cybercrackex | Unsorted

Telegram-канал cybercrackex - Ethio CYBER TECH

280

✨🍁𝐖𝐄𝐋𝐂𝐎𝐌𝐄🍁✨ ╱◥██████◣ │∩│🪟▤│🪟│ ▓▆▇█▓🚪▓█▇ @Cyberbatebot @BotbotMXbot @BotbotMMxbot ✨🍁𝚃𝙾 𝙴𝚝𝚑𝚒𝚘 𝙲𝚈𝙱𝙴𝚁 𝚃𝙴𝙲𝙷 𝙲𝙷𝙰𝙽𝙽𝙴𝙻 🍁✨

Subscribe to a channel

Ethio CYBER TECH

🎉🎉🎉🎉
🅼︎🅰︎🆈︎🅰︎
🅿︎🅰︎🅲︎🅺︎🅰︎🅶︎🅴︎
🎉🎉🎉

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

🎉🎉 𝗧𝗼 𝗗𝗔𝗬 𝗙𝗥𝗘𝗘 𝗜𝗡𝗧𝗘𝗥𝗡𝗘𝗧 𝗙𝗜𝗟𝗘𝗦 🎉🎉

🎉🎉 𝗧𝗼 𝗗𝗔𝗬 𝗙𝗥𝗘𝗘 𝗜𝗡𝗧𝗘𝗥𝗡𝗘𝗧 𝗙𝗜𝗟𝗘𝗦 🎉🎉

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

🐾PAWS 🐾

😎PAWSOG BOT 🫠

🔥Multi Account ብትሰሩት አሪፍ ነው ✔️

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

🎉🎉 𝗧𝗼 𝗗𝗔𝗬 𝗙𝗥𝗘𝗘 𝗜𝗡𝗧𝗘𝗥𝗡𝗘𝗧 𝗙𝗜𝗟𝗘𝗦 🎉🎉

🎉🎉 𝗧𝗼 𝗗𝗔𝗬 𝗙𝗥𝗘𝗘 𝗜𝗡𝗧𝗘𝗥𝗡𝗘𝗧 𝗙𝗜𝗟𝗘𝗦 🎉🎉

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

🎉 ምርጥ ቻናሎቻችን እና ቦቶቻችን ስብስብ 🎉

NO1= /channel/CYBERCRACKEX
<ዋናው ቻናላችን

NO2= /channel/worldtook
<ሁለተኛው ቻናላችን

NO3= @BotbotMXbot
መቼም X ማያረጉ 𝗙𝗥𝗘𝗘 𝗜𝗡𝗧𝗘𝗥𝗡𝗘𝗧 ፋይሎች ያሉበት ቦት

NO4= @DLYFREINTERPKGbot
በየ ቀኑ 𝗙𝗥𝗘𝗘 𝗜𝗡𝗧𝗘𝗥𝗡𝗘𝗧 ፋይል ሚለቀቅበት ቦት ናቸው ተቀላቀሉ።

NO5= @Cyberbatebot
ማንኛውንም ዓይነት ጥያቄ አስተያየት ለመስጠት የተዘጋጀ ቦት

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

✳️ ቴክኖሎጂያዊ እውነታዎች፡

✅. የመጀመሪያው እ.ኤ.አ. በ 1971 የተፈጠረው የኮምፒዩተር ቫይረስ “CREEPER” ተብሎ ይጠራ ነበር።

✅. አፕል እ.ኤ.አ. በ2014 የሚያስገባው ገቢ ሩብ ከጎግል ፌስቡክ እና አማዞን ተደምረው ከሚያገኙት ገቢ ጋር እኩል ነበር።

✅. HP ፣ Google ፣ Microsoft እና Apple የአይቲ ኩባንያዎች ከመሆናቸው ውጭ አንድ የሚያመሳስላቸው ነገር ሁሉም የተጀመሩት በጋራጅ ውስጥ ነበር።

✅. የጆሮ ማዳመጫ ወይም Earphone ለአንድ ሰዓት ብቻ ማድረግ በጆሮዎ ውስጥ የሚገኙትን ባክቴሪያዎች በ700 እጥፍ ሊጨምር ይችላል።

✅ ከAndroid 1.0 እና 1.1 በስተቀር ሌሎች ሁሉም የAndroid ስሪቶች ጥቂቶችን ለመጥቀስ እንደ ጄሊ ቢን ፣ አይስክሬም ሳንድዊች ፣ ማር ማርብ በመሳሰሉ ጣፋጭ ምግቦች የተሰየሙ ናቸው።

✅ Internet ለአንድ ቀን ቢዘጋ 196 ቢሊዮን ኢሜሎች ፣ 3 ቢሊዮን የጉግል ፍለጋዎች ፣ 12 ቢሊዮን የፌስቡክ እና የዩቲዩብ ቪዲዮ ዕይታዎች እና 500 ሚሊዮን ትዊቶች ሳይላኩ ይቀራሉ።

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

ይሄ አፕ ከዚህ በፊት ከስልካችሁ ላይ ያጠፋችሁትን
📸📸Photo,
🎬Video &
🔊Audio Recover
የሚያደርግላችሁ ምርጥ አፕ ነው

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

⭐️ 🔠🔠🔠🔠🔠

Today's Major Puzzle Solve Durov


⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
📢 Chat   | 📢 Share | 🪙 Major

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

For 5 DAYS
Linklayer

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

🇫 🇷 🇪 🇪 
🇮 🇳 🇹 🇪 🇷 🇳 🇪 🇹 𝗙𝗜𝗟𝗘
ይለቀቃል ይመቻችሁ 

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

🎉🎉 𝖭𝖤𝖶 𝖠𝖯𝖯 🎉🎉

🇳 🇪 🇼  🇦 🇵 🇵

👇👇👇👇👇👇 

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

ፈጣን እንዲሆኑ በሚል ሐሳብ ለ2 ቀን ብቻ ነው ሚያገለግሉት። ምክንያቱም ብዙ ተጠቃሚ የላቸውም።
🚀🚀🚀
share

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

Menu Button (No root)

Size: 8.31MB

የ ስልካችሁ
🗻 Home button
🗻recent button
↩️back button
🗻Menu button(specially for samsung)
➿power button
🔊volume up
🔉volume down
🔇mute

እና ሌሎችንም በተኖች ለተበላሸባችሁ ሁሉንም በዚህ አፕ ታገኙታላችሁ።
Accessiblity ላይ በመግባት ON በማድረግ መጠቀም ይችላሉ።

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

🎉🎉 እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉

Link layer ተጠቃማዎች አስደሳች ዜና አዲስ ቦት ፈጣን ፋይል።
🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀
share share share

ብዙ ተጠቃሚ ካለ ለሁሎችም አፖች እንሰራለን

👇👇👇👇👇

@BotbotMXbot
@BotbotMXbot
@BotbotMXbot
@BotbotMXbot
@BotbotMXbot
@BotbotMXbot

👆👆👆👆👆👆

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

✳️ሰላም የ CYBER TECH ቤተሰቦች ዛሬ የሳይበር ጥቃት SMS Phishing የሚለውን የምናይ ይሆናል።

🔻ይህን Method በመጠቀም የATM ፤ የEmail ፤ የfacebook ወ.ዘ.ተ የሚስጥር ቁጥሮች በቀላሉ ይሰረቃሉ።

🔻SMS Phishing በቀላሉ ወደናንተ Fake የሆኑ SMS በመላክ ሊያጠቋችሁ ይችላሉ።

〽️ለምሳሌ፦ Facebook Account እንዴት ሊሰርቁ እንደሚችሉ እንመልከት...

1⃣. Facebook page በመግባት Forget Account የሚለውን ይጫናሉ

2⃣. የናንተን User Name በመጠቀም Verification Number እንዲላክ ያደርጋሉ Fbookም ወደናንተ Verification Number ይልካል

3⃣. Fake Phone Number በመጠቀም የራሳቸውን Phishing SMS ወደናንተ ይልካሉ። የሚልኩት SMS ለምሳሌ ፦ የFacebook አካውንታችሁን በተሻለ Secure ለማድረግ የደረሳችሁን 6 digit Verification Number መልሰው ይላኩ

⚠️From Facebook Company

‼️Notes ፦ የሚደርሳችሁ በEnglish language ሊሆን ይችላል በተጨማሪም በጣም እውነት የመሰሉ SMS ነው የሚጠቀሙት እና የሞባይል ቁጥርም የሚፈልጉትን ሀገር መርጠው ሊጠቀሙ ስለሚችል በቀላሉ ልንሸወድ እንችላለን።

4⃣. 6 digit Verification Number ለነሱ ላክን ማለት BOOM Facebook አካውንታችንን በድጋሜ ልናገኘው አንችልም ማለት ነው።

‼️ ማስጠንቀቂያ ‼️

🔻በምንም አይነት ስልክ ቁጥር ይሁን ከየትኛውም አይነት ሀገር... ከላይ እንደገለፅኩት አይነት ጥያቄ ቢያቀርቡላችሁ የትኛውንም አይነት SMS እንዳትልኩ።

💯 /channel/CYBERCRACKEX 💯

◻️JOIN👇👇
/channel/CYBERCRACKEX

መረጃዎችን ላላወቁት እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግ ተባበሩን

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

🎉🎉 𝗧𝗼 𝗗𝗔𝗬 𝗙𝗥𝗘𝗘 𝗜𝗡𝗧𝗘𝗥𝗡𝗘𝗧 𝗙𝗜𝗟𝗘𝗦 🎉🎉

🎉🎉 𝗧𝗼 𝗗𝗔𝗬 𝗙𝗥𝗘𝗘 𝗜𝗡𝗧𝗘𝗥𝗡𝗘𝗧 𝗙𝗜𝗟𝗘𝗦 🎉🎉

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

ስለ ቫይረስ ምንያህል ያቃሉ
What is Virus 🐞??


👉 #Virus ማለት የ Computer Code ወይም Program ሲሆን ብዙ ግዜ የሚሰራው ወይም
የሚፈጠረው የ Computer እውቀት ባላቸው ሰወች እና ስለ Computer ጠልቀው በ ተማሩ  ሰወች ነው
📵 ቫይረስ ስንል ብዙ አይነት ቫይረሶች አሉ
➲Spyware Virus
➲Malware Virus
➲Ransonware Virus
➲Adware Virus
➲Trojan Horse Virus  ናቸው
እንደ ስማቸው ሁሉ ስራቸውም ይለያያል

የ#Virus ዋና አላማው እና ስራው ምን ምን ናቸው 👺

1  ስልካችንን ማበላሸት (Damage) ማድረግ
የስልኩን Software ቫይረሱ በሚያጠቃበት ግዜ ስልኩ Dead ይሆናል ይህ ማለት ስልካችን Samsung ከሆነ ስንከፍተው Samsung ይልና ቀጥ ብሎ ይቆማል አይከፈትም ማለት ነው

2  በጣም ጠቃሚ ፋይል ማጥፋት እና መደበቅ

ስልካችን ላይ ሆነ  MemoryCard ላይ ያሉትን ማንኛውም (File)
ለምሳሌ 👇👇👇👇
Music Photo Video Application Document  ያለ ምንም ምህረት ያጠፋል (Format) ያደረጋቸዋል ያለኛ ትዛዝ እና ፍቃድ

4  ስልካችንን በማናውቀው Password ወይም Pattern መቆለፍ እና መዝጋት
ይህ ማለት ስልካችንን የዘጋንበትን የሚስጥር Password ይቀይርና  የራሱን Password
በማስገባት ይቆልፍብናል ማለትም ስልካችንን
ሙሉ በ ሙሉ በራሱ ቁጥጥር ስር ያደርገዋል እኛ ስልኩን ማዘዝ አንችልም ማለት ነው

5  ስልካችንን(OS)Operating System ስራ   ማዛባት እና ስልኩ እንዲዘባርቅ ማድረግ
ይህ ማለት ስልካችን ስራውን በትክክል እንዳይሰራ እንቅፋት ይሆናል ይህ ማለት እኛ ስልኩን
ሳንነካው ሳናዘው በራሱ (File)መክፈት መዝጋት
ስልኩን Flight Mode ላይ ማድረግ
ስልኩን Switch Off ማድረግ ከዛ ስልኩን መልሶ መክፈት.   ሌላም ብዙ ብዙ ነገሮችን በራሱ ይሰራል

6  Software File ማጥፋት
የ ስልካችንን Software File Delete ማድረግ
=> Software File Delete  ከሆነ ስልኩን ማስተካከል ከባድ ይሆናል

ከላይ የተጠቀሱትን ሁሉ ያለ ባለቤቱ ፍቃድ በራሱ መብት ይሰራል.
ስለ
#ቫይረስ አደገኛነት ጉዳት እና አላማ ይህን ካልን ስለ መከላከያው እና ስለ መፍትሄው ደግሞ እናውጋ

♻እንዴት አድርገን ስልካችንን ከአደገኛ ቫይረስ መጠበቅ እና መከላከል እንችላለን
                          
1  ካልታወቀ እና
#Fake ከሆነ ዌብሳይት ማንኛውንም ነገር ከ ማውረድ መቆጠብ
  👉ለምሳሌ  ካልታወቀ እና
#Fake ከሆነ
ዌብሳይት Application ወይም File (Download) በምናደርግበት time
#ቫይረሱ Download ከምናረገው Application ወይም File ጋር አብሮ ወደ ስልካችን በቀላሉ ይገባል
ለምን ቢባል Fake የሆኑ
#ድረገጾች ላይ #ቫይረሶች ብዙግዜ ስለሚለቀቁ ነው ሰለዚህ ከታወቀ እና ታማኝነት ካለው ዌብሳይት ብቻ የምንፈልገውን File ማውረድ ይጠበቅብናል

2 Bluetooth Email እና G-mail ክፍት አድርጎ አለመተው ተጠቅመን ከ ጨረስን ቦሀላ መዘጋቱን 
#Check Up ማድረግ

3 የስልካችንን
#Software Update ማድረግ
በሰአቱ እና በግዜ
   ስልካችን የSoftware Update ጥያቄ ሲጠይቀን
#ችላ አለማለት ወድያውኑ ስልኩን Update መድረግ
      የስልካችን Software Update ከተደረገ ስልካችን በ ቫይረስ የመጠቃት እድል በጣም ዝቅተኛ ነው
የ ስልካችንን Software Update ለማድረግ መጀመሪያ
#Setting ውስጥ እንገባለን ከዛ መጨረሻ ላይ #About Phone
የሚል አለ እሱን እንዴ
#Click እንላለን ከዛ
Software Update የሚለውን
#Click ማለት 🚨

4 ትክክለኛ እና
#Original Antivirus  መጠቀም
   ስልካችን ላይ ያለውን ሁሉኑም Application እና File
#Scan ማድረግ                          Scan በምናደርግበት ግዜ  Virus ያለበት Application ወይም File ከተገኘ ወዲያውኑ ማጥፋት #Remove ማድረግ
       እነዚህን Original Antivirus
ከ PlayStore በ ማዉረድ ተጠቀሙ
     ➷➷➷➷➷➷
#Norton Antivirus
#KasperskyAntiVirus
#BT Virus Protect: Mobile Anti-Virus & Security App
  👆👆👆እነዚህ Antivirusሶች የሚሰሩት በ Data እና በ Wifi Connection

5 ቫይረስ በዋናነት ከሚገባበት መንገድ አንዱ  በ
#Email እና በ #G-mail ነው
Email እና በ G-mail  በምንጠቀምበት ግዜ ከማናውቃቸው ሰወች
#Link ሲላክልን ቶሎ መክፈት የለብንም ምክንያቱም የተላከው ከ #Hackerሮች  (Linkኩም) ቫይረስ ሊሆን ስለሚችል በፍፁም መክፍት የለብንም

6 ስልካችን ላይ ያሉትን ሁሉኑም Application
#Update ማድረግ ለምን ቢባል አንዳንድ
Applicationኖች ከ ቆይታ ብዛት የተነሳ ወደ ቫይረስ ይቀየራሉ ስለዚህ ሁሉኑም Application በየጊዜው Update ማድረግ አለብን
ስልካችን ላይ ያሉ Applicationኖችን Update ለማድረግ መጀመሪያ ወደ PlayStore ላይ እንገባለን ከዛ (My APP) ዉስጥ እንገባለን ከዛ Update መሆን ያለበት Application ካለ እራሱ ይህን Application Update አድርግ ብሎ ይጠቁመናል ከዛ Update የሚለውን Click ማድረግ

7 Wifi በምንጠቀምበት ግዜ ከባድ ጥንቃቄ ማድረግ
     Wifi  ከፍተን  በምንጠቀምበት ሰአት  ብዙ
Notification ወደ ስልካችን ይገባሉ በዚህ ግዜ
ወድያውኑ  Notificationኑ ፍቃድ ይጠይቀናል
(Allow or Decline) ብሎ ይጠይቀናል ?
Notificationኑ ቫይረስ ይሁን አይሁን እኛ
አናውቅም ነገርግን እኛ ችላ በማለት ወይም ትኩረት ባለመስጠት (Allow) ብለን እንፈቅዳለን በዛን ሰአት Notification መስሎ የመጣው
#ቫረስ በፍጥነት ወደ ስልካችን በመግባት ስልካችንን ያበላሻል ስለዚህ ማንኛውንም Notification
ወደ ስልካችን ሲመጣ ዝምብለን ከመክፈት መታቀብ አለብን

8 ማንኛውንም Application ከሰው ስንቀበል
ስለ Applicationኑ ምንነት እና ስራ በደንብ መረዳት አለብን ይህ ማለት Applicationኑ ጎጂ ሆነ ጥሩ የሚለውን እንድናውቅ ይረዳናል
ስለዚህ ማንኛውንም Application ስልካችን
ላይ ከመጫናችን እና ከ መቀበላችን በፊት ስለ
Applicationኑ በደንብ መገንዘብ ያስፈልጋል።

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

🔥🔥🔥

🐾 Paws 🔥

📷
በዚ ሊንክ ግቡ 👇

/channel/PAWSOG_bot
/channel/PAWSOG_bot

📷እስከዛሬ Telegram ላይ በሰራቹት Airdrop ማለትም
$NOT እና $DOGS ባገኛቹት ልክ Point አስልቶ ይሰጣቿል።

📷4 Task አሉ እነሱን ስሩ Wallet Connect አድርጉ!
📷ሰዎችን ጋብዙ!
📷በ Multi account ስሩት!

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

ፕሮግራሚንግ ቋንቋዎች እና ጥቅማቸው ‼
-----------

📱ፓይተን ( #Python)
----------------------------------
ይህ open-source programming language በብዛት በሶፍትዌር ኢንጂነሮች ጥቅም ላይ የሚውል ስሆን የ #back-end Web developers በአሁኑ ግዜ ዕይታቸውን ወደ ፖይተን አዙረዋል። Python ለሳይንትፊክ ካልኩለሽን እንድሁም ሰው ሰራሽ ክህሎት artificial intelligent ዋነኛ ነው ። ከሌሎች አንፃር ለመልመድ ቀላል ነው ። ከዚህም ውጭ እጅግ ብዙ ጥቅሞች ያሉት ፓይተን ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ አስገራም ኮዶች መፃፍ እስክትችሉ ድረስ ተቃሎ በስልኮች ላይ መቷል።

📲ጃቫ ( #Java)
----------------------------
አብዛኛዎቻችን ስለ ፕሮግራምንግ ስነሳ ቶሎ አምሯችን ወስጥ የምመጣው ጃቫ ነው።
በ1995 የተፈጠረው ስሆን ለ Web-based development አንድሮይድ አፕ ጨምሮ ብዙ ስራ ይሰራበታል። ብዙ የት/ት የፋይናንስ አና እና ኢንዱስትሪ ድርጅቶች Java ይጠቀማሉ። እንድሁም ለ browser አፖች ከተለያዩ ድህ ገፆች ፋይል ዳወንሎድ እንድያደርጉ ያስችላል።

🍎ሩብይ ( #Ruby)
-----------------------------
ይህ open-source scripting language ፕሮግራመሮች በምቾት የሚጠቀሙት ሲሆን ለapple ስልኮች አፕ ከመስራት ባለፈ ብዙ ስራዎች ይሰሩበታል።
ግዙፉ የህዋ ምርምር ተቋም NASA ለsimulation ክፍል ስራ ወስጥ Ruby ይጠቅማል።

🌐 #HTML
---------------------------
ለድህረ ገፅ ስራ ያገለግላል።
የweb page ስትራክቸሩን እንሰራበታለን አጠቃላይ በድህረገፁ ላይ የምታዩ ፁሁፎች ፓስዎርድ ማስገብያ ሳጥኖች.......ሁሉም በዚህ ስር ይካታሉ።

🌐#CSS , #JavaScript
-----------------------------
ቡዙሃን ፕሮግራመሮች የምጠቀሙት ይበልጥ ድህረገጽ ለማስዋብ አና በbrowser ስታይ በደንብ የተቀላጠፈ ለማረግ እንድሁም አንዳንድ ስራዎችን ለመስራት የገለግል።

#SQL
-------------------
በመረጃ ቋት ውስጥ መረጃን ለመፍጠር ፣ ለማንበብ ፣ ለማዘመን እና ለመሰረዝ ለ ፕሮግራመሮች ያስችላቸዋል ፡፡ ኩባንያዎች መረጃን ለመሰብሰብ SQL ይጠቀማሉ።

በቀጣይ ለጀማሪ ፕሮግራመሮች ልናውቃቸው የሚገባንን ቋንቋዎች እንደ መግቢያ ለመግለጽ እሞክራለሁ።

🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ከወደዱት አስተያየት በመስጫው ቦታችን 5🌟 ያስቀምጡልን

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

$DOGS ያመለጣችሁ እስኪ PAWS🐾 ሞክሩት☺️

✔️ልክ እንደ $DOGS አይነት ሲሆን PAWS ደግሞ ቴሌግራም ላይ በተሳተፋቹበት Airdrops ልክ ነጥብ ይሰጣቹሃል ከዛም ውስጥ Notcoin, DOGS & Hamster Kombat ላይ ተሳትፋቹ ከነበረ አሪፍ ነጥብ ታገኛላቹ PAWS ላይ ☺️


😏ሰውም invite እያደረጋችሁ ነጥብ ሰብስቡ

🔗🔡🔡🔡
/channel/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=1cLLsvdW

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

🎉🎉𝗧𝗼 𝗗𝗔𝗬 𝗙𝗥𝗘𝗘 𝗜𝗡𝗧𝗘𝗥𝗡𝗘𝗧 𝗙𝗜𝗟𝗘𝗦🎉🎉

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

የ 𝐈𝐂𝐄 𝐎𝐏𝐄𝐍 𝐍𝐄𝐓𝐖𝐎𝐑𝐊 Recommend ፕሮጀክቶች! 🤗

🟠Callfluent 👇

/channel/callfluent_bot

🟠Sunwaves 👇


/channel/sunwaves_token_bot/app

🟠Sauce 📱 App 👉
Link

github" rel="nofollow">https://sauces.world/@github

🟠SealSend 📱 App 👉
Link

github" rel="nofollow">https://sealsend.email/@github

🟠🆕 DoctorX 👇

/channel/doctorx_meme_bot/app


🙂 በየ 24 ሰአቱ እየገባችሁ መሀሉን ለ5 Second ጫን ብሎ መያዝ ብቻ ነው!


⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
📢 Chat   | 📢 Share | 📢 Dev

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

#Telegram ሰለ ቴሌግራም ማወቅ ያለብን 10 ወሳኝ  ነገሮች

✔ 1ኛ :- ያለንበትን #ቦታ ለጓደኞቻችን መላክ እንችላለን  መጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ የምንልክለትን ሰዉ እንመርጣለን ከዛ መላኪያዋን ከፍተን location የሚለውን ተጭነን ያለንበትን ቦታ መላክ ይቻላል ::

✔ 2ኛ :- ከኛ ወጪ ማንም ሰው ቴሌግራማችንን ማንም ሰዉ እንደይጠቀም ከፈለግን  password ማዘጋጀት ይቻላል መጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ በቴሌግራም ጫፈ ላይ ሦስት መሰመር አለ እሱን አንዴ እንነካለን ከዛ setting የምለውን  እንነካለን ከዛ privacy and security የሚለውን እንነካለን ከዛ passcode የሚለውን እንነካለን ከዛ passcode lock on እናደርጋለን ከዛ የምንፈልገውን password እናስገባለን ::

  ✔ 3ኛ:-  እንዴት ቴሌግራም  ብር እንዳይበላ ማድረግ ይቻላል
   በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ በቴሌግራም ጫፍ ያለውን ሦስቷን መሰመር እንነካለን ከዛ setting ላይ እንገባለን ከዛ data and storage የሚለዉን እንነካለን ከዛ
    when using mobile data -OF-አድርጉት ::

✔4ኛ :- የላክነዉን  message ከደረሰ በኃላ delete  ማድረግ ይቻላል እንዴት መጀመሪያ የላክነዉን message እንከፍታለን ከዛ ቦታዉ ላይ አጥብቀን እንዛለን ከዛ ከላይ የሚለውን Also delete  receive የሚለውን ራይት እናደርጋለን ከዛ ሁለቱም ጋ delete ይሆናል ::

5ኛ :- እንዴት በአንድ የቴሌግራም አፕሊኬሽን ሁለት account እንጠቀማለን
  በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ ከላይ
በቴሌግራሙ ጫፍ ላይ ያለውን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ ይህችን ምልክት ይንኩ ( v ) ከዛ new account ይለናል ከዛ መክፈት

✅6ኛ :- በተለይ ማታ ማታ ስንጠቀም ዓይናችን እንደይጎዳ ቴሌግራማችን  በጥቁር መልክ እንድሆን ከፍለግን dark ,, black ,, colour እንድትሆን ከፈለግን ...
  በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ የቴሌግራም ጫፍ ላይ ያለውን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ chat setting ላይ ገብተን ከሚሰጠን የመልክ ምርጫ የፈለግነዉን እንመርጣለን ::

✔7ኛ :- ቴሌግራም ያሉ ጽሁፎች አልነበብ እያሎት ተቸግረዋል ማለት ፊደሎቹ አንሰዉ ለዓይን አልታይ ካለ  ፊደሎቹን ትልቅh ማድረግ ይቻላል እንዴት ?
  በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ በቴሌግራም ጫፍ ላይ ያለውን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ chat setting ላይ እንገባለን ከዛ message text size የምል አለ እሱን እንነካና የፈለግነዉን ያህል ትልቅ ማድረግ ይቻላል ::

✔8ኛ:-   እንዴት የራሳችንን የቴሌግራም  ቻናል መክፈት እንችላለን ?
   በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን
ከዛ በቴሌግራም ጫፍ ላይ ያለውን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ New channel የሚለውን ነክተን create new channel የሚለውን እንነካለን ከዛ እኛ ለመክፈት የፈለግነዉን የቻናል ስም እናስገባለን ::

✔9ኛ :- እንዴት የራሳችንን የቴሌግራም  ግሩፕ እንከፍታለን ?
   በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ ከላይ ያለዉን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ new group የሚለውን እንነካለን ከዛ create new group የሚለዉን እንነካለን ከዛ እኛ ለመክፍት የፈለግነዉን የግሩፕ ስም እናስገባለን ::

✔10ኛ :- እንዴት አድርገን profile photo መቀየር እንችላለን ?
   በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ ከላይ ያለዉን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ setting ላይ እንገባለን ከዛ set profile photo የሚለውን በመንካት የፈለግነዉን ፎቶ መቀየር ይቻላል ፡፡

/channel/CYBERCRACKEX

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

🎉🎉𝗧𝗼 𝗗𝗔𝗬 𝗙𝗥𝗘𝗘 𝗜𝗡𝗧𝗘𝗥𝗡𝗘𝗧 𝗙𝗜𝗟𝗘𝗦🎉🎉

👇👇👇👇👇👇👇

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

ምርጥ እና አጠቃቀሙ ለየት ያለ የምንፈልጋቸውን አፖች የምንቆልፍበት አፕ ነው አጠቃቀሙ ካልገባችሁ በዚሁ ቦታችን ገብተው መጠየቅ ይቻላሉ።
👇👇👇
@Cyberbatebot
👆👆👆

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

🎉🎉𝗧𝗼 𝗗𝗔𝗬 𝗙𝗥𝗘𝗘 𝗜𝗡𝗧𝗘𝗥𝗡𝗘𝗧 𝗙𝗜𝗟𝗘𝗦🎉🎉

👇👇👇👇👇👇👇

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

🎉🎉𝗧𝗼 𝗗𝗔𝗬 𝗙𝗥𝗘𝗘 𝗜𝗡𝗧𝗘𝗥𝗡𝗘𝗧 𝗙𝗜𝗟𝗘𝗦🎉🎉

👇👇👇👇👇👇👇

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

🎉🎉 𝖭𝖤𝖶 𝖠𝖯𝖯 🎉🎉

🇳 🇪 🇼  🇦 🇵 🇵

👇👇👇👇👇👇 

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

📱ስልካችንን ስንጠቀም ማድረግ የሌለብን ነገሮች⬇️

✅በዝናብ ሰዓት #Networking የሆኑ ነገሮችን ማጥፋት (Airplane Mode ላይ ማድረግ) Off Wifi | Bluetooth & Main Network

✅FM (ኤፍ.ኤም) በEarphone አለማዳመጥ ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ስማርት ስልኮች #FM_Antenna ስለሌላቸው ኢርፎኑን እንደ አንቴና ነው የሚጠቀሙት ስለዚህ በኢርፎን ስናዳማጥ Electromagnetic ራዲየሽኑ ጭንቅላታችን ላይ ጉዳት ያደርሳል!

✅ስልክን #Charge እያደረጉ ማንኛውንም ነገር አለመጠቀም በተለይም አለመደዋወል #Wifi አለመጠቀም Game አለመጫወት

✅በEarphone ሙዚቃ ስናዳምጥ #Equalizer በመጠቀም ድምፁን #Bass ላይ ማድረግ (ምክንያቱም በNormal ድምፅ ስንጠቀም ያለው ለጆሯችን ቀጭን ድምፅ ስለሚያወጣ ያሳምመናል - የHz አለመጣጣም!

✅ትልልቅ Magnet (Magnetic field) ያላቸው ነገሮች አቅራቢያ ስልካችሁን አታስቀምጡ

✅የስልክ ስክሪን #Blue_Light የሚባል አደገኛ ጨረር ይለቃል በተቻለ መጠን የስልካችንን #Brightness መቀነስ Blue Light Filter App መጠቀም!

✅የባትሪ ቻርጅ በጣም #Low ሲሆን ወይም ሲቀንስ ስልኩን ያለመጠቀም ልማድ ይኑርዎ ምክንያቱም ቻርጅ ሲቀንስ የሚረጨው የጨረር መጠን ይጨምራል!

✅ሞባይል ተጠቃሚ ከሆኑ ሲነጋገሩ ወደ ጆሮዎ እና ጭንቅላትዎ እጅግ በጣም አያስጠጉ ቢያንስ ከ5 Centimetre በላይ ራቅ ማድረግ #Electromagnetic_Radiation ከተባለው አደገኛ ጨረር ራስዎን ይጠብቃሉ!

✅የሞባይል ስልኮን ታቅፈው አይተኙ በእንቅልፍ ወቅት ባትሪውን ያጥፉ ወይም ከአልጋዎ 1.8 Metre በማራቅ ማታ ሲደወል ከሚለቀቀው #Electromagnetic ራስዎን በተቻለ መጠን አያጋልጡ!

✅ነፍሰጡር እናቶች ሞባይል ሲይዙና ሲጠቀሙ ይጠንቀቁ የጽንሱ ሕዋሳት ለElectromagnetic radiation እጅግ በጣም አለርጂክ ናቸው ስለዚህ አቀማመጡንም ሆነ አጠቃቀሙን ከጽንሱ ራቅ ባለ ሥፍራ ይሁን አላስፈላጊ አጠቃቀምን ለምሳሌ ረጅም ሰዓት ማውራት እና ቶሎ ቶሎ መደዋወል መቀነስ አለበዎት

✅ብረት ነክ ነገሮች ባሉበት ሥፍራ ሞባይል አይጠቀሙ ብረት የElecroMagnetic ራድየሽኑን ወይም የጨረሩን ጉልበት ያጠነክረዋል ስለዚህ መኪና ውስጥ፣አውሮፕላን ውስጥ፣ሊፍት ውስጥ፣ባቡር ውስጥ፣ብረት አጥር ወይም በር አካባቢ፣የብረታ ብረት ወርክ ሾፕ ውስጥ፣ጋራዥ ውስጥ ወዘተ.. አስቸኳይ ወይም አጣዳፊ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር በተቻለ መጠን ሞባይል አይጠቀሙ የሚጠቀሙም ከሆነ ለአጭር ደቂቃ ብቻ ይሁን!

📵በተለይ! በተለይ!📵 ✍🏽ዕድሜያቸው ከ15 ዓመት በታች የሆኑ ወጣት ልጆች ሞባይልን ባይጠቀሙ ወይም ባያዘወትሩ ይሻላል ጨረሩ የጭንቅላት ሴሎቻቸውን እጅግ በጣም ይጎዳዋል፤ለካንሰርም ያጋልጣቸዋል!

✅በበለጸጉት አገሮች ከ15 ዓመት በታች ባሉ ልጆች ውስጥ ለሚከሰተው ሞት በሁለተኛ ደረጃ የተቀመጠው ምክንያት የጭንቅላት እጢ ነው ወላጆች ይህንን እውነታ በመገንዘብ አልፎ አልፎ ካልሆነ በስተቀር ሞባይል መጠቀምን በመደበኛነት ልጆች አዘውትረው እንዳይለምዱት ማድረግ ይገባቸዋል!

✅አዲስ የተወለዱ ጨቅላ ሕፃናት ዕድሜያቸው ከ2 ዓመት በታች የሆኑት ሁሉ የጭንቅላታቸው ራስ ቅል በጣም ስስ ነው ስለዚህ ጨረሩ ሙሉ ለሙሉ በስሱ አጥንት በኩል ወደ አንጎላቸው ሰርፆ ስለሚገባ ጥንቃቄ አድርጉ!

✅ጨቅላ ሕፃናትና ትናንሽ ልጆች አጠገብ ሁነው ሞባይል አዘውትረው የሚነጋገሩ ከሆነ ለአደጋ ስለ ሚያጋልጣቸው አጠቃቀሙንና አቀማመጡ ከእነርሱ ራቅ ባለ ሁኔታ ላይ ያድርጉት!
📲Smartphone አብዝተን ስንጠቀም የሚመጣው በሽታ:-
✔️ Premature Death
✔️ Diabetes
✔️ Heart disease
✔️ የተለያዩ የCancer በሽታዎች
✔️ Discomfort
✔️ Musculoskeletal Symptoms
❇️ቴክኖሎጂ የራሱ የሆነ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ እንዳለው ሁሉ የራሱም የሆነ ከፍተኛ ጉዳት አለው ስለዚህ በተቻለን መጠን የSmartphone አጠቃቀማችንን እንቀንስ!

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️

⚠️መረጃዎችን በቶሎ ለማግኘት ቻናላችንን #Mute ያደረጋችሁ በሙሉ #UNMUTE በማረግ ተባበሩን🙏🏽

#Share
/channel/CYBERCRACKEX

#መረጃዎችን ላላወቁት እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግ ተባበሩን↘️
/channel/CYBERCRACKEX

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

🎉🎉 እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉

Link layer ተጠቃማዎች አስደሳች ዜና አዲስ ቦት ፈጣን ፋይል።
🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀
share share share

ብዙ ተጠቃሚ ካለ ለሁሎችም አፖች እንሰራለን

👇👇👇👇👇

@BotbotMXbot

👆👆👆👆👆👆

Читать полностью…
Subscribe to a channel