christian_mezmur | Unsorted

Telegram-канал christian_mezmur - Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

70114

🗣እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን! ትክክለኛ የሆኑ የወንጌል አስተምህሮዎችን መሰረት ያደረጉ፦ ዝማሬዎች፣ ትምህርቶች፣ ስብከቶች፣ ምስክርነቶች፣ የሪቫይቫል ታሪኮች፣ መንፈሳዊ ዜናዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊነታቸውን የያዙ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ! ለወዳጅ ጋደኞቻቹ #ሼር በማድረግ ይጋብዙ! አስተያየት @ChristianMezmur_bot ላይ ፃፉልን✍ ሁሌም ከኛ ጋር ስለሆናቹ እናመሰግናለን!

Subscribe to a channel

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

የጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም ቀጥታ ስርጭት ጀምረናል

/channel/KALTUBE?livestream=c2d82e3d16859b0091

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዝማሬ🎙 “መሰውያዬ”
👥  Hillina Kassahun
የተለቀቀው📅 Jan, 2024
Size💾  19MB
ርዝመት⏰ 8:18
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

የድጋፍ ጥሪ ለቄስ ፈይሳ ቶለሳ


በአንድ ቀን 100,000 ዶላር ለወንድማችን ኤርሚያስ መሰብሰብ ተችሏል ለረዳችሁት ሰዎች እግዚአብሔር ዋጋችሁን በሰማይ ይክፈላችሁ 🙌🏾
40 አመት ላገለገሉ አባታችንም በአንድ ቀን 20,000 ዶላር መሰብሰብ አያቅተንም, ያላችሁ በገንዘባችሁ የሌላችሁ ሼር በማድረግ ሌሎች እንዲረዱ እናድርግ 🙏

➡️https://gofund.me/93491bec

ቄስ ፈይሳ ቶለሳ ይባላሉ። ላለፉት 40 ዓመታት በወንጌል ስራ እና የእግዚአብሔርን መንግሥት የማስፋፋት ሥራ ውስጥ በትጋት ሲሳተፉ ቆይተዋል። ለብዙ አመታት ባገለገሉት አገልግሎት ብዙ ዋጋ ከፍለዋል፣ ብዙ እንግልትና መከራ ደርሶባቸዋል። በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ፣ የማዕከላዊ ጊቤ ሲኖዶስ እና በሰበካ ደረጃ በኢጃጂ እና አካባቢው፣ እንዲሁም በተለያዩ የወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያናት አገልግለዋል።

በትምህርት እና በአገልግሎት ልምዳቸው ያገኙትን ለህዝቡ ለማካፈል "በቤተክርስቲያን ላይ የሚነሱ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው" በሚል ርዕስ መጽሐፍ ጽፈው አሳትመዋል። ሌላ መጽሐፍ ለማሳተምም በዝግጅት ላይ ነበሩ።
በመገናኛ ብዙኃን እግዚአብሔር የሰጣቸውን የወንጌል መልእክት በ ቲቪ፣ እንዲሁም በወንጌል ሬዲዮ በማቅረብ አገልግለዋል። በ 2015 ዓ.ም ፣ በዚህ የወንጌል ሥራ እያገለገሉ ሳሉ ድንገት በ'Stroke' በሽታ ተያዙና መላ አካላቸው ፓራላይዝድ ሆነ:: ህመሙ በጣም በረታባቸው፣ መላ ሰውነታቸው ተያዘ፣ እጃቸውና እግራቸው መንቀሳቀስ አልቻለም። ከበሽታው ለመዳን በሆስፒታል ውስጥ ለወራት ሲታከሙ ቆይቷል።

አሁንም በአዲስ አበባ ህክምና እየተደረገላቸው ይገኛል። ቤተሰቦቹ ያላቸውን ገንዘብ በሆስፒታል ጨረሱ 🥲 አሁን የህክምናው ወጪ ከቤተሰብ አቅም በላይ ሆኖ ሳይወዱ የህዝብ ድጋፍ ፈለጉ። እጆቻቸውና እግሮቻቸው አገልግሎት አይንቀሳቀሱም በሰው ድጋፍ ነው መንቀሳቀስ የሚችሉት በከፍተኛ ችግር ውስጥ ናቸው።

☄️ስለዚህ በአገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ ያላችሁ እንድትጸልዩላቸውና ባላችሁ ነገር በገንዘብ እንድትረዷቸው በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።

ድጋፋችሁን ለመለገስ ከቄስ ፈይሳ ቤተሰብ ጋራ በመነጋገር በወንድማችን ዘማሪ Official Samuel T Michael የተከፈተውን የGoFundme አካውንት ሊንክ እንድትጠቀሙ በጌታ ፍቅር እንጠይቃችኋለን!

https://gofund.me/93491bec

#Share በማድረግ ለሌሎችም እንዲደርስ ተባበሩ: ተባረኩ!

@christian_mezmur💎

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ቀጥታ ስርጭት ጀምረናል - የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት
👇👇👇

/channel/KALTUBE?livestream=6d2ba8141fdb7937af

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

https://youtu.be/K9JEZtg-xO8?si=zcOalMHDy4VX0g8e


ዝማሬ🎙 “ያላንተ ”
👥 ዘማሪ "እመቤት ላቀው"
የተለቀቀው📅 Feb 2, 2024
ርዝመት⏰  8:39 Min
Quality🔊 ( Youtube High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻

     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

https://youtu.be/K9JEZtg-xO8?si=zcOalMHDy4VX0g8e


ዝማሬ🎙 “ያላንተ ”
👥 ዘማሪ "እመቤት ላቀው"
የተለቀቀው📅 Feb 2, 2024
ርዝመት⏰ 8:39 Min
Quality🔊 ( Youtube High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻

     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ቀጥታ ስርጭት ጀምረናል

/channel/KALTUBE?livestream=90882c86de8fbe6850

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዝማሬ🎙 “እኔ እሱን የማውቀው ”
👥  Mihret Etefa
የተለቀቀው📅 Jan, 2022
Size💾  7.5MB
ርዝመት⏰ 8:09
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዝማሬ🎙 “Awtar ”
👥  Sozo Acoustic Band
የተለቀቀው📅 Jan, 2024
Size💾  4.7MB
ርዝመት⏰ 4:02
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ቀጥታ ስርጭት ጀምረናል - የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት
👇👇👇

/channel/KALTUBE?livestream=c7229b235102ee7314

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

.  ከሜርሲ ጋር ቆይታ
💐EPISODE -2 || ስለ ግቢ
💛Mercy ጋር - Host Mercy
አነስ ባለ Size 3.5MB
     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዝማሬ🎙 “ፈልጉት”
ዘማሪት👥  Azeb Hailu
የተለቀቀው📅 Jan, 2024
Size💾  5.8MB
ርዝመት⏰ 6:14
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

💬💬💬💬💬💬🔽

እንዴት ባለ ደስታ ይህን እንደምነግራችሁ😍

🗣ወርሐዊው የጠዋት አምልኮ ለልጆች 🟩

እድሜ ከ8 - 16
📍IEC ቤተክርስቲያን

📆ቅዳሜ, ጥር 18 2016
ከጠዋት 3:00 ጀምሮ

ከልጆቻችሁ ከታናናሽ እህት እና ወንድሞቻችሁ ጋር ኑ!  እግዚአብሔርን አብረን በዝማሬ እናምልክ 🙏

“እነርሱም፣ ‘እነዚህ ሕፃናት የሚሉትን ትሰማለህ?’’ አሉት። ኢየሱስም፣ ‘አዎን እሰማለሁ፤ እንዲህ የሚለውን ከቶ አላነበባችሁምን?’ “ከልጆችና ጡት ከሚጠቡ፣ ሕፃናት አፍ ምስጋናን አዘጋጀህ።’ ”
ማቴ 21፥16

©️Dawit Getachew📷
@christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

https://youtu.be/ANWX6bx29E8?si=_9fFR2iilTSLMsVS

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዝማሬ🎙 “ታዘዘ”
ዘማሪ👥  አብርሃም ሃላኬ
የተለቀቀው📅 Jan, 2024
Size💾  6.4MB
ርዝመት⏰ 6:55
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

💐በተለያዩ መንፈሳዊ ርዕሰ ገዳዮች ላይ  ጥያቄ የሆነባችሁን እና በመፅሐፍ ቅዱስ ዙርያ ያላችሁን ሀሳብ ሰብስበን መልስና ማብራሪያ የምንሰጥበት ልዩ ዝግጅት።

ያላችሁን ማንኛውም  ጥያቄ በ👉 @kaltube_Bot ግልፅ አድርጋችሁ ላኩልን።

     መልስና ማብራሪያዎች
ማክሰኞ ምሽት LIVE |  3 ጀምሮ ይቀርባል

በዚህ ሳምንት የዕብራውያን ጥናት አይኖረንም ።
💐💐💐💐
@KALTUBE
@KALTUBE
@KALTUBE

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ቀጥታ ስርጭት ጀምረናል - የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት
👇👇👇

/channel/KALTUBE?livestream=cc8a0d0c001d055182

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

👇Subscribe እያደረግን በዝማሬው ተባረኩ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCBzQuTxJ8TWOllwJ6l2aTjQ

https://youtu.be/Qo7zE2Pi3Bc?si=DiiP6JFxRsphJZF4


ዝማሬ🎙 “በፊቴ የተሳካልክ ”
👥 ዘማሪ "ምህረት ዲካ"
የተለቀቀው📅 Feb 11, 2024
ርዝመት⏰  7:21 Min
Quality🔊 ( Youtube High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻

     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

🔜መሲሁን አግኝተናል ስንል እያልን ያለነው ምንድነው 👀

⚡️የተቀባውን ልቀ ካህን✝️
⚡️የቀባውን ነብይ 💗
⚡️የተቀባውን ንጉስ 👑 አግኝተናል🔚

@christian_mezmur💎

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ኢየሱስ እኛ ቤት ሲመሽም ሲነጋም ብቻውን ጌታ ነው 🙌🏾🥰

@christian_mezmur🧡

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

የሮማ ኢምፓየር ውስጥ የሚገዙት መሪዎች ቄሳር ይባላሉ ። ከነዚህ መካከል አጉስቶስ ቄሳር ፣ ጢባሪዎስ ቄሳር ፣ ጁሌየስ ቄሳር፣ታይተስ ቄሳር ፣ ኒሮ ቄሳር .....በጣም ብዙ ናቸው ከሁለት መቶ በላይ ቄሳሮች ። እነዚህ ቄሳሮች እጅግ በጣም ጨካኞች ፣ አውሬዎች ናቸው።

ለምሳሌ ጳውሎስንም ጴጤርሶንም ያ.ስ.ገ.ደ.ለው ኒሮ ቄሳር ነው ። ብዙ ክርስቲያኖችን በተራቡ አናብስት አስበልቷል፤ በእሳት አቃጥሏል ፤ የገዛ እናቱን በአስራ ስድስት ዓመቱ ገ.ሏ.ል። መፈንቅለ መንግስት አርጓል። ጳውሎስን በአደባባይ አንገቱን ያስቆረጠው እሱ ነው። ጴጥሮስን ዘቅዝቆ ያ .ሰ.ቀ.ለው እሱ ነው። አንዳንዶቹ ቄሳሮች ልክ እንደ አምላክ ይመለኩ ነበር።

እየሩሳሌምን በሰባ ዓመት ላይ አፈራርሶ ያቃጠለው ታይተስ የሚባለው ቄሳር ነው። እንዲህ እንዲህ እያረጉ ክርስትናን ደብዛውን ለማጥፋት ተግተው እየሰሩ ሶስት መቶ አስራ ሶስት ዓ.ም ላይ አንድ አዲስ ነገር ፈነጠቀ።

አንዲት ጠጠር ከተራራ ላይ ተፈንቅላ መጣችና ምስሉን መታችው። ምስሉንም አደቀቀች ።ጠጠሯም አድጋ ትልቅ አለት ሆነ። ያ አለት ምንድነው ? የመሲሁ መምጣት የእግዚአብሔር መንግሥት ጅማሬ ነው። እንደተፃፈው "ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ "ከእየሩሳሌም
ይሁዳ ፣ከይሁዳ ሰማርያ ፣ ከሰማርያ እስከ ዓለም ዳርቻ ።

ወንጌልን ሊያጠፉ የሞከሩ ጠፍተዋል !!

©Lamrat Ejigu
@christian_mezmur✔️

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

https://youtu.be/iedG5zk7wts?si=Kx27uupEcs38dRVC


ዝማሬ🎙 “ደስታዬ ”
👥 "ቢንያም ዮናስ Original Song Yohanes Girma"
የተለቀቀው📅 Jan30, 2024
ርዝመት⏰ 10:47
Quality🔊 ( Youtube High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻

     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

🗣Message to all from Singer Bereket Tesfaye

@christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

💐በተለያዩ መንፈሳዊ ርዕሰ ገዳዮች ላይ ጥያቄ የሆነባችሁን እና በመፅሐፍ ቅዱስ ዙርያ እንዲሁም በ Sexual Purity ,R/Ship,Dating ላይ ያላችሁን ሀሳብ ሰብስበን መልስና ማብራሪያ የምንሰጥበት ልዩ ዝግጅት።

ያላችሁን ማንኛውም ጥያቄ በ👉 @kaltube_Bot ግልፅ አድርጋችሁ ላኩልን።

     መልስና ማብራሪያዎች
ማክሰኞ ምሽት LIVE |  3 ጀምሮ ይቀርባል

በዚህ ሳምንት የዕብራውያን ጥናት አይኖረንም ።
💐💐💐💐
@KALTUBE
@KALTUBE
@KALTUBE

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

የሳምንቱ ምርጫClick Here

ፊልሞቹን በቴሌግራም ማግኘት ትችላላችሁ ከላይ ያለውን ሊንክ በመጫን Link የሚለው ጋር በመሄድ መመልከት ትችላላችሁ

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

.  ከሜርሲ ጋር ቆይታ
💐EPISODE -2 || ስለ ግቢ
💛Mercy ጋር - Host Mercy

     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

Azeb Hailu Vol 6
New Album Available On YouTube
🔗Link ➥ Click Here

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዝማሬ🎙 “ነህና የልቤ”
ዘማሪት👥  Frehiwot Abebaw
የተለቀቀው📅 Jan, 2024
Size💾  6.7MB
ርዝመት⏰ 7:15
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

🔹The wait is over
Tibebu Workiye with Haregewyn Asefa you would love it 😍
https://youtu.be/B_-ZCE-R3A4

Читать полностью…

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

ዝማሬ🎙 “ታዘዘ”
ዘማሪ👥  አብርሃም ሃላኬ
የተለቀቀው📅 Jan, 2024
Size💾  47MB
ርዝመት⏰ 6:55
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song

ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻


     🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur

Читать полностью…
Subscribe to a channel