christian_mezmur | Unsorted

Telegram-канал christian_mezmur - Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

70114

🗣እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን! ትክክለኛ የሆኑ የወንጌል አስተምህሮዎችን መሰረት ያደረጉ፦ ዝማሬዎች፣ ትምህርቶች፣ ስብከቶች፣ ምስክርነቶች፣ የሪቫይቫል ታሪኮች፣ መንፈሳዊ ዜናዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊነታቸውን የያዙ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ! ለወዳጅ ጋደኞቻቹ #ሼር በማድረግ ይጋብዙ! አስተያየት @ChristianMezmur_bot ላይ ፃፉልን✍ ሁሌም ከኛ ጋር ስለሆናቹ እናመሰግናለን!

Subscribe to a channel

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዝማሬ🎙 “ይመጣል” (NA)
ዘማሪ 👥 Daniel Amdemichael
የተለቀቀው📅 Sep, 2024
Size💾 4MB
ርዝመት⏰ 4Min
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዝማሬ🎙 “ ከሰማያት በላይ"
ዘማሪ Yohannes Girma ft. Zetseat Choir
የተለቀቀው📅 Feb , 2024
Size💾 10MB
ርዝመት⏰ 11Min
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

the wait is over 😍
የመስኪ ቁ3 አልበም በYouTube📹 ላይ ተለቋል!

➡️Playlist link
https://youtube.com/playlist?list=PL00pDtz2kfC7nnMqFCQhpqa_WqoDpLUbB🖱

@christian_mezmur⭐️

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ወደር የማይገኝለት የክርስቶስ ሊቀ ካህነት በቃሉ በርሐን የተብራራበት ትምህርት። ከተጠቀማችሁ በማካፈል ቤተሰብ በመሆን አብራችሁን አገልግሉ።
https://youtu.be/ysyfVBEXvk8?si=SY-pJ64iHqYKcecM

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

እንደገና ሌላ በረከት 😱
ያ መሲህ የተሰኘ የመስከረም ጌቱ ቁ3 አልበም ነሃሴ 26(Sep. 1) 📹YouTubeና 🎵Spotifyን ጨምሮ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ይለቀቃል!

ነሃሴ 26 እንኳን በኛ በነሱም ሩቅቅቅቅ ነው 😪
ለማንኛውም በጉጉት እንጠብቅሻለን መስኪ ❤

@christian_mezmur🌱

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዘማሪ ሱራፌል ዘለቀ ወደ አባቱ ሄዷል!
የብዙዎቻችንን ልጅነት ባሳመረልን ርሆቦት አርት ሚኒስትሪ ውስጥ ልጅ ሆኖ በድራማ ሲያገለግል ነው በብዙዎች የታወቀው 🥺
ዛሬ ወደ ጌታ ሄዷል እንወድሃለን በአባታችን ቤት እንገናኛለን ሱራ 🥺🖤🫡

@christian_mezmur⭐️

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ደግሞ እንደገና ልንባረክ ነው 🥰🤗
ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል ቁ 8 አልበም በቅርብ!

@christian_mezmur⭐️

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

እንኳን ደስ አለን! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ከ24 አመት በኋላ በወንዶች ማራቶን ወርቅ አግኝተናል !

እንደ ሃገር እጅግ በጣም ዝቅ ያለ ውጤት እያስመዘገብንበት ባለው
#Paris2024 ኦሎምፒክ በአትሌት ታምራት ቶላ አማከኝነት የመጀመሪያ ወርቅ አግኝተናል!

አትሌት ታምራት ቶላ ምንም እንኳን በኦሪጎን የተካሄደው የአለም ሻምፕዮና የማራቶን አሸናፊ አሸናፊ ቢሆንም፤ አትሌት ታምራት ቶላ በፓሪስ ኦሎምፒክ ተጠባባቂ ነበር። የሲሳይ ለማን መጎዳት ተከትሎ በውድድሩ ሊሳተፍ ችሏል።

አትሌት ታምራት ቶላ ከአበበ ቢቂላ 2x ፣ ማሞ ወልዴ እና ገዛኸኝ አበራ በመቀጠል አራተኛው የወንዶች የኦሎምፒክ የማራቶን የወርቅ አሸናፊ ለመሆን በቅቷል።

በሌላ በኩል የምንጊዜውም ጀግናችን አትሌት ቀነኒሳ በቀለ የመጨረሻውን ውድድር ለሃገሩ አድርጓል!

በድጋሚ እንኳን ደስ አለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

@christian_mezmur⭐️

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

#ሃገራዊ #Ethiopia 🇪🇹
የለሜቻ የጤና ሁኔታ መሻሻል ማሳየቱንና ነቅቶ ከህክምና ባለሙያዎች ጋር መነጋገር መጀመሩ ከፓሪዚያን ሆስፒታል ተሰምቷል! 🙏🙌

እግዚአብሔር ይመስገን! Get Well Soon our hero 🥹❤️

@christian_mezmur⭐️

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

🔔💬💬💬💬💬💬
ብሔራዊ የክርስቲያን ተማሪዎች ኮንፈረንስ

በመላው ኢትዮጵያ ለሚገኙ ተማሪዎች የተዘጋጀ

           "Schools for the Kingdom"
    "ትምህርት ቤቶችን ለእግዚአብሔር መንግስት"

🎁 አመታዊ የወጣቶች ጉባኤ 2016 - ብሔራዊ የክርስቲያን ተማሪዎች ኮንፈረንስ

🗓 እሁድ ሐምሌ 28
📌 ሳርቤት፣ ዘጸአት ቤተክርስቲያን
😀 10:00 ሰአት

🔥National Christian Students Conference 🔥
🥁 - Annual Youth Summit 2024
🗓 - August 4th
📌 - Sarbet, Zetseat Church
- 10:00 LT

#AYS2024 #NCSC #Here
@christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዝማሬ🎙 “ለዘላለም ”
ዘማሪት👥  Azeb Hailu
የተለቀቀው📅 July, 2024
Size💾  39MB
ርዝመት⏰ 7:44
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

በክርስቶስና ክርስትና ጠልነት የቀጠለው #Paris2024

የፓሪስ ኦሊምፒክ ብራዚላዊውን የSurf(በውሃ ላይ የሚደረግ ውድድር ፎቶ ኮሜንት section ላይ ተቀምጧል) ተወዳዳሪ João Chianca በተለምዶ የኢየሱስ ምስል የሚባለውን የሚያሳይ Surfboard እንዳይጠቀም ከልክሏል 👉

ይሄ ብራዚላዊ Surfer ልክ ሌሎች ሃገራት ምልክት እንዳላቸው ለምሳሌ
Eiffel Tower የፈረንሳይ🇫🇷
Statue of the liberty የUS🇺🇸
Tower Bridge የእግሊዝ🇬🇧
The Great Wall የቻይና🇨🇳 እንደሆነ ብራዚልም🇧🇷 የራሷ መታወቂያ አላት በሪዮ ዲ ጄኔሮ የሚገኘውን Christ Redeemer የብረዚላዊያን መታወቂያ ነው። ሪዮ በዚህ ሃውልት ምክንያት ከደቡብ አሜሪካ በሷ ልክ የሚጎበኝ ከተማ የለም።
እናም ይህ Surfer የሚያምንበትንና ምልክቱ የሆነውን ምስል እንዳይጠቀም ከልክለውታል።

ተወዳዳሪው በInstagram📸 storyው ከመወዳደሩ ከሁለት ሳምንት በፊት እንደተነገረው ገልጿል።
''በኦሎምፒክ ጫወታዎች ላይ ምንም አይነት መቀባት አይፈቀድም፤ ክርስቶስ የሃይማኖት ሰው ስለሆነ እና ውድድሩ በጠቅላላ ገለልተኝነት ላይ ያተኮሩ ጥብቅ ህጎች አሉት" ብለውታል!

ነገር ግን ትናንት አንድ የታጃኪስታን አትሌት የእስራኤል ተፎካካሪውን ለመጨበጥ ፈቃደኛ ሳይሆን “አላሁ አክበር” እያለ ሲጮህ እሱ ችግር የለውም ¡¡ ገለልተኛ ነው ሃይማኖትን አልነካም 😂

በነገራችን ላይ እንደዛ ያለው ተወዳዳሪ በከባድ ጉዳት ከውድድር ወጥቷል 😂
(Photo in comment section)

@christian_mezmur⭐️

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

https://youtu.be/w6-OWoc96G4?si=CbCoTJ3GTUKqTZw_

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

#ሃገራዊ 🇪🇹

#TeamEthiopia 🇪🇹

የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ብሔራዊ ልዑክ ቡድን የ2024 ፓሪስ ኦሎምፒክ ውድድር መክፈቻ ስነ ስርዓት አምርቶ በስፍራው ይገኛል።

ብሔራዊ ልዑክ ቡድናችን በሀገር ባህላዊ አልባሳት ደምቆ የመክፈቻ ስነ ስርዓቱ ላይ ለመካፈል ወደ ስፍራው አቅንቷል።

የ20 ኪሜ የርምጃ ተወዳዳሪው አትሌት ምስጋና ዋቁማ እና የ50ሜ የነጻ ቀዘፋ የውሀ ዋና ተወዳዳሪዋ ሊና አለማየሁ ሰንደቅ ዓላማችንን በመያዝ ይመሩታል።

ብሔራዊ ልዑክ ቡድናችን የመክፈቻው ፕሮግራም ከጀመረ በኋላ ተራ ቁጥር 65ኛ ላይ ስንገኝ የሰንደቅ ዓለማችንን ይዘው የሚታዩ ይሆናል።

ሀገራት ሰንደቅ አላማቸውን ይዘው በማለፍ ላይ ናቸው!

©tikvah  
@Christian_mezmur⭐️

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

“በተሰጠንም በመንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ፍቅር በልባችን ስለ ፈሰሰ ተስፋ አያሳፍርም።” ሮሜ 5፥5
©️ Zeritu Kebede 📱

አንቺ ብርቱ ሴት ለእግዚአብሔር ሉዓላዊነት መገዛት ምን እንደሚምስል ኖረሽው ለትውልድ እያሳየሽ ነው!
ተባረኪ እንወድሻለን 😍🤗

@christian_mezmur⭐️

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

#ውጤት : የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ።

ሚኒስትሩ የፈተናው ውጤት ለሊት 6 ሰዓት ላይ ይፋ ይደረጋል ብለዋል።

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዝማሬ🎙 “ ከሰማያት በላይ"
ዘማሪ Yohannes Girma ft. Zetseat Choir
የተለቀቀው📅 Feb , 2024
Size💾 93MB
ርዝመት⏰ 11Min
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዝማሬ🎙 ሳበኝ
ዘማሪ👥  𝓢𝓮𝓵𝓪𝓶 𝓓𝓮𝓼𝓽𝓪
የተለቀቀው📅 Aug 28, 2024
Size💾 7.8 MB
ርዝመት⏰8:24
Quality🔊 128kbps (High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻️

      
      🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ማንም ከንፈር እንዲመጥ ወይም React እንዲያደርግ አይደለም 😪
እዚህ ሃገር ህግ ካለ ሰሚ መንግስት ካለ ፍትህ እንዲሰጥ በሚል ነው!

ሁላቹም ከታች ባለው ሊንክ ገብታቹ Petition ፈርሙ
https://chng.it/RNMNMvD4

#JusticeForHeaven

@christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዛሬ

ወርሐዊው የአምልኮ ምሽት
📌ዩጎ ሲቲ ቤተክርስቲያን
      Yougo city church

Date : Thursday, Aug 15 2024
          ሐሙስ, ነሐሴ 09 2016

🕔ከ11:30 ጀምሮ

ኑ!  እግዚአብሔርን አብረን በዝማሬ እናምልክ

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

She is so adorable 😍 isn't she?
Stay blessed a little soul 🥰🙏

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

#ሃገራዊ #Ethiopia🇪🇹

በፓሪስ የነበረን ቆይታ አብቅቷል!
ትልቅ መዋቅራዊ መዝረክረክ የታየበት ብዙዎች ያዘኑበት ውድድር ሆኖ ተጠናቋል!

1 ወርቅ🥇
3 ብር 🥈 በአጠቃላይ በ4 ሜዳሊያ ለጊዜው ከአለም 45ኛ ላይ እንገኛለን 🙂 ከ16 አመት በተካሄደው ቤጂንግ ኦሎምፒክ ከአለም 18ኛ ሆነን መጨረሳችን አይረሳም 🤗
ኢትዮጵያ ባለፉት ሶስት የኦሎምፒክ ውድድሮች በሁሉም ከአንድ ወርቅ በላይ ማግኘት አልቻለችም።

የቀነኒሳ የ10ሺ ሜ እና የትኪ ገላና የሴቶች ማራቶን የኦሎምፒክ ሪከርዶችን አጥተናል 😪
ታምራት ቶላ ደግሞ የወንዶች ማራቶን ሪከርድን ይዟል! 🫡

ስፖርት ሰዎች መካከል ያለውን መቃቃር ቀንሶ ያቀራርባል ትናንት በወንዶች ማራቶን ድል የተፈጠረውን ሃገራዊ ደስታ ማየት በቂ ነው 🤗
እንኳን የአንድ ሃገር ህዝብ ቀርቶ አፅናፍ ላፅናፍ የሚተያዩ ሃገራት፣ ኳታር ላይ በተካሄደው የአለም ዋንጫ የኢራን ብሄራዊ ቡድን  ከአሜሪካ ብሄራዊ ቡድን ጋር መጫወታቸው የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነው !

እግዚአብሔር አምላክ ሁለመናችንን ፈውሶ ዳግም እንደ ሃገር አንደ ሆነን የምንቆምበትን ዘመን ያምጣልን 🙏!

@christian_mezmur⭐️

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

7 የአብሮነት አመታት 7️⃣🎂🥳🎊
ከጌታ ጋር አብረን እዚህ ደርሰናል አሁንም አብሮነታቹ እንደማይለየን እርግጠኞች ነን! ያለናንተ እዚህ መድረስ አይደለም ምንም አይታሰብም 🥹😍

በቅርብ እናንተን ቤተሰቦቻችንን በደንብ በሚያሳትፉ ፕሮግራሞች እንመለሳለን!

እንወዳችኋለን 🤗!

@christian_mezmur⭐️

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

#ሃገራዊ #Ethiopia🇪🇹

እስከመጨረሻው ዙር ውድድሩን ለማሸነፍ የሚያስችለው ሁሉ ነገር የነበረው ልጅ በቃሬዛ ከትራክ ሲወጣ ማየት ልብ ይሰብራል ያማል 💔

የለሜቻን አወዳደቅ ኮሜንታተሩ 'በህይወቴ በየትኛውም ውድድር እንዲህ አይነት ከባድ አወዳደቅ አይቼ አላውቅም፣ ቀላል ጉዳት እንዲሆንለት እና በቀጣይ አመት ውድድር ላይ እንዳየው እመኛለሁ፣ ለመላው ኢትዮጵያውያን አይዞን' ሲል ነበር የገለፀው።

ለሜቻ ወዲያው ወደ ሆስፒታል እንደተወሰደ ከአከባቢው የሚወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ 😢
Marca, Athleticን ጨምሮ ሌሎች ግዙፍ የስፖርት ሚዲያዎች ክስተቱን በፊት ገፆቻቸው ይዘው ወተዋል።

ለሜቻ ግርማ የ3ሺህ መሰናክል የአለም ሪከርድ ባለቤት ነው!
ለሜ ጀግናችን ነህ! ለኛ ከወርቁ በላይ አንተ ነህ የምታስፈልገን አላማዛችን ነህ ❤

እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቀድሞ ጤናህ ይመልስህ! ❤️

@christian_mezmur⭐️

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዝማሬ🎙 “ለዘላለም ”
ዘማሪት👥  Azeb Hailu
የተለቀቀው📅 July, 2024
Size💾  7MB
ርዝመት⏰ 7:44
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

የቀድሞው ጠ/ሚ ታምራት ላይኔ በታዋቂው Sid Roth Supernatural Show የሰጠው ድንቅ ምስክርነት!

ሲድ ይህን ምስክርነት የሚያዩ በመንፈስ ቅዱስ እንዲሞሉ ጋሽ ታሜን እንዲፀልይ ጠይቆት ይፀልያል እናም ጠቂት የማይባሉ ሰዎች ከተለያየ ህመም ፈውሳቸውን እንደተቀበሉ በአስተያየት መስጫ ላይ መስክረዋል(ጥቂቶቹን በዚሁ Comment Section ላይ ተቀምጠዋል) 🙌

እናንተም ትመልከቱት ዘንድ ልባዊ ግብዣችን ነው 🙌

🔗https://youtu.be/WV3K6YMHTf4

@christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ስለ ሃገራችን እንፀልይ !😢🙏

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ዎንሾ ወረዳ ጊሽሬ ቀበሌ በትላንትና ዕለት ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ገደማ የመሬት መንሸራተት አደጋ አጋጥሟል።

በአደጋው በሁሉት ቤተሰብ ላይ ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን ስድስት (6) ሰዎችን ህይወት ቀጥፏል 😭 የተቀሩት ተጎጂዎች በይርጋለም ጠቅላላ ሆስፒታል የህክምና ድጋፍ እየተደረገላቸው ይገኛሉ እየተባለ ነው። አደጋው በብዙ ገንዘብ የሚገምት ከብቶች እና ንብረት ላይ ጉዳት አድርሷል ተብሏል።

እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏!

@christian_mezmur⭐️

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ትናንት የተከፈተው #Paris2024 ኦሎምፒክ እስከዛሬ ከታዩት የኦሎምፒክ መክፈቻዎች አስቀያሚ ተባለ!

ግብረሰዶማዊነትን ሲያስተዋውቁ ነበር ያመሹት የምር ግን ይሄ ነገር ኦሎምፒክ አንግቦት የተነሳው ያ ሃሳብ የወንድና የሴት ስፖርታዊ ውድድር ነው ወይ ብለን እንድንጠይቅ የሚያድርግ ሰይጣናዊ የሆነ አስቀያሚ መክፈቻ ነበር።

ሌላው ደግሞ የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር የነበረው last supper(የመጨረሻው እራት) ብዙዎቻችን የምናውቀው ስዕል በብዙ ክርስቲያኖች የቤታቸው ግድግዳ ላይ የሚታይ በታዋቂው ሰዓሊ Leonardo da Vinci ከ1494 እስከ 1498 ባለው ጊዜ ውስጥ ተስሎ ያለቀውን ልክ እንደሱ በማስመሰል በእርኩስነት ቀልደዋል።

ትናንት ሙሉ በሙሉ ክርስትናን ክርስቶስን ሲያንቋሽሹ ሲያጠቁ ነበር ያመሹት... እውነት ለመናገር ይሄን ቀልድ በእስልምና እምነት ላይ ቢቀልዱ ኦሎምፒክ የሚባል ነገርን ይረሱት ነበር!
ክርስትና ግን እንዲህ አይደለም...

ብዙ ታዋቂ ሰዎች Twitter📱 ላይ ክርስቲያን አትሌቶች ኦሎምፒኩን boycott እንዲያደርጉ ወይም እንዲቃወሙ campaign ጀምረዋል!

@christian_mezmur⭐️

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

🔔💬💬💬💬💬💬
#100birrchallenge #ትኩረትለጎፋ

የቀበሌውን ነዋሪዎች በሙሉ የቀበረው የመሬት ናዳ 💔😢

ለጎፋ ወገኖቻችን ለሚደረገዉ ድጋፍ ለማገዝ የመቶ ብር ቻሌንጅ (#100birrchallenge) ተጀምሯል!
እኛም ችግር ላይ ላሉ ወገኖቻችን አለሁ እንበላቸው፡፡
ቤተሰቦቻቸውን በአደጋው ያጡ በርካታ ህፃናት፣ አረጋውያን፣ አቅመ ደካሞች... ብቻ ብዙ ናቸው 😢
ድጋፍ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል በጌታ እንርዳቸው 🤲🏾


🏦 1000 511 561 276
የጎፋ ዞን የአደጋ ጊዜ ዝግጁነት እና ምላሽ ፈንድ

ሼር በማድረግ ለሌሎችም እናድርስ

@christian_mezmur⭐️

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ደስ የሚል ዜና!

የቀድሞ ዘፋኝ ጫላ ቡልቱሜ ጌታ ኢየሱስን የግል አዳኙ አድርጎ ተቀበለ!❤️👏
በትግል ዘፈኑ በይበልጥ የሚታወቀው ጫላ ዛሬ በአራራ ቤተ ክርሰቲያን ጌታን ተቀብሏል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቲክቶክ ላይ ሲዘምር ይስተዋላል!
ነፍሳት ወደ ጌታ ቤት ሲጨመሩ ማየት ደስ ይላል 😍

Oduu Gammachisa!

Weellisaan duraanii Caala Bultuume Gooftaa Iyyesuus fayyisaa lubbu godhate fudhate ❤️👏
Sirbaa qabsootin caalmatti kan beekamu Caalan, hara'a Waldaa Araaratti Yesuusin jireenya ofirratti simeetera. Yeroo dhiyoo asitti Tiktok isaa irratti yeroo farfatu hin mulata.

Lubbuun mana Gooftaatti dabalamuu arguun nama gammachiisa 😍
Ayyaanni Gooftaa keenya Yesuus jabeessee si haa dhaabuu Caalaa Bultume 🥰

Welcome brother ❤️

Читать полностью…
Subscribe to a channel