🗣እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን! ትክክለኛ የሆኑ የወንጌል አስተምህሮዎችን መሰረት ያደረጉ፦ ዝማሬዎች፣ ትምህርቶች፣ ስብከቶች፣ ምስክርነቶች፣ የሪቫይቫል ታሪኮች፣ መንፈሳዊ ዜናዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊነታቸውን የያዙ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ! ለወዳጅ ጋደኞቻቹ #ሼር በማድረግ ይጋብዙ! አስተያየት @ChristianMezmur_bot ላይ ፃፉልን✍ ሁሌም ከኛ ጋር ስለሆናቹ እናመሰግናለን!
ዝማሬ🎙"እግዘብሔርን "
ዘማሪ👥 Samuel ft Kingdom Sound
Size💾 15MB
የተለቀቀው📅 Aug 2023
ርዝመት⏰ 15፡58
Quality🎬 MP3
Genres 🎹 Gospel Song
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
ዝማሬ🎙 “ብዙ ነው ምህረትህ”
ዘማሪት👥 ራሔል ወንደሰን
የተለቀቀው📅 Aug, 2023
Size💾 24MB
ርዝመት⏰ 6:34
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song
ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
ዝማሬ🎙 “እገረማለሁ ”
ዘማሪት👥 ቤተልሔም
የተለቀቀው📅 Aug, 2023
Size💾 7.1MB
ርዝመት⏰ 7:40
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song
ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
gofund.me/fe9c2f2f
1000673382959
ብረሃን ባንክ
1000127019707
ንግድ ባንክ
ሜሮን ድንበሩ +251910674100/+251991413183
https://youtu.be/Mf90Nc9pqrg
ከልብ ካለቅስን እምባ አይገድም የውስጣችንን ሃዘኔታና ርህራሄ በፅኑ ፀሎት በገንዘብና ልዩ ልዩ ቸርነት መግለፅም በእርግጥም የእኔ እህት ነች ብለን መረባረብ ቅኖች ጋር ሼር በማድረግ ችግሯን ችግራችን አድረገን ማድረስ ይቻላል::እባካችሁ የዘመን ፍፃሜ ሰዎች ምልክት እንዲታይብን አንፍቀድ ስል በብዙ ፍቅርና ትህትና እየለመንሁ በብዙ ዋጋ መክፈል ወዳገለገለችው ውድ ጌታዋ ብትሄድ እረፍቷ ታላቅ ነው ያኔ ግን ያዙኝ ልቀቁኝ ወይም የሃዘን ልጣፍ አይደርሳትም አይጠቅማትምም ስለዚህ የዛሬዋን እሁድ አምልኮ እስቲ ሙሉ ይሁንልን እግዚአብሔር አባታችን በፍቅራችን ይደሰት ጌታችን ክብር ይበል በእውነት የእውነት መንፈስ ልባችንን የሚያውቅ ሃሴቱን በውጣችን ያፍስስ እላለሁ 🔥
. ልዩ የትምህርት ጊዜ
| የሚበልጥ መስዋዕት |
Revealed Gospel
With Seifu Zerihun
Season -01 EPISODE 06
Amazing Preaching Program
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
ዝማሬ🎙 “ስምህ”
ዘማሪት👥 ቸሊና
የተለቀቀው📅 Aug, 2023
Size💾 130MB
ርዝመት⏰ 9:58
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song
ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
ዝማሬ🎙 “እውቀት ሳይኖረኝ”
ዘማሪት👥 ቸሊና
የተለቀቀው📅 Aug, 2023
Size💾 56MB
ርዝመት⏰ 6:14
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song
ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
ችኮላ 💙 ድንቅ መልዕክት 👇
https://youtu.be/ZOAXwYFTlJI
"መዳኔ"
የመዳኖች ሁሉ መዳን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ የስቃይ ሞት ያገኘነው የህይወት መዳን ነው!
እጃችን ላይ ስለገባ መቼም የማይቀልብንን ይህንን ውድ መዳን ከየት እንደተነሳንና ከምን እንደወጣን እለት እለት እያሰብን መገረም መደነቅና ማመስገን የኛ ድርሻ ነው!
ሞት ሆይ፥ መውጊያህ የት አለ? ሲኦል ሆይ፥ ድል መንሣትህ የት አለ?"እንደሚል ቅዱስ ቃሉ በክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ ላመንነው ሁሉ ሞትና ሲኦል ዳግም ላያስፈሩን በድል ንጉሱ ኢየሱስ ድል ተነስተዋል!ክብር ለኢየሱስ ይሁን!
"ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን፥
መንግሥትም ለአምላኩና ለአባቱም ካህናት እንድንሆን ላደረገ፥ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁን፤ አሜን።"
የዬሐንስ ራእይ 1:5-6
በዚህ አዲስ ዝማሬ ይህ መዳን ያልደረሳችሁ እንዲደርሳችሁ የዳናችሁ ደግሞ ስለመዳናችሁ ከልብ እንድታመሰግኑበት ፀሎቴ ነው!
ነገ ይለቀቃል!
ተባረኩ!
ዝማሬ🎙"Siwed Geta"
ዘማሪ👥 Addisu ft Kingdom Sound
Size💾 16MB
የተለቀቀው📅 Aug 2023
ርዝመት⏰ 17፡01
Quality🎬 MP3
Genres 🎹 Gospel Song
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
ዝማሬ🎙 እግዚአብሔር ዓለቴ
ዘማሪት ህሊና ካሳሁን
የተለቀቀው📅 July, 2023
Size💾 7.4MB
ርዝመት⏰ 8Min
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song
ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
. ልዩ የትምህርት ጊዜ
| የአምልኮ መርህ| SIZE 8.7MB
Revealed Gospel
With Seifu Zerihun
Amazing Preaching Program
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur
ዝማሬ🎙 ማለዳ ማለዳ
ዘማሪት ቤተልሔም ወልዴ
የተለቀቀው📅 July, 2023
Size💾 14MB
ርዝመት⏰ 6Min
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song
ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
#ነጥብ
ክፍል አንድ(ሜርሲ✍️)
የሚንኳኳ... የሚጣራ ድምፅ... ከሚያየው ህልም ውስጥም መሰለው::የለመደው አዕምሮው ምላሽ ሲሰጥ አይኖቹን ሳይወድም ገለጠ::
"አረ በእግዚአብሔር... ለበሩም እዘን::"
"በሩን ለመክፈት ብትዘገይ ለእራስህም እዘን::"
በዚህ ጉዳይ ቀልድ እንደማያውቅ ትዝ ሲለው ከአልጋው ተስፈንጥሮ በመነሳት በባዶ እግሩ ሄዶ በሩን ከፈተው::
ሚልኪያስ ከፀጉር እስከእግር ጥፍሩ በዓይኑ ገርምሞት በሩን በርግዶ ወደ ውስጥ ገባ::
ሚኪያስ መንታውን ወንድሙን ከበሩ ቆሞ በፈገግታ ይመለከተዋል::
"ምንድነው የምትበረብረው?"
"ለእግርህ ጫማ አጥልቅ!" ብሎት መሳቢያዎቹን እየከፈተ ይዘጋል::
ባዶ እግሩን መሆኑን ያስተዋለው ሲነግረው ነበር::በሩን ዘግቶ ወደ አልጋው በማምራት ጫማውን አጥልቆ ቆሞ ይመለከተዋል::
ከመጨረሻው መሳቢያው ውስጥ አንድ ወረቀት ሲያገኝ ብድግ በማለት::
"አገኘሁህ::" አለ::
"ምንድነው?"
የአንዲት ቆንጆ ወጣት ሴት ምስል ከፊቱ ዘረጋላት::
"ማናት ደግሞ ይቺ!?..ደግሞ እኔ ክፍል ስዕሏ ምን ይሰራል?"
"ባለፈው ስያት እረስቼው ወጥቼ ነው::"
አለ ከፊቱ እያነሳ::
"ምን አለበት ሴቶችን ዝም ብለህ ከምትስል ሸራ ወጥረህ እየሳልክ ለእኛም ብትተርፍ::"
"ሸራውን ወጥርልኝና.... መሳሉን ለእኔ ተወው::" ጥሎት በሩን ከፍቶ ወጣ::ከአልጋው ከመቀመጡ በሩ ተከፈተ ሚልኪያስ ነበር::
"ቁርስ እየጠበቁህ ነው::" በሩን ሲዘጋው ከአልጋው እንደሆነ ፈገግ አለ::
* * *
"አይመጡም እንዴ አረ ጥሪያቸው!" ሰራተኛዋ ፈጠን ብላ በደረጃው ልትጠራቸው ወጣች::
ሚልኪያስ ከሚበላበት ቀና ብሎ ሁሉንም በዓይኑ ቃኘ::አራቱም ባዶ ሳህን ከፊታቸው ተቀምጦ ይጠባበቃሉ::
"የዚህ ቤት ሕግ ማለቂያም የለው::አረ እማዬ...."
"አርፈህ ብላ!" አለችው አስቴር ቆጣ ብላ::
"እኔማ እበላለሁ።ባይሆን መች ነው ይቺ ሴት ከዚህ ቤት የምትሄድልን?"
"ማናት?" ኤሊያስ ጠየቀው::
"ሶስና ናታ::" ሚኪያስ እግሩን እረገጠው::ሶስና እና ማቲያስ ተያይዘው እየወረዱ ነበር::ቀና ብሎ ተመልክቶ የጠቀለለውን ምግብ ከሳህኑ በማስቀመጥ ብድግ አለ::
"ምን ሆነሃል!?..እኛ ስንመጣ ተነሳህ?" አለ ማቲያስ ከአጠገቡ እየደረሰ::
"በሰዓት የምንቀሳቀስ ሰው ነኝ ወንድሜ::" እጁን በሶፍት እየጠረገ መሄድ ጀመረ::
"ስማ ሚልኪ.... ዛሬ አትሸኘኝም? መኪናዬ ተበላሽቶ ጋራጅ አስቀምጬ ነበር::"
"እንዴ እኔን ማን ሊሸኘኝ?" አለች ሕይወት ሚኪያስን እየተመለከተች::
"አባዬ እና እማዬ ያደርሱሻል::"
"እ... ምን አሰብክ?"
ሚልኪያስ ተመልሶ ወንበሩን ስቦ ተቀመጠ:: ሶስና እና ማቲያስ ወንበሩን ስበው ተቀመጡ::
"ከሰዓትህ በላይ ወንድምህ ቦታ ይዟል ልብህ ላይ::" አለች ሶስና።
"ሰዓትም ጥቅም የሚኖረው እሱ ሲኖር ነው::"
ሚኪያስ በምላሹ ተገርሞ ይመለከተዋል::ሚልኪያስ ጠቅልሎ ያስቀመጠውን ጎርሶ ሌላ ይጠቀልላል::
"እንፀልይ" አለች አስቴር::
* * *
"ዛሬ እሷን ነው የምታገኛት?.. የሳልካትን::"
"ከስራ በኋላ ምሳ::"
ወደ ጆሮው እየተመለከተ::
"ይሄን ጆሮ ጌጥ አንሳው ብልህ አልሰማ አልከኝ አይደል?"
ሚልኪያስ ግራ ጆሮው ላይ ያለውን ጆሮ ጌጥ በእጁ እየያዘ::
"እንዲለዩን እኮ ነው::ሚልኪያስ የሚል ስም ግምባሬ ላይ ልለጥፍ ትንሽ ሲቀረኝ የመጣልኝ ሃሳብ ነው::ስማችንም መልካችንም ግራ ሲሆንባቸው ትንሽ ላቅልላቸው ብዬ።"
ሚኪያስ እየሳቀ ምላሽ ከመስጠት ተቆጠበ::
ከመስሪያ ቤቱ ሲደርሱ ከአስፓልቱ ጥግ በማቆም ከመኪናው በመውረድ:-
"በኋላስ እስከ ጋራጁ አታደርሰኝም?"
"እንደ አሁኑ የምትነዳው አንተ ከሆንክ::"
ሚኪያስ ፈገግ ብሎ:-
"ደስ እያለኝ::ይሄ ለሶስና ያለህን ጭፍን ጥላቻ ግን እባክህ አቁመው::በጣም እያስቀየምካት ነው ቢያንስ የእረፍት ጊዜያቸውን እስኪጨርሱ ታገስ::"
"ጭፍን አልከው!?" ፊቱ ከሰመ::
"ሚልኪ... ለትዳራቸው ስትል::ህ?"
"እሺ... በቃ አትጨቅጭቀኝ.... በኋላ እመጣለሁ::" በሩን ሲዘጋለት::ቦታውን ወደ መሪው ጋር በመቀየር አስነስቶ ሄደ::
"ሌላም ነገር ተፈጥሯል ማለት ነው::" በእረጅሙ በመተንፈስ ፊቱን ወደ መስሪያ ቤቱ ህንፃ አደረገ::
* * *
"ሶሲ.... ከሚልኪ ጋር ግን ደህና ናችሁ?" ጥፍሯን መቀባቷን አቁማ ተደናግጣ ተመለከተችው::ከላፕቶፑ ላይ ዓይኑን አድርጎ ስለሆነ የጠየቃት ከድንጋጤዋ መለስ ለማለት ዕድል ሰጣት::
"ምን ማለት ነው ደግሞ እሱ?"
"አይ.... በትክክል እንኳ ስታዎሩ አይቻችሁ አላውቅም::እንደሌሎቹ ማለቴ ነው::" አለ ማቲያስ ዓይኑን ወደ እሷ አድርጎ::
"ያው ትንሽ ይንቀዠቀዝዥ የለ?..... መችስ ጊዜ ሰጥቶኝ ብለህ?"
"ለነገሩ ሁላችንንም ነው::ከሚኪ በስተቀር::"
"መንታው ስለሆነ ይሆናል::የእናት ሆድ ዥንጉርጉር የተባለውን ያየሁት በእነርሱ ነው::"
"ነው ብለሽ ነው... እንደዚህ አልነበረም::እኔ ውጭ ሄጄ ስመጣ ነው ብዙ ነገር ተቀይሮ የጠበቀኝ::"
ፊቷ መልሶ ከሰመ::እና ዝቅ ብላ ጥፍሯን መቀባቷን ቀጠለች::እሱም ወደ ላፕቶፑ ተመለሰ::
* * *
"አይኔን ማመን ነው ያቃተኝ::በጣም ጎበዝ ነህ::" አለች ዓይኗን ከስዕሉ ሳትነቅል::
"ያው ብዙም ቀለም አላስጨረሽኝም::"
"ጉረኛ.... አመሰግናለሁ በጣም::" አለች ቦርሳዋ ውስጥ እያስገባች::
"እና... ማታ ለምን አልጋብዝህም?"
"ማታ..ማታ......"
"እያንገራገርክ ባልሆነ!?"
"ወንድሜ የሚፈልገኝ መሰለኝ::እሺ ግን... እጋበዛለሁ::"
"ወንድምህ..... ያ ገና በወጣትነቱ ካልፀደቅኩ የሚለው::"
"ማኪ" ስታየው ፊቱ ተቀያይሮ ነበር::
"የአይን ብሌን አይነካም::" አላት::
* * *
ሚልኪያስ ወደ ጭፈራ ቤቱ ሲገባ ማክዳ ከተቀመጠችበት በመነሳት በሁለት እጇ ወይኑን እንደያዘች ወደ እሱ በመሄድ ጉንጩን ስማ ወይኑን አቃበለችው::በዓይኑ አመስግኗት አንዴ ተጎነጨው::ወደ መቀመጫቸው እጁን ይዛ በመሄድ ጎን ለጎን ተቀመጡ::
"የምትመጣ አልመሰለኝም ነበር::" አለች ድምፁን ከሙዚቃው በላይ እንዲሰማ ጮክ ብላ::
"አንቺ ጋብዘሽኝ..." ወይኑን አስቀምጦ ቀና ሲል ያየውን ባለማመን ዓይኑ ፈዞ ቀረ::ብልጭ ድርግም በሚለው መብራት ውስጥ አጥርቶ እስኪመለከታት ድረስ አላመነም ነበር::እሷ መሆኗን ሲያውቅ ሰውነቱን ነዘረው::
"ምንድነው... ምን ሆንክ?" አለች ወይኗን እያስቀመጠች አንዴ እሱን አንዴ ደግሞ ከሙዚቃው እኩል የሚደንሱትን ሰዎች እየተመለከተች::
"ሕይወት እዚህ ምን ትሰራለች?"
"ሕይወት!?.... ማ... እህትህ?" ዓይኗን በማንሳት ፈለገቻት::ከሚጨፍሩት ውስጥ ስታያት እሷም ደነገጠች::
ሚልኪያስ ከተቀመጠበት ብድግ አለ::
ይቀጥላል.. ..
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
ዝማሬ🎙 “መገኘትህ”
ዘማሪት👥 ራሔል ወንደሰን
የተለቀቀው📅 Aug, 2023
Size💾 7.8MB
ርዝመት⏰ 8:24
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song
ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
ዝማሬ🎙 “ብዙ ነው ምህረትህ”
ዘማሪት👥 ራሔል ወንደሰን
የተለቀቀው📅 Aug, 2023
Size💾 6MB
ርዝመት⏰ 6:34
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song
ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
Full Album Link
Watch "ስኖርልህ ፡ Senorilh | Rahel Wondwesen - VOL 2" on YouTube
https://youtube.com/playlist?list=PLkseVQjHV8C2x7g2MfmebkK5hw5Sy8WXB&si=vBSGfYlkG8gRqM9L
ዝማሬ🎙 “እገረማለሁ ”
ዘማሪት👥 ቤተልሔም
የተለቀቀው📅 Aug, 2023
Size💾 42MB
ርዝመት⏰ 7:40
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song
ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
የፊታችን ቅዳሜና እሁድ መቅረት አልተፈቀደም😊😊
ቅዳሜ 9:00 እናት ቃለ ህይወት ቤተ ክርስቲያን
እሁድ ከጥዋት ጀምሮ ዘፀኣት አፖስቶሊክ ሪፎርሜሽን ቤ/ያን
በእለቱ
መጋቢ ጋሽ በቀለ ወ/ኪዳን
ዶ/ር ቻለው አለማየሁ
ዘማሪት እየሩሳሌም ነጊያ / ጄሪ
ዘማሪት ራሄል ወንደወሰን እና ሌሎችም ያገለግሉናል
ዝማሬ🎙 “ስምህ”
ዘማሪት👥 ቸሊና
የተለቀቀው📅 Aug, 2023
Size💾 9.2MB
ርዝመት⏰ 9:58
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song
ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
ዝማሬ🎙 “እውቀት ሳይኖረኝ”
ዘማሪት👥 ቸሊና
የተለቀቀው📅 Aug, 2023
Size💾 5.8MB
ርዝመት⏰ 6:14
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song
ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
ዝማሬ🎙 “መዳኔ”
ዘማሪት👥 Hanna Tekle
የተለቀቀው📅 Aug, 2023
Size💾 6MB
ርዝመት⏰ 6:27
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song
ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
. ልዩ የትምህርት ጊዜ
| የሚበልጥ ኪዳን|
Revealed Gospel
With Seifu Zerihun
Season -01 EPISODE 05
Amazing Preaching Program
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur
ተስፋ አዲስ ለሚገኙ የካንሰር ታማሚ ለሆኑ ህፃናት በተደረገው ድጋፍ በተለያየ መንገድ ድጋፍ ላደረጋችሁ በሙሉ ልባዊ ምስጋናችንን እንገልፃለን ።
@KALTUBE
የዘማሪት ሊሊ የልሳን ፀሎት ተተረጎመ / ጣልያናዊቷ የምትለው አላት!
💐ይሄንን ቪድዮ በዩቲዩብ ገፃችን ታገኙታላችሁ
* ይሄንን ተጫኑ👇
https://youtu.be/8-ppUz9kX98
https://youtu.be/8-ppUz9kX98
@KALTUBE
@KALTUBE
@KALTUBE
ዝማሬ🎙 እግዚአብሔር ዓለቴ
ዘማሪት ህሊና ካሳሁን
የተለቀቀው📅 July, 2023
Size💾 48MB
ርዝመት⏰ 8Min
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song
ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
መልስ እና ማብራሪያ #Live_Chat
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur
. የአዲስ ኪዳን እውነት
| መንፈሳዊ ኪዳን |
Revealed Gospel
With Seifu Zerihun
Amazing Preaching Program
sнαяє💐ѕнαяє💐ѕнαяє💐
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur