🗣እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን! ትክክለኛ የሆኑ የወንጌል አስተምህሮዎችን መሰረት ያደረጉ፦ ዝማሬዎች፣ ትምህርቶች፣ ስብከቶች፣ ምስክርነቶች፣ የሪቫይቫል ታሪኮች፣ መንፈሳዊ ዜናዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊነታቸውን የያዙ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ! ለወዳጅ ጋደኞቻቹ #ሼር በማድረግ ይጋብዙ! አስተያየት @ChristianMezmur_bot ላይ ፃፉልን✍ ሁሌም ከኛ ጋር ስለሆናቹ እናመሰግናለን!
ፍፁም አላፈረም 🥹😔
የኔ ኢ የ ሱ ስ 😊😍
ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶልናል✝️
Alive in Christ Devotional
🗓ቀን አንድ
ቆላስይስ 1፥19-20
“እግዚአብሔር ሙላቱ ሁሉ በእርሱ እንዲኖር፥ በእርሱም በኩል በመስቀሉ ደም ሰላም አድርጎ በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ እንዲያስታርቅ ፈቅዶአልና።”
“And, having made peace through the blood of his cross, by him to reconcile all things unto himself; by him, I say, whether they be things in earth, or things in heaven.”
ዝማሬ🎙"እውነተኛ አምላክ ነህ"
ዘማሪት 👥 ዝናሽ ታያቸው
Size💾 6.4MB
የተለቀቀው📅 Apr 2024
ርዝመት⏰ 6:44min
Quality🎬 MP3
Genres 🎹 Gospel Song
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
🔥👉 DAY 5 👈🔥
እግዚአብሔር የሰውን ልጅ እጅግ ስለሚወደው ሰው በሃጢአት ምክንያት ያጣውን ህብረት ለመመለስ ይህን ሃጢያቱን ለማስወገድ መቅጣት ነበረበት። እርሱ ቅዱስ ነውና ሀጢያት ባለበት አይገኝም ህብረትም ሊያደርግ አይችልም። ስለዚህም ሰውን ስለ ሀጢያቱ ለመቅጣት ‘’ማንን ልቅጣ?’’ ሲል ኢየሱስ በእኛ ቦታ ቆሞ "በእርሱ ፈንታ እኔን ቅጣኝ፣ እነርሱ በነፃ ይለቀቁ" አለ (ማር 10:45 )። ለዚህ ነው ሮማዊያን እንደ ወንበዴ፣ አይሁዳዊያን ደግሞ በእንጨት ላይ ሲሰቀለ እንደ ተረገመና በእግዚአብሔር እንደተጠላ የቆጠሩት (ገላ 3:13) ።
እርሱ ቅዱስና ያለተንኮል ነውርም የሌለበት ከሀጠአተኞችም የተለየ ከፍ ከፍ ያለ (ዕብ 7:26) ነው። አሜን የተሰቀለው ቅዱስ ነው። ያዳነን ቅዱስ ነው።
📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️
The challenges has three hash tags, lists;
#16_Days_Challenge
#THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM
#THE_CRUCIFIED_IS_THE_HOLY
You Are Invited To Join The Challenge👍🔥
Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!!
In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team!
ተባረኩ!!
ዝማሬ🎙 “ተሻገር ያለው ”
ዘማሪ👥 መስፍን ጉቱ
የተለቀቀው📅 Apr, 2024
Size💾 8.7MB
ርዝመት⏰ 9:17
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song
ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
💐ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ቀጥታ በቴሌግራም እንገናኝ
በዕብራውያን የመፅሐፍ ቅዱስ አስራ አምተኛ ሳምንት ጥናታችን ላይ ጥያቄዎች ካሉ በዚህ ቦት @HebrewBs_bot አድርሰን ።
ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ላይ ይመለሳል።
ዝማሬ🎙"እግዚአብሔር ህያው"
ዘማሪ👥 ዮሐንስ ግርማ ft ከዘፀአት ኳየር ጋር
Size💾 6MB
የተለቀቀው📅 Apr 2024
ርዝመት⏰ 6:27min
Quality🎬 MP3
Genres 🎹 Gospel Song
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
ቀጥታ ስርጭት ጀምረናል - የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት
👇👇👇
/channel/KALTUBE?livestream=cc8a0d0c001d055182
💐ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ቀጥታ በቴሌግራም እንገናኝ
በዕብራውያን የመፅሐፍ ቅዱስ አስራ አራተኛ ሳምንት ጥናታችን ላይ ጥያቄዎች ካሉ በዚህ ቦት @HebrewBs_bot አድርሰን ።
ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ላይ ይመለሳል።
💐💐💐💐
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
እንፀልይ 🙏
ሶስተኛው የአለም ጦርነት ሊነሳ ይሆን 👀?
ኢራን ዛሬ ምሽት ወደ እስራኤል በመቶዎች የሚቀጠሩ ሮኬት እና ሚሳኤሎችን በድሮኖች ያስወነጨፈች ሲሆን የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚንስቴር ኔታናይሁም "ተዘጋጅተን እየጠበቅን ነው" ብለዋል ሚሳኤሎቹ አሁን አየር ላይ ሲሆኑ ከሰዓታት በኋላ ይደርሳሉ ተብሎ ይጠበቃል።
ወትሮም ሰላም የራቀው መካከላኛው ምስራቅ አለምን ወደ 3ኛው የአለም ጦርነት እንዳያመራ ተሰግቷትል። ⚠️
የሩሲያው ጠቅላይ ሚንስቴር ቭላድሜር ፑቱን አጋርነታቸውን ለኢራን ሲያሳዩ በተቃራኒው ደግሞ የአሜሪካ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ጄ. ትራምፕ እስራኤልን አይዞሽ ብለዋል።
በሃገራችን በአከባቢያችን በአህጉራችን በአለማችን አዳዲስ ጦርነቶች በየቀኑ እየተፈለፈሉ ነው። የኛ ሃላፊነት ምንድነው ? ጎራ ይዞ ከዳር በለው ማለት ? ሄዶ መዋጋት ?
መፀለይ መፀለይ መፀለይ !
ስለ ሃገራችን እንፀልይ 🙏
ስለ እስራኤል እንፀልይ 🙏
ስለ አፍሪካ እንፀልይ 🙏
ስለ አለም እንፀልይ 🙏
@christian_mezmur⭐
ቀጥታ ስርጭት ጀምረናል - የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት
👇👇👇
/channel/KALTUBE?livestream=944f85625accb9cb8a
ዝማሬ🎙"እንግዳዬ "
ዘማሪት👥 ህሊና ካሳሁን
Size💾 9.2MB
የተለቀቀው📅 Mar 2024
ርዝመት⏰ 9:53min
Quality🎬 MP3
Genres 🎹 Gospel Song
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
ዝማሬ🎙"የእድሜ ልክ ፍለጋዬ "
ዘማሪ👥 እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ
Size💾 7.9MB
የተለቀቀው📅 Apr 22024
ርዝመት⏰ 8:31min
Quality🎬 MP3
Genres 🎹 Gospel Song
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
ዝማሬ🎙 “Wudasse”
👥 Feven Yoseph
የተለቀቀው📅 Feb, 2020
Size💾 4.4MB
ርዝመት⏰ 4:46
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song
ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
የጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም ቀጥታ ስርጭት ጀምረናል
/channel/KALTUBE?livestream=36345a3967b6f29a6d
ሞቶልኝ ነው እንጂ ገለውት አይደለም ❤️
የኔ ኢየሱስ 🥰😊
ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶልናል✝️
የመጨረሻ ሳምንት ጥናት #PDF
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur✅
የመለኮቱ ሙላት የተሰኘው የቆላስይስ መጽሐፍ ትምህርት Seifu Zerihun በሚለው የ YouTube ቻናል ተለቋል።እንድታዳምጡ እና ቤተሰብ እንድትሆኑ እጋብዛለሁ።
https://youtu.be/8xbJXQwBVF8?si=Rh7XHwae0jPIUx-5
https://youtu.be/WATnH6bST_4?si=wHXlbI14wTLDMMm5
ቀጥታ ስርጭት ጀምረናል - የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት
👇👇👇
/channel/KALTUBE?livestream=cc8a0d0c001d055182
ዝማሬ🎙 “ተሻገር ያለው ”
ዘማሪ👥 መስፍን ጉቱ
የተለቀቀው📅 Apr, 2024
Size💾 123.7MB
ርዝመት⏰ 9:17
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song
ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
አስራ አምስተኛ ሳምንት ጥናት #PDF
➥ ጥናቱ ላይ ጥያቄ ሲኖራችሁ በ @HebrewBs_bot አድርሱን።
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur
ዝማሬ🎙"እግዚአብሔር ህያው"
ዘማሪ👥 ዮሐንስ ግርማ ft ከዘፀአት ኳየር ጋር
Size💾 79.2MB
የተለቀቀው📅 Apr 2024
ርዝመት⏰ 6:27min
Quality🎬 MP3
Genres 🎹 Gospel Song
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
📣💬💬💬💬💬💬🎁
⚠️ከርዕስ ውጪ
ደቡብ ኮሪያ ጉብኝት በነፃ 🤩
ምዝገባው ሊያልቅ የቀረው ሶስት ቀን ብቻ ነው 😱
ጉብኝቱ የሚያካትተው
☄️አምስት ቀን
☄️ፓስፖርት ያለው ከመረጡት የራስ ሰው ጋር
☄️ሆቴል እና አየርቲኬት በነፃ
☄️መመዝገቢያ በነፃ
👀ፎቶ እና ቪዲዮ መጠቀም ለአሸናፊነት የበለጠ እድል ይሰጣል
ሊንኩን በመጫን Apply የሚለውን በመንካት የሚያስፈልገውን የጥያቄ ፎርም ከሞላቹ በውሃላ በApril 30 ማለትም ከሁለት ሳምንት በኋላ መመረጣቹን ወይ አለመመረጣቹን በኢሜላቹ ያሳውቋቹሃል!
መልካም እድል ?
🟡 https://koreainvitesu.com/en/
@christian_mezmur✅
💡💡💡
⭐️በአውስትራሊያ በቀጥታ ስርጭት የቤተክርስቲያን አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩ ጳጳስን ጨምሮ አራት ሰዎች በስለት ተወጉ፡፡
አስራ አራተኛ ሳምንት ጥናት #PDF
➥ ጥናቱ ላይ ጥያቄ ሲኖርባችሁ በ @HebrewBs_bot አድርሱን።
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur
ዝማሬ🎙"እንግዳዬ "
ዘማሪት👥 ህሊና ካሳሁን
Size💾 9.2MB
የተለቀቀው📅 Mar 2024
ርዝመት⏰ 9:53min
Quality🎬 MP3
Genres 🎹 Gospel Song
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
" የኃይማኖት አከርካሪ ከሕይወቴ የተሰበረው በክርስቶስ ጻድቅ መሆኔን ያወኩ ቀን ነው"
ሰይፉ ዘሪሁን
ተለቋል እንድትሰሙት እጋብዛለሁ።
https://youtu.be/kjkDNQ8tq6I?si=q4cbAmAVz7Xfunr7
ተለቋል
ዝማሬ🎙"ለእረኛዬ "
ዘማሪ👥 እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ
Size💾 6MB
የተለቀቀው📅 Sep 2023
ርዝመት⏰ 6min
Quality🎬 MP3
Genres 🎹 Gospel Song
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
➥በወንድማችን ሰይፉ ዘሪሁን የሚዘጋጁ ትምህርቶችን በቀላሉ ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉ ።
https://youtu.be/w9pVqHtrI8c?si=zME6a2_AnBbt4AyF
ዝማሬ🎙 “Meche Resahu”
👥 Lidiya Anteneh
የተለቀቀው📅 Feb, 2024
Size💾 13MB
ርዝመት⏰ 13:18
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song
ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅