christian_mezmur | Unsorted

Telegram-канал christian_mezmur - Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

70114

🗣እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን! ትክክለኛ የሆኑ የወንጌል አስተምህሮዎችን መሰረት ያደረጉ፦ ዝማሬዎች፣ ትምህርቶች፣ ስብከቶች፣ ምስክርነቶች፣ የሪቫይቫል ታሪኮች፣ መንፈሳዊ ዜናዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊነታቸውን የያዙ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ! ለወዳጅ ጋደኞቻቹ #ሼር በማድረግ ይጋብዙ! አስተያየት @ChristianMezmur_bot ላይ ፃፉልን✍ ሁሌም ከኛ ጋር ስለሆናቹ እናመሰግናለን!

Subscribe to a channel

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዝማሬ🎙 ፍቅር ፍቅር
ዘማሪት መስከረም ጌቱ
የተለቀቀው📅 Nov, 2023
Size💾 49MB
ርዝመት⏰ 7Min
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዝማሬ🎙 “ሁሉ በእርሱ ሆነ”
ዘማሪ👥  Samuel T/Michael
የተለቀቀው📅 Jun, 2022
Size💾  79MB
ርዝመት⏰ 5:33
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዝማሬ🎙 “ማደሪያህ ”
👥  Sozo Acoustic Band
የተለቀቀው📅 Jun, 2022
Size💾  5.4MB
ርዝመት⏰ 5:50
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

#ProfilePictureChallenge #2
“እግሮቼ ተሰናከሉ ባልሁ ጊዜ፥ አቤቱ፥ ምሕረትህ ረዳኝ።”
መዝሙር 94፥18

“When I said, My foot is slipping, Your mercy and loving-kindness, O Lord, held me up.”
Ps 94፥18

     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

#ProfilePictureChallenge #1

“ቍጣው ለጥቂት ጊዜ ነው፥ ሞገሱ ግን ለሕይወት ዘመን፤ ልቅሶ ማታ ይመጣል፥ ጥዋት ግን ደስታ ይሆናል።”
        መዝሙር 30፥5

“For His anger is but for a moment, but His favor is for a lifetime or in His favor is life. Weeping may endure for a night, but joy comes in the morning.”
         Ps 30፥5

     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

💐መልካም ዜና ለአንባቢያን

የሚመር መድኃኒት በሰይፍ ዘሪሁን የተፃፈውን መፅሐፍ በHardcopy ማግኘት ላልቻላችሁ በ Online የምታገኙበትን መንገድ ቀጥታ ከስር በተቀመጠላችሁ ማስፈንጠሪያ በመጠቀም የሚመጣላችሁን መመሪያ በመከተል ማግኘት እንደምትችሉ እናሳውቃለን ።

t.me/SpiritualEt_Bot

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዝማሬ🎙 “ ይዘምራል ልቤ"
ዘማሪ Mussie Fisseha
የተለቀቀው📅 Oct, 2023
Size💾 13MB
ርዝመት⏰ 5Min
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

Live-ቀጥታ ይከታተሉን
የዕብራውያን ጥናት እንዲሁም መንፈሳዊ ጥያቄዎች ለመጠየቅ የLive stream ይከታተላሉ 👇👇👇

/channel/KALTUBE?livestream=80ba6e09c09bf82e40

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

የዕብራውያን ጥናት _3

ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

የዕብራውያን ጥናት -1

የመጽሐፍ ቅዱስ አጠናናችን እንዴት ነው የሚሆነው ?

➥ በመጀመሪያ ጥናቱን ከመጀመራችሁ በፊት ለ5 ደቂቃ በመፀለይ ጀመሩ

➥ በመቀጠል ከላይ ለእናንተ የለቀቅነው #Interactive _Pdf አለ በውስጡም አጠር ያለ መግቢያ እንዲሁም በቀናት የተከፋፈለ ጥናት አለ እነሱም ቀን አንድ፣ ቀን ሁለት እና ቀን ሶስት ብለን ከፋፍለናል።

➥ በሳምንቱ ሁላችሁም የግል ጥናት ሶስት ቀናቶች እንደመረጣችሁ የሚታወስ ነው። በዚህ መሠረት እናንተም ቀን አንድ ላይ ለቀን አንድ የተዘጋጀውን ክፍል ብቻ ታነባላችሁ ። #Digital_Pdf ላይ ጥያቄዎች አሉ እነሱንም የመመለስ ሀላፊነት አለባችሁ ። የጥያቄ ምላሽ በ @HebrewBs_bot አድርሱን።

➥ የዕለቱን ጥናቱን ስትጨርሱ ለ5 ደቂቃ በመፀለይ ጨርሱ።

➥ በየሳምንቱ አርብ ምሽት ሶስት ሰዓት ላይ አጠቃላይ ማጠቃለያ በቴሌግራም #Live #Voice #Chat  ይኖረናል ።

➥ ጥናቱ ላይ ጥያቄ ሲኖርባችሁ በ @HebrewBs_bot አድርሱን።

ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻

     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

💐በተለያዩ ርዕሰ ገዳዮች ላይ ጥያቄ ለመጠየቅ ለምትፈልጉ በ Sexual Purity ,R/Ship,Dating እንዲሁም መንፈሳዊ ጉዳዮች ጥያቄ የሆነባችሁን እና በመፅሐፍ ቅዱስ ዙርያ  ያልተረዳችሁትን ሀሳብ ሰብስበን መልስና ማብራሪያ የምንሰጥበት ልዩ ዝግጅት።

💐ያላችሁን ማንኛውም መንፈሳዊ ጥያቄ በ👉 @kaltube_Bot እስከ ነገ ግልፅ አድርጋችሁ ላኩልን።

     መልስና ማብራሪያዎች
ነገ ምሽት LIVE |  3 ጀምሮ ይቀርባል


💐💐💐💐
@KALTUBE
@KALTUBE
@KALTUBE

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

Live የመፅሐፍቅዱስ ጥናት ተከታተሉ

/channel/KALTUBE?livestream

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዝማሬ🎙 ኧረ ይሆናል
ዘማሪት Kalkidan Tilahun (Lily)
የተለቀቀው📅 Oct, 2023
Size💾 36MB
ርዝመት⏰ 5.6Min
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ልጄ ሆይ "ነገዋን እናልብስ "በሚል መርህ ቃል ከዚህ ቀደም በሴተኛ አዳራነት ስራ ላይ በመሰማራት  ይኖሩ ለነበሩ ሴቶች ከዛ ስራ የማውጣት በርካታ ስራ ተሰርቷል ስለሆነም ለእነርሱ ልብሶች ያስፈልጉናል እናም እነዚህን እህቶች በቀጣይ ወደ ስራው አለም ሲቀላቀሉ የተለያዩ ልብሶች ስለሚያስፈልጋቸው ቤታቹ ያለ እህታቹ ልትለብሰው የምትችለው ልብስ ጫማ ቦርሳ ያስፈልገናል  !

በዚህ ተግባር ላይ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ወገኖች በቴሌግራም ላይ በዚህ አካውንት @Lije_hoy ያግኙን

#share
💐💐💐💐
@KALTUBE
@KALTUBE
@KALTUBE

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

#በተስፋ_መቁረጥ_ውስጥ_ላላችሁ_ሁሉ

♦ተስፋ መቁረጥን ተስፋ አስቆርጡት♦

#በዚች ውጥንቅጧ በጠፋ እና ዝብርቅርቋ በወጣ ዓለም እየኖሩ ተስፋ የሚያስቆርጥ ነገር አልገጠመኝም ማለት ዘበት ነው። ምክንያቱም ተስፋ በሌላት እና በተስፋ መቁረጥ በተዘፈቀች ዓለም ውስጥ ከተስፋ ሰጪ ነገሮች ይልቅ ለቁጥር አታካች የሆኑ ተስፋን እስከነአካቴው የሚያጠፉ ነገሮች በሽ ስለሆኑ ነው።
#አዎን ተስፋ ለመቁረጥ ምንም ርቀት መጓዝ አይጠበቅብንም። ለምን? በዙሪያችን ያሉ ተስፋ የቆረጡ ሰዎች፣ እንዳንጠገን አድርገው የሚሰብሩን ሁኔታዎች፣ ከሀዘንና ጭንቅ ጋር የሚያጋፍጡን ጊዜዎች/ዘመናት ወቅታቸውን ጠብቀው በራችንን አንኳኩተው ብቅ ስለሚሉ ነው። ታዲያ በዙሪያችን የምንመለከተው ሁሉ ተስፋ የማይሰጥና እንድንኖር የማያስመኝ ከሆነ እዚህ ምን እንሰራለን ሲሉ ራሳቸውን ወደ ሞት የሸኙ ጥቂቶች አይደሉም።

#አንዳንዴ ስናስበው የጨለመ ነገ ባላት ምድር ላይ መኖር ትርጉም ላይሰጥ ይችላል። ይህ የሚሆነው ግን ተስፋችንን በዚች ምድር ላይ ብቻ ያደረግን እንደሆነ ነው። ዓለም ነገዋን ስታስብ ጥፋት እንደሚጠብቃት ስለምታውቅ እርሷን ተስፋ የሚያደርጉትን ሁሉ ይዛ ወደ ጥፋት ጎዳና ትነጉዳለች።
#እኔ ግን ዛሬ ማውራት የምፈልገው ተስፋን አለምላሚ ስለሆነው #የእግዚአብሔር መንግስት ነው። በዚህ መንግስት ውስጥ ተስፋ ማድረግ ግዴታ ነው! ምክንያቱም መሪው የተስፋ አምላክ የሆነው እግዚአብሔር ነውና!! ተስፋችሁን በእርሱ ስታደርጉ ዛሬ ምድር ላይ ላላችሁ ጥቂት የድካም ወራት ብቻ ሳይሆን መች እንደሚያልቅ ለማታውቁት ዘልዓለም ለተባለ የጊዜ መልህቅም ጭምር ነው። ብቻ አንዴ በእርሱ ታመኑና ተስፋችሁን በእርሱ ላይ አድርጉ። የትኛውንም ያህል ተስፋ አስቆራጭ ፈተና፣ችግርና መከራ፣መልስ የማይገኝለት እንቆቅልሽ ወደ እናንተ ቢመጣ እንኳ ከተተከላችሁበት ፅኑ የተስፋ ዓለት እንደማትነቃነቁ እና እንደማትፍገመገሙ ስለሚያውቅ ተስፋ ቆርጦ ይመለሳል እንጂ የእናንተን የተስፈኝነት ድንበር መጣስ አይችልም።

#ስለዚህ የወደፊት እጣ ፈንታዋ ሞት፣ባዶነት፣ጨለማ፣ጥፋትና ውድቀት ከሆነባት ከዚች ከንቱ ዓለም ላይ የተስፋችሁን ዝናር አንሱና ከዛሬዋ ዕለት አንስቶ እስከ ዘልዓለም በህይወት፣በሙሉነት፣በብርሃን፣በተስፋ፣በደስታና በፍቅር በተሞላው የእግዚአብሔር መንግስት ላይ ተስፋችሁን በማስቀመጥ ተስፋ መቁረጥን ራሱን ተስፋ አስቆርጡት።

#ተስፋን የሰጠው የታመነ በሆነበት የተስፋ መንግስት ውስጥ ተስፋ ማድረግ ግዴታ እንጂ አማራጭ አይደለም!


ምህረት ግርማ

💐💐💐💐
@KALTUBE
@KALTUBE
@KALTUBE

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዝማሬ🎙 “ሁሉ በእርሱ ሆነ”
ዘማሪ👥  Samuel T/Michael
የተለቀቀው📅 Jun, 2022
Size💾  5.1MB
ርዝመት⏰ 5:33
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዝማሬ🎙 “ማደሪያህ ”
👥  Sozo Acoustic Band
የተለቀቀው📅 Jun, 2022
Size💾  5.4MB
ርዝመት⏰ 5:50
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

#የምስራች
ለአንድኛ ዓመት አዲስ ገቢ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች እና በሪሚዲያል ፕሮግራም ለተመደባችሁ

በተመደባችሁበት ካምፓስ ስለሚገኙ የወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት የተሟላ መረጃ የሚታገኙበት አዲስ ዌብሳይት ይፋ ሆነ
www.myfellow.et

ስለተመደባችሁበት ዩኒቨርስቲ ጊቢ
ስለ ከተማው
ስለ ተማሪዎች ህብረቱ/ ፌሎውሽፑ

የፌሎሽፑ አስተባብሪዎች የስልክ እና የቴሌግራም አድራሻ
ስለ ፌሎሽፑ/ህብረቱ
ልዩልዩ የአገልግሎት ቡድኖች
ሳምንታዊ ፕሮግራሞች
የአስተባባሪዎች የስልክ እና የቴሌግራም አድራሻ
የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች
እንደዚሁም
ካሉበት ሆነው ቅድሚያ በመመዝገብ
ፈሎሽፑ ስላዘጋጀው ልዩ የአቀባበል መረሃግብር እንዲሁም ተጨማሪ መረጃዎችን ከመሪዎች ማግኘት ይችላሉ
www.myfellow.et
የኔ ህብረት

     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዝማሬ🎙 “ከፍ በል ”
👥  KABOWD WORSHIP
የተለቀቀው📅 Aug, 2022
Size💾  29.1MB
ርዝመት⏰ 31:28
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዝማሬ🎙 ፀሎቴ
ዘማሪት ህሊና ካሳሁን
የተለቀቀው📅 July, 2023
Size💾 15.5MB
ርዝመት⏰ 6.41Min
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

https://youtu.be/a5m783gLBiA

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

/channel/+-FDOkjeOTPtiOGRk

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዝማሬ🎙 “ መንግስት "
>>>> ጎስቋላ ሰው
የተለቀቀው📅 Aug, 2023
Size💾 3MB
ርዝመት⏰ 3Min
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

የዕብራውያን ጥናት _2

ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዝማሬ🎙 “ ቅርብ ነው "
ዘማሪ Mussie Fisseha
የተለቀቀው📅 Oct, 2023
Size💾 7MB
ርዝመት⏰ 7Min
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዝማሬ🎙 “ እንሆ ኢየሱስ "
ዘማሪ Dawit Getachew
የተለቀቀው📅 Oct, 2023
Size💾 7MB
ርዝመት⏰ 7Min
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዝማሬ🎙 ኧረ ይሆናል
ዘማሪት Kalkidan Tilahun (Lily)
የተለቀቀው📅 Oct, 2023
Size💾 6MB
ርዝመት⏰ 5.6Min
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዝማሬ🎙 “ድንገት ስትመጣ ”
ዘማሪት👥  ራሄል ወንደሰን
የተለቀቀው📅 Aug, 2023
Size💾  6.1MB
ርዝመት⏰ 6:35
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዝማሬ🎙 “ማለፊያ ”
ዘማሪት👥  ሶሬቲ ሞገስ
የተለቀቀው📅 Aug, 2023
Size💾  4.8MB
ርዝመት⏰ 5:08
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዝማሬ🎙 “ አይሰለችህም "
ዘማሪት ሀምሌት በልጁን
የተለቀቀው📅 Oct , 2023
Size💾 10MB
ርዝመት⏰ 10Min
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…
Subscribe to a channel