🗣እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን! ትክክለኛ የሆኑ የወንጌል አስተምህሮዎችን መሰረት ያደረጉ፦ ዝማሬዎች፣ ትምህርቶች፣ ስብከቶች፣ ምስክርነቶች፣ የሪቫይቫል ታሪኮች፣ መንፈሳዊ ዜናዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊነታቸውን የያዙ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ! ለወዳጅ ጋደኞቻቹ #ሼር በማድረግ ይጋብዙ! አስተያየት @ChristianMezmur_bot ላይ ፃፉልን✍ ሁሌም ከኛ ጋር ስለሆናቹ እናመሰግናለን!
ዝማሬ🎙 “ አይሰለችህም "
ዘማሪት ሀምሌት በልጁን
የተለቀቀው📅 Oct , 2023
Size💾 75MB
ርዝመት⏰ 10Min
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song
ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
አምልኮ ለሚገባው የዝማሬ ድግስ 🔥👏🙌
ድንቅ ቀን ድንቅ አምልኮ ስለሁሉም እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ 🙏
በእውነት ቤኪ እግዚአብሔር ለዚ ትውልድ ያስነሳው ቅን አገልጋዩ እንደሆነም አይተናል።
ትውልዱ አምልኮ ለሚገባው ለመሰዋት ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ ከአዳራሹ ቅጥር ውጪ ሲሰለፍ ነበር 😱
@christian_mezmur✅
ዝማሬ🎙 “የነፍሴ እርካታ”
ዘማሪ👥 ዮሀንስ ሲሳይ
የተለቀቀው📅 Oct, 2023
Size💾 5.1MB
ርዝመት⏰ 5:32
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song
ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
ዝማሬ🎙 “ፀሎትና አምልኮ ”
👥 KABOWD WORSHIP
የተለቀቀው📅 Aug, 2023
Size💾 48.8MB
ርዝመት⏰ 52:09
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song
ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
ዝማሬ🎙 “መጻተኛ ”
ዘማሪት👥 ሶሬቲ ሞገስ
የተለቀቀው📅 Aug, 2023
Size💾 4.3MB
ርዝመት⏰ 4:48
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song
ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
በአዲስኪዳን ዘመን የውትድርና መስክ መፅሐፍቅዱሳዊ ነው ወይ? አንድ ክርስቲያን ወታደር መሆን ይችላል?
💐Watch On Our Youtube
👇👇👇👇
https://youtu.be/LP6zBLBKPbw?si=6f41_BoNyGLqqzNQ
ዝማሬ🎙 “አመልካለሁ ”
👥 KABOWD WORSHIP
የተለቀቀው📅 Aug, 2023
Size💾 22.8MB
ርዝመት⏰ 24:39
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song
ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
ዝማሬ🎙 “እግዚአብሔር ፃድቅ”
ዘማሪ👥 ### GS
የተለቀቀው📅 Aug, 2023
Size💾 4MB
ርዝመት⏰ 4:32
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song
ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
Live stream የመጀመሪያው 30ደቂቃ አልሰራ ላላችሁ
መልስና ማብራሪያዎች
💐በተለያዩ መንፈሳዊ ጉዳዮች ጥያቄ የሆነባችሁን እና በመፅሐፍ ቅዱስ ዙርያ ያልተረዳችሁትን ሀሳብ ሰብስበን መልስና ማብራሪያ የምንሰጥበት ልዩ ዝግጅት።
💐ያላችሁን ማንኛውም መንፈሳዊ ጥያቄ በ👉 @kaltube_Bot እስከ ነገ ግልፅ አድርጋችሁ ላኩልን።
መልስና ማብራሪያዎች
ነገ ምሽት | 3 ጀምሮ ይቀርባል
💐እንዲሁም የአዲስ ኪዳን እውነት በሚል ርዕሰ የጀመረውን ትምህርት ላይ ያላችሁን ጥያቄ በ @kaltube_bot መላክ ትችላላችሁ ።
💐💐💐💐
@KALTUBE
@KALTUBE
@KALTUBE
ዝማሬ🎙 “ ና "
ዘማሪ Dawit Getachew
የተለቀቀው📅 Aug, 2023
Size💾 5.9MB
ርዝመት⏰ 6Min
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song
ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
ነጥብ ከክፍል 15 ጀምሮ እስከመጨረሻው በዚህ ቻናል ይገኛል ይከታተላሉ 👇
/channel/Mercy_ena_berua/1127
. ልዩ የትምህርት ጊዜ
| ውስጣዊ ኪዳን|
Revealed Gospel
With Seifu Zerihun
Season -01 EPISODE 08
Amazing Preaching Program
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
Looking for a Christian Telegram channel that will inspire, encourage and uplift you? Look no further than our channel!
Join us today and experience the power of Christian community on Telegram!
👇👇👇👇 ይቀላቀላሉን
/channel/+RImR2ey4IieK_CQb
ዝማሬ🎙"ያህዌ"
ዘማሪ👥 አቤነዘር ለገሰ
Size💾 4.6MB
የተለቀቀው📅 Sep 2023
ርዝመት⏰ 4፡58
Quality🎬 MP3
Genres 🎹 Gospel Song
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
ዝማሬ🎙 “ ላውድልህ ሀገሩን "
ዘማሪ Yidnekachew Teka
የተለቀቀው📅 Oct , 2023
Size💾 MB
ርዝመት⏰ 6Min
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song
ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
Official bot to buy "Iyesus" Album by Yednekachew Teka
ይህ የቴሌግራም ቦት /channel/IyesusAlbumBot የሚሰራው የኢትዮጰያ ቁጥር ላይ ብቻ ነው በውጭ አገር ያላችሁ ወዳጆቼ አልበሙን በጥቂት ቀናት ውስጥ በ itunes መተግበሪያ ላይ ያገኙታል
ተባረኩ!
መልካም ዜና ከቃልቲዩብ(@KALTUBE)
💐የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት በጋራ ጥናት ለመጀመር የምትፈልጉ በተወዳጁ የቴሌግራም ቻናል በቃልቲዩብ ሊጀመር ነው ። ለዚህም በቃልቲዩብ ምዝገባ ጀምረናል ምዝገባው ለክፍያ ሳይሆን በጥናቱ ላይ በቂ ሰዎችን ለመመዝገብ ታስቦ ነው ። ለመመዝገብ የ ቃልቲዩብ ቦትን ይጠቀሙ @Kaltube_bot ሙሉ ስማችሁን በቴሌግራም ቦቱ ላይ ለመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ብላችሁ ላኩልን እኛም በብዙ ፍቅር እንመልሳለን ።
➤ከእናንተ የሚጠበቀው
➥በሳምንት ሶስት ጊዜ በሚመቻችሁ ሰዓት አንድ ሰዓት መምረጥ
➥በሳምንት አንዴ በተመረጠ ቀን እናተንም ባማከለ ሰዓት በቀጥታ በቴሌግራም Live ላይ የሳምንቱን ማጠቃለያ ሀሳብ እንዲሁም የእናንተን ሀሳብ የምናደምጥበት ጥያቄም የምንቀበልበት ጊዜ ይሆናል ።
➥ጥናቱን ስትጨርሱ ደግሞ ለሁላችሁም ከእኛ የፍቅር ስጦታ ይኖራችኋል ።
➴ማሳሰቢያ በሳምንት አንድ ጊዜ በቴሌግራም Live Chat ላይ መገኘት ይኖርባችኋል ።
🧡እንወዳችኋለን || KALTUBE
ለመመዝገብ የ ቃልቲዩብ ቦትን ብቻ ይጠቀሙ @Kaltube_bot
ሼር በማድረግ ቤተሰብ ያድርጉ
💐💐💐💐
@KALTUBE
@KALTUBE
@KALTUBE
💐ተለቀቀ - ስለ ኢሬቻ የተደበቁ ባዕድ የሰይጣን አምልኮዎችን እና ያልተሰሙ ሚስጥሮችን ፣ ለምን ክርስቲያኖች በኢሬቻ መሳተፍ እንደሌለብን ያዘጋጀነውን ቪድዮ በዩቲዩብ ገፃችን ታገኛላችሁ
ይሄን በመጫን ተመልከቱ
👇👇👇👇👇
https://youtu.be/65nJs37iYa0?si=6ye5REaqo6JEmMG1
ሼር በማድረግ እውነትን አጋሩ
💐💐💐💐
@KALTUBE
@KALTUBE
@KALTUBE
ዝማሬ🎙 “Dreamers ”
👥 Jamie Grace
የተለቀቀው📅 Aug, 2023
Size💾 3.5MB
ርዝመት⏰ 3:37
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song
ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
Looking for a Christian Telegram channel that will inspire, encourage and uplift you?
👇👇👇 Join us
/channel/tesfaevent
ዝማሬ🎙 “አመልካለሁ ”
👥 KABOWD WORSHIP
የተለቀቀው📅 Aug, 2023
Size💾 162.8MB
ርዝመት⏰ 24:39
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song
ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
Live stream ሁለተኛው ክፍል
መልስና ማብራሪያዎች
🖐ሰላም ተወዳጆች ዛሬ ምሽት ሶስት ሰዓት ላይ #የLive ፕሮግራም አለን አሪፊ ቆይታ ከሰይፉ እና ከሜርሲ ጋር የሚኖርን ይሆናል በተጨማሪም የእናንተም የተለያዩ ጥያቄዎችን በLive እንቀበላለን ይጠብቁን ።
ቻናሉን ይቀላቀሉ
💐💐💐💐
@KALTUBE
@KALTUBE
@KALTUBE
ዝማሬ🎙 “ምን አለ”
ዘማሪት👥 ራሔል ወንደሰን
የተለቀቀው📅 Aug, 2023
Size💾 7.8MB
ርዝመት⏰ 8:24
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song
ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
ዝማሬ🎙 “ ና "
ዘማሪ Dawit Getachew
የተለቀቀው📅 Aug, 2023
Size💾 5.9MB
ርዝመት⏰ 6Min
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song
ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
በዘማሪት #ሀና የተዘመረ! ርዕስ - #እውነተኛ!
ሙሉውን ለማዳመጥ 👇
https://youtube.com/watch?v=yhR8PRrs_24&si=-eTGCHXynED0xd2x
ዝማሬ🎙"ኢየሱስ "
ዘማሪ👥 አቤነዘር ፍቅሩ
Size💾 5.6MB
የተለቀቀው📅 Sep 2023
ርዝመት⏰ 6:00
Quality🎬 MP3
Genres 🎹 Gospel Song
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
ነጥብ
ክፍል አስራ አራት(ሜርሲ)
ሚኪያስ ወደ ፀሎት ክፍሉ ላይ ደርሶ ቆም በማለት ካሰበ በኋላ እጁን ሊከፍት ከመስደዱ በሩ ከውስጥ ተከፍቶ ሚልኪያስ ሲወጣ እኩል ሆነ::ሁለቱም ደንገጥ ብለው ሲተያዩ ከቆዩ በኋላ ሚኪያስ በመገረም ድምፀት:-
"እዚህ ምን ትሰራለህ?" አለው::
ሚልኪያስ ፈገግ ብሎ ከበሩ ላይ የተፃፈውን ቀና ብሎ እያየ:-
"ለካ የአንተ እና የእማዬ ክፍል ነው::ግን ከጊዜያት በፊት የጋራችን እንደነበር አትዘንጋ::"
"አይ አይ... እንደሱ ማለቴ ሳይሆን..."ሚኪያሱ በሩ የከለለበትን በእጁ የያዘውን መፅሐፍ ከፍ አድርጎ በማሳየት:-
"ይሄን መፅሀፌን እየፈለግኩት ነበር::እና ይሄ ክፍል ላይ መግባት የሚችለው መንፈሳዊ መፅሐፍ ብቻ እንደሚሆን እዚህ ቤት ስንገባ ስምምነት ነበር::አንተ ግን የፍልስፍና መፅሀፌን እዚህ ሸጉጠህልኝ ኖሯል::" ሲሄድ ግራ በመጋባት ውስጥ ሆኖ ተመለከተው:-
"የፍልስፍና መፅሐፍ!?.... ምን ላደርገው አስገብቼው?" አለ ለእራሱ::
* * *
"ሚኪያስ እና ሚልኪያስ አሁን ሁለታችሁንም መለየት ችያለሁ::"
ሁለቱም ተያይተው ፈገግ አሉ::
"የገረመኝ ግን... ታሳሪን ለመጠየቅ የሚመጡ ሰዎች በዚህ መልኩ አይደለም የሚጠይቁት::በጣም ከፍተኛ ስልጣን ላይ ካሉ እና ባለሀብቶች በስተቀር::ባለፈው ከእናንተ እንደተለየው ሲያሳስበኝ የነበር ጉዳይ ነው::"
"ስንት ነገር የሚያሳስብህ እያለ በዚህ ተራ ነገር ስትብሰለሰል ከረምክ!?" አለ ሚልኪያስ::
"ለምን አልብሰለሰል?..... የማናግራቸውን ሰዎች ከየትኛው ጎራ እንደሆኑ ማወቅ አለብኝ::"
"እኛን በሰው ጎራ መድበን::አሁን የመጣንበት..." አለና ከኋላው ሸጉጦት የነበረውን ፖስታ አውጥቶ ከጠረጴዛው ላይ ገፋ አደረገ::
ቢኒያም በጥያቄ ተመለከተው:-
"ክፈተው!" አለው::
ሲከፍተው ሚኪያስም እሱም ስላላወቀው በጉጉት ያየዋል::
የበዙ ፎቶዎችን እየተመለከተ ፊቱ መቀያየር ጀመር::የፊቱን መቀያየር ሲያይ ሚኪያስ ሚልኪስያን ተመለከተው::
"ከእነዚህ ፎቶዎች ውስጥ አንዱን መርጠው አሳዩህ::እናም አመንካቸው ሽጉጥ ይዘህ በቦታው ተገኘህ ልታስፈራራት ብቻ ከዛም ሽጉጡን አወጣህባት ፎቶው ላይ በጨለማው ውስጥ የምታየው ሰው ባንዳ ይባላል እናም እሱ ሲተኩስባት አንተ የተኮስከው መሰለህ ካስታወስክ ሽጉጡን መሬት ላይ ጥለሐው ነበር እናም ስታያት ቆይተህ ወደ ውስጥ ዘልቀህ ነበር::በሩን ከፍተህ በገባህ ሰዓት ላይ ሽጉጡን ከጎንህ ባለው ወንበር ስታይ የአንተ መሰለህ::ከዛ ወዲያው ጠቆሙብህ ከነ ሽጉጡ ተያዝክ::ይሐው ነው::ሕይወትህ ላይ አጭር እና አሳዛኝ ድራማ ፅፈውብህ ጥሩ አድርገው ተወኑት::" ቢኒያም ፎቶዎቹን ከጠረጴዛው መለሰ ሁሉም ነገር ትዝ አለው::
* * *
"ቆይ እንዴት?"
"እንዴት ለምን... ወዴት... አሁንም እዛ ላይ ነህ ወንድሜ!?...."
"የጠየኩህን መልስልኝ!.... ፎቶዎቹን እንዴት አገኘህ... እንዴትስ ደረስክባቸው?"
"ለምን ወደ እዛ የተመለስኩ ይመስልሃል?.... በአንድ ድንጋይ ብዙ ወፍ መምታታ እንደሚቻል ማመን አለብህ::ፎቶውን ከእራሳቸው ወሰድኩት.... ታሪኩን ከፎቶው በመነሳት እራሴ ገጣጥሜ እውነታውን አረገገጥኩ::ግን አሁን አንድ ማወቅ ያለብህ ነገር ያለ መሰለኝ::"
"ምን?"
ሚልኪያስ መኪናውን ከአስፓልቱ ዳር በማቆም ቀበቶውን ፈታ::
"ምንድነው?"
"እራስህን ለስንት ነገር እንዳዘጋጀህ አላውቅም::እግዚአብሔርን የአንተን ፈተና ለእኔ ቢያደርገው ቢዬው ብጠይቀው ደስ ይለኛል::"
"ምንድነው የምትለው::እኔ መች ተፈተንኩ!?... በአንተ ሚዛን ቢመዘን እኮ..."
"ሚኪ..... ለሰው ምኑ ገጠመው ብለህ ከንፈርህን አትምጠጥ::ምን አልባት እሱ በጨረሰበት ለአንተ ገና የፈተና ጅማሮው ሊሆን ይችላል::እና አስተውለህ ከሆነ ባላውቅም ለምን ማክዳን እዚህ ውስጥ እንዳስገቧት ታውቃለህ?"
ሚኪያስ ሳያስተውለው ኖሮ ቅንድቡን ከፍ ዝቅ አድርጎ:-
"አይ.." አለው::
"እግዚአብሔር ላይ ለምን አታብዛ.. ግን የሆነ ነገር ሲገጥምህ ለምን በል::ቢኒ ለምን ቢል የዛኑ ቀን ብዙ ነገር ይስተካከል ነበር::እና ማኪ እኔን እንድታጠምደኝ ያደረገው የገዛ አባቴ ነው::"
"ምን!?"
"ማኪን በሂዊ በኩል አገኛት እናም እኔ ላይ እንዳደረጉት ጥሩ ወጥመድ ላይ ከተቷት.. ቀጥሎ ቅድም ባየሐው ፎቶ አስፈራርተዋት ወደ እኔ ላኳት::ከዛም ሳትወድ በግዷ ፍቅረኛዋን ላለማጣት ስትል እኔን ሰረቅክ ብላ አሳሰረችኝ::ከዛ እኔን ስታስፈታ እሷን በገዛ ፍቅረኛዋ አስገደሏት:: አንተ የምታውቀው እኔን ማሳሰሩን ብቻ ነው::እሱንም ማኪ ጥቂት ነግራህ::"
"ጌታ ኢየሱስ... ምን እያልከኝ ነው!?"
"አባታችን ጨካኝ... ለማንም የማይመለስ... ነብሰ ገዳይ ነው እያልኩህ ነው::" ድምፁ ወደ ቁጣ ተቀየረ::
"ምክንያቱን ልወቅ እናም ልምከረው የሚል የህፃን ጨዋታ ካሰብክ እንድትተው ልነግርህ ነው::ሮብዓም የሰለሞን ልጅ ነው.. ሰለሞን ደግሞ የዳዊት::ዳዊት እግዚአብሔርን ይዞ የሄደ ሰው ነው። እስከመጨረሻው ስለቀጠለ... የእግዚአብሔር' የልቤ ሰው 'ስለተባለ ሰለሞን እንደዛ አልተባለም::ሰለሞን ጠቢቢ ነበር እና ሮብዓምም አልሆነም::ስለዚህ አባትህን እንደእራስህ አታስበው::እኔ ላይ ከደረሰብኝ የከፋው እንዳይደርስብህ::"
* * *
"ከወንድምህ ጋር ለምን አታስተዋውቀኝም ታዲያ?"
"የምርሽን ነው!?..... ደስ ይለኛል በጣም::እንደውም ላያት እፈልጋለሁ ሲል ነበር::"
"እሺ... ስልኬን ስጠው እና ይደውልልኝ::"
* * *
"ፎቶ አይወጣልሽም ማለት ነው?" አለ ሚልኪያስ ሰሎሜን ሰላም ብሏት እየተቀመጠ::
"እንዴት?" አለች ፈገግ ብላ::
"ስንቱን አብራርቼ እንደምችለው::ፎቶው ውበትሽን ደብቆታል ማለቴ ነበር::"
ይበልጥ ፈገግ ብላ:-
"ፎቶው እንኳ ከእኔ ልበልጥ አይገባም::ባይሆን ሚኪ የመጣ ነበር የመሰለኝ::"
"ምን ልታዘዝ?" አለ አስተናጋጁ አጠገባቸው ደርሶ:-
"ለእኔ ማኪያቶ"
"ለእኔ ቀዝቃዛ ውሃ::" አለች::
"እሺ ባክሽ::" አለ አስተናጋጁ ሲሄድ::
"እዛ ድርጅት ምን አነሳሳሽ ለመስራት!?"
"ዝናው ነዋ::በሀገራችን አለ የተባለ ድርጅት ነው::እናትህን ደግሞ ከልቤ የማከብራት ሴት ናት::እናንተም ዝናችሁ የናኘ ነው አይታወቃችሁም እንጂ::"
"ኦ... ኦ.... ይሄን ያህል!?... እሺ ምላሽሽ ባያሳምነኝም ይሁን::"
"አንተ ለምን ድርጅቱን መልቀቅ እንደፈለግክ..."
"አካሄድ.." አለ ጠቋሚ ጣቱን ከፍ አድርጎ::
"ግላዊ ሕይወቴን ማብራራት አልወድም::አሁንም እሱን ልነግርሽ ነው የመጣሁት::"
"እ... ይቅርታ ሚልኪ..."
"አንድ ነገር ልምከርሽ.."
"ምን?"
"ድርጅቱን ዛሬ ነገ ሳቲይ ለቀሽ ውጪ!"
ይቀጥላል....
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
#ነጥብ
ክፍል አስራ ሶስት(ሜርሲ✍️)
"ስለ ግብዣህ አመሰግናለሁ::እና ደግሞ ሁሌም ይልመድብህ" አለው:: አፉን እየጠራረገ::
"ኢኮኖሚ የሚባል ነገር አለ እኮ::"
"ትምህርቱን ነው?"
ሚኪያስ እየሳቀ ውሃውን በመጎንጨት ከጠረጴዛው በመመለስ:-
"ትምህርቱ ቢሆንማ ምን አስጨነቀኝ ብለህ... እ..."
"የሆነ ነገር ልታወራኝ ፈልጋሀል አይደል?..."
ሚኪያስ ደንገጥ ብሎ:-
"እንዴት ልትል ቻልክ!?"
"አንተ ብቻ አይደለህም ሰው ማንበብ የምትችለው::"
"እኔ ሰው አነባለሁ አልወጣኝም::"
"ያው ነው ባክህ... ምንድነው?... አዲስ የተፈጠረ ነገር አለ?"
"አዲስ እንኳ አይደለም::መጀመሪያም ተፈጥሮ በቸልተኝነቴ ምክንያት ሳይፈታ የቀረ ነገር ነው::"
"ምንድነው?" አለ ከተደገፈበት ቀና ብሎ ዓይኖቹን ዓይኑ ላይ ተክሎ::
ሚኪያስም ሲመለከተው ቆይቶ:-
"ሚልኪ ምንድነው የሆንከው?..ብዙ ነገር ሆነሃል ግን ለብዙው ነገር አንድ መነሻ አለው እና ምንድነው የሆንከው?"
ሚልኪያስ ተመልሶ ከወንበሩ ተደግፎ ተቀመጠ:-
"በቃ ይሄ ነው?"
"አዎ ሚልኪ... ከዝህ በላይ የሚያሳስብ ሌላ ነገር የለም::ለእኔም ለአንተም ቢሆን::እስካሁን ከዚህ ቀጥለው መሰራት ካለባቸው ጋር ነበር ሁለታችንም ስንሯሯጥ የነበረው::አሁን ግን ይበቃናል መጀመሪያ አንተ ታስፈልጋለህ::ለሁለታችንም::አንድ ነገር ብትሆን..."
"ምንም አልሆንም ወንድሜ..."
"ለምንድነው ምንም የማትሆነው!?.... አሁንስ ስንት ነገር እየሆንክ ነው ያለሀው?" ድምፁን ከፍ አድርጎ ኖሮ ሰዉ እየዞረ ወደ እነርሱ ሲመለከት በዓይኑ ቃኝቷቸው ዓይኑን ወደ እሱ በመመለስ:-
"እባክህን ሚልኪ.... በዚህ ምድር ላይ ከእኔ በላይ የምትቀርበው ሰው አለህ?"
"መቼም አይኖርም::"
"እና.... ታዲያ በዚህ ምድር ላይ ለምትቀርበው አንድ ሰው ካላወራህ... ለማ ልታወራ ነው!?::"
"ሚኪ... ብዙ ሳትለፋ ልንገርህ... እኔ ምንም አልሆንኩም ሆኘም ከሆነ ጉዳቱ የእኔ ነው::"
"የእኔ!?.... አንተ ከመች ጀምሮ ነው እኔ ማለት የጀመርከው?... የአንተ ጉዳት ከመች ጀምሮ ነው የአንተ ብቻ የሆነው?... አሁን በጣም መለወጥህን አመንኩ::" ሚልኪያስ ፈገግ ብሎ:-
"እንደዚህ ስሜታዊ ሆነህ ነው ለምትጠይቀው ነገር ምላሽን የፈለግከው?"
ሚኪያስ አይኖቹን በመጨፈን እራሱን እያረጋጋ መልሶ ገልቶ በተረጋጋ ድምፅ:-
"ይቅርታ ወንድሜ..... ብዙ ነገሮች እያስደነገጡኝ ስለሆነ መደራረባቸው እራሱ ስሜታዊ እያደረጉኝ ነው::"
"አየህ ለዚህ ነው ብዙ ነገሮችን መደበቅ የጀመርኩት... ትከሻህን ባሰፋሕ ልክ ነው ላሸክም የምችለው::ያለበለዚያ አንተንም አጣሀለሁ::ያ ከሆነ እራሴን ይቅር ልለው አልችልም::"
"አይ... ሌላውን በእራሴ እደርስበታለሁ ይሄን ግን ንገረኝ::ይሄን ልሸከመው እችላለሁ::አንተ ያን ሁሉ ተሸክመህ አይደል እየተነፈስክ ያለሀው::"
ሚልኪያስ ዝም ብሎ ከቆየ በኋላ ቀና ብሎ ከጠረጴዛው ላይ እጁን በ ማስደገፍ::
"እሱን ለሰው ሳይሆን ከእስትንፋስ ይልቅ ለሚቀርበኝ ወዳጄ እንኳ መልሼ ነግሬው አላውቅም::ለእሱ ለመንገር አቅም ካጣሁ ለአንተ እንድናገር ተስፋ አታድርግ::በእራስህ ጊዜ ትደርስበታለህ::ያኔ ብቻህን ስለሆነ የምትሸከመው እስከዛው ትከሻህን አስፋው::"
* * *
ጠበብ ብሎ በግንብ ከታጠረው ክፍል ውስጥ ጎይቶም ሚልኪያስ እና ኤሊያስ ከጠረጴዛው ዙሪያ ተቀምጠው እርስ በእርስ ይተያያሉ::ሚልኪያስ ዝምታውን ለመስበር ያህል ጉሮሮውን በመጠራረገ:-
"እኔን ነው መሰለኝ የምትጠብቁት::እና ምላሼ..."
ሁለቱንም አፈራርቆ ተመለከተ:-
"አብሬያችሁ ለመስራት ተስማምቻለሁ::" ሁለቱም እኩል ተነፈሱ::
"ግን..."በስጋት አዩት:-
"ደንብና ሕጉ ላይ እኔ የማልቀበላቸውን ነገሮች እንድቀበል የማስገደድ መብት አይኖራችሁም::"
"እ.... ለምሳሌ?" አለ ኤሊያስ::
"ለምሳሌ ከእናንተ ጋር የምፈራረመው የአባልነት ውል አይኖረኝም::ብዙ ነገር ስላመለጠኝ ገብቼ እስካየው ድረስ እና እስካምንበት ውሉ ይቆያል::አባልነቴ በወረቀት ሳይሆን ያልተፃፈ ውል በሚለው ይያዝልኛል::"
ሁለቱም ተያዩ:-
"እም ይሄን እንኳ ማድረግ አንችልም::ህጋችን አይፈቅድም::" አለ ጎይቶም::
"ሕጉን እኮ ያወጣችሁት እራሳችሁ ናችሁ ስለዚህ የማፍረስ ስልጣንም አላችሁ ማለት ነው::"
"እኔ ያልኩህ ብቻችንን መወሰን አንችልም ነው::"
"ኦህ... ስለዚህ አንድ አራት ጊዜ ስብሰባ እስክታደርጉ መጠበቅ አለብኝ ማለት ነው::እኔ ደግሞ እስከዛ ምን አልባት ሃሳቤን ልቀይር እችላለሁ::እና የሚሻለው አሁኑኑ ሃሳቤን ቀይሬ መሄድ ነው::" ከተቀመጠበት ተነስቶ ፊቱን ወደ በሩ አቅጣጫ አደረገ::
"ልጅ ሚልኪያስ::" ጎይቶም ነበር::
"በሃሳብህ እንስማማለን ግን ይሄ ነገር በሶስታችን ማሃል ይቀራል::" ኒኮላስ በቆመበት ፈገግ አለ::ወደ እነርሱ ኮስተር ብሎ በመዞር:-
"እሱ አያሳስባችሁ::እናንተ ካልተናገራችሁ እኔ ምን በወጣኝ::" ወንበሩን ስቦ መልሶ ተቀመጠ::
"አሁን እኔ ከወጣሁ ጀምሮ የተፈጠሩ ነገሮችን መስማት እችላለሁ ማለት ነው::"
* * *
ሚኪያስ እንደተቀመጠ:-"ስማኝ ተሳክቷል::" አለ ወደ ሚኪያስ ጆሮ ተጠግቶ በማንሾካሸክ::ሚኪያስ ፈገግ ብሎ ሳህኑን ወደ እሱ አስጠጋ::ኤሊያስ ሁለቱንም እያፈራረቀ ተመለከተ::
"ምንድነው የምታንሾካሽኩት?" አለ ማቲያስ ፈገግ ብሎ እያያቸው::
"ወጣቶች አይደለን.. ያው የወጣቶች ወግ አያልቅም..." አለ ሚልኪያስ ፈገግ ብሎ::
"ሃሃ... እና እኔ አረጀሁ ማለት ነው::"
"ከእናታችን ቤት ላለመውጣት በሚል ሰበብ እንጂ ሁላችንም እኮ አርጅተናል::" እየተሳሳቁ አስቴር ተቆጥታቸው ከፀለዩ በኋላ እየተመገቡ በመሃል ኤሊያስ ወደ ማቲያስ ቀና ብሎ:-
"በእውነት እንደዚህ አይነት ሴት አልመሰለችንም ነበር ሁላችንም መልካም ሴት እንደሆነች ነበር ያሰብነው::"
"ሁላችንም!?.... ምን አልባት ከእማዬ ውጭ ሁላችንም ዘግይተንም ቢሆን ተረድተነው ነበር::" አለ ሚልኪያስ::
"ምን ማለት ነው ታውቁ ነበር!?" አለች አስቴር ግራ ተጋብታ::
"አይ እማ... በተቃራኒው ማለቴ ነው::አንቺ ግን ከመጀመሪያው ጀምሮ ልብሽ አልተቀበላትም ነበር::መንፈስ ቅዱስ ብዙ ጊዜ ለልብሽ ነግሮሻል::" አስቴር ይበልጥ ግራ ተጋብታ:-
"እኔ ለማንም ሰው አልተናገርኩም ነበር::አንተ እንዴት ልታውቅ ቻልክ::"
"እማዬ ጉያሽ ውስጥ ያደግኩ ልጅሽ ነኝ... ይሄ አይጠፋኝም::እግዚአብሔር ብዙ ነገር እንደሚነግርሽ እና ዝምም እንደምትይም እንደዛው::እስካሁን ብዙ ነገር ደብቄያለሁ ብሎ በጥፋቱ ለሚቀጥል ሰው ግን ወዮለት::"
"ምን አልከኝ!?" አለ ኤሊያስ ወደ እሱ እያየ::
"አረ ስም አልጠራሁም አባዬ... እየቀለድኩ ነው::ያው እማዬ የእግዚአብሔርን ድምፅ እንደምትሰማ ሁላችንም የምናውቀው ጉዳይ ነው ብዬ ነው::"
"እስኪ የማይናገረውን ብላ" አለ ሚኪያስ ቆጣ ብሎ::በዚሁ ከቀጠለ ነገሮችን ሊያበላሽ እንደሚችል በማሰብ::ኤሊያስ አስቴር እየተመለከታት በልቡ:-
"ምን ነግሮሽ ይሆን?" አለ::
ይቀጥላል....
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅