት፣ ካቶሊክ፣ ሞርሞን ወዘተ... ቡድኖች በጥልቀት እናያለን፡፡ ብዙ ትምህርቶች እንማማራለን እናንተ ቻናሉን ሼር በማድረግ ለሁሉም አድርሱ፡፡

Subscribe to a channel
Subscribe to a channel