በcovid19 ዙርያ አለም አቀፍ ዜናዎችን እንዲሁም በ ሀገራችን ይህ ወረርሽኝ ከተከሰተ ጊዜ ጀምሮ ያስከተለው ማህበራዊ ቀውሶች ህብረተሰቡ እንዴት ከዚህ ወረርሽኝ መጠንቀቅ እንዳለበት ግንዛቤ የማስጨበጥ ስራ እንሰራለን "አብረን እንጂ ብቻችን አንድንም"