Tomorrow🔥🔥🔥
#Renewal_of_mind
#Week_2
#Come_With_Big_Expectation
#CJY
@CJYouth1
@CJYouth1
ሮሜ 12
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው።
² የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።
#Renewal_of_mind
#Week_1
#Kabod_Verses
#CJY
@CJYouth1
@CJYouth1
‼️‼️ማሳሰቢያ‼️‼️
ሰላም የተወደዳችሁ የ CJ Youth ቤተሰቦች:-
የፊታችን እሁድ ማለትም ሐምሌ 9 በደብረዘይት ነህሚያ አጥቢያ በሚደረገው ኮንፍረንስ ምክንያት የወጣቶች ፕሮግራም አይኖረንም።
ሳምንት በልዩ ፕሮግራም እንገናኛለን።
The LOVE of GOD
😭😭😭
"And this hope is not a disappointing fantasy, because we can now experience the endless love of God cascading into our hearts through the Holy Spirit who lives in us!"
Romans 5:5 TPT
Full video
@CJYouth1
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Happy Birthday to our father in the lord, Apostle Tamrat T.
___
Today CJY uses this opportunity to honor and salute you. you have been, still is and continue to be a blessing to this generation. We are blessed by your life, teachings and anointing that God has poured on you. You truly have been a city on the hill to Ethiopia and the world at large.
❤️We love you❤️
Thank You!
___
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
#HappyBirthday
#CJY
@CJYouth1
(ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕ. 8)
----------
18፤ ለእኛም ይገለጥ ዘንድ ካለው ክብር ጋር ቢመዛዘን የአሁኑ ዘመን ሥቃይ ምንም እንዳይደለ አስባለሁ።
19፤ የፍጥረት ናፍቆት የእግዚአብሔርን ልጆች መገለጥ ይጠባበቃልና።
If we were to be asked who the Holy Spirit is and what his purpose is on the earth we would have so many answers. Some of us might say he is a teacher and others may say he is a comforter. From what Jesus told us in John 16 all of those things are very accurate. But Holy Spirit is not just those things.
One of the purpose of the Holy Spirit is to help us. Help is more than being comforted, he helps us do things we can’t achieve by ourselves and he doesn’t judge us for being weak. Jesus knew that we can’t do any of it on our own, that is why he sent his spirit to be there for us forever.
Don’t ever feel like you have no one when you are weak and unable, always know that the Holy Spirit is there to help you in your weakness. That is the purpose of the Holy Spirit.
By Mentor Bonnie
We thank God for the special month of transformation of the heart🙏🙏 It was so glorious🔥🔥🔥
How many of you were touched in this month??🤔🤔🤔 share us your testimonies at @CJYFAMILY
And tomorrow We will begin our new month at 9LT.🔥🔥
Come with big expectations and invite your friends😊😊
#CJY
@CJYOUTH1
(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕ. 2)
----------
11፤ በእርሱ ውስጥ ካለው ከሰው መንፈስ በቀር ለሰው ያለውን የሚያውቅ ሰው ማን ነው? እንዲሁም ደግሞ ከእግዚአብሔር መንፈስ በቀር ለእግዚአብሔር ያለውን ማንም አያውቅም።
12፤ እኛ ግን ከእግዚአብሔር እንዲያው የተሰጠንን እናውቅ ዘንድ ከእግዚአብሔር የሆነውን መንፈስ እንጂ የዓለምን መንፈስ አልተቀበልንም።
13፤ መንፈሳዊውን ነገር ከመንፈሳዊው ነገር ጋር አስተያይተን መንፈስ በሚያስተምረን ቃል ይህን ደግሞ እንናገራለን እንጂ የሰው ጥበብ በሚያስተምረን ቃል አይደለም።
14፤ ለፍጥረታዊ ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ ነገር ሞኝነት ነውና አይቀበለውም፤ በመንፈስም የሚመረመር ስለ ሆነ ሊያውቀው አይችልም።
15፤ መንፈሳዊ ሰው ግን ሁሉን ይመረምራል ራሱ ግን በማንም አይመረመርም።
16፤ እንዲያስተምረው የጌታን ልብ ማን አውቆት ነው? እኛ ግን የክርስቶስ ልብ አለን።
#CJY
#Transformation_Of_The_Heart
#Week_2
#We_Have_The_Mind_Of_Christ
Renewal Of Mind / በአዕምሮ መንፈስ መታደስ
WEEK 1
ሮሜ 12
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው።
² የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።
Why Renewal Of Mind?
፨ የእግዚአብሔርን ፈቃድ በህይወታችን የምናዉቅበት ዋነኛው መንገድ በአዕምሮ መንፈስ በመታደስ ነው።
፨ ከእግዚአብሔር ሀሳብ ርቆ የነበረው ነፍሳችን ወደ እግዚአብሔር ሀሳብ የሚመለስበት ብቸኛው መንገድ በአዕምሮ መንፈስ በመታደስ ነው።
፨ ነፍስ የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለማድረግ ግዴታ መታደስ አለበት።
፨ ነፍሳችን ደግሞ የሚታደሰዉ በእግዚአብሔር እውቀት ነው።
Quote_Of_The_Week:-
✴ The more you transform your soul the more you transfer the life of God.
#Renewal_of_mind
#Week_1
#Meditate_The_Word
#CJY
@CJYouth1
@CJYouth1
◈ ◈
──•◈•──
#Kabod_Quotes
──•◈•──
✴Renewal of mind is substitution. It is to substitute our thoughts with God's thoughts.
-Apostle Tamrat.T
#Renewal_of_mind
#CJY
@CJYouth1
@CJYouth1
ሰላም የተወደዳችሁ የ CJY ቤተሰቦች:-
በቤተክርስቲያናችን በነበረው የፆም ፀሎት ፕሮግራም ምክንያት ተቋርጦ የነበረዉ የወጣቶች አገልግሎት ከነገ ጀምሮ የሚቀጥል ይሆናል።
💥ነገ ከ8:00 ሰዓት ጀምሮ እንገናኝ።💥
@CJYouth1
" አምላኬ፥ አምላኬ፥ ወደ አንተ እገሠግሣለሁ፤ ነፍሴ አንተን ተጠማች፥ ሥጋዬ አንተን እንዴት ናፈቀች እንጨትና ውኃ በሌለበት በምድረ በዳ።"
(መዝሙረ ዳዊት 63:1)
(የሉቃስ ወንጌል ምዕ. 16)
----------
1፤ ደግሞም ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አለ። መጋቢ የነበረው አንድ ባለ ጠጋ ሰው ነበረ፥ በእርሱ ዘንድ። ይህ ሰው ያለህን ይበትናል ብለው ከሰሱት።
2፤ ጠርቶም። ይህ የምሰማብህ ምንድር ነው? ወደ ፊት ለእኔ መጋቢ ልትሆን አትችልምና የመጋቢነትህን ሂሳብ አስረክበኝ አለው።
3፤ መጋቢውም በልቡ። ጌታዬ መጋቢነቱን ከእኔ ይወስዳልና ምን ላድርግ? ለመቈፈር ኃይል የለኝም፥ መለመንም አፍራለሁ።
4፤ ከመጋቢነቱ ብሻር በቤታቸው እንዲቀበሉኝ የማደርገውን አውቃለሁ አለ።
5፤ የጌታውንም ባለ ዕዳዎች እያንዳንዳቸውን ጠርቶ የፊተኛውን። ለጌታዬ ምን ያህል ዕዳ አለብህ? አለው።
6፤ እርሱም። መቶ ማድጋ ዘይት አለ። ደብዳቤህን እንካ ፈጥነህም ተቀምጠህ አምሳ ብለህ ጻፍ አለው።
7፤ በኋላም ሌላውን። አንተስ ስንት ዕዳ አለብህ? አለው። እርሱም። መቶ ጫን ስንዴ አለ። ደብዳቤህን እንካ ሰማንያ ብለህም ጻፍ አለው።
8፤ ጌታውም ዓመፀኛውን መጋቢ በልባምነት ስላደረገ አመሰገነው የዚህ ዓለም ልጆች ለትውልዳቸው ከብርሃን ልጆች ይልቅ ልባሞች ናቸውና።
9፤ እኔም እላችኋለሁ፥ የዓመፃ ገንዘብ ሲያልቅ በዘላለም ቤቶች እንዲቀበሉአችሁ፥ በእርሱ ወዳጆችን ለራሳችሁ አድርጉ።
10፤ ከሁሉ በሚያንስ የታመነ በብዙ ደግሞ የታመነ ነው፥ ከሁሉ በሚያንስም የሚያምፅ በብዙ ደግሞ ዓመፀኛ ነው።
11፤ እንግዲያስ በዓመፃ ገንዘብ ካልታመናችሁ፥ እውነተኛውን ገንዘብ ማን አደራ ይሰጣችኋል?
#CJY
@CJYOUTH1
#MONTH_OF_EVANGELISM
(ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕ. 8)
----------
26፤ እንዲሁም ደግሞ መንፈስ ድካማችንን ያግዛል፤ እንዴት እንድንጸልይ እንደሚገባን አናውቅምና፥ ነገር ግን መንፈስ ራሱ በማይነገር መቃተት ይማልድልናል፤
27፤ ልብንም የሚመረምረው የመንፈስ አሳብ ምን እንደ ሆነ ያውቃል፥ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ስለ ቅዱሳን ይማልዳልና።
#GLORIOUS_SUNDAY
#CJY
@CJYOUTH1
Month of transformation of the heart🔥🔥
#Week3
#Testimonies
#Prayer
#Worship
#Word_Of_God
#Glory
#CJY
(የማቴዎስ ወንጌል ምዕ. 6)
----------
19፤ ብልና ዝገት በሚያጠፉት ሌቦችም ቆፍረው በሚሠርቁት ዘንድ ለእናንተ በምድር ላይ መዝገብ አትሰብስቡ፤
20፤ ነገር ግን ብልም ዝገትም በማያጠፉት ሌቦችም ቆፍረው በማይሠርቁት ዘንድ ለእናንተ በሰማይ መዝገብ ሰብስቡ፤
21፤ መዝገብህ ባለበት ልብህ ደግሞ በዚያ ይሆናልና።
Mathew 6:-19-21(TPT)
19 “Don’t keep hoarding for yourselves earthly treasures that can be stolen by thieves. Material wealth eventually rusts, decays, and loses its value. 20 Instead stockpile heavenly treasures for yourselves that cannot be stolen and will never rust, decay, or lose their value. 21 For your heart will always pursue what you value as your treasure.
#Transformation_Of_The_Heart
#WEEK_1
#CJY