christian_mezmur | Unsorted

Telegram-канал christian_mezmur - Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

70114

🗣እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን! ትክክለኛ የሆኑ የወንጌል አስተምህሮዎችን መሰረት ያደረጉ፦ ዝማሬዎች፣ ትምህርቶች፣ ስብከቶች፣ ምስክርነቶች፣ የሪቫይቫል ታሪኮች፣ መንፈሳዊ ዜናዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊነታቸውን የያዙ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ! ለወዳጅ ጋደኞቻቹ #ሼር በማድረግ ይጋብዙ! አስተያየት @ChristianMezmur_bot ላይ ፃፉልን✍ ሁሌም ከኛ ጋር ስለሆናቹ እናመሰግናለን!

Subscribe to a channel

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዝማሬ🎙 “እረኛዬ ነህ”
ዘማሪ👥  ግርማ በለጠ
የተለቀቀው📅 Jan, 2024
Size💾  8.2MB
ርዝመት⏰ 8:49
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

#ተለቀቀ በHD ጥራት
መቅረዝ መንፈሳዊ ዲጂታል መፅሔት
(ከBDU Fellowship VLM)

      💐አራተኛ  እትም
👆30MB PDF ያውርዱት

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

የአለም ቤዛ የአለም መድሃኒት
ተወለደልን በከብቶች በረት 🙏🏾

እንኳን ለጌታችንና ለመድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ አደረሳቹ 🙌🏾
ኢየሱስ የተወለደው ለኔ ነው ላንቺ ነው ላንተ ነው ለኛ ነው! 🫶🏾

🌲🎁እንኳን አደረሳቹ🎁🌲
@christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

💐የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት

የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ምርጦች ሆይ እንኳን ለጌታችንና ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ይህ ቀን ዓለማት የተፈጠሩበት ምድር የተመሰረተችበት ሰማያት ፀንተው የቆሙበት ቃል ፀጋን እና እውነትን ተሞልቶ በመካከላችን ያደረበት፣ የማይታየው አምላክ በረቂቅ ጥበቡ የሰውን ስጋና ደም ተካፍሎ ፍፁም ሰው የሆነበት፣ ከብፅዕት ቅድስት ድንግል ማርያም ተወልዶ ሁሉን ቻይነቱን የገለጠበት፣ የመለኮት ሙላት በሰውነት ተገልጦ በግርግም የተኛበት፣ የባህርዩ ምሳሌ የሆነው ወልድ አብ አባቱን የተረከበት፣ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር ሳይቆጥር በሰው ምሳሌ ተገኝቶ የባሪያን መልክ የያዘበት፣ ፍጥረት ሁሉ ከሀጥያት ደዌና በሽታው እንዲድን መድሃኒት የተገኘበት፣ እንደ አሮን ልጆች ክህነት በበግና በኮርማ ደም ሊፀድቅ ያልቻለውን የሰው ዘር  በገዛ ንፁህ ደሙ ሊያፀድቅ ከሰማይ ሰማያት ዝቅ ብሎ የወረደበት፣ ፍጥረትን ከወደቀበት ርኩሰትና ከታሰረበት የክፉ ሰንሰለት ሊቤዥ የወደደበት፣ ክብሩን ሁሉ ትቶ ስለእኛ በደል መስዋዕት ሊሆን ለመስቀል ሞት እንኳ ሊታዘዝ ፈቅዶ ጌታችን እና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፍፁሙ አምላክ ፍፁም ሰው የሆነበት ልዩ ቀን ነው!
ደስ ይበለን ዛሬ በዳዊት ከተማ መድሃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶልናል! ድንቅ መካር ሀያል አምላክ የሰላም አለቃ የዘላለም አባት የሆነ ወንድ ልጅ ተሰጥቶናል!

#የግርግሙ_ንጉስ #Vlm #Kaltube #ChristianMezmur

Bdu_Fellowship
KALTUBE
CHRISTIAN_MeZmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዝማሬ🎙 “ተሻገር ያለው ”
ዘማሪ👥  መስፍን ጉቱ
የተለቀቀው📅 Jan, 2024
Size💾  37MB
ርዝመት⏰ 6:10
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዝማሬ🎙 “ተወለደ ”
ዘማሪት👥  Awtaru Kebede Ft Samirswit
የተለቀቀው📅 Jan, 2024
Size💾  39MB
ርዝመት⏰ 5:45
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ቀን አምስት

ወንድም ደግሞ ዳግም ንጉሱ ይመጣና፣ ከዚች አለም ጣጣ እናርፋለን። እኔስ እውነትም መንገድም የሆነውን ኢየሱስን ይዣለሁ። አንተስ?

በዚህ ልንረዳህ ዝግጁ ነን ከስር ባሉት አማራጮች ያግኙን ።
@KalTube_bot
@bduvlm_bot

የጥናት ክፍል

“ሄጄም ስፍራ ካዘጋጀሁላችሁ በኋላ፣ እኔ ባለሁበት እናንተም ከእኔ ጋር እንድትሆኑ ልወስዳችሁ ዳግመኛ እመጣለሁ።”
    ዮሐንስ 14፥3

"And if I go and prepare a place for you, I will come again and will take you to myself, that where I am you may be also."            
      John 14:3

#የግርግሙ_ንጉስ #Vlm #Kaltube #ChristianMezmur

Bdu_Fellowship
KALTUBE
CHRISTIAN_MeZmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ቀን አራት

በአእምሮህ ለእግዚአብሔር ሕግ መገዛት ትፈልጋለህ፣ በኀጢአተኛ ተፈጥሮህ ግን ለኀጢአት ትገዛለህ። ከዚህ ባርነት ነፃ መውጫ መንገዱ አንድ ነው። እሱም ኢየሱስ ነው። ሀጢያተኝነትህን አስወግዶ አዲስ ፍጥረት ያደርግሀልና ።
      
              ና ወደ ኢየሱስ


የጥናት ክፍል

“ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፣ አዲስ ሆኖአል።”
    2ኛ ቆሮንቶስ 5፥17

“Therefore if any person is  in Christ (the Messiah) he is a new creation (a new creature altogether); the old  has passed away. Behold, the fresh and new has come!”
      2Cor 5፥17


#የግርግሙ_ንጉስ #Vlm #Kaltube #ChristianMezmur

Bdu_Fellowship
KALTUBE
CHRISTIAN_MeZmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

🤗እሁድ

#Soreti #Mekrez #Digital #Magazine

FAITHFUL SERVANTS OF THE KINGDOM
     ታማኝ  የመንግሥቱ አገልጋዮች

   እንለያለን | እንመለሳለን | እንጠብቃለን

Follow Us On  INSTAGRAM  YOUTUBE

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ቀን ሶስት

የህይወት ጉዞ ጎዳናው አደከመህ አይደል። የሀጢያተኝነትህን ጭንቀት ሰዎች አልረዳህ አሉህ አይደል። ለደከመው አልጋውን አንጣፊ አምላክ አንተንም ከሀጢያት ባርነት ነፃ አውጥቶ ሊያሳርፍህ ና ወደ እኔ ይልሀል።

ና ወደ ኢየሱስ


የጥናት ክፍል

“እናንት ሸክም የከበዳችሁና የደከማችሁ ሁሉ ወደ እኔ ኑ፤ እኔም ዕረፍት እሰጣችኋለሁ። ቀንበሬን ተሸከሙ፤ ከእኔም ተማሩ፤ እኔ በልቤ የዋህና ትሑት ነኝና፤ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀላል ነውና።” ማቴዎስ 11:28-30

Matthew 11:28-30 "Come to me, all you who are weary and burdened, and I will give you rest. Take my yoke upon you and learn from me, for I am gentle and humble in heart, and you will find rest for your souls. For my yoke is easy and my burden is light."


#የግርግሙ_ንጉስ #Vlm #Kaltube #ChristianMezmur

Bdu_Fellowship
KALTUBE
CHRISTIAN_MeZmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዘማሪ አንደበት መርሻ

#የግርግሙ_ንጉስ #Vlm #Kaltube #ChristianMezmur

Bdu_Fellowship
KALTUBE
CHRISTIAN_MeZmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዝማሬ🎙"የምስራቹ ቃል"
ዘማሪ👥 Bereket Melka
Size💾  4.2MB
የተለቀቀው📅  Dec 2022
ርዝመት⏰ 4:32min
Quality🎬  MP3
Genres 🎹 Gospel Song

ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


    🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

🤗ዘመቻ #Digital #Mission #Week

ከዛሬ ከቀን አንድ ጀምሮ እስከ ቀን 5 የሚለቀቁ ጽሁፎችን በቴሌግራም ፣ ፌስቡክ እንዲሁም ኢንስታግራም ላይ Profile ,Story ላይ በማድረግ የምስራቹን ለሁሉም እናድርስ ቻሌንጁን ሁላችሁም ተቀላቀሉ ።


#የግርግሙ_ንጉስ #Vlm #Kaltube #ChristianMezmur

Bdu_Fellowship
KALTUBE
CHRISTIAN_MeZmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዝማሬ🎙"የህይወት ውሃ"
ዘማሪ👥 Biniyam Ayele
Size💾  5.3MB
የተለቀቀው📅  Dec 2023
ርዝመት⏰ 6:47min
Quality🎬  MP3
Genres 🎹 Gospel Song

ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


    🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

https://youtu.be/7xHTL6e3slA?si=rbcHYtzDmM42yr5K

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

#ተለቀቀ አነስ ባለ Mb
መቅረዝ መንፈሳዊ ዲጂታል መፅሔት
(ከBDU Fellowship VLM)

      💐አራተኛ  እትም
👆7.3MB PDF ያውርዱት
ቃለመጠየቅ ከ ሶሬቲ ሞገስ ጋር

●እየጮክብኝ አትጩህ

●የከፋው ማርፈድ!

●ውበታችሁ…የውስጥ ሰውነት ውበት ይሁን!

●የፀጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ ነው

●እንዲሁ ወዶናልና

●ካልተዳደሱ ማህደሮች

እና ሌሎችም አስተማሪ መጣጥፎች አካቷል

💙Read | Share
ለአስተያየቶ 👉 @BDUVLM_bot
@bdu_fellowship

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

💐ዛሬ ከሚወጣው መቅረዝ መፅሔታችን የተወሰዱ ሀሳቦች

ከሶሬቲ ሞገስ ጋር ከነበረን ቆይታ የተቀነጨቡ ሀሳቦች

➥መንፈሳዊ ነገር ደግሞ መንፈስ ቅዱስ ካላበራልን ይሄ ማንኛውንም የምድራዊ ዕውቀት የሚረዳው ጭንቅላታችን አይረዳልንም...


➥እኔ አባቴን አላውቀውም በልጅነቴ ነው ያረፈው እና እግዚአብሔር ባይኖረኝ ኖሮ አባት(አባ) ብዬ የምጠራው ማንም አይኖረኝም ነበር።

➥እግዚአብሔር እኛን ወዶ ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን መስጠቱ ብቻ አይደለም እኛን ልጆች ማለቱ ብቻ አይደለም እኛ አባ አባት እንድንለው ድፍረት ሰጥቶናል ስልጣን ሰጥቶናል...


➥አንዳንዴ ቤተሰቦቻችን እሱ እኮ ልጄ ነው እሷ እኮ ልጄ ናት ለማለት ምናልባት የቆምንበትን ቦታ ያዩ ይሆን ይሆናል እግዚአብሔር ግን እንደዛ አይደለም ብንደክም ብንበረታ...


➥እግዚአብሔርን አለማመስገን ከብዙ ነገር ነው የሚያጎድለን


➥ክርስቲያኖች እርስ በርስ እየተበረታታን ነው ፂሆን መድረስ ያለብን ብዬ አስባለሁ...


➥ሳታዩት ትወዱታላችሁ እንዳለው ሳናየው እንደዚህ በፍቅሩ የወደቅንለትን ኢየሱስ በጣም በቅርብ እናየዋለን...

🤗ዛሬ 

#Soreti #Mekrez #Digital #Magazine

FAITHFUL SERVANTS OF THE KINGDOM
     ታማኝ  የመንግሥቱ አገልጋዮች

   እንለያለን | እንመለሳለን | እንጠብቃለን

Follow Us On  INSTAGRAM  YOUTUBE

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

“ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”
— ሉቃስ 2፥11

“Har'a mandara Daawititti fayyisaan isiniif dhalateera; inni immoo Kristos goofticha.”
— Luq. 2:11

“እቲ መልኣኽ ድማ፡ እንሆ፡ ሎሚ መድሓኒ ኣብ ዓዲ ዳዊት ተወሊድልኩም ስለ ዘሎ፡ - ንሱ ኸኣ ክርስቶስ ጐይታ እዩ፡ - ንዅሉ ህዝቢ ዚኸውን ዓብዪ ሓጐስ ኤበስረኩም አሎኹ እሞ፡ ኣይትፍርሁ።”
— ወንጌል ሉቃስ 2፥10-11

እንኳን አደረሳችሁ ! መልካም በዓል ! 🎄
Baga Geessan ! AYYAANA GAARII !🎄
እንኳዕ ኣብፀሐኩም ! ርሑስ በዓል ልደት !🎄

@christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዝማሬ🎙 “ተሻገር ያለው ”
ዘማሪ👥  መስፍን ጉቱ
የተለቀቀው📅 Jan, 2024
Size💾  5.7MB
ርዝመት⏰ 6:10
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዝማሬ🎙 “ተወለደ ”
ዘማሪት👥  Awtaru Kebede Ft Samirswit
የተለቀቀው📅 Jan, 2024
Size💾  5.3MB
ርዝመት⏰ 5:45
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ተወለደልን
( ለፕሮፋይላችሁ እና ለወዳጆቻችሁ ለመላክ )
HD
#QouteVerse #Bduvlm #Jesus
#Jesusbirth #holynight
#Jesusislove
#Joytotheworld . . .

💐Share
@bdu_fellowship
@bdu_fellowship
@bdu_fellowship

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዝማሬ🎙"ደስ ይበለን"
ዘማሪት👥 Feven Beehanu
Size💾  4.6MB
የተለቀቀው📅  Dec 2022
ርዝመት⏰ 4:56min
Quality🎬  MP3
Genres 🎹 Gospel Song

ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


    🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

🔥👉 DAY 6 👈🔥

ኢየሱስ ክርስቶስ ከመሰቀሉ በፊት ጲላጦስ ከእርሱ ጋር ሲነጋገር የጠየቀውን ዓይነት ጥያቄ ዛሬም ብዙ ሰዎች ይጠይቃሉ፥ እርሱም፦እውነት ምንድ ነው?። ለዚህም ጥያቄ ምላሽን ለማግኛት የአለም ሕዝቦች በኃይማኖቶቻቸውና በሳይንሶቻቸው ሲፈልጉት ቢኖሩም ብዙ ትክክሎችን እንጂ አንዱንና ብቻኛውን እውነት ሊያገኙት አልቻሉም።
የዘነጉት ደግሞ እውነትና ትክክል ፈፅሞ የተለያዩ መሆናቸውን ነበር፥
ትክክል፦ ከቦታ ቦታ፣ ከሰው ሰው እና በጊዜ ሂደት የሚለዋወጥና የሚቀያየር ሲሆን
እውነት፦ ግን ፍፁም የሆነ፣ የማይለዋወጥና አንድ ነው። እውነት ማረጋገጫው እራሱ እውነት ብቻ ነው፥ በሌላ በማንም ሆነ በምንም አይብራራም ወይም አይነፃፀርም።

📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO WAS BORN and WHY WAS HE BORN!✝️


#10_Days_Challenge
#THE_GOD_OF_HEAVEN_ON_EARTH
#HE_WAS_BORN_FOR_TRUTH

You Are Invited To Join The Challenge👍🔥

Hosted BY:- Addis Ababa University Christian Fellowships (EiABC, 6Kilo, 5Kilo, 4 Kilo, Sefere Selam and Tikur Anbesa campuses)!!

የተለያዩ የsocial media platforms ተጠቅመን , በgroups and channels share  በማድረግ, እና stories and profiles ላይ post በማድረግ ወንጌልን ላልዳኑት ነፍሳት  እንስበክ።

ተባረኩ!!

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዝማሬ🎙 “እየራራህልኝ ”
ዘማሪት👥  ሶሬቲ ሞገስ
የተለቀቀው📅 Jun, 2021
Size💾  4.8MB
ርዝመት⏰ 5:08
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

👉 DAY 5 👈

ያህዌ ማለት “የነበረ ያለ እና የሚኖር አምላክ ማለት ነው። በመጽሃፍ ቅዱስ መሰረትም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የብሉይ ኪዳኑ አምላክ እርሱ እንደሆነ በአዲስ ኪዳን ሲገልጽልን በራእይ መጽሃፍ ምእራፍ 1፤8 ‘’ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ አልፋና ኦሜጋ እኔ ነኝ ይላል።’’ ከጥንት የነበረው አምላክ ሰው ሆኖ እንደሚገለጥ ኢሳይያስ በትንቢቱ ሲያመለክት «ህፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፥ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል» ይህም የተባለው ትንቢት ይፈጸም ዘንድ ሰማይና ምድር የማይችሉት አምላክ በድንግል ማርያም በአጭር ቁመት በጠባብ ደረት ተወሰነና በቤተልሔም ተወለደ።

📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO WAS BORN and WHY WAS HE BORN!✝️


#10_Days_Challenge
#THE_GOD_OF_HEAVEN_ON_EARTH
#YAHWEH_WAS_BORN

You Are Invited To Join The Challenge👍

Hosted BY:- Addis Ababa University Christian Fellowships (EiABC, 6Kilo, 5Kilo, 4 Kilo, Sefere Selam and Tikur Anbesa campuses)!!

የተለያዩ የsocial media platforms ተጠቅመን , በgroups and channels share  በማድረግ, እና stories and profiles ላይ post በማድረግ ወንጌልን ላልዳኑት ነፍሳት  እንስበክ።

ተባረኩ!!

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ቀን ሁለት

ንጉሱ የተወለደው ለመሞት ነው። ሰማያትን በስንዝር የለካው አምላክ እኔን ለማዳን ራሱን በኔ ልክ ሰንዝሯል። ከሰው ልጅ አጥናፈ አለም ውጭ የነበረውን ሀያሉን አምላክ ሊተርክ እርሱ ራሱ እግዚአብሔር የሆነው ተወልዶልናል።


የጥናት ክፍል

“ወንድ ልጅ ትወልዳለች፤ ስሙንም ኢየሱስ ብለህ ትጠራዋለህ፤ ሕዝቡን ከኀጢአታቸው ያድናቸዋልና።””
     ማቴዎስ 1፥21

“She will bear a Son, and you shall call His name Jesus , for He will save His people from their sins .”
     Mat 1፥21

#የግርግሙ_ንጉስ #Vlm #Kaltube #ChristianMezmur

Bdu_Fellowship
KALTUBE
CHRISTIAN_MeZmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ቀን አንድ

ንጉስ በቤተ መንግሥት እንጂ በቤተ በረት አይወለድም፤ የግርግሙ ንጉስ ግን ከበረቱ ተወልዷል። የቤተ መንግሥቱ ንጉስ ህዝቦችን ከኢኮኖሚያዊ ድህነት፣ እና ህዝቦችን ከጠላት ለመከላከል እና ኖሮ ለመሞት  ይወለዳል፤ የግርግሙ ንጉስ ግን መፍትሔ ካልነበረው ከሀጢያት ባርነት ልምድን እና ሞቶ ለማኖር ተወልዷል።


የጥናት ክፍል

“ድነት የሚገኝበት የእግዚአብሔር ጸጋ ለሰዎች ሁሉ ተገልጦአልና፤”
   ቲቶ 2፥11

“For the grace of God (His unmerited favor and blessing) has come forward (appeared) for the deliverance from sin and the eternal salvation for all mankind.”
       Tit 2፥11


#የግርግሙ_ንጉስ #Vlm #Kaltube #ChristianMezmur

Bdu_Fellowship
KALTUBE
CHRISTIAN_MeZmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ይሄ ሳምንት የጌታችንና የመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ ቀን ዓለማት የተፈጠሩበት ምድር የተመሰረተችበት ሰማያት ፀንተው የቆሙበት ቃል ፀጋን እና እውነትን ተሞልቶ በመካከላችን ያደረበት ከሰማይ ሰማያት ዝቅ ብሎ የወረደበት፣ ፍጥረትን ከወደቀበት ርኩሰትና ከታሰረበት የክፉ ሰንሰለት ሊቤዥ የወደደበት፣ ክብሩን ሁሉ ትቶ ስለእኛ በደል መስዋዕት ሊሆን ለመስቀል ሞት እንኳ ሊታዘዝ ፈቅዶ ጌታችን እና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፍፁሙ አምላክ ፍፁም ሰው የሆነበት የምናስብበት ሳምንት ነው።

በዚህ ሳምንት በሚለቀቁት የጥናት ክፍሎች ጽሁፎችን በማንበብ እና ቃሉን በማጥናት በማሰላሰል ጭምር እንዲሁም  በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያችሁ ላይ Story,Profile ,Bio በመቀየር  የምስራቹን እናብስር።

#የግርግሙ_ንጉስ #Vlm #Kaltube #ChristianMezmur

Bdu_Fellowship
KALTUBE
CHRISTIAN_MeZmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

https://youtu.be/jwaClfDU4JU?si=jDHFSHfmjKmBnk77

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዝማሬ🎙 “ የሳሮን ፅጌረዳ"
አልካን የዝማሬ ህብረት
የተለቀቀው📅 jun , 2023
Size💾 8MB
ርዝመት⏰ 8:35Min
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…
Subscribe to a channel