ነቢያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል "الدين النصيحة" " ዲን መመካከር ነው።" መወያየት መመካከር ዕውቀትን ከማግኛ መንገዶች አንዱ ነው። ግን ከ ጭቅጭቅና መድረቅረቅ የፀዳ መሆን አለበት ። ሙእሚን አይዋሽም አይሳደብም። በቃ መልካም በሆኑ ቃላት መወያየት የታዘዝንበት ነው። ህግና ደንቡን ለማወቅ ይሄንን ይጫኑ @LawandRegulation ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት @ee143