cosmotools | Unsorted

Telegram-канал cosmotools - Men's & Women's Cosmo Tools

634

🚚ያሉበት ቦታ ድረስ እናመጣለን 56 Birr 🏍Delivery 56 Birr 0927171767. 0935354747. 0936805706 @RassraTools.  @MakitaVsBosch. @IngcoVsTotal. @Makute321. @Finders321. @ZionHotSale 180k M ADMIN 500 ብር @KTpizza1. @CuisineTools. @TEDDYTECK @CosmoTools 🏬ሱቃችን ገርጂ ካዲስኮ

Subscribe to a channel

Men's & Women's Cosmo Tools

‼️Do you have a VIP channel?
⁉️Tired of managing payments and subscriptions?

💥The @VIP_agent_bot is here!

✅The easiest way to manage a VIP channel

🌟🌟FREE🌟🌟

ℹ️ More information:
🌐 https://vip-agent.com

👇👇Click here👇👇
💎 @VIP_agent_bot

Читать полностью…

Men's & Women's Cosmo Tools

Tiktok.com/@KTFoodsCatering
(ኬቲ ዘመናዊ እድር) #ኬቲ_የተዘጋጁ ምግቦች አቅርቦት እና አገልግል "በሀዘንም / በደስታም" 
🌟#አንደኛ ደረጃ ከ 30 በላይ ምግቦች
🌟
#ሁለተኛ ደረጃ ከ 15 በላይ ምግቦች

             ✍️ ድንገተኛ ሀዘን ቢገጥምዎት 24 ሰአት አስቸኳይ ጥሪን በመቀበል ከ 50 እስከ 5000 ሰዎች የሚሆኑ ምግቦችን እና ሙሉእቃ ከ ድንቅ መስተንግዶ ጋር አዘጋጅተን ያሉበት ቦተ ከተፍ እንላለን (ኬቲ ዘመናዊ እድር)
              ✍️እንዲሁል ለቀጣይ ቀናት ለማስተዛዘን የሚሆኑ አገልግል እና የተለያዩ የክትፎ እና የቡፌ አማራጮች ቁርስ ፣ ምሳና እራትን ጨምሮ(ኬቲ ዘመናዊ እድር)

✅ ውሀ
✅ ንፍሮ
✅ ሻይ እና ቡና
✅ አነባበሮ / ድፎ
✅ ሙሉ እቃ አቅርበት
✅ የፃም / የፍስክ ቡፎ
✅ ከነ የሚያኮራ  መስተንግዶ

       🍽 የፍስክ የምግብ ዝርዝር 🍽
1. #ምንቸት_አልጫ.    2. #ምንቸት_ቀይ
3. #ቀይ_ወጥ.         4. #ዝልዝል_ወጥ
5. #ሩዝ_ባትክልት.      6. #ጎመን_በስጋ
7. #ፍራይድ_ፓቴቶ.     8. #የበሰለ_አትክልት

     🍽 የፃም የምግብ ዝርዝር 🍽
1.#ሽንብራ_አሳ.         2.#ቀይ_ምስር.
3.#ድፍን_ምስር.        4.#አልጫ_ክክ
5.#ድንች_በካሮት.      6.#ጥቅል_ጎመን
7.#ቀይስር_በድንች.    8.#እሩዝ_ባትክልት

🌟እንዲሁም በርሶ ምርጫ #አንደኛ_ደረጃ ክትፎ ፣ አሮስቶ እና የተለያዩ ኬኮች ያለው ፓኬጅ አለን!!!
🙏 ለደንበኞቻችን መፅናናትን እንመኛለን 🙏

💌 T.me/KTFoodsCatering
☎️ 0988193386  0927171767 https://www.KTFoodsCatering.com

🙏ምርጫችሁ ስለሆንን እናመሰግናለን🙏

Читать полностью…

Men's & Women's Cosmo Tools

🌟KT Catering "With JOY / SAD"🌟

🎁ልዬ የፆም ስጦታ ከኬቲ ኬተሪንግ🎁

🌟ስፔሻል የፃም አገልግል🌟
1.ሽንብራ አሳ   2.ምስር ቀይ
3.ክክ አልጫ    4.ድፍንምስር
5.ጎመን            6.ድንች አልጫ
7.ፎሶልያ          8.ቃርያ ስንግ
9.ቺፕስ            10. ሳንቡሳ

✅አነባበሮ #በነፃ
✅2 እሽግ ውሁ
#በነፃ
✅ያሉበት ድረስ ማድረሻ
#በነፃ

💰ሁሉም በ #4500_ብር ብቻ 💰

📥 @KTFoodsCatering
📱0988193386  0927171767
🖥 https://www.ktfoodscatering.com

🙏ምርጫችሁ ስለሆንን እናመሰግናለን🙏

Читать полностью…

Men's & Women's Cosmo Tools

📲0932507020 እንዳያመልጦዎ ፈጥነው ይደውሉ
👍በጣም አጭር ግዜ ያገለገሉ የሊጥ ማቡክያ ፣ የበርገር መጥበሻ ማሽንን እና ዲፕ ፍሪጅ የሚሽጥ !!! ...

Читать полностью…

Men's & Women's Cosmo Tools

newnews321/video/7237092048073952555?_r=1&u_code=e5c9lbe4dl9gdc&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=e7b5hk3h1kgmhm&share_item_id=7237092048073952555&source=h5_m&timestamp=1685021803&user_id=7177927478942630958&sec_user_id=MS4wLjABAAAABoetrq9cnB1B4eRfCV_U_YKREs1fqqqTK53kDkfKm_wMEiVCxUXTQg0PNu9wVum9&utm_source=copy&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7220632658254382891&share_link_id=b2941cd7-6016-45ee-8d13-a0066ebf1d08&share_app_id=1233&ugbiz_name=Main&ug_btm=b8727%2Cb2878" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@newnews321/video/7237092048073952555?_r=1&u_code=e5c9lbe4dl9gdc&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=e7b5hk3h1kgmhm&share_item_id=7237092048073952555&source=h5_m&timestamp=1685021803&user_id=7177927478942630958&sec_user_id=MS4wLjABAAAABoetrq9cnB1B4eRfCV_U_YKREs1fqqqTK53kDkfKm_wMEiVCxUXTQg0PNu9wVum9&utm_source=copy&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7220632658254382891&share_link_id=b2941cd7-6016-45ee-8d13-a0066ebf1d08&share_app_id=1233&ugbiz_name=Main&ug_btm=b8727%2Cb2878

Читать полностью…

Men's & Women's Cosmo Tools

Tiktok.com/@KTFoodsCatering

*Agelgil
*Catering Service
*Jemo & Summit 24Hr Restaurant Service

0927171767 0988193386
KT Catering N Agelgil With JOY | SAD
https://www.KTFoodsCatering.com

Читать полностью…

Men's & Women's Cosmo Tools

Tiktok.com/@KTFoodsCatering
(ዘመናዊ እድር) #ኬቲ_የተዘጋጁ ምግቦች አቅርቦት እና አገልግል "በሀዘንም / በደስታም" 

             ✍️ ድንገተኛ ሀዘን ቢገጥምዎት 24 ሰአት አስቸኳይ ጥሪን በመቀበል ከ 50 እስከ 5000 ሰዎች የሚሆኑ ምግቦችን እና ሙሉእቃ ከ ድንቅ መስተንግዶ ጋር አዘጋጅተን ያሉበት ቦተ ከተፍ እንላለን (ኬቲ ዘመናዊ እድር)
              ✍️እንዲሁል ለቀጣይ ቀናት ለማስተዛዘን የሚሆኑ አገልግሎች እና የተለያዩ የክትፎ እና የቡፌ አማራጮች አለን(ኬቲ ዘመናዊ እድር)

✅ ውሀ
✅ ንፍሮ
✅ ሻይ እና ቡና
✅ አነባበሮ / ድፎ
✅ ሙሉ እቃ አቅርበት
✅ የፃም / የፍስክ ቡፎ
✅ ከነ የሚያኮራ  መስተንግዶ

       🍽 የፍስክ የምግብ ዝርዝር 🍽
1. #ምንቸት_አልጫ.    2. #ምንቸት_ቀይ
3. #ቀይ_ወጥ.         4. #ዝልዝል_ወጥ
5. #ሩዝ_ባትክልት.      6. #ጎመን_በስጋ
7. #ፍራይድ_ፓቴቶ.     8. #የበሰለ_አትክልት

     🍽 የፃም የምግብ ዝርዝር 🍽
1.#ሽንብራ_አሳ.         2.#ቀይ_ምስር.
3.#ድፍን_ምስር.        4.#አልጫ_ክክ
5.#ድንች_በካሮት.      6.#ጥቅል_ጎመን
7.#ቀይስር_በድንች.    8.#እሩዝ_ባትክልት

🌟እንዲሁም በርሶ ምርጫ #አንደኛ_ደረጃ ክትፎ ፣ አሮስቶ እና የተለያዩ ኬኮች ያለው ፓኬጅ አለን!!!
🙏 ለደንበኞቻችን መፅናናትን እንመኛለን 🙏

☎️ 0988193386  0927171767
💌 T.me/KTFoodsCatering
🔗 https://www.KTFoodsCatering.com

Читать полностью…

Men's & Women's Cosmo Tools

Tiktok.com/@KTFoodsCatering

         ✍እሁድ  ለ 80 ቀን መታሰብያ እና ለሀውልት ምርቃት በሳሊተምህረት ቤተክርስትያን የተስናዳ ፕሮግራም ይህን ይመስል ነበር....

          🙏 ነብስ ይማር 🙏

@KTFoodsCatering
📲0927171767. 📲0988193386
https://www.KTFoodsCatering.com

🙏ምርጫችሁ ስለሆንን እናመሰግናለን🙏

Читать полностью…

Men's & Women's Cosmo Tools

https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid0YoMxghBLf41eKvsBefJCPbB8cmqPtSnEvcK7nKMGZLXwrdRxdZBBKqDzN6dVwZ5zl&id=100063821172909&mibextid=Nif5oz

👆ከላይ ያለውን ማስፈንጠርያ በምምጫን ሁሉንም ፎቶ ላይክ ያድርጉ ኮመንት ይፃፋ ሼር ያድርጉት

👆 Click on the above link, like all the photos, write a comment and share it

🙏በጣም አመሰግናለሁ🙏
🙏Thank You So Much🙏

🌟 🌟 🌟 🌟 🌟 🌟 🌟

Читать полностью…

Men's & Women's Cosmo Tools

ኬቲ ፒዛ እና በርገር = ኬቲ ኬተሪንግ እና አገልግል

         ✍ኬቲ ፒዛ እና በርገር 25/09/2007 አ.ም በጀሞ ኮንደምንየም የ 24 ስአት የሬስቶራንት እና ቤት ለቤት ምግብ አቅርቦት ስራውን ጀመረ።
          ✍በከተማችን ከፍተኛ ተውዳጅነትን እና ተቀባይነትን ስላገኘ ለደንበኞቹ ይበልጥ ተደራሽ ለመሆን በ ሰሚት ፣ ሀያት ፣ አባዶ ፣ አራብሳ እና ገርጂ አከባቢ ቅርንጫፎችን በመክፈት ስራውን አስፋፍቶ በመስራት ላይ ይገኛል።
           ✍እንዲሁ ባሁን ሰአት አደረጃጀቱን በማስተካከል የድግስ ኬተሪንግ ስራዎች ላይ ትኩረት በማድረግ ኬቲ ኬተሪንግ እና አገልግል በሚል ሰም ደንበኞቹን ለ ሰርግ ፣ ሀዘን ፣ ዝክር ፣ ልደት ፣ ክርስትና ፣ ምርቃት ፣ ስብስባ እና ለማንኛውም ፕሮግራሞች የሚሆኑ ደረጃቸውን የጠበቁ ሙሉ የምግብ ቡፌ ፣ አገልግል ፣ ኮክቴል እና እስናኮችን ፣ ሻይ ቡናን ጨምሮ ከተሟላ እቃ እና መስተንግዶ ጋር ለደንበኞቹ "በደስታም በሀዘንም" ፈጥኖ በመድረስ የደንበኞቹ አሌንታ ሆኗል

Vision = ራዕይ
            ✍የውድ ደንበኞቻችንን ጭንቀት እና ድካም በማስወገድ የሚያኮራ ድግስ ማስናዳት!!
            ✍የሀገራችንን ምግቦች በዘመናዊ መልኩ ላገር ውስጥ እና ለውጭ ገበያ ማቅረብ
       
Mission = ተልዕኮ
             ✍ለደንበኞቻችን አሌንታ መሆን እና የሀገራችንን የስራ አጥነት ችግር መቅረፍ

Goal = ግብ
              ✍በሀገራችን የምግብ ዝግጅት ኢንዱስትሪ ቀዳሚ መሆን እና የሀገራችንን ምግቦች በፋብሪካ አቀነባብረን ለአለም ገበያ ማቅረብ ማስተዋወቅ

🙏ይህን ሁሉ ያደረገ ፈጣሪያቻ ይመስገን!!!🙏ሁሉም የኬቲ ቻናሎች
/channel/KTFoodsCatering1

Читать полностью…

Men's & Women's Cosmo Tools

https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid02Qm8h1sbyhh7PmoupPviUBc1QYYfD3F4BG7VuxG44ngHKT2pscFCw1hjYj87AyZVul&id=100063821172909&mibextid=Nif5oz

Читать полностью…

Men's & Women's Cosmo Tools

🔱የኬቲ #1ደኛ_ደረጃ_ምግቦች #22_አይነት...
📲0988193386 📲0927171767
KT Catering "With JOY | SAD"

                ✍️ከ 50 እስከ 60 ሰዎች ዘና አድርጎ ለመጋበዝ በውድ ሼፋችን ምርጫ የተዘጋጀ ምርጥ ፓኬጅ / ጥቅል
✅Starter ✅Main food ✅Desert

🥩እስፔሻል ክትፎ ከነ አጃቢዎቹ🥩
1. ጥሬ ክትፎ.      2. ለብለብ ክትፎ
3. የበስለ ክትፎ.    4. አይብ በነጭ
5. አይብ በቀይ.    6. አይብ በጎመን
7. ጎመን ክትፎ.    8. ቆጮ  ፍርፍር   

🐏ሙሉ የበግ አሮስቶ ከነ አጃቢዎቹ 👇
9. የበግ አሮስቶ  10. ፍራይድ ፓቴቶ
11. ሩዝ ባትክልት     12. አትክልት
14. ብስኩት           15. ቺፕስ

👇 ሁለት አይነት ወጥ 👇
16. ምንቸት
17. ዝልዝል ወጥ

🍉 እስናኮች 🍰
18. ቸኮሌት ኬክ.  21 ባናና ኬክ 
19. ፍሩት ፓንች

🍞የተለመዱ ማባያዎች🥞
20. እንጀራ.      21. ቆጬ
22. ዳቦ

        💰 ዋጋ 35,000_ብር ብቻ💰
👉ቀብድ 17500 ቀሪ 17500 ብር ብቻ
⚠️ቀሪ ክፍያ ከ ፕሮግራሙ 3 ሶስት ቀን በፊት  መክፈል ይኖርቦታል💸. 

✅#በነፃ ከኬቲ መመገብያ እቃዎች እና ጠረቤዛ + ጨርቅ እንዲሁም መስተንግዶ
👍የሚተርፋ ምግቦች ሰለሚኖሩ ለቤቶት ትተን ነው የምንሄደው
❌እቃ ማሳደር አይቻልም❌

https://www.KTFoodsCatering.com
KTFoodsCatering@gmail.com
T.me/KTFoodsCatering

📲0927171767 / 📲0988193386

Читать полностью…

Men's & Women's Cosmo Tools

📲0927171767   📲0988193386
    KT Catering " With JOY / SAD "

  👩‍🍳የኬቲ ልዩ እስፔሻል የፃም ቡፌ ከ 20 በላይ የፃም ምግቦች ለ 60 ሰዎች ከነ ሙሉ መስተንግዶ እና ሙሉ እቃ ጨምሮ

        🍽 የፃም የምግብ ዝርዝር 🍽

1. ሽንብራ አሳ.          2. ቀይ ምስር.
3. ድፍን ምስር.          4. አልጫ ክክ
5. ድንች በካሮት.       6. ጥቅል ጎመን
7. ቀይስር በድንች.     8. እሩዝ ባትክልት
9. ሱፍ_ፍትፍት         10. ሰላጣ
11. ፍራይድፓቴቶ      12. ሽሮ
13. ጥቁር ጎመን.      14. ፎሶልያ
15.  ብጥጫ.            16. ጎመን ክትፎ

17. ያትክልት ኩኪስ   18. ያትክልት ጥብስ
19. እስፕሪን ሮል        20. ሳንቡሳ

ማባያዎች
21. ቆጮ 22. ዳቦ 23. እንጀራ

              💰 Price 35000 Birr 💰
🌟ሙሉ መስተንግዶ እና ሙሉ እቃን ጨምሮ

https://www.KTFoodsCatering.com
Tiktok.com/@KTFoodsCatering
@KTFoodsCatering

Читать полностью…

Men's & Women's Cosmo Tools

‼️Do you have a VIP channel?
⁉️Tired of managing payments and subscriptions?

💥The @VIP_agent_bot is here!

✅The easiest way to manage a VIP channel

🌟🌟FREE🌟🌟

ℹ️ More information:
🌐 https://vip-agent.com

👇👇Click here👇👇
💎 @VIP_agent_bot

Читать полностью…

Men's & Women's Cosmo Tools

በስምአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አህዶአምላክ አሜን

✍በሀገራችን ኢትዮጵያ የተለያዬ እፁብ ድንቅ ገዳማት እና ፅበሎች ይገኛሉ በእነርሱም በረከት እጅግ በጣም ብዙ ምእመን አማኝ እና የሌላ እምነት ተከታዬችም ጭምር ከተለያዩ ከባድ እና አይድንም ከተባሉ በሽታዎች በነፃ በየእለቱ በየገዳሚቱ እና ፅበል ስፍራዎች ይፈወሳሉ እኔም የዚህ በረከት ተካፋይ ስለሆንኩኝ ፈጣሪዬን አመሰግናለሁ።

✍ነገር ግን ይህ ድንቅ ተአምር የሚስራባቸው ገዳማት እና ፅበሎች ምእመኑ ተገልጋዩ በቀላሉ ሊያስተካክላቸው የሚገቡ የመሰረተ ልማት ስራዎች አሰተባባሪ በማጣት ብቻ ባለመሰራታቸው እነዚህ የበረከት እና የፈውስ ስፍራዎች ባጭር ጊዜ ሲረክሱ እና ብዙ ያልተገባ ተግባራት ሲፈፅምባቸው ይስተዋላል እነርሱም።

1. የመፅዳጃ ቤት። ፅበል ተጠጥቶ ወደላይም ወደታችይ ሲያስብል ምቹ መፅዳጃ ባለመኖሩ ምእመኑ በየቦታው ይፅዳዳል ይህም ቦታውን ያረኽሳል አከባቢውም ይበክላል። ሰለዚህ ምቹ መፅዳጃ ቤቶች በብዛት ሊገነባ ይገባል።

2. መታጠብያ እና ማጠብያ ቦታ። ወደገዳም / ፅበል ቦታ ሚመጡ ሰዎች 3, 7, 15, 30 ቀናት እና ከዚያም በላይ ይከርማሉ ስለሆነም የራሳቸውን ንፅህና ባግባቡ ጠብቀም መገኘት ሰላለባቸው በቂ ሻወር እና ማጠብያ ቦታ ያስፈልጋል

3. ውሀ። ከላይ ያሉትን ተግባራት ባግባቡ ለመከወን እና ለመጠጥ ምግብ ማብስያ የሚሆን በቂ የውሀ አቅርቦት መኖር አለበት

4. አትክልት ስፍራ። ቤተክርስትያን ምድራዊ ገነት አምሳል መሆን አለባት ብዬ አምናለሁ ስለዚህ በገጠርማ ሆነ በከተማ የሚገኙ ገዳማት ፣ ቤተክርስትያን እና ፅበል ቦታዎች በተለያዩ ያሚያምሩ አበባዎች እና ዛፎች አምሮ ተውቦ መታየት ይኖርበታል።

5. ትምህርት። ምእመኑ ሱባኤ ይዞ ሙለግዜውን ሰጥቶ ለመፅበልም ሆነ ለሱባኤ ሲመጣ እንደደረጃው መንፈሳዊ ትምህርት ከአውደ ምህረት ውጪ እያሰባሰቡ የሚማሩበት የሚጠይቁበት ተጨማሪ እውቀት የሚያገኙበት ስፍራ ቢኖር

6. የፅሎት ስፍራ። ምእመኑ ሰው ከሚበዛበት የተለመዱ የፅሎት ስፍራዎች በተጨማሪ በግሩፕ እና በተናጠል የሚፅልዩበት ፣ የሚሰግዱቡት እና በአርምሞ የሚቀመጡበት ምቹ ቦታዎች ቢዘጋጁ

7. የሰው ብዛት። በያንዳንዱ ገዳማት እና ፅበል ስፍራዎች ተገቢውን አገልግሎት ለእያንዳንዱ ምእመን በአግባቡ ለመስጠት ገዳማቱ ካላቸው አቅም ጋር ተመጣጣኝ የተወሰነ የህዝብ ቁጥር መቀበል እና ባግባቡ ማስተናገድ ይኖርባቸዋል

8. ምግብ እና መጠጥ። የገዳማቱ ህግ እና ስርአት በማስገንዘብ የተውሰኑ ለተጋድሎ የሚረዱ ምግብ እና መጠጦችን ብቻ ተዘርዝረው በተወሰኑ ሰአታት ብቻ ምእመኑ እንዲጠቀም ማድረግ

9. መረጃ። እያንዳንዱ ምእመን ወደገዳሙ ከመምጣቱ በፊት በአጥቢያው ከሚገኝ ደብር ትክክለኛ የእምነቱ ተከታይ መሆኑን የሚያረጋግጥ መታወቅያ እና አስፈላጊውን ህጋዊ ዶክመንት በማዘጋጀት እንዲመጡ ማድረግ ያንንም መረጃ ባግባቡ መመዝገብ እና መያዝ ጉዞ ከመጀመራቸው በፊት ቦታ መኖሩን ማረጋገጥ ለመምጣት ፍርድ መጠየቅ ቦታ ማስያዝ

10. ምስክርነት። እያንዳንዱ ምእመን ወደገዳሙ የመጣበትን ያጋጠመውን ችግር ከነማስረጃው በመቀበል ፈውስ ሲያገኙ ባግባቡ መረጃቸውን በማደራጀት ምስክርነታቸውን ለአለም ማድረስ

11. መረጃ። እያንዳንዱ ምእመን ወደገዳሙ ከመምጣቱ በፊት እና ከመጣም በሀላ በገዳሙ ያሉ አገልግሎቶችን በቂ መረጃን የሚያገኝበት ሲስተም መዘርጋት በበራሪ ወረቀት ለእያንዳንዱ ምእመን የገዳሙን ህገ ድንቅ አስረድቶ መስጠት

12. ሰነስርአት። የገዳሙን የአለባበስ ፣ የፀሎት ፣ ስልክ እና የመሳሰሉትን ስነስርአቶች በአግባቡ እንዲተገበሩ ማድረግ

13. የሰው ሀይል። እያንዳንዱን ነገር ባግባቡ ለማስፈፅም ብቁ እና ፈርአ እግዚአብሔር ያላቸው ዲያቆናትን መቅጠር

14. የበረገት ስራ። እያንዳንዱ ምእመን እንደ ሀቅሙ ፣ እንደሙያው እና እንዳለው ግዜ በግቢው ያሉትን የእለት ተእለት ስራዎችን እንዲያግዙ እና እንዲባረኩ መጋበዝ

15. ገቢ። ከላይ የተዘረዘሩትን ገዳዬች ባግባቡ ለመከወን ቋሚ ገቢ ስለሚያስፈልግ ምእመን ለሚያገኛቸው አገልግሎቶች ዝቅተኛ ክፍያ ማስከፈል እና የተለያዩ የገቢ ምንጮችን መፍጠር እና መስራት

16. መሰረተ ልማት። አንድ ገዳም / ፅበል ስፍራ ከትልቅ ሆስፒታል በላይ ለማህበረሰቡ አገልግሎት ስለሚሰጥ መንግስት ዋና ዋና መሰረተ ልማቶችን ማለትም መንገድ ፣ መብራት ፣ ውሀ... በፍጥነት እንዲያሟላላቸው መጠየቅ።

17. ቤተ መጻሕፍት። ምእመኑ በገዳማቱ ግዜውን ሲያሳልፍ እርሱን በእውቀት እንዲገነባ እና ለግዜ ማሳለፍያም ጭምር በመንፈሳዊ እና በፅሎት በገድላት የተሞላ ቤተ መፃህፍት መገንባት

18. ቦታ መለየት። ለጅማሪ ምእመን እና ልምድ ላላቸው ምእመናን ስርአት ገዳሙን እና የሚፈቀድ / የክርክር ነገሮችን እንደ አቅማቸም መስጠት እና ማረፍያ ቦታም መለየት

19. ሰልፍ ተራ። ፅበል ለመፅበል እና የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን ለማግኘት ምእመኑ ሲሰባሰቡ ረጅም ሰአት በስሀይ መቆም ሰለሚከብድ ምቹ መገመጫ እና መጠለያ ማዘጋጀት።

20. ህክምና። በፅበል ስፍራ በመንፈስ ከሚሰቃዩ ምእመናን የህግምና ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው ብዙዎች ናቸው እንዲሁም ገዳማት / ፅበል ስፍራዎች ብዙ ግዜ ከከተማ የራቁ ስለሆኑ ክሊኒክ / ቀይ መስቀል ያስፈልጋቸዋል

✍በእኔ እይታ ገዳማት / የፀበል ስፍራዎች ወይም ቤተክርስትያናት ሰዎች ሲቸገሩ ብቻ የሚመጡበት ሳይሆን የእረፍት ግዜያቸውን የሚያሳልፋባት ፣ የሚዝናኑባት ፣ የሚማሩባት ምቹ የምንግዜም ምርጥ ቦታ መሆን አለባት!!!

KT Catering N Agelgel All

T.me/KTFoodsCatering

T.me/KTFoodsCatering1

https://www.KTFoodsCatering.Com

www.TikTok.com/@KTFoodsCatering
0988193386 / 0927171767

Читать полностью…

Men's & Women's Cosmo Tools

🌟KT Catering "With JOY / SAD"🌟

🎁ልዬ የፆም ስጦታ ከኬቲ ኬተሪንግ🎁

🌟ስፔሻል የፃም አገልግል🌟
1.ሽንብራ አሳ   2.ምስር ቀይ
3.ክክ አልጫ    4.ድፍንምስር
5.ጎመን            6.ድንች አልጫ
7.ፎሶልያ          8.ቃርያ ስንግ
9.ቺፕስ            10. ሳንቡሳ

✅አነባበሮ #በነፃ
✅2 እሽግ ውሁ
#በነፃ
✅ያሉበት ድረስ ማድረሻ
#በነፃ

💰ሁሉም በ #4500_ብር ብቻ 💰

📥 @KTFoodsCatering
📱0988193386  0927171767
🖥 https://www.ktfoodscatering.com

🙏ምርጫችሁ ስለሆንን እናመሰግናለን🙏

Читать полностью…

Men's & Women's Cosmo Tools

‼️Do you have a VIP channel?
⁉️Tired of managing payments and subscriptions?

💥The @VIP_agent_bot is here!

✅The easiest way to manage a VIP channel

🌟🌟FREE🌟🌟

ℹ️ More information:
🌐 https://vip-agent.com

👇👇Click here👇👇
💎 @VIP_agent_bot

Читать полностью…

Men's & Women's Cosmo Tools

📲0927171767        📲0988193386

  ✍ከ30 ሰው በላይ ዘና አድርጎ የሚጋብዝ ልዩ የኬቲ ስፔሻል ክትፎ ከነ አጃቢዎቹ ጥቅል / ፓኬጅ👇

🥩 እስፔሻል ክትፎ 🥩
1.ጥሬ ክትፎ.      2.ለብለብ ክትፎ
3.የበሰለ ክትፎ.     4.አይብ በነጭ
5.አይብ በቀይ.    6.አይብ በጎመን
7.ጎመን ክትፎ.    8. ጎመን በስጋ
9. ዳቦ           10. ቆጮ.      11. እንጀራ

12.ጎረድ ጎረድ.    13.የበግ ጥብስ
14.አተካኖ.       15.ቆጮ ፍርፍር

           💰 22,500 ብር ብቻ 💰

✅ ማድረሻ & መመለሻ በነፃ መስተንግዶ በነፃ
❇️ ከ30 ሰው በታች ትእዛዝ አንቀበልም

📱 0988193386  0927171767
📥 T.me/KTFoodsCatering
🖥 https://www.ktfoodscatering.com

Читать полностью…

Men's & Women's Cosmo Tools

ኬቲ ኬተሪንግ እና አገልግል 💛 በደስታም /  በሀዘንም 🖤

✅ ኖርማል አገልግል ግማሹ 15 ሙለ 30 ሰው ይመግባል
⭐️እስፔሻል አገልግል ደግሞ ግማሽ 20 ሙሉ ከ35 ሰው በላይ የሚመግቡ ናቸው

👉 *የኬቲ ኖርማል አገልግሎች* 👈
1️⃣ የፃም ግማሽ አገልግል ...... #2000_ብር
2️⃣ የፃም ሙሉ አገልግል ........ #3000_ብር
3️⃣ የፍስክ አገልግል ግማሽ .... #2500_ብር
4️⃣ የፍስክ አገልግል ሙሉ ...... #3500_ብር

      ⭐️የኬቲ እስፔሻል አገልግሎች⭐️
5️⃣ የፃም አገልግል ግማሽ ..... #3000_ብር.
6️⃣ የፃም አገልግል ሙሉ ........ #4000_ብር.
7️⃣ የፍስክ አገልግል ግማሽ .... #3500_ብር
8️⃣ የፍስክ አገልግል ሙሉ ...... #4500_ብር

         🔱 ዶሮ ፣ ክትፎ እና በግ 🔱
🐓 ሙሉ የዶሮ አገልግል ......... #3500_ብር
🐓 ሙሉ ዶሮ ወጥ ............... #3500_ብር
🐓 ሙሉ ዶሮ አሮስቶ ............. #3500_ብር

🔱 እስፔሻል ልዩ አገልግል + ክትፎ #6500_ብር

🐏 የበግ አገልግል ሙሉ ........ #6500_ብር
🐏 ሙሉ የበግ አሮስቶ ............#8500_ብር
አምስት ማባያዎች አሉት ለ 20 / ሀያ ሰው ይበቃል

🥩 እስፔሻል ክትፌ 15 አይነት ከ30 ሰው በላይ የሚመግብ #22500_ብር

🌟ልዩ የክትፎ እና የአሮስቶ ፓኬጅ 28 አይነት ከ 60 ሰው በላይ የሚመግብ #45000_ብር

✅እንዲሁም ለማንኛውም ከ 50 - 5000 ሰው ለሚታደሙባቸው ፕሮግራሞች ደረጃቸውን የጠበቁ ምግቦች ከሙሉ እቃ እና ድንቅ መስተንግዶ ጋር 24 ሰአት በብቃት እናዘጋጃለን !!!

☎️ 0988193386  0927171767
💌 T.me/KTFoodsCatering
🔗 https://www.KTFoodsCatering.Com

Читать полностью…

Men's & Women's Cosmo Tools

Tiktok.com/@KTFoodsCatering

         ✍እሁድ  ለሽምግልና ፕሮግራም ኮተቤ አከባቢ ለ 80 ሰዎች የተዘጋጀ ይህን ይመስል ነበር....

          🙏 እንኳን ደሳላችሁ 🙏

@KTFoodsCatering
📲0927171767. 📲0988193386
https://www.KTFoodsCatering.com

🙏ምርጫችሁ ስለሆንን እናመሰግናለን🙏

Читать полностью…

Men's & Women's Cosmo Tools

‼️Do you have a VIP channel?
⁉️Tired of managing payments and subscriptions?

💥The @VIP_agent_bot is here!

✅The easiest way to manage a VIP channel

🌟🌟FREE🌟🌟

ℹ️ More information:
🌐 https://vip-agent.com

👇👇Click here👇👇
💎 @VIP_agent_bot

Читать полностью…

Men's & Women's Cosmo Tools

📌 ከ60 ሰዎች በላይ አኩርቶ የሚጋብዝ ልዩ የጾም ቡፌ ( 20 አይነት የጾም ምግቦች )

🍽 የፃም የምግብ ዝርዝር 🍽

1. ሽንብራ አሳ. 2. ቀይ ምስር.
3. ድፍን ምስር. 4. አልጫ ክክ
5. ድንች በካሮት. 6. ጥቅል ጎመን
7. ቀይስር በድንች. 8. እሩዝ ባትክልት
9. ሱፍ ፍትፍት 10. ሰላጣ
11. ፍራይድፓቴቶ 12. ሽሮ
13. ጥቁር ጎመን. 14. ፎሶልያ
15. ብጥጫ 16. ጎመን ክትፎ

17. የአትክልት ኩኪስ 18. ያትክልት ጥብስ
19. እስፕሪን ሮል 20. ሳንቡሳ

ማባያዎች
21. ቆጮ 22. ዳቦ 23. እንጀራ

💰 ዋጋ 35,000 ብቻ 💰

✅ ሙሉ መስተንግዶ እና ሙሉ እቃን ጨምሮ

☎️ 0988193386 0927171767
💌 T.me/KTFoodsCatering
🔗 https://www.ktfoodscatering.com

Читать полностью…

Men's & Women's Cosmo Tools

TikTok.com/@KTFoodsCatering

           ✍ትላንት በ ዘውዲቱ መሸሻ ህፃናት ማሳደግያ ለ ታዳጊ ህፃናት #አሀዱ ቲቪ እና #ኬቲ_ፒዛ ያደረጉት የምሳ ግብዣ ፕሮግራም ምርጥ የፃም አገልግሎች ፣ ሻይ ቡና ፣ ውሀ ፣ መስተንግዶ እና ሙሉ እቃን ጨምሮ ይህን ይመስሉ ነበር...

            🙏በበረከት ያሳድግልን🙏

  0927171767 / 0988193386
KT Catering N Agelgil  24Hr Ope
         "With JOY / SAD"  

Читать полностью…

Men's & Women's Cosmo Tools

KT Catering N Agelgel "With JOY / SAD /"

      የውድ ደንበኞቻችን ህይወት ለማቅለል በተለያዩ አማራጮች ሰለመጣን  በሁሉም ማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን  ይከተሉን.
Follow,  Share, Comment & Like Us ...

👇 Website = ድህረ ገፃችን 👇
https://www.ktfoodscatering.com

👇Facebook = ፌስቡክ 👇
https://www.facebook.com/KTFoodsCatering

👇Telegram  = ቴሌግራማችን 👇
/channel/KTFoodsCatering

👇 Instagram =  ኢንስታግራም 👇
https://instagram.com/ktfoodscatering?igshid=YmMyMTA2M2Y=

👇  TikTok  = ቲክቶክ 👇
tiktok.com/@ktfoodscatering

👇 YouTube = ዩቲዩብ 👇
https://youtube.com/channel/UCtwV7oZ8n7mr1qeH1M3W8YA

👇Whatapp = ዋትሳፕ👇
https://wa.me/c/251927171767

👇 Linktree =ሁሉንም በአንድ 👇
https://linktr.ee/ktpizza

👆በሁሉም አማራጮች ትእዛዝ እንቀበላለን👆

📲0927171767 📲0988193386

⭐️       ⭐️       ⭐️       ⭐️       ⭐️