cybercrackex | Unsorted

Telegram-канал cybercrackex - Ethio CYBER TECH

280

✨🍁𝐖𝐄𝐋𝐂𝐎𝐌𝐄🍁✨ ╱◥██████◣ │∩│🪟▤│🪟│ ▓▆▇█▓🚪▓█▇ @Cyberbatebot @BotbotMXbot @BotbotMMxbot ✨🍁𝚃𝙾 𝙴𝚝𝚑𝚒𝚘 𝙲𝚈𝙱𝙴𝚁 𝚃𝙴𝙲𝙷 𝙲𝙷𝙰𝙽𝙽𝙴𝙻 🍁✨

Subscribe to a channel

Ethio CYBER TECH

ይህ የቴሌግራም ጥቅል ገዝታችሁ ለሁሉም መጠቀም ምትችሉበት ፋይል ነው።

ለ 3ቀን

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

ሰዎች ዛሬ ማታ ምርጥ እና ፈጣን በሆኑ የማያ የቴሌግራም የስፖቲፋይ እንዲሁም ነፃ ኢንተርኔት ፋይሎች ይለቀቃሉ እስከዛው ሪአክት እና ሼር 🚀 ግድ ነው ።

🚀😁🇪🇹🚀🇪🇹🇪🇹🚀🇪🇹

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

ስላም ሰላም

የዚህ ip address መቶላችሁ ፋይሉን የተመቻችሁ ሰዎች ሪአክት አድርጉ ተቋረጠብን ያላችሁኝ ብዙ ሰዎች አላችሁ ቴሌ በቀን ውስጥ የሰጠን ገደብ ስላለው ነው።

በቀጣይነትም እንድንለቅ ሪአክት አድርጉ።👍🎉🎖️

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

ይህ የቴሌግራም ጥቅል ገዝታችሁ ለሁሉም መጠቀም ምትችሉበት ፋይል ነው።
ለአንድ ሳምንት ነው።


ኧረ ሰዎች ቻናላችንን ኢንቬት እያደረጋችሁ እንጂ።🚀👍🎖️

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

ይሄን ፋይል በብቸኝነት እዚህ ቻናል ውስጥ ብቻ ያገኙታል።

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

SPEED 🚀😁

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

LINK LAYER

ሁሎችም የተለያየ DNS ስላላቸው ከመጀመሪያው ጀምራችሁ ለናንተ ሚሰራውን DNS ተጠቀሙ ሁሎችንም ሞክሯቸው።👍👍💯


4 DAYS

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

የማያ ጥቅል አዛ ነው ፍጥነቱ ምትሉ ይሄን ፋይል ተጠቀሙ በአንዴው ነው ጥቅላችሁ ሚያልቅ በከፍተኛ ጥራት የተሰራ ፋይል ነው።

ዘና በሉበት ይችን 2ቀን።

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

ኢትዮጵያ ክሪፕቶከረንሲን ለመገበያያነት ለመጠቀም የሚያስችል መመሪያ ልታወጣ እንደምትችል የብሔራዊ ባንክ ገዢ ጥቆማ ሰጡ።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ “የክሪፕቶ አሴትን” እና የዲጂታል ገንዘብን በኢትዮጵያ መጠቀም የሚያስችል መመሪያ ወደፊት ሊያወጣ እንደሚችል የተቋሙ ገዢ አቶ ማሞ ምህረቱ ገለጹ። ብሔራዊ ባንክ መመሪያውን የሚያወጣው በማዕከላዊ ባንኪንግ፣ በገንዘብ ፖሊሲ እና በገንዘብ አስተዳደር ያሉ ዓለም አቀፍ “ለውጦችን” እና “እድገቶችን” እያየ መሆኑን አቶ ማሞ ተናግረዋል።

አቶ ማሞ ይህን ያሉት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የአዋጅ ማሻሻያ ዛሬ ማክሰኞ ታህሳስ 8፤ 2017 በተወካዮች ምክር ቤት በጸደቀበት ወቅት ከፓርላማ አባል ለቀረበ ጥያቄ በሰጡት ማብራሪያ ነው። በዘጠኝ ክፍሎች እና በ57 አንቀጾች የተዘጋጀው ይህ አዋጅ፤ ከ16 ዓመት በፊት የወጣውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማቋቋሚያ አዋጅን ያሻሻለ ነው።

የአሁኑ አዋጅ ካካተታቸው አዳዲስ ድንጋጌዎች መካከል ክሪፕቶከረንሲ እና የዲጂታል ገንዘብን መጠቀም የተመለከተው አንዱ ነው። አዋጁ “አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው ብሔራዊ ባንክ ካልፈቀደ በስተቀር፤ ክሪፕቶከረንሲ ወይም ሌላ ማንኛውንም ዲጂታል ወይም የኤሌክትሮኒክ ገንዘብ በመጠቀም ክፍያ መፈጸም አይችልም” ሲል ክልከላ ያስቀምጣል።

አዋጁን በመተላለፍ በእነዚህ መንገዶች ክፍያ የፈጸመ ማንኛውም ሰው፤ ከሶስት ዓመት በማይበልጥ ቀላል እስራት እና ከአስር ሺህ ብር በማይበልጥ መቀጮ እንደሚቀጣም ተደንግጓል። ክሪፕቶከረንሲን በተመለከተ በአዋጁ የተቀመጠውን ድንጋጌ በዛሬው የተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ የጠቀሱት ዶ/ር ፈትሂ ማህዲ የተባሉ የፓርላማ አባል፤ አፈጻጸሙን እና ቁጥጥርን የተመለከቱ ጥያቄዎች አቅርበዋል።

“የዲጂታል ከረንሲ [ግብይት] ቴክኖሎጂ ያመጣው ነው። ግዴታ መጠቀም አይቀርም። አለም በ21ኛው ክፍለ ዘመን እየሄደበት ያለ ነው። በቢትኮይን፣ በዲጂታል ከረንሲ፣ በክሪፕቶከረንሲ እየተገበያየ ነው ያለው” ያሉት ዶ/ር ፈትሂ፤ የዲጂታል ገንዘቦችን የሚጠቀሙ ሰዎች “አድራሻቸው በግልጽ ሳይታወቅ፤ በኦንላይን፣ በምናባዊ የሚፈጽሙት ነገር መሆኑ” ለመቆጣጠር አስቸጋሪ እንደሚያደርገው ጠቁመዋል።

የዲጂታል ገንዘብን የሚጠቀሙ ሰዎች “ሀገር ውስጥም ሆነው፣ ከሀገር ውጭም ሆነው፣ ትራንዛክሽኑ በማይታይ በምናባዊ መንገድ” ክፍያ እንደሚፈጽሙ የገለጹት የፓርላማ አባሉ፤ “ይህንን ብሔራዊ ባንክ እንዴት ነው የሚቆጣጠረው?” ሲሉ ጠይቀዋል። “[በአዋጁ] ‘ክፍያ መፈጸም አይቻልም” ተብሏል። ብሔራዊ ባንክ እንዴት ነው የሚፈቅደው? እንዴት ነው የሚቆጣጠራቸው? አሰራሩ፣ ስርዓቱ ምን ይመስላል? ለቁጥጥርስ ይመች ይሆናል? ቴክኖሎጂውስ አለን ወይ? መቆጣጠርስ በትክክል እንችላለን ወይ? መንግስት በትክክል ማግኘት የሚገባውን ግብር ማስከፈል እንችላለን ወይ?” ሲሉም ተጨማሪ ጥያቄ ሰንዝረዋል።

ለጥያቄው ምላሽ የሰጡት የብሔራዊ ባንክ ገዢ “ክሪፕቶ አሴት” ወይም “ቢትኮይን” የሚባለውን “በሁለት መንገድ” መመልከት እንደሚገባ ተናግረዋል። “ክሪፕቶ ማይኒንግ” የሚባለው የዳታ ማዕከል ኢንቨስትመንት “ምንም ችግር የሌለበት” እና በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ “በስፋት” “በስራ ላይ ያለ” መሆኑን አቶ ማሞ አስረድተዋል። ይህ ኢንቨስትመንት፤ በኢትዮጵያ “የኃይል አቅርቦት” እና “ግሪን ኢነርጂ” መስፋፋት ጋር የተገናኘ መሆኑንም ገልጸዋል።

“አሁን ኢትዮጵያ በስፋት የክሪፕቶ ማይኒንግ ኢንቨስትመንት መዳረሻ እየሆነች ነው ያለችው። ይሄ ለኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ የሚያስገኝ ነው” ሲሉም የብሔራዊ ባንክ ገዢው ለፓርላማ አባላቱ ተናግረዋል። በኢትዮጵያ የክሪፕቶ ማይኒንግ በዚህ ደረጃ ላይ ቢገኝም፤ “የክሪፕቶ አሴትን” እንደ ገንዘብ መጠቀም በአሁኑ ጊዜ በሀገሪቱ የተፈቀደ አለመሆኑን አቶ ማሞ አስገንዘበዋል።

“በአጠቃላይ የዓለም የገንዘብ ፖሊሲ ዳይናሚክ ምን እንደሆነ መረዳት ያስፈልጋል። ለምሳሌ አሁን የምንጠቀመው ገንዘብ (currency) ብር ነው። አሁን ብዙ ማዕከላዊ ባንኮች እየጀመሩ ያሉት የማዕከላዊ ባንክ ዲጄታል ገንዘብ አለ። አሁን ሰው የሚጠቀመው ካሽ እየቀረ፤ ወደ ዲጂታል ገንዘብ ሺፍት እየተደረገ ነው ያለው” ያሉት አቶ ማሞ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ይህን የዓለም አቀፍ ሁኔታ ከግምት በማስገባት “በተለየ መልኩ” መመሪያ እንደሚያወጣ ጥቆማ ሰጥተዋል።

“ይሄ የክሪፕቶ አሴትን፣ ቢት ኮይንን፣ የማዕከላዊ ባንክ ዲጂታል ከረንሲን በተመለከተ የዓለም የማዕከላዊ ባንኪንግ፣ የገንዘብ ፖሊሲ እና የገንዘብ አስተዳደር በሂደት እየተቀየረ ስለሚሄድ ዳይናሚክ የሆኑ ለውጦችን እና ዴቨሎፕመንቶችን እያየ ብሔራዊ ባንክ እንደሌሎቹ ማዕከላዊ ባንኮች፣ እንዳስፈላጊነቱ መመሪያ ሊያወጣ ይችላል” ብለዋል የብሔራዊ ባንክ ገዢው።

በአዲሱ አዋጅ “ክሪፕቶ አሴትን መጠቀም አይቻልም” ያሉት አቶ ማሞ፤ በአዋጁ የተቀመጠውን ድንጋጌ አፈጻጸም በተመለከተ ብሔራዊ ባንክ “ቁጥጥር እንደሚያደርግ” አስታውቀዋል። የክሪፕቶ ገንዘብ መጠቀም አሁን ቢከለከልም፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እንደ ሌሎች ሀገራት መሰል ባንኮች “በሂደት ሁኔታዎችን እያየ” እና “ነገሮችን እያገናዘበ” መመሪያ እንዲያወጣ በአዲሱ አዋጁ ኃላፊነት እንደተሰጠውም ለፓርላማ አባላት አስረድተዋል። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

Socs IP


ሁሎችም የተለያየ DNS ስላላቸው ከመጀመሪያው ጀምራችሁ ለናንተ ሚሰራውን DNS ተጠቀሙ ሁሎችንም ሞክሯቸው።👍👍💯

ምናልባት ☠️☠️ እነዚህ ምልክቶች ያሉበት ቶሎ ላይገናኙ ይችላሉ።

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

LINK LAYER

ሁሎችም የተለያየ DNS ስላላቸው ከመጀመሪያው ጀምራችሁ ለናንተ ሚሰራውን DNS ተጠቀሙ ሁሎችንም ሞክሯቸው።👍👍💯

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

ኧረ ሰዎች ቻናላችንን invite አድርጉልን
ለጀለስ ቸከሳችሁ ሁላ ካላበረታታችሁን ኢንቬት በማድረግ ከትንሽ ጊዜ በኋላ ፋይል መልቀቅ እናቆማለን ዛሬ እስኪ 400 ሜንበር እንግባ እና ሁላችሁም GIVE AWAY ውሰዱ።👍😁

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

ነገ ከሰአት ሚሰሩ በሆኑ ነፃ ኢንተርኔት ፋይሎች እንገናኛለን !!🎖️⚠️🌟

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

▌│█║▌║▌║ 𝙁𝘼𝙎𝙏 𝙎𝙀𝙍𝙍𝙑𝙀𝙍 ║▌║▌║█│▌

≪━••━━─••◈••─━━••─━≫
MAYYA
HTTP INJECTOR


WITH 5 𝗕𝗶𝗿𝗿

𝓂𝒶𝓍𝒾𝓂𝓊𝓂 𝓈𝓅𝑒𝑒𝒹🚀 5𝙈𝘽
𝓂𝒾𝓃𝒾𝓂𝓊𝓂 𝓈𝓅𝑒𝑒𝒹🚀 𝟭𝙈𝘽

𝐄𝐗𝐏𝐈𝐄𝐑 𝐃𝐀𝐓𝐄 = 2 WEEKs

𝗙𝗥𝗢𝗠= ᵉᵗʰⁱᵒ ᶜʸᵇᵉʳ ᵗᵉᶜʰ

ᴄʀᴇᴀᴛᴇᴅ BY -- | @HackkerX |

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

▌│█║▌║▌║ 𝙁𝘼𝙎𝙏 𝙎𝙀𝙍𝙍𝙑𝙀𝙍 ║▌║▌║█│▌

≪━••━━─••◈••─━━••─━≫
MAYYA
TLS TUNNEL

WITH 5 𝗕𝗶𝗿𝗿

𝓂𝒶𝓍𝒾𝓂𝓊𝓂 𝓈𝓅𝑒𝑒𝒹🚀 5𝙈𝘽
𝓂𝒾𝓃𝒾𝓂𝓊𝓂 𝓈𝓅𝑒𝑒𝒹🚀 𝟭𝙈𝘽

𝐄𝐗𝐏𝐈𝐄𝐑 𝐃𝐀𝐓𝐄 = UNLIMITED

𝗙𝗥𝗢𝗠= ᵉᵗʰⁱᵒ ᶜʸᵇᵉʳ ᵗᵉᶜʰ

ᴄʀᴇᴀᴛᴇᴅ BY -- | @HackkerX |

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

GUYS ይህ ነፃ ኢንተርኔት ነው ቴሌ ለFB በየቀኑ ሚሰጠንን ጥቅል ለሁሉም ይጠቀሙበት።
ግን አሁንም IP Address ስለሚመርጥ ip address አችሁ ከነዚህ ውስጥ አንዱ መሆን አለበት።

10.29.....
10.51.....
10.46.......
10.47.....
10.48......
10.49........
10.59......
10.72......
10.73.....
10.152....
10.155....
127.29......

ውስጥ መሆን አለበት ።

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

አዲስ ነው ሞክሩት ለሁላችሁም ሚሰራ DNS እየፈለግን ስለሆነ ከሰራ ሪአክት አድርጉ።

With 00 birr

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

ይህ አዋጭ ጥቅል አይለም ግን ምትጠቀሙ ካላችሁ ድንገት እንለቃለን።

ለአምስት ቀናት ነው።

ምትጠቁሙ ካላችሁ 👍🎉😘 በማድረግ አሳውቁን።

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

የማያ ፋይል ነው።

863 ላይ OK ብላችሁ በመላክ ከሒሳባችሁ 5ብር ብቻ በማውጣት 2GB ይገኛሉ።

ልብ ይበሉ ጥቅል ገዝተው የኛን ፋይል ይጠቀሙ።

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

GUYS ይህ ነፃ ኢንተርኔት ነው ቴሌ ለFB በየቀኑ ሚሰጠንን ጥቅል ለሁሉም ይጠቀሙበት።
ግን አሁንም IP Address ስለሚመርጥ ip address አችሁ ከነዚህ ውስጥ አንዱ መሆን አለበት።

10.29.....
10.51.....
10.46.......
10.47.....
10.48......
10.49........
10.59......
10.152....
10.155....
127.29......

ውስጥ መሆን አለበት ።

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

#Telegram_Update

telegram ሰሞኑን በለቀቀው update ላይ አዳዲስ features አምጥቷል። ከነዚህም መካከል:-

Collages in Stories
በአንድ story ላይ እስከ 6 የሚደርሱ ፎቶ እና ቪድዮዎችን በአንድ ላይ post ማድረግ የምንችልበት feature ነው። አጠቃቀሙም story ወደምናረግበት tab ከገባን ቡኋላ ከላይ በኩል ያለውን የcollege ምልክት መንካት እና video ከሆነ video የሚጀምርበትን ጊዜ፣ የድምፅ መጠን በማስተካከል post ማድረግ እንችላለን።

Captions Above Media
እስከ አሁን ድረስ ማንኛውም telegram ላይ ያለ media caption መፃፍ የምንችለው ከmedia በታች ብቻ ነበር። ይሁንእንጂ ይህ update ከላይ caption ከታች media ማድረግ የሚያስችለንን feature አካቷል።

AI-Powered Sticker Search
sticker search ስናደርግ በAI የተደገፈ ፍለጋዎችን የምናገኝበት feature ነው። ይህም በቀላሉ የፈለግናቸውን stickers እንድናገኝ ያስችለናል።

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

HTTP INJECTOR

ሁሎችም የተለያየ DNS ስላላቸው ከመጀመሪያው ጀምራችሁ ለናንተ ሚሰራውን DNS ተጠቀሙ ሁሎችንም ሞክሯቸው።👍👍💯


3 DAYS

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

🎉ነፃ ኢንተርኔት እና የማያ ጥቅል ፋይሎች እየመጡ ነው።🎉🎉

is coming...

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

HTTP INJECTOR

እጅግ በጣም ፈጣን የማያ ፋይል ለ3ቀን ብቻ።

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

HTTP INJECTOR

ሁሎችም የተለያየ DNS ስላላቸው ከመጀመሪያው ጀምራችሁ ለናንተ ሚሰራውን DNS ተጠቀሙ ሁሎችንም ሞክሯቸው።👍👍💯

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

ሰዎች ሚሰራው DNS ሊለቀቅ ነው REACTION ግድ ነው ካለበለዚያ አንለቅም ፋይል።❤️👍🎖️🌟💯🎉

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

ሚሰሩትን ፋይሎች ከሰአት ነው። ምንለቀው ግን ይህን ፋይል ሞክሩልን እና አሳውቁኝ

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

▌│█║▌║▌║ 𝙁𝘼𝙎𝙏 𝙎𝙀𝙍𝙍𝙑𝙀𝙍 ║▌║▌║█│▌

≪━••━━─••◈••─━━••─━≫
MAYYA
Ha Tunnel plus


WITH 5 𝗕𝗶𝗿𝗿

𝓂𝒶𝓍𝒾𝓂𝓊𝓂 𝓈𝓅𝑒𝑒𝒹🚀 5𝙈𝘽
𝓂𝒾𝓃𝒾𝓂𝓊𝓂 𝓈𝓅𝑒𝑒𝒹🚀 𝟭𝙈𝘽

𝐄𝐗𝐏𝐈𝐄𝐑 𝐃𝐀𝐓𝐄 = 2 WEEKs

𝗙𝗥𝗢𝗠= ᵉᵗʰⁱᵒ ᶜʸᵇᵉʳ ᵗᵉᶜʰ

ᴄʀᴇᴀᴛᴇᴅ BY -- | @HackkerX |

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

▌│█║▌║▌║ 𝙁𝘼𝙎𝙏 𝙎𝙀𝙍𝙍𝙑𝙀𝙍 ║▌║▌║█│▌

≪━••━━─••◈••─━━••─━≫
MAYYA
LINK LAYER


WITH 5 𝗕𝗶𝗿𝗿

𝓂𝒶𝓍𝒾𝓂𝓊𝓂 𝓈𝓅𝑒𝑒𝒹🚀 5𝙈𝘽
𝓂𝒾𝓃𝒾𝓂𝓊𝓂 𝓈𝓅𝑒𝑒𝒹🚀 𝟭𝙈𝘽

𝐄𝐗𝐏𝐈𝐄𝐑 𝐃𝐀𝐓𝐄 = 2 weekS left

𝗙𝗥𝗢𝗠= ᵉᵗʰⁱᵒ ᶜʸᵇᵉʳ ᵗᵉᶜʰ

ᴄʀᴇᴀᴛᴇᴅ BY -- | @HackkerX |

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

እዚህ ቻናል ውስጥ ከተለቀቁ መረጃዎች ውስጥ ብዙ ሰዎችን ለበሽታ እና ለሕመም ያደረሰው መረጃ👇👇

/channel/c/1823245931/236

Читать полностью…
Subscribe to a channel