🗣እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን! ትክክለኛ የሆኑ የወንጌል አስተምህሮዎችን መሰረት ያደረጉ፦ ዝማሬዎች፣ ትምህርቶች፣ ስብከቶች፣ ምስክርነቶች፣ የሪቫይቫል ታሪኮች፣ መንፈሳዊ ዜናዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊነታቸውን የያዙ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ! ለወዳጅ ጋደኞቻቹ #ሼር በማድረግ ይጋብዙ! አስተያየት @ChristianMezmur_bot ላይ ፃፉልን✍ ሁሌም ከኛ ጋር ስለሆናቹ እናመሰግናለን!
አሳዛኝ ዜና 😢
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን በገዜ ጎፋ ወረዳ በኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በትላንትናው እለት ሀምሌ 15 ከረፋዱ 4:00 ሰዓት አካባቢ በደረሰ የመሬት ናዳ ብዙዎች ሞተዋል 😢 አሁን ላይ የሟቾች ቁጥር ከ230 በላይ መድረሱ ተገልጿል፡፡
ለሟች ቤተሰቦችና ወዳጅ እንዲሁም ለጎፋ ዞን ህዝብ እግዚአብሔር አምላክ ያፅናናቹ ዘንድ ፀሎታችን ነው 😢🙏
@christian_mezmur⭐️
ዝማሬ🎙 “እጣዬ ”
ዘማሪ 👥 ፓስተር አገኘሁ ይደግ
የተለቀቀው📅 Dec, 2023
Size💾 6MB
ርዝመት⏰ 6Min
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song
ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
በደስታህ ቀን 🤝 የአለም ደስታን መስበክ
አንድ ተማሪ የብዙ አመት ድካም ውጤቱን የሚቋጭበት መንገድ ነው ምርቃት! ምናልባትም የተማሪ ትልቁ ደስታ ምርቃት ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም ! በዛች ቀን ቤተሰብ፣ ጓደኛ ወዳጅና ዘመድ ጋር ጊዜ የማይረሳ ጊዜ ማሳለፍ የተለመደ ነው!...
እነዚህ ተመራቂዎች ግን ሁሉንም ወደ ጎን ትተው ጊዜያዊ ደስታን ችላ ብለው ዘላለም ደስታ የሆነውን ኢየሱስን ሰብከዋል! በትንሿ ደስታቸው ቀን ትልቁን ደስታ አሳይተዋል! ጊዜያዊ ደስታቸው ኢየሱስ ሊመጣ መሆኑን አልጋረደባቸውም ❤🤗
እንደዚህ አይነት ትውልድ 🫶🏽
@christian_mezmur⭐️
@ዝማሬ🎙"ይመለሳል ጌታ"
ዘማሪ 👤 Zema Worship Team
Size💾 7.5 MB
የተለቀቀው📆 16 Jun 2024
ርዝመት⏰ 08:04
Quality😀 128 kbps
Genres 🎼 Gospel Song ✝️
የሚገርም አምልኮ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱🔥
ለሌሎችም እንዲደርስ #share📱✅
🔥🔽ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔽🔥
@christian_mezmur✅
@christian_mezmur✅
ዝማሬ🎙"ስላንተማ"
ዘማሪ 👤 Betty Wolde
Size💾 6.6 MB
የተለቀቀው📆 Sep. 2019
ርዝመት⏰ 07:08
Quality😀 128 kbps
Genres 🎼 Gospel Song ✝️
ለሌሎችም እንዲደርስ #share📱✅
🔥🔽ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔽🔥
@christian_mezmur✅
@christian_mezmur✅
ዝማሬ🎙"ከማየው"
ዘማሪ 👤 Bereket Lemma
Size💾 7.5 MB
የተለቀቀው📆 Jun. 2024
ርዝመት⏰ 08:07
Quality 128 kbps
Genres 🎼 Gospel Song ✝️
ለሌሎችም እንዲደርስ #share📱✅
🔥🔽ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔽🔥
@christian_mezmur✅
@christian_mezmur✅
ዝማሬ🎙"ያቦቅን ስሻገር"
ዘማሪ 👤 Bereket Lemma
Size💾 7.1 MB
የተለቀቀው📆 Jun. 2024
ርዝመት⏰ 07:38
Quality😀 128 kbps
Genres 🎼 Gospel Song ✝️
ለሌሎችም እንዲደርስ #share📱✅
🔥🔽ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔽🔥
@christian_mezmur✅
@christian_mezmur✅
ዝማሬ🎙 “ማዕበልማ ነበረ!”
ዘማሪ👥 መስፍን ጉቱ
የተለቀቀው📅 Apr, 2024
Size💾 136MB
ርዝመት⏰ 6:34
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song
ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
ዝማሬ🎙"ክብር አለ"
ዘማሪ 👤 Bereket Tesfaye
Size💾 12.2 MB
የተለቀቀው📆 May 2024
ርዝመት⏰ 13:09
Quality😀 128 kbps
Genres 🎼 Gospel Song ✝️
ለሌሎችም እንዲደርስ #share📱✅
🔥🔽ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔽🔥
@christian_mezmur✅
@christian_mezmur✅
ምርጫው አልቋል 67% ያህሎቻቹ እሺ 22% አይ ይቅር 11% ደሞ የራሳቹ ጉዳይ 😂 ብላቹናል ሁላቹንም እናመስግናለን 🙏
ከአንዳንድ ቤተሰቦቻችን በውስጥም በ comment section ለምን ሌላ ቻናል አይከፈትም የሚል ሃሳብ ተነስቷል እንዴት እናድርግ ይከፈት ወይስ በዚሁ እንቀጥል ?
ለይከፈት ❤️
ለበዚሁ 👍
⏰ ለ30 ደቂቃ የሚቆይ
@Christian_mezmur✅
ይህንን አስተያየት ከአንድ ቤተሰባችን አግኝተናል ❤🤗
እርግጥ ነው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቴሌግራም📱 የኦንላይን ገንዘብ መስሪያ ፕላትፎርም እየሆነ ይገኛል 😱
ሰሞኑን አየር ላይ ሲናፈስ የነበረው ኖትኮይን🤑 በተሰኘው Airdrop የዚህ ቻናል አዲሚኖች ከ20ሺህ እስከ 58ሺህ የኢትዮጵያ ብር መስራት ችለዋል 🥸
አሁንም ጥቂት የማይባሉ Airdrops & Cryptos አሉ የቻናላችን ቤተሰቦች ብዛቱ ወጣትና ተማሪ እንደመሆናቹ መጠን እንደዚህ አይነት እድል ብትጠቀሙ እንመክራለን 🤗
ዋና ግባችንን ሳንስት እንደዚህ አይነት ነገሮችን እንድናጋራቹ የምትፈልጉ ከሆነ ከታች ባለው poll ሃሳባቹን አጋሩን
@Christian_mezmur✅
#ተለቀቀ
መቅረዝ መንፈሳዊ ዲጂታል መፅሔት
(ከBDU Fellowship VLM)
💐አምስተኛ እትም
👆5.9MB PDF ያውርዱት
ቃለመጠየቅ ከ ዶክተር መስከረም (Appeal For Purity) ጋር
●አንተ ታውቃለህ
●ያድጋል
●ጊዜ እና ህይወት
●የክርስቲያን ህይወት
●የፍቅር ጥግ
እና ሌሎችም አስተማሪ መጣጥፎች አካቷል
💙Read | Share
ለአስተያየቶ 👉 @BDUVLM_bot
@bdu_fellowship
ዝማሬ🎙"የቅርቤ"
ዘማሪ 👥 Bereket Tesfaye
Size💾 43MB
የተለቀቀው📅 May 2024
ርዝመት⏰ 10min
Quality🎬 MP3
Genres 🎹 Gospel Song
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur✅
ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶልናል✝️
ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶልናል✝️
ዝማሬ🎙"ብቻውን ሞተልኝ"
ዘማሪ 👥 አቤነዘር ለገሰ
Size💾 58MB
የተለቀቀው📅 May 2024
ርዝመት⏰ 8min
Quality🎬 MP3
Genres 🎹 Gospel Song
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur✅
▶️💡💡💡
መስዋዕት
ቀጥታ ስርጭት ጀምረናል ይቀላቀላሉን
/channel/KALTUBE?livestream
ሰላም የተወዳቹ ቤተሰቦች ሰኔ 20 እና 21 ለአገልጋዮች የተዘጋጅ ልዩ ስልጠና ብሕያዉ ክርሰቶሰ አለማቀፍ ቤተ ክርስትያን "የእግዚአብሔር መንግስት ሀይል እና ክብር" በሚል ርዕስ ስለሚሰጥ በተጠቀሱት ቀናት እንድትገኙና የውቅቱን የእግዚአብሔርን መንግስት ሀሳብ እንድትካፈሉ በክብር ተጋብዛችኃል። 🔽 ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔽🔥
@christian_mezmur✅
@christian_mezmur
ዝማሬ🎙"ይመለሳል ጌታ"
ዘማሪ 👤 Zema Worship Team
Size🖥 31.5 MB
የተለቀቀው📆 16 Jun 2024
ርዝመት⏰ 08:04
Quality😀 480P
Genres 🎼 Gospel Song ✝️
የሚገርም አምልኮ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱🔥
ለሌሎችም እንዲደርስ #share📱✅
🔥🔽ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔽🔥
@christian_mezmur✅
@christian_mezmur✅
ዝማሬ🎙"ስላንተማ"
ዘማሪ 👤 Betty Wolde
Size🖥 31.6 MB
የተለቀቀው📆 Sep. 2019
ርዝመት⏰ 07:08
Quality😀 480P
Genres 🎼 Gospel Song ✝️
ለሌሎችም እንዲደርስ #share📱✅
🔥🔽ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔽🔥
@christian_mezmur✅
@christian_mezmur✅
" ኢየሱስ እንዴት እንደኖረ የምናጠናው ኢየሱስ እንደኖረው ለመኖር ነው" ሰይፉ ዘሪሁን
ወዳጆች ሆይ የምንለቃቸው መንፈሳዊ ትምህርቶች በየጊዜው እንዲደርሳችሁ ቻናሉን subscribe share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ጸጋ ይብዛላችሁ
https://youtu.be/77cfZba0iDk?si=lwa09ol2YMKwKsVv
ዝማሬ🎙 “ማዕበልማ ነበረ!”
ዘማሪ👥 መስፍን ጉቱ
የተለቀቀው📅 Apr, 2024
Size💾 6MB
ርዝመት⏰ 6:34
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song
ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
👀ብዙዎቻቹ ለእንደዚህ አይነትና ሌሎች ማህበራዊ ጉዳዮች የሚሆን አዲስ ቻናል እንዲከፈት ጥቆማ ሰጥታቹናል፤ በሃሳብ ሞግታቹህናል፣ ተቃውማቹሃል፣ ደግፋቹሃል ሁላቹም ተባረኩ በሃሳብ ላይ መነጋገር ደስ የሚል ነገር ነው ይልመድባቹ 👏
በአብዛኛው የቤተሰባችን ቁጥር የተደገፈ ሃሳብ እንደ ገዢ ሃሳብ ስለምንቀበል ከመንፈሳዊ ነገር ባሻገር ስለ ሌሎች ለምሳሌ ስለ online ስራዎች፣ ስለ scholarship,ማህበራዊ ጉዳዮች የሚነሱበት እንደዚሁም የተለያዩ life hack ጥቆማዎችን የምንሰጣጥበት አዲስ ቻናል ከፍተናል Christian ስራ ይሰኛል
🔗 /channel/christian_sira ✅
ወዳጆቻቹን ጋበዙ 🌐🌐🌐🌐🌐
@Christian_mezmur✅
ዝማሬ🎙"ክብር አለ"
ዘማሪ 👤 Bereket Tesfaye
Size🖥💾 40.6 MB
የተለቀቀው📆 May 2024
ርዝመት⏰ 13:09
Quality😀 480P
Genres 🎼 Gospel Song
ለሌሎችም እንዲደርስ #share📱✅
🔥🔽ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔽🔥
@christian_mezmur✅
@christian_mezmur✅
ሰላም ውድ ቤተሰቦች 🙌
ምርጫው ሊያልቅ ከ 1 ሰዓት ያነሰ ጊዜ ነው የቀረው!
ዝማሬ🎙"ነው ከላይ "
ዘማሪ 👥 ጥበቡ ወርቅዬ
Size💾 4MB5
የተለቀቀው📅 May 2024
ርዝመት⏰ 48min
Quality🎬 MP3
Genres 🎹 Gospel Song
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur✅
ዝማሬ🎙"የቅርቤ"
ዘማሪ 👥 Bereket Tesfaye
Size💾 9MB
የተለቀቀው📅 May 2024
ርዝመት⏰ 10min
Quality🎬 MP3
Genres 🎹 Gospel Song
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur✅
🤗ዛሬ ምሽት 3:30 በ @bdu_fellowship ቻናል ይለቀቃል ።
Digital Magazine ላይ ከዶክተር መስከረም(Appeal for Purity ) ጥሩ ቆይታ አድርገናል በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዬች ላይ ያደረግነው ቆይታ መጽሄቱ ላይ ይገኛል በተጨማሪም የተለያዩ አምዶች ተካተዋል አሸላሚ ጥያቄዎች አሉ የእናንተን ምላሽ በ @bduFAQ_bot ላይ እንጠብቃለን
#Missy #Mekrez #Digital #Magazine
FAITHFUL SERVANTS OF THE KINGDOM
ታማኝ የመንግሥቱ አገልጋዮች
እንለያለን | እንመለሳለን | እንጠብቃለን
Follow Us On INSTAGRAM YOUTUBE
ዝማሬ🎙"ብቻውን ሞተልኝ"
ዘማሪ 👥 አቤነዘር ለገሰ
Size💾 8MB
የተለቀቀው📅 May 2024
ርዝመት⏰ 8min
Quality🎬 MP3
Genres 🎹 Gospel Song
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur
✅ @christian_mezmur✅
Alive in Christ Devotional
🗓ቀን ሁለት
ቲቶ 3:5
“ስላደረግነው የጽድቅ ሥራ ሳይሆን፣ ከምሕረቱ የተነሣ አዳነን። ያዳነንም ዳግም ልደት በሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ መታደስ ነው፤”
“Not by works of righteousness which we have done, but according to his mercy he saved us, by the washing of regeneration, and renewing of the Holy Ghost;”