🎉🎉 ሰላም ሰላም 🎉🎉
አዲስ ዜና አለ ለHTTP CUSTOM ተጠቃሚዎች አዲሱ አፕ ማለትም update የሆነው ራሱን የቻለ ሰርቨር ይዞ መጧል እንደ HTTP INJECTOR ስለዚህ ለብዙ ቀናት ሚቆዩ ፋይሎችን ያገኛሉ ማለት ነው። ግን ትንሽ ለዲቨሎፐሮቹ አስቸጋሪ አድርገውታል። ግን በጣም ምርጥ አጋጣሚ ነው። አፕዴት ማድረግ እንዳትረሱ።
ለበለጠ መረጃ: መረጃ ለማየት👀👁️
😁🚀🚀🎉🚀😁🚀🎉😁
▌│█║▌║▌║ 𝙁𝘼𝙎𝙏 𝙎𝙀𝙍𝙍𝙑𝙀𝙍 ║▌║▌║█│▌
≪━••━━─••◈••─━━••─━≫
MAYYA
HTTP INJECTOR
WITH 5 𝗕𝗶𝗿𝗿
𝓂𝒶𝓍𝒾𝓂𝓊𝓂 𝓈𝓅𝑒𝑒𝒹🚀 5𝙈𝘽
𝓂𝒾𝓃𝒾𝓂𝓊𝓂 𝓈𝓅𝑒𝑒𝒹🚀 𝟭𝙈𝘽
𝐄𝐗𝐏𝐈𝐄𝐑 𝐃𝐀𝐓𝐄 = after 3 Days
𝗙𝗥𝗢𝗠= ᵉᵗʰⁱᵒ ᶜʸᵇᵉʳ ᵗᵉᶜʰ
ᴄʀᴇᴀᴛᴇᴅ BY -- | @HackkerX |
ስለ ቴክኖሎጂ አስደናቂ እውነታዎች
1.
የመጀመሪያው ኮምፒዩተር ወደ 2.5 ሜትር የሚጠጋ ቁመት ያለው እና ወደ 60,000 ፓውንድ የሚመዝነው ነበር።
ከዛሬዎቹ ኮምፒውተሮች መጠንና ክብደት ጋር ሲወዳደር ያን ያህል ትልቅ ኮምፒዩተር ሊኖር ይችል ነበር ብሎ ማሰብ በጣም የሚያስደንቅ ነው።
ጎግል የሚለው ስም በአጋጣሚ የተፈጠረ ነው። ሆን ብለው ለጉጎል ስም በሚሄዱ ፈጣሪዎች የፊደል ስህተት ተፈጥሯል።Читать полностью…
ጉጎል ምን እንደ ሆነ ለማታውቁ፣ ቁጥሩ ወደ መቶ (10) ከፍ ሲል ከአስር ጋር እኩል ነው።100).
▌│█║▌║▌║ 𝙁𝘼𝙎𝙏 𝙎𝙀𝙍𝙍𝙑𝙀𝙍 ║▌║▌║█│▌
≪━••━━─••◈••─━━••─━≫
SOCS IP
WITH 00 𝗕𝗶𝗿𝗿
𝓂𝒶𝓍𝒾𝓂𝓊𝓂 𝓈𝓅𝑒𝑒𝒹🚀 1𝙈𝘽
𝓂𝒾𝓃𝒾𝓂𝓊𝓂 𝓈𝓅𝑒𝑒𝒹🚀 500K𝘽
𝐄𝐗𝐏𝐈𝐄𝐑 𝐃𝐀𝐓𝐄 = after 5 days
𝗙𝗥𝗢𝗠= ᵉᵗʰⁱᵒ ᶜʸᵇᵉʳ ᵗᵉᶜʰ
ᴄʀᴇᴀᴛᴇᴅ BY -- | @HackkerX |
የ socksip fast የ2ቀን file ናቸውЧитать полностью…
Connect እስኪያደርግ ቢበዛ 30 second
Connect አላደርግም ካላቹ Airplane ( Flight ) mod አብርታችሁ አጥፉት
connect የደርጋል
▌│█║▌║▌║ 𝙁𝘼𝙎𝙏 𝙎𝙀𝙍𝙍𝙑𝙀𝙍 ║▌║▌║█│▌
≪━─━─━─━─◈─━─━━─━≫
SSC
WITH 00 𝗕𝗶𝗿𝗿
𝓂𝒶𝓍𝒾𝓂𝓊𝓂 𝓈𝓅𝑒𝑒𝒹🚀 1𝙈𝘽
𝓂𝒾𝓃𝒾𝓂𝓊𝓂 𝓈𝓅𝑒𝑒𝒹🚀 500k𝘽
𝐄𝐗𝐏𝐈𝐄𝐑 𝐃𝐀𝐓𝐄 = after 4 days
𝗙𝗥𝗢𝗠= ᵉᵗʰⁱᵒ ᶜʸᵇᵉʳ ᵗᵉᶜʰ
ᴄʀᴇᴀᴛᴇᴅ BY -- | @HackkerX |
▌│█║▌║▌║ 𝙁𝘼𝙎𝙏 𝙎𝙀𝙍𝙍𝙑𝙀𝙍 ║▌║▌║█│▌
≪━─━─━─━─◈─━─━━─━≫
HTTP CUSTOM
WITH 00 𝗕𝗶𝗿𝗿
𝓂𝒶𝓍𝒾𝓂𝓊𝓂 𝓈𝓅𝑒𝑒𝒹🚀 1𝙈𝘽
𝓂𝒾𝓃𝒾𝓂𝓊𝓂 𝓈𝓅𝑒𝑒𝒹🚀 500k𝘽
𝐄𝐗𝐏𝐈𝐄𝐑 𝐃𝐀𝐓𝐄 = after 4 days
𝗙𝗥𝗢𝗠= ᵉᵗʰⁱᵒ ᶜʸᵇᵉʳ ᵗᵉᶜʰ
ᴄʀᴇᴀᴛᴇᴅ BY -- | @HackkerX |
▌│█║▌║▌║ 𝙁𝘼𝙎𝙏 𝙎𝙀𝙍𝙍𝙑𝙀𝙍 ║▌║▌║█│▌
≪━─━─━─━─◈─━─━━─━≫
LINK LAYER
WITH 00 𝗕𝗶𝗿𝗿
𝓂𝒶𝓍𝒾𝓂𝓊𝓂 𝓈𝓅𝑒𝑒𝒹🚀 1𝙈𝘽
𝓂𝒾𝓃𝒾𝓂𝓊𝓂 𝓈𝓅𝑒𝑒𝒹🚀 500k𝘽
𝐄𝐗𝐏𝐈𝐄𝐑 𝐃𝐀𝐓𝐄 = after 4 days
𝗙𝗥𝗢𝗠= ᵉᵗʰⁱᵒ ᶜʸᵇᵉʳ ᵗᵉᶜʰ
ᴄʀᴇᴀᴛᴇᴅ BY -- | @HackkerX |
Kids mode
አሁን ላይ የሚመጡ ስልኮች የዘመናችን ህጻናት ከsmartphones ጋር ያላቸውን ግንኙነት በመገንዘብ kids mode የተሰኘ future በሚያመርቷቸው ስልኮች ላይ እያካተቱ ይገኛሉ።
Kids mode ልጆች በቤተሰቦቻቸው ቁጥጥርና ገደብ ውስጥ ሆነው ስልክ እንዲጠቀሙ የሚያስችል ነው።
ይህም future ህፃናት ለበርካታ የsmartphone ጉዳቶች ሰለባ እንዳይሆኑ ያግዛል።
ከKids mode ጥቅሞች መካከልም:-
⚫ወላጆች ልጆቻቸው በsmartphones ላይ የሚያሳልፉትን የጊዜ መጠን መወሰን ይችላሉ።
⚫ወላጆች ጥሩ ነው ብለው ያሰቡትን መተግበሪያ ብቻ ልጆቻቸው እንዲጠቀም ማድረግ ይችላሉ።
⚫ወላጆች ልጆቻቸው የሚያደርጉት የስልክ አጠቃቀም መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
⚫ለልጆች ተስማሚ ሆነ interface አለው።
⚫ህጻናት አላስፈላጊ ነገሮች ላይ ጊዜያቸውን እንዳጠፉ ያግዛል።
⚫በተጨማሪም ለልጆች ስልካችንን በምሰንሰጥበት ጊዜ አንዳንድ settings እንዳያበላሹብን Kids mode ላይ አድርገን መስጠት የተሻለ ነው።
ከዚህኛው ጋር👈 ምንም ግንኙነት የለም። ሚቆጥረውም በ4G 15MB/s
በ3G 6MB/s
በትንሹ ይቆጥራል።
ቀነገደቡ እስኪያልቅም ምታገናኙት ነገር አይኖርም።
ዋጋው ከቴሌ 3እጥፍ ያንሳል።
አቅሙ ያላችሁ ብቻ አናግሩን። ምናዘጋጀውም ሳምንታዊ እና ወርሃዊ ብቻ ነው። @HackkerX
🎉አስደሳች ዜና🎉
እስከ 5 MB/s
ድረስ ሚቆጥር ወርሃዊ እና ሳምንታዊ
unlimited data plan
በቅናሽ ዋጋ ነው በነፃ በሉት መግዛት ምትፈልጉ ሰዎች ብቻ ከታች ባለው ያናግሩን።
🔔ቀጥታ ወደ ጉዳዩም ግብ🔔
@HackkerX
▌│█║▌║▌║ 𝙁𝘼𝙎𝙏 𝙎𝙀𝙍𝙍𝙑𝙀𝙍 ║▌║▌║█│▌
≪━••━━─••◈••─━━••─━≫
WITH 00 𝗕𝗶𝗿𝗿
𝓂𝒶𝓍𝒾𝓂𝓊𝓂 𝓈𝓅𝑒𝑒𝒹🚀 1𝙈𝘽
𝓂𝒾𝓃𝒾𝓂𝓊𝓂 𝓈𝓅𝑒𝑒𝒹🚀 500K𝘽
𝐄𝐗𝐏𝐈𝐄𝐑 𝐃𝐀𝐓𝐄 = after 6 DAYS
𝗙𝗥𝗢𝗠= ᵉᵗʰⁱᵒ ᶜʸᵇᵉʳ ᵗᵉᶜʰ
ᴄʀᴇᴀᴛᴇᴅ BY -- | @HackkerX |
ለተለያዩ ነገሮች የሚጠቀሙት የይለፍ ቃል (ፓስወርድ) ምን ያህል ጠንካራ ነው?
ሠሞኑን ከተሰሙ ዜናዎች መካከል አንዱ የተለያዩ ግለሰቦች እና ተቋማት የኢሜይልና የማኅበራዊ ሚዲያ መድረኮች የይለፍ ቃላቸው ተሰብሮ ገጻቸው 'ሃክ' መደረጉ ነው።
ይህ በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰት እንደሚችል የዘርፉ ባለሙያዎች ያስረዳሉ።
ከቤትዎ ወደ ገበያ አልያም ጎረቤት ለመሄድ ሲወጡ በርዎን መለስ አድርገው ብቻ አይሄዱም። በሚገባ መቆለፉን ሳያረጋግጡ በሄዱበት ቤትዎ ሌባ ገብቶ ያለዎትን ሙልጭ አድርግዎ ቢዘርፍዎት ምን ይላሉ?
ምን ጊዜም ቤትዎ አልያም የቤትዎ አጥር ጠንካራ መሆኑን፣ ዘራፊዎች ሰብረው መግባት እንደማይችሉ ለራስዎ ማረጋገጥ ይፈልጋሉ። ሲሆን ሲሆን ውሻ ያሳድጋሉ፣ አጥርዎ ላይ ሽቦ ያደርጋሉ።
የኮምፒውተር ይለፍ ቃልም መጠናከር ያለበት ልክ እንዲሁ ነው።
ጠንካራ ካልሆነ በቀላሉ የመረጃ መንታፊዎች ወደ ኢሜልዎ፣ ኮምፒውተርዎ ሰተት ብለው በመግባት ያለዎትን መረጃ አደባባይ ያሰጡታል፣ አልያም ይቆልፉት እና ማስለቀቂያ ገንዘብ ይደራደራሉ።
መረጃ መንታፊዎች እንዴት ወደ ኮምፒውተርዎ ሊገቡ ይችላሉ?
ባለሙያዎች የመረጃ መንታፊዎች ሦስት የተለያዩ መንገዶችን ተጠቅመው የይለፍ ቃልዎን ሰብረው ወደ ኮምፒውተርዎ አንደሚገቡ ይናገራሉ።
በስፋት የሚታወቀው ፊሺንግ ስካም (Phishing scams) የሚባለው ነው።
ይህም ማለት አንድ የሚታወቅ ድርጅት ድረ ገጽን በመላክ እና ሎተሪ እንዳሸነፉ በመግለጽ ኮድ እንዲያስገቡ መጠየቅ ነው።
ሁለተኛው ደግሞ በግምት መሞከር ነው።
በርካቶች የኢሜል የይለፍ ቁጥራቸው 123456 መሆኑ ይነገራል። ይህ የሆነው ያለምክንያት አይደለም። እንዳይረሱት ፈልገው እንደሆነ ባለሙያዎች ያነሳሉ።
ደግሞም እርስዎ ብቻ ሳይሆኑ በዓለም ላይ ከ23.3 ሚሊዮን በላይ ሰዎች የኮምፒውተር የይለፍ ቃላቸው 123456 ሆኖ ተገኝቷል።
በአንድ ወቅት በዩናይትድ ኪንግደም ተደረገ ጥናት የበርካታ የኮምፒውተር የይለፍ ቃል ተመሳሳይ መሆኑን አሳይቷል።
ታዲያ እንዲህ በቀላሉ ሊገመቱ የሚችሉ የይለፍ ቃሎች ያለ ችግር በኮምፒውተር መረጃ መዝባሪዎች አካውንታችን እንዲሰበር እና እንዲበረበር በር ይከፍታል።
የኮምፒውተር ባለሙያዎች እንደሚሉት ከሆነ ቁጥሮችን በቅደም ተከተል በመጠቀም ብቻ ሳይሆን የሰዎችን ስም መጠቀምም እንደ ይለፍ ቃል መጠቀም እጅጉን የተለመደ ነው።
እስቲ ልብ ይበሉ የልጅዎን ወይንም የባለቤትዎን፣ የእናትዎን አልያም የአባትዎን ስም፣ Love አልያም ደግሞ IloveYou በይለፍ ቃልነት ይጠቀሙ ይሆናል።
ይህም ለግምት በጣም ቀላል እና የመዝባሪዎቹን ሥራ የሚያቀል ይለፍ ቃል ሆኖ ተገኝቷል።
ሌላኛው በይለፍ ቃልነት በብዛት ሰዎች ተጠቅመውት የገነው ራሱ password የሚለውን ቃል ነው።
1111111 ይህንን እንደ ይለፍ ቃል የሚጠቀሙ ሰዎች ቁጥርም ቀላል አይደለም።
ታዋቂ እግር ኳስ ቡድኖች፣ ተጫዋቾቻቸው፣ የራሳቸውን ስም፣ የራሳቸውንም ሆነ የቤተሰባቸውን የልደት ቀን የሚጠቀሙ ሰዎችም ቢሆኑ ከፍተኛ ቁጥር አላቸው።
የኮምፒውተር መረጃ መዝባሪዎች እነዚህ በቀላሉ የሚገመቱ ይለፍ ቃሎች የማይሳካላቸው ከሆነ አቅማቸውን አደራጅተው ይመጣሉ።
በአንድ ሰከንድ 8 ቢሊዮን የይለፍ ቃሎችን ማምረት የሚችል አልጎሪዝም ወይም ፕሮግራሞች በመጠቀም ኮምፒውተርዎን አልፈው ለመግባት ይሞክራሉ።
በዚህም ስድስት ፊደል ያላቸውን የይለፍ ቃሎች በሰከንድ ውስጥ፣ 12 ያላቸውን ደግሞ በሦስት ደቂቃ ውስጥ ሰብረው መግባት ይችላሉ።
ታዲያ እንዴት ጠንካራ የይለፍ ቃል ሊፈጥሩ ይችላሉ?
በኮምፒውተርዎ አልያም በኤሜል አድራሻዎ በኩል የሚገኙ መረጃዎችን በሚገባ መጠበቅ ይኖርብዎታል።
የኮምፒውተር ሰርሳሪዎች የግል አካውንትዎን ሰብረው ከገቡ ሌሎች ማግኘት የሌለባቸውን መረጃ ሊያገኙ እና ጉዳት ሊያስከትሉብዎ ይችላሉ።
ይህ ብቻ ሳይሆን በእርስዎ አካውንት በመጠቀም ለሌሎች ሰዎች ያልተገባ መልዕክት በመላክ ግንኙነትዎን ያበላሻሉ።
ስለዚህ የማይረሱት ነገር ግን ጠንካራ የሆነ ይለፍ ቃል መጠቀም መልካም መፍትሄ ነው።
ተገማች ነገርን አይጠቀሙ- የሚደግፉት የእግር ኳስ ቡድን ለይለፍ ቃልነት የሚመከር አይደለም። የሚደግፉት ብቻ ሳይሆን የሚነቅፉትም ቢሆን አይመከርም። ከስም ወጣ ያለ እና ትንሽ ለግምት የሚያስቸግር፣ ወሰብሰብ ያለ እንዲሆን ይመከራል።
ቃል ሳይሆን ሐረግን ይምረጡ - የይለፍ ቃሎች ረዥም በሆኑ ቁጥር ለግምት ያስቸግራሉ። ስለዚህ ረዘም ያሉ ሐረጎችን ለይለፍ ቃልነት መጠቀም በእጅጉ ይመከራል። ለምሳሌ 'Itismydam' የሚለውን ሐረግ የመሰለውን መውሰድ እንችላለን።
ትልልቁን እና ትንንሾቹን ፊደላት በማቀላቀል ይጠቀሙ- የይለፍ ቃል ሲጠቀሙ ሁሉንም ፊደላት በትልቁ አልያም በትንሹ ብቻ መጠቀም የመዝባሪዎቹን ሥራ ያቀለዋል። ስለዚህ ማቀላቀል ብልህነት ነው። ይህም የይለፍ ቃልዎ እንዳይገመት የማድረግ አቅም አለው። ለምሳሌም 'iTIsMyD@M'' ቢሆን ለመገመት እድሉን ያሳንሰዋል።
ቁጥሮችን እና ምልክቶችን ቀላቅለው ይጠቀሙ- የይለፍ ቃልዎን የበለጠ ማጠናከር የሚፈልጉ ከሆነ ቁጥሮችን እና ምልከቶችን አቀላቅለው ይጠቀሙ። ለምሳሌ ከዚህ በፊት ባየነው የይለፍ ቃል ምትክ ይህኛውን ብንተካ እንደማለት 'iTI5MyD@M' በማለት ለመስበር አሰቸጋሪ ማድረግ ይቻላል።
ስለ ይለፍ ቃልዎ ለማንም አንዳይናገሩ- ይህ ምናልባት እርስዎም አስቀድመው የሚወስዱት እርምጃ ይሆናል። ነገር ግን የፈጠሩትን ጠንካራ የይለፍ ቃል በቀላሉ ሊያጡበት የሚችሉበት እድል በርካታ ነው። ለምሳሌ በጋራ ከሌሎች ጋር በሚጠቀሙት ኮምፒውተር ላይ መጻፍ፣ ኮምፒውተርዎን ክፍት አድርገው መሄድ፣ ለጓደኛዎ የይለፍ ቃልዎን ማጋራት እና የይለፍ ቃልዎ ምን ያህል ጠንካራ እንደሆነ በመግለጽ መናገር ለኮምፒውር መዝባሪዎችና ሰርሳሪዎች ሊያጋልጥዎት ይችላል።
በስተመጨረሻም እዚህ በአስረጅነት የተጠቀምንባቸውን የይለፍ ቃሎች እንዳይጠቀሙባቸው አደራ እንላለን።
Filochu ሚሰራበት ip ዎች10.146.....
10.147.....
10.148.....
10.149.....
10.48......
10.155.....
10.152.....
10.29......
10.51......
▌│█║▌║▌║ 𝙁𝘼𝙎𝙏 𝙎𝙀𝙍𝙍𝙑𝙀𝙍 ║▌║▌║█│▌
≪━••━━─••◈••─━━••─━≫
MAYYA
HA tunnel plus
PASSWORD: ETHIO CYBER TECH
WITH 5 𝗕𝗶𝗿𝗿
𝓂𝒶𝓍𝒾𝓂𝓊𝓂 𝓈𝓅𝑒𝑒𝒹🚀 5𝙈𝘽
𝓂𝒾𝓃𝒾𝓂𝓊𝓂 𝓈𝓅𝑒𝑒𝒹🚀 𝟭𝙈𝘽
𝐄𝐗𝐏𝐈𝐄𝐑 𝐃𝐀𝐓𝐄 = after 3 Days
𝗙𝗥𝗢𝗠= ᵉᵗʰⁱᵒ ᶜʸᵇᵉʳ ᵗᵉᶜʰ
ᴄʀᴇᴀᴛᴇᴅ BY -- | @HackkerX |
▌│█║▌║▌║ 𝙁𝘼𝙎𝙏 𝙎𝙀𝙍𝙍𝙑𝙀𝙍 ║▌║▌║█│▌
≪━••━━─••◈••─━━••─━≫
MAYYA
LINK LAYER
WITH 5 𝗕𝗶𝗿𝗿
𝓂𝒶𝓍𝒾𝓂𝓊𝓂 𝓈𝓅𝑒𝑒𝒹🚀 5𝙈𝘽
𝓂𝒾𝓃𝒾𝓂𝓊𝓂 𝓈𝓅𝑒𝑒𝒹🚀 𝟭𝙈𝘽
𝐄𝐗𝐏𝐈𝐄𝐑 𝐃𝐀𝐓𝐄 = after 3 Days
𝗙𝗥𝗢𝗠= ᵉᵗʰⁱᵒ ᶜʸᵇᵉʳ ᵗᵉᶜʰ
ᴄʀᴇᴀᴛᴇᴅ BY -- | @HackkerX |
▌│█║▌║▌║ 𝙁𝘼𝙎𝙏 𝙎𝙀𝙍𝙍𝙑𝙀𝙍 ║▌║▌║█│▌
≪━─━─━─━─◈─━─━━─━≫
ZI VPN
WITH 00 𝗕𝗶𝗿𝗿
𝓂𝒶𝓍𝒾𝓂𝓊𝓂 𝓈𝓅𝑒𝑒𝒹🚀 1𝙈𝘽
𝓂𝒾𝓃𝒾𝓂𝓊𝓂 𝓈𝓅𝑒𝑒𝒹🚀 500k𝘽
𝐄𝐗𝐏𝐈𝐄𝐑 𝐃𝐀𝐓𝐄 = after 4 days
𝗙𝗥𝗢𝗠= ᵉᵗʰⁱᵒ ᶜʸᵇᵉʳ ᵗᵉᶜʰ
ᴄʀᴇᴀᴛᴇᴅ BY -- | @HackkerX |
▌│█║▌║▌║ 𝙁𝘼𝙎𝙏 𝙎𝙀𝙍𝙍𝙑𝙀𝙍 ║▌║▌║█│▌
≪━─━─━─━─◈─━─━━─━≫
NPV TUNNEL
WITH 00 𝗕𝗶𝗿𝗿
𝓂𝒶𝓍𝒾𝓂𝓊𝓂 𝓈𝓅𝑒𝑒𝒹🚀 1𝙈𝘽
𝓂𝒾𝓃𝒾𝓂𝓊𝓂 𝓈𝓅𝑒𝑒𝒹🚀 500k𝘽
𝐄𝐗𝐏𝐈𝐄𝐑 𝐃𝐀𝐓𝐄 = after 4 days
𝗙𝗥𝗢𝗠= ᵉᵗʰⁱᵒ ᶜʸᵇᵉʳ ᵗᵉᶜʰ
ᴄʀᴇᴀᴛᴇᴅ BY -- | @HackkerX |
▌│█║▌║▌║ 𝙁𝘼𝙎𝙏 𝙎𝙀𝙍𝙍𝙑𝙀𝙍 ║▌║▌║█│▌
≪━─━─━─━─◈─━─━━─━≫
HTTP INJECTOR
WITH 00 𝗕𝗶𝗿𝗿
𝓂𝒶𝓍𝒾𝓂𝓊𝓂 𝓈𝓅𝑒𝑒𝒹🚀 1𝙈𝘽
𝓂𝒾𝓃𝒾𝓂𝓊𝓂 𝓈𝓅𝑒𝑒𝒹🚀 500k𝘽
𝐄𝐗𝐏𝐈𝐄𝐑 𝐃𝐀𝐓𝐄 = after 4 days
𝗙𝗥𝗢𝗠= ᵉᵗʰⁱᵒ ᶜʸᵇᵉʳ ᵗᵉᶜʰ
ᴄʀᴇᴀᴛᴇᴅ BY -- | @HackkerX |
▌│█║▌║▌║ 𝙁𝘼𝙎𝙏 𝙎𝙀𝙍𝙍𝙑𝙀𝙍 ║▌║▌║█│▌
≪━••━━─••◈••─━━••─━≫
SOCS IP
WITH 00 𝗕𝗶𝗿𝗿
𝓂𝒶𝓍𝒾𝓂𝓊𝓂 𝓈𝓅𝑒𝑒𝒹🚀 1𝙈𝘽
𝓂𝒾𝓃𝒾𝓂𝓊𝓂 𝓈𝓅𝑒𝑒𝒹🚀 500K𝘽
𝐄𝐗𝐏𝐈𝐄𝐑 𝐃𝐀𝐓𝐄 = after 5 days
𝗙𝗥𝗢𝗠= ᵉᵗʰⁱᵒ ᶜʸᵇᵉʳ ᵗᵉᶜʰ
ᴄʀᴇᴀᴛᴇᴅ BY -- | @HackkerX |
የ socksip fast የ2ቀን file ናቸውЧитать полностью…
Connect እስኪያደርግ ቢበዛ 30 second
Connect አላደርግም ካላቹ Airplane ( Flight ) mod አብርታችሁ አጥፉት
connect የደርጋል
" በመላው ሀገሪቱ የኃይል መቋረጥ አጋጥሟል " - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
ትናት ማምሻውን በሲስተም አለመረጋጋት በተፈጠረ ችግር የተነሳ በመላው ሀገሪቱ የኃይል መቋረጥ አጋጥሟል ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል።
ችግሩን በመፍታት የተቋረጠውን ኃይል ወደነበረበት ለመመለስ በኃይል ማመንጫዎች እና በማከፋፈያ ጣቢያዎች ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ ነው ብሏል።
የተፈጠረው ችግር እስኪፈታ ድረስ ደንበኞች በትዕግስት እንዲጠባበቁ ጠይቆ፤ ያሉትን መረጃዎች በፍጥነት የሚያሳውቅ መሆኑንም ገልጿል።
በፊት ከምንለቀው ፋይል 3እጥፍ ይሆናል አይቆራረጥም በተለይ ፊልም ለማውረድ ምትፈልጉ ትጠቀሙበታላችሁ እስከዛሬ የትኛውም ቻናል ውስጥ ተለቆም ሆነ ተሞክሮ አያቅም። አጠቃቀሙ በዛ ላይ እኛ በውስጥ መስመር ነው ምንልክላችሁ በኢንጄክተር ወይም በሌላ አይለም እዛው ስልካችሁ ላይ ነው ምናስሞላችሁ።
Читать полностью…▌│█║▌║▌║ 𝙁𝘼𝙎𝙏 𝙎𝙀𝙍𝙍𝙑𝙀𝙍 ║▌║▌║█│▌
≪━••━━─••◈••─━━••─━≫
WITH 00 𝗕𝗶𝗿𝗿
𝓂𝒶𝓍𝒾𝓂𝓊𝓂 𝓈𝓅𝑒𝑒𝒹🚀 1𝙈𝘽
𝓂𝒾𝓃𝒾𝓂𝓊𝓂 𝓈𝓅𝑒𝑒𝒹🚀 500K𝘽
𝐄𝐗𝐏𝐈𝐄𝐑 𝐃𝐀𝐓𝐄 = after 5 days
𝗙𝗥𝗢𝗠= ᵉᵗʰⁱᵒ ᶜʸᵇᵉʳ ᵗᵉᶜʰ
ᴄʀᴇᴀᴛᴇᴅ BY -- | @HackkerX |
▌│█║▌║▌║ 𝙁𝘼𝙎𝙏 𝙎𝙀𝙍𝙍𝙑𝙀𝙍 ║▌║▌║█│▌
≪━••━━─••◈••─━━••─━≫
WITH 00 𝗕𝗶𝗿𝗿
𝓂𝒶𝓍𝒾𝓂𝓊𝓂 𝓈𝓅𝑒𝑒𝒹🚀 1M𝘽
𝓂𝒾𝓃𝒾𝓂𝓊𝓂 𝓈𝓅𝑒𝑒𝒹🚀 500K𝘽
𝐄𝐗𝐏𝐈𝐄𝐑 𝐃𝐀𝐓𝐄 = after 4 days
𝗙𝗥𝗢𝗠= ᵉᵗʰⁱᵒ ᶜʸᵇᵉʳ ᵗᵉᶜʰ
ᴄʀᴇᴀᴛᴇᴅ BY -- | @HackkerX |
☛ 𝙀𝙩𝙝𝙞𝙤 𝙘𝙮𝙗𝙚𝙧 𝙩𝙚𝙘𝙝 ☚
F͟a͟s͟t͟ s͟e͟r͟v͟e͟r͟
𝐖𝐈𝐓𝐇 00 ᵇⁱʳʳ
𝚌𝚛𝚎𝚊𝚝ed 𝚋𝚢 @HackkerX
𝒖𝒔𝒆 𝒕𝒉𝒊𝒓𝒆 𝑰𝑷 𝑨𝑫𝑹𝑬𝑬𝑺𝑬𝑺 ⇧⇧