🗣እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን! ትክክለኛ የሆኑ የወንጌል አስተምህሮዎችን መሰረት ያደረጉ፦ ዝማሬዎች፣ ትምህርቶች፣ ስብከቶች፣ ምስክርነቶች፣ የሪቫይቫል ታሪኮች፣ መንፈሳዊ ዜናዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊነታቸውን የያዙ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ! ለወዳጅ ጋደኞቻቹ #ሼር በማድረግ ይጋብዙ! አስተያየት @ChristianMezmur_bot ላይ ፃፉልን✍ ሁሌም ከኛ ጋር ስለሆናቹ እናመሰግናለን!
ያያ ዘ ልደታ: "ግፋ ቢል ከ5 እስከ 7 ዓመት በሗላ የፕሮቴስታንት እምነት ያከትምለታል!::"
"ተማር ይጠቅምሃል እንደምንም ቢያንስ ሚኒስትሪ ተፈተን" ሲባል ለክፋት የመከሩት መስሎት እኮ ነው እንዲህ ጋዜጣ አንብቦ የመረዳት አቅም እንኳን የሌለው ሁኖ የቀረው 🤦🏽♂️😂🤷🏾♂️
Btw በቀሀስ ዘመን <5% ነበርን፣ ደርግ እንደዚያ አሳዶን አስሮ እና ገድሎን በዛን እንጂ ከቁጥር እልጎደልንም! አሁንማ ሀገር ምድሩን በዝተንበታል! ዘንበንበታል!
"የሰናፍጯን ቅንጣት ቢዘራት
ጌታ በምድር እንድትበዛ
ያ ጉልበተኛ መጥቶ ረገጣት
የማትበቅል መስላው ፈዛዛ
ግን አልተሳካም አምልጣ ወጣች
ሄደች አደገች
ጌታ ይመስገን ድምበሯ ሰፋ
ለደካከሙት መጠለያ ሆነች
ህዝብህን.... "
©️Ebenezer F. Zeleke
@christian_mezmur
📺አንጋፋዋ የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን
ታላቅ የወንጌል ጀማ ስብከት በአዲስ አበባ ስታዲየም አድርጋለች! 👏🏾
ጅማሮውን ከትናንት በስትያ ያደረገው ይህ ፕሮግራም በብዙ ድል በዛሬው ዕለት ተጠናቋል 🥰
#ኢየሱስ_ሰውን_ሁሉ_ይወዳል😍
@christian_mezmur🧡
የአግዙኝ ጥሪ!
ፌኔት ቱሉ እባላለሁ የ18 አመት ወጣት ነኝ በነበረብኝ የደም ግፊት የተነሳ ሁለቱ ኩላሊቶቼ ስራ አቁመዋለወ። የህክምናው ወጪ ከቤተሰቦቼ አቅም በላይ ስለሆነ እንድታጉዙኝ ደግም እንደቆም እንድትረዱኝ በጌታ ስም እጠይቃቹሃለሁ! 😪
🏦1000611589712
Fenet Tulu Worku (CBE)
🏦1000247849185
Abel Tulu Worku (CBE)
🏦01320444559000
Abel Tulu Worku (Awash)
📞 0927876182
@christian_mezmur🧡
ያልተጠበቀው የዲያቆን ሐዋዝ ውሳኔ 🥹
@christian_mezmur
▶️ዶናልድ ትራምፕ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ! 🇺🇸
የሪፐብሊካን ተወካይ የሆኑት ትራምፕ፣ ዲሞክራቷን ካማላ ሃሪስን አሸንፈው በድጋሚ ወደ ነጩ ቤት ተመልሰዋል። ከዚህ በፊት 2016 ላይ ሂላሪ ክሊንተንን በማሸነፍ መንበሩን መጨበጣቸው አይዘነጋም።
ትራምፕ ክርስትና ላይ ያላቸው አቋም፣ ድምፅ አጣለው ብለው ሳይፈሩ በድፍረት ሁለት ፆታ ብቻ ነው ያለው የሚሉ፣ ግብረሰዶማዊነትን የሚቃወሙ፣ የመመረጥ እድሉን ካገኙ ውርጃን በህግ ሊከለክሉ የዘጋጁ፣ ጦርነት መፍትሄ አይደለም ብለው የሚያምኑና ፅንፍ ለፅንፍ ከሆኑ ሃገራት ጋር መወያየትን ሚመርጡ (ከሰሜን ኮሪያ መሪ ጋር በአካል የገናኙ የመጀመሪያው የአሜሪካ መሪ ናቸው)፣ በእስራኤል የአሜሪካን ኤምባሲ ከቴላቪቭ ወደ ኢየሩሳሌም የመለሱ እና በሌሎችም ምክንያቶች አሜሪከሰ በመገኙ ትላልቅ አገልጋዮችና ፓስተሮች ትራምፕን እንዲመረጡ ሰዎችን ሲያበረታቱ ነበር።
እንደ አንድ ክርስቲያንና አሜሪካ የአለምን ቅርፅ የመቀየር አቅም አላት ብሎ እንደሚያምን ሰው፣ ሃሪስና ዲሞክራቶች የያዙትን ሰይጣናዊ ሃሳብ ትራምፕ ማሸነፉ አስድስቶኛል!
God Bless You President !
@christian_mezmur
ዝማሬ🎙"ሳሙኤልን እንካ"
ዘማሪ 👤 Aster Abebe
Size💾 8.5 MB
የተለቀቀው📆 Sep 2024
ርዝመት⏰ 9:14
Quality😀 128 kbps
Genres 🎼 Gospel Song ✝️
ለሌሎችም እንዲደርስ #share📱✅
🔥🔽ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔽🔥
@christian_mezmur✅
@christian_mezmur✅
#ሃገራዊ #Ethiopia🇪🇹
በአዲስ አበባና በአከባቢዋ በበርካታ ቦታዎች ላይ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት ተሰምቷል!
ከምሽት 2:10 አከባቢ በርካታ ቦታዎች ላይ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት ነበር።
በአዲስ አበባ ህንፃዎች ላይ የነበሩ ሰዎችም በደንብ ንዝረቱ የተሰማቸው ሲሆን በተለይ በጋራ መኖሪያ ቤቶች ያሉ ነዋሪዎች ከስጋት አንጻር ወደ መሬት ወርደው ተሰባስበው ነው የሚገኙት።
the end is near ንስሃ ንስሃ ንስሃ!
26 tracks 😍
አዎ 26 ትራኮች ያሉት የዘማሪት አስቴር አበበ ሃሌሉያ አልበም ተለቀቀ!
በ apple music🎵, Spotify🎵, i tunes እና በተለያዩ የonline ገበያዎች ተለቋል!
Youtube📹 ላይ ስለሌለ ለጊዜው በውጭ ያሉ ወገኖች በኢትዮጵያ ያለነውን እንቁልልጭ እያሉን ነው 😂
ከApple music የአስቴርን አልበም መግዛት የምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ተጠቀሙ።
➡️https://music.apple.com/ca/album/hallelujah/1771682841
@christian_mezmur⭐️
▶️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
ኢራን በእስራኤል ላይ የባለስቲክ ሚሳኤል ጥቃትን በይፋ ከፈተች!
እየወጡ እንዳሉት ሪፖርቶች ከሆነ ኢላማ ውስጥ ያልገባ የእስራኤል ክፍል የለም። የፋርሷ ኢራን እስራኤል ከምደረገፅ ሳታጠፋ እንቅልፍ እንደማይወስዳት በተደጋጋሚ ከዛተች አመታት ተቀጥሯል።
የመካከለኛው መስራቅ ውጥረት እንደገና ሌላ እልቂትን እየወለደ ይሆን ?
ስለምድራችን እንፀልይ 🙌🏾
@christian_mezmur⭐️
▶️ጥያቄ💬
✅የመጨረሻው በመፅሐፍ ቅዱስ ተዓምራት ያደረገው ሰው ማነው ? ተዓምራቱስ ምን ነበር ?
መልሱን በComment section💬
⚠️ህጎቹን ከላይ ተመልከቷቸው
@christian_mezmur✅
ውድ ቤተሰቦቻችን ትንሽ ነው ብላቹ አትናቁ ያቅማችንን እናግዝ ስንላቹ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን 🤲🏾
🏦1000419048295
Weyinitu Gebre
መፅሐፍ ቅዱስን እኩል ለሁለት የሚከፍለው የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ
🗣️በሰው ከመታመን ይልቅ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል🗣️ መዝ. 118:8
▶️⭐️⭐️⭐️⭐️
ዘወትር ሰኞና እሮብ ማታ 3 ሰዓት ላይ ሽልማት የሚያሰገኝ 1 መንፈሳዊ ጥያቄ ይኖረናል!
⚠️ህግ
➡️edit የተደረገ መልስ ተቀባይነት የለውም!
➡️ቀድሞ ትክክለኛ መልስ የሰጠ አሸናፊ ነው!
ፍላጎታቹን በreaction አሳዩን 😍
ለሌሎችም #ሼር📱 ያድርጉ!
@christian_mezmur⭐️
እስከ 12:30 ድረስ ያገኘነው አሸናፊ @kaleb_sol ነው
@ChristianMezmur_bot በዚህ ስልክህን ላክልን
@christian_mezmur
አዲሱ የቻናላችን ሎጎ 😍
በቅርብ ቀን በአዲስ አቀራረብ ልንመጣ ዝግጅታችንን እያጠናቀቅን ነው 🙌🏾
እልፍ መንፈሳዊ ዝግጅቶችን፣ ማህበራዊ፣ እንዲሁም ለናንተ ሽልማት የሚያሰገኙ ትንሽ ወጣ ያሉ ይዘቶችን ይዘን እየመጣን ነው 👍
እስካሁን ያሳያቹንን ትግስት አሁንም ስለማትነፍጉን እናመሰግናለን 🫡🫶🏽
ተባረኩ! 🥰
@christian_mezmur ⭐️
❌የሉም ሲባል ይኖራሉ
🫢ጠፉ ሲባሉ ይበዛሉ
🤱ሲዋለዱ ብዙ መንታ
⚡️🐆ሩጫቸውን ማን ሊገታ !
@christian_mezmur🌱
ዝማሬ🎙 “ ስጋት አይገባኝም "
ዘማሪ ተስፋዬ ጫላ
የተለቀቀው📅 August , 2022
Size💾 5MB
ርዝመት⏰ 5Min
Quality🔊 128 kbps(High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song
ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
በኛ ቤት ግን ዛሬም ኢየሱስ ሲመሽም ሲነጋም ብቻውን ጌታ ነው! 🙌🏾🥰
@christian_mezmur🧡
ከማላ ሃሪስ የምርጫ ቅስቀሳ እያደረገች እያለች ከኋላ የኮሌጅ ተማሪዎች Jesus is King Jesus is Lord የሚል ድምፅን ሲያሰሙ የካማላ መልስ ግን ልጆቹን ለማሸማቀቅ መሞከር ነበር። የተሳሳተ ቦታ ናቹ አይነት ስላቅ።
በአንፃሩ የትራምፕ ምክትል ፕሬዝዳንት ይሆናል ተብሎ የሚጠበቀው የሪፐብሊካኑ ሴናተር አንደበተ ርቱው JD Vance በተመሳሳይ ምርጫ ቅስቀሳ ላይ እያለ ከታዳሚዎች Jesus is King የሚል ድምፅ ሲሰማ እሱም መልሶ that's right JESUS IS KING ብሎ አስተጋባ! 🥰
እንደ ኢትዮጵያዊ ማንም የምረጥ ማን ምንም ልዩነት ላያመጣ ይችል ይሆናል። የአሜሪካ የውጪ ፖሊሲ መንግስት ቢቀያየርም በአብዛኛው ወጥ ስለሆነ። እንደ ክርስቲያን፣ የኢየሱስ ሲም ሱጠራ ደስ እንደሚለው ሰው፣ ለሰው አእምሮ የሚከብድን ነገር ሲፈፅሙ የኖሩትን ዲሞክራቶችን ማየት እንደማይፈልግ ሰው ሪፓብሊካን ነጩን ቤት ስለመረከባቸው እግዚአብሔር ይመስገን !
JESUS IS THE KING!
@christian_mezmur
የእገዛ ጥሪ 🤲🏾
ለዚህች ጨቅላ እንድረስላት ሁላችሁም ሼር አድርጉ !
ከእናቴ ማህፀን ከወጣሁ ጥቂት ወራቶች ናቸው የሆኑኝ። ለመንተባተብ እንኳን ያልታደልኩት እኔ ሳሙኤል የ 4 ወር እድሜ ላይ የምገኝ ትንሽዬ እንባቀቅላ ነኝ።
ባጋጠመኝ የልብ ህመም የልቤ ውስጥ ክፍል 10 inch መጠን ተሰንጥቋል። ወደዚህች ምድር ከመጣውባት ለ4 ወራት ያክል በጂንካ ዞናል ሆስፒታል ለውጥ አገኝ ብዬ ህክምና ስከታተል ነበር።
ነገር ግን የተሻለ ህክምና እንደሚያስፈልገኝ ይሄም እንዲሆን 1.2 ሚልየን ብር የተጠየኩ ሲሆን በወላጆቼ የመምህርነት ደሞዝ አቅም ሊታደጉኝ አልቻሉም።
በእናንተ ደጋግ ኢትዮጵያውያን በቸርነት እጆች ካላችሁ ሣንቲም ቆንጥራችሁልኝ ህክምና እንዳገኝ ትታደጉኝ ዘንድ በአንደበቴ መማፀን ባልታደል እንኳን በልቤ ጩኸቴን እያሰማሁ እየተማፀንኩ እገኛለሁ💔🙏
CBE
1000453403541 (Asfawu Dessalegn)
1000453401859 (Genet Kebede )
@christian_mezmur⭐️
#Update
" እዚህ አዲስ አበባ የተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ የለም፤ ሞገዱ በመሬት ውስጥ ተጉዞ መጥቶ ነው ፤ አዋሽ አካባቢ ነው የተከሰተው በሬክተር ስኬል 4.9 ነው " - ዶክተር ኤልያስ ሌዊ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦ ፊዚክስና ስፔስ ሳይንስ ዳይሬክተር ዶክተር ኤልያስ ሌዊ ለብሔራዊ ቴሌቪዥን በሰጡት ቃል ምን አሉ ?
" እስካሁን ባለው መረጃ እዚህ የመሬት መንቀጥቀጡ እዚህ አዲስ አባባ የተከሰተ ሳይሆን አዋሽ አካባቢ የተከሰተ ነው።
ግን በመሬት ውስጥ አልፎ እዚህ አዲስ አበባ ውስጥ ልዩ ልዩ ቦታዎች ተሰምቷል።
ይሄን ግልጽ ማድረግ እንፈልጋለን እዚህ አዲስ አበባ የተከሰተ አይደለም። ግን በመሬት ውስጥ ተጉዞ መጥቶ እዚህ ያሉ ህንጻዎችን አንቀጥቅጧል።
በሪክተር ስኬል 4.9 ነው ያገኘነው። ይሄም ከፈንታሌ የሚባል ተራራ አለ ወደ መተሃራ አካባቢ ነው የተከሰተው። እስካሁን ያለው መረጃ ይሄ ነው።
ሰውም ይረጋጋ እዚህ አዲስ አበባ የተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ ሳይሆን ከሩቅ የተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ ሞገዱ በመሬት ውስጥ ተጉዞ መጥቶ በተለይ እዚህ ሰሜን እና ሰሜን ምስራቅ ያሉ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በጣም ተረብሸዋል። ልክ ነው ከዛም ሊሰማ ይችላል።
በሬክተር ስኬል 4.9 ነው ይሄ ነው ያለው መረጃ።
ተጨማሪ መረጃ እንዳገኘን በግልጽ እንነግራለን። " ብለዋል።
ዛሬ ምሽት በአዲስ አበባ በነበረው የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት ምክንያት በተለይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የሚኖሩ ነዋሪዎች ህንጻቸው ሲንቀጠቀጥ እንደነበር ገልጸውልናል። በዚህ ምክንያት ከቤታቸው ወጥተው መሬት ላይ ወርደው ተሰባስበዋል።
ለመረጃ ያህል 4.9 ሬክተር ስኬል ምን ያህል ነው ?
➡️ Micro: ከ3.0 ሬክተር ስኬል በታች: በጣም ትንሽ በሰዎች ሊታወቁ የሚችሉ
➡️Minor: ከ3.0 እስከ 3.9; ጉዳት የሌለው ለሰዎች በደንብ የሚታወቅ
➡️Light: ከ4.0 እስከ 4.9; ቀለል ያለ ጉዳት ሊያስከትል የሚችል
➡️ Moderate: ከ5.0 እስከ 5.9; መጠነኛ ጉዳት ሊያደርስ የሚችል
➡️Strong: ከ6.0 እስከ 6.9; ከበድ ያለ ጉዳት ሊያስከት የሚችል
➡️Major: ከ7.0 እስከ 7.9; በጣም ከባድ አደጋ ሊያደርስ የሚችል
➡️Great: ከ8.0 ሬክተር ስኬል በላይ; በጣም አስከፊ አደጋ ሊያደርስ የሚችል
Full Album Playlist Aster Abebe
https://youtube.com/playlist?list=PLKNx68410nPXKxLqRbQ5FWHte-cOCN1Lg&si=5N4U74j1eFUW3iBq
https://youtu.be/jrVO1asYKkw?si=x-oAYBKBzhNaXyzv
Читать полностью…በመፅሐፍ ቅድስ ውስጥ የመጨረሻውን ተዓምር ያደረገው ሰው ጳውሎስ ነበር።
🗣️በዚያን ጊዜ የፑፕልዮስ አባት ትኩሳትና ተቅማጥ ይዞት ታሞ ተኝቶ ነበር፤ ጳውሎስ ወደ እርሱ ገብቶ ጸለየለት፤ እጁንም ጫነበትና ፈወሰው።🗣️ ሐዋ 28:8
ይቅርታ!
ትናንት ማቅረብ የነበረንን ጥያቄ ማቅረብ ባለመቻላችን ይቅርታ እያልን ዛሬ ማታ 3:00 ላይ የትናንቱ ጥያቄ ይኖረናል 🤗
@christian_mezmur⭐️
#ኢትዮጵያ|🇪🇹
ሮሆቦት ኤልያስ ትባላለች ከባህርዳር ዮንቨርስቲ በኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ በድግሪ ተመርቃለች። ይሁንና በድንገት በአጋጠማት የአንጀት ላይ ካንሰር በአሁኑ ሰዓት ስራዋን አቁማ በህክምና ላይ ትገኛለች። በየ15 ቀኑም እስከ ሀምሳ ሺህ ብር(50,000 ብር) ወጪ በማድረግ ህክምናውን እየተከታተለች ያለች ቢሆንም ወጪው ከአቅም በላይ በመሆኑ ምክንያት ህክምናውን ለመቀጠል አስቸጋሪ ሁኔታ ላይ ትገኛለች። ሰለሆነም ሁላችሁም የአቅማችሁን ሁሉ እንድትደግፉ አበረታታለሁ ።
— ዕብራውያን 6፥10
“እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።”
Account 1000419048295
Woinito gebre
CBE +251955586330
▶️ጥያቄ💬
✅መፅሐፍ ቅዱስን እኩል ለሁለት የሚከፍለው የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ?
መልሱን በComment section💬
⚠️ህጎቹን ከላይ ተመልከቷቸው
@christian_mezmur✅
ዝማሬ🎙"ቅርብ ነው"
ዘማሪ 👤 Daniel A.Michael
Size💾 13.2 MB
የተለቀቀው📆 Sep 2024
ርዝመት⏰ 5:44
Quality😀 320 kbps
Genres 🎼 Gospel Song ✝️
ለሌሎችም እንዲደርስ #share📱✅
🔥🔽ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔽🔥
@christian_mezmur✅
@christian_mezmur✅
ድምፅ ከሰጣቹት ውስጥ ወደ 70% ገደማ ወደ ኳሱ አለም አለበት 😁
ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ የሚጀመርውን ጨዋታ ውጤት ቀድሞ ለገመቱ ሁለት ቤተሰቦች የ50 50 ብር የካርድ ስጦታ ያገኛሉ
Mancity🏴 vs Arsenal🏴
⚠️ህግ
edit የተደረገ መልስ ተቀባይነት የለውም!
ቀድሞ መመለስ ነው የሚያሸልመው 😎
እስከ 12:30 ብቻ
ኳስ የማትወዱ ቤተሰቦቻችን እንደማይደብራቹ ተስፋ አለን 🤗😂
🌼🔤🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤 🔤🔤🔤🔤 2️⃣⏱1️⃣7️⃣🌼
እንኳን ለ2017 ዓ.ም በሰላም አደረሳቹ!
Baga bara 𝟮0𝟭𝟯 tiin nagaan isiin gahee!
እንኳእን 2017 ሐዱሽ ኣመት ብሰላም አብፀኸኩም!
@christian_mezmur⭐️