✅ የግድ መስራት ያለባችሁ Verified የሆኑ ምርጥ Project Update ‼️
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
🖥 Hot Wallet @herewalletbot
🤑 Blum @BlumCryptoBot
🏴 NotPixle @notpixel
🤘 Coub @coubapp
🛒Moonbix @Binance_Moonbix_bot
🪙 MemeFi @memefi_coin_bot
🆕 MemesLab @MemesLabBot
⭐️⭐️⭐️⭐️✨
🍅 Tomarket @Tomarket_ai_bot
💶 Fintop https://fintop.io
🏎️ OKX Racer @OKX_official_bot
🪙 Major @major
💰 Seed Coin @seed_coin_bot
💰 MatchQuest @MatchQuestBot
💰 Sidekick @sidekick_fans_bot
🟦 ICE Projects @ICTProjects
💰 SecondLive @Secondlive_bot
💰 BybitCoin @BybitCoinsweeper_Bot
⭐️⭐️⭐️⭐️
💎 B-User @b_usersbot
🪙 CEX @cexio_tap_bot
🪙 TimeFarm @TimeFarmCryptoBot
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
🤑 BLUM ALL YOUTUBE VIDEO ANSWER
📱 Title: Liquidity Pools Guide
BLUMERSSS
📱 Title: Navigating Crypto
HEYBLUM
📱 Title: How to Analyze Crypto?
VALUE
📱 Title: Forks Explained
GO GET
📱 Title: Secure your Crypto!
BEST PROJECT EVER
📱 Title: What are Telegram Mini Apps?
CRYPTOBLUM
📱 Title: Say No to Rug Pull!
SUPERBLUM
📱 Title: What Are AMMs?
CRYPTOSMART
📱 Title: $2.5+ DOGS Airdrop
Happydogs
📱 Title: Ton Voices Live
I LOVE BLUM
📱 Title: How to Memecoin?
MEMEBLUM
📱 Title: Token Burning: How & Why?
ONFIRE
📱 Title: Bitcoin Rainbow Chart?
SOBLUM
📱 Title: Crypto Terms. Part 1?
Blumexplorer
📱 Title: DeFi Explained
BLUMFORCE
📱 Title: Sharding Explained?
BLUMTASTIC
📱 Title: How to trade perps?
Cryptofan
📱 Title: Doxxing? What's that?
NODOXXING
📱 Title: Pre-Market Trading?
WOWBLUM
📱 Title: How to find altcoins?
ULTRABLUM
❇️ የሞባይል ስልክን operating System አፕዴት የማድረግ ጠቀሜታው
===========================
✅ በፊት ከነበረው ሶፍትዌር በተጨማሪ #አዳዲስ ሶፍትዌሮችና መገልገያዋችን ያመጣል
✅ ሞባይሉ አንዳንድ የሶፍትዌር ችግሮች ካሉበት 'አፕዴት' አድርጎ ሲጨርስ የነበሩበትን ችግሮች ያስተካክለዋል
✅ ሞባይሉ በፊት ከነበረው ይዘት በተለያዪ ነገሮች ለውጥን ያመጣል
⚠️ ማስጠንቀቂያ
👇
▣ ሞባይል ስልክ 'አፕዴት' ከማድረጋችን በፊት ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዋች
➠ ሞባይሉ ትክክለኛ(Original ) መሆኑን ማረጋገጥ
➠ ሞባይሉ Root ያልተደረገ መሆን ይኖርበታል
➠ ሞባይሉ አፕዴት እያደረገ ባትሪ መነቀል የለበትም
➠ ባትሪ ከ50% በላይ ቻርጅ ሊኖረው ይገባል
በተጨማሪም ሞባይሉን እራሳችን አፕዴት ማድረግ ከፈለግን ጥሩ ፍጥነት ያለው
(WiFi internet ብንጠቀም ጥሩ ነው)
✳️ ሞባይሉ በ WiFi internet አፕዴት ለማድረግ👇👇
1. ከ WiFi internet ማገናኘት
2. Settings የሚለውን መክፈት
3. ወደ ታች በመውረድ About መንካት
4. Check for Updates መንካት
5. Update
በዳታ አፕዴት ማድረግ ብዙ ብር ይበላል።ስለዚህ በWiFi update አድርጉ።
/channel/CYBERCRACKEX
መረጃዎችን ላላወቁት እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግ ተባበሩን↘️
/channel/CYBERCRACKEX
የሳይበር ደህንነት ጥቃቶች ዓይነቶች
DoS እና DDoS ጥቃቶች
👌ማንኛውንም አይነት hacking ለመጀመር በቅድሚያ ማወቅ ያለብን መሠረታዊ ጉዳይ👌
ስልክን ሩት ማድረግ ማለት ስልካችንን እንደፈለግን ማዘዝ ቻልን ማለት ነው ለምሳሌ ከስልካችን ጋ አብሮ የሚመጡትን ሲስተም አፓች ማጥፋት እንችላለን
ሩት ለሆነ ስልክ ብቻ ተብለው የሚሰሩ ብዙ ገራሚ ገራሚ አፓች አሉ በተለይ ሀክ ለማድረግ
☞የኢትዮጲያን network ሀክ ማድረግ እንችላለን
🔳1.☞ አንድን ስልክ ሩት/Root ማድረግ ማለት ምን ማለት ነው?
🔳2.☞ የሩት (Root) ጥቅም እና ጉዳት ምንድነው?
🔳3.☞ እንዴት አድርገን በቀላሉ ስልኮችን ሩት ማድረግ እንችላለን?
🔱⚠️ተጨማሪ ጥያቄ ማቅረብ ከፈለጋችሁ!!
🇪🇹▒▓⇨@Cyberbatebot
🔳 1.☞ አንድን ስልክ ሩት/Root ማድረግ ማለት ምን ማለት ነው?
✍ ውድ የቻናላችን ተከታታዮች አንድን ስልክ ሩት ማድረግ ማለት ያን device ከካምፓኒው ቁጥጥር ነፃ ማድረግ ማለት ነው።
✍ ወይም ደግሞ በስልካችን ላይ ሙሉ ባለቤት እንደመሆን ማለት ነው ይህንንም ስንል የስልካችንን ኦፕሬቲንግ ሲስተም መሥራት እየቻለ ሊሰራቸው የማይችሉ ሩት አክሰስ የሚጠይቁ ነገሮችን መጠቀም ያስችለናል ።
✍ በሌላ አገላለፅ ደግሞ ሩት የሆነን ስልክ ልክ አንድ ኮምፒተር ላይ ያለ አድሚን ዩዘር ማለት ሲሆን ሩት ያልሆነ ስልክ ደግሞ ሊሚት ወይም ገስት ዩዘር
እንደማለት ነው።
🔳 2. ☞የሩት (Root) ጥቅም እና ጉዳት ምንድነው?
✍ Google እንደሚያስረዳን ስልካችንን ሩት/Root ስናደርግ የምናገኘው ጥቅም እጅግ በጣም ብዙ እንደሆን ነው ነገር ግን ለዛሬ ለእናንት ይጠቅማሉ ብለን ያሰብናቸውን ዋና ዋናዎቹን የተወሰኑትን አቅርበንላችኋል።
❇️ መሰረታዊ የሚባሉት ጥቅሞች።
1⃣ አንድን ስልክ Root ስናደርግ ስልኩን የሰራው Company ለእኛ ከሰጠን ማንኛዉም የአጠቃቀም ገደብ አልፈን ስልኩን እንደፈለግን መጠቀም እንችላለን።
2⃣ ስልካችን ላይ የፈለግነውን ኦፕሬቲንግ ሲስተም፣ ሮም፣ ሪከቨሪ መጫን እና ካምፓኒው እንዲጫኑ የማይፈቅዳቸውን Apps መጫንና የሚሰጠውን ጥቅም በአግባቡ Access ማድረግ እንችላለን ።
3⃣ የሥልካችን ፍጥነት እንዲሁም የባትሪያችን እድሜ በፊት ከነበረው በተለየ ሁኔታ እንድንጨምር ያስችለናል።
4⃣ አንድ አንድ ዌብሳይቶች ስንከፍት የሚመጡትን ተደጋጋሚ እና የማንፈልገውን ማስታወቂያዎች መከልከል እንችላለን።
5⃣ ስልኩን ስንገዛው ተጭነው የሚመጡትን ሲስተም አፖች ከዚህም በተጨማሪ ከስልካችን ላይ አልጠፋም ያሉ አፕሊኬሽኖችን ማስወገድ እንዲሁም እንዳይሰሩ ማገድ እንችላለን።
6⃣ ስልካችሁን Root ስታረጉ ማንኛውንም የ Android system
modify ማረግ ይቻላል
7⃣ WiFi ን በስልካችን hack ማረግ እንችላለን። እንደምታውቁት አብዛኛው እንደ wifi hacking app ስልካችን Root መደረግ ስለሚፈልጉ አይሰሩም root ካረግን ይሰራሉ። በተጨማሪም የሌሎችን wifi connection disable
በተመሳሳይ wifi ማረግና hack ማረግ ይቻላል
8⃣ ሌላው Bloat Ware ን ከሰልካችን Remove ማረግ እንችላለን bloat ware ምንላቸው ስልክ ውስጥ የሚገኙ ልናጠፈቸው የማንችል app ሲሆኑ ነግር ግን Root ካረግን remove ማረግ እንችላለን።
➘➘Download no bloat from google play.
9⃣ በጣም ለምሳሌ Linux os ን በ android ስልካችን ላይ run እንድናደርግ ያስችለናል።
➘➘install back track and Linux
ለእስከዛው ምርጥ ቦት ውስጥ ላቀላቅላችሁ ምርጥ ነው።ምትፈልጉት የሳይበር እና ሐኪንግ ትንሽ ነገር ለመያዝ ያግዛችሁአል።
በእዚሁ ቦት ውስጥ የቦቱን ሊንክ ላክልን በሉ ይላካል።ቦቱ ምርጥ በኢትዮጵያውያን የተሰራ እና አማርኛ ቋንቋ ነው የቀረበው።
እንዳያመለጣችሁ
@Cyberbatebot
@Cyberbatebot
‹‹የ27 ዓመት አልጄሪያዊ የኮምፕዩተር ሐከር ከ200 በላይ የአሜሪካ ባንኮችን በመዝረፍ በቁጥጥር ስር ዋለ››
ሐምዛ ቤንዴላጅ የተባለው ይህ ወጣት ከሚኖርበት ታይላንድ ሀገር ነው ለ አሜሪካ ተላልፎ የተሰጠው በ አሜሪካ ሀገር አንድ ፍርድ ቤት የቀረበ ሲሆን ፖሊስ ለፍርድ ቤት እንደገለጸው ለባንኮች ዘረፋ የሚረዳ የኮምፕዩተር ቫይረስ ከአጋሮቹ ጋር ሰርቶ ሸጧል፤ ያሰራጨው የኮምፕዩተር ቫይረስ ቢያንስ 1.4 ሚሊየን ኮምፕዩተሮችን አጥቅቷል ፤ባንኮች እየዘረፈ በርካታሚሊየን ዶላሮችን ለፍልስጤማውያን የእርዳታ ድርጅቶች ሰጥቷል ሲል ክስ መስርቶ በታል፡፡ ለጥፋቱም 65 ዓመት እስርና የ14 ሚሊየን ዶላር ቅጣት እንደተጣለበት ተዘግቧል።
/channel/+g43y5bfoAvUxOGI0
🔰 ዋሽተው ያስገቡት ሜምበር በውሸት መግባቱን ሲያቅ leave ማለቱ አይቀርም
እኛ ሴክስ ምናምን እያልን አናዝጋችሁም
🏷 በጣም ጥሩ የሆኑ የpc & android app
🏷 ስለ social media Hacking
🏷 የኮምፒውተር ትምህርቶች
🏷 ተወዳጅ እና ምርጥ Web ጥቆማ
🏷 ጠቃሚና አዲስ TechINFØ መረጃ
🏷 ጠቃሚ የtelegram bot
🏷 በጣምጠቃሚ APP
🏷 አነዚህ ና ሌሎች ጠቃሚ ትምህርቶችን ያገኙበታል🇪🇹
🏷 ባያገኙም ጠይቁ ይመጣሎታል።
🏷🏷🏷እናመሰግናለን።
📥CHANNEL /channel/CYBERCRACKEX
🪙 NotPixel ላይ አዲስ Task መቷል ስሩት!
⚠️ የግድ መስራት አለባችሁ ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ጀምሩ 👇
/channel/notpixel/app
/channel/notpixel/app
❓ቴሌግራም ማለት ምን ማለት ነው❓
📲ቴሌግራም ማለት ፈጣን መልእክት የመላላኪያ መተግበሪያ ሲሆን ከጫፍ እስከ ጫፍ ሚስጥራዊ በሆነ መንገድ ውይይት ማከናወን ነው የቴሌግራም ዋና አላማው! 🔗ቴሌግራም ለAndroid፣ለiOS፣ለWindows እና ለGNU (LINUX) የመሳሰሉ የቴክኖሎጂ ውጤቶች የተሰራ መተግበሪያ ነው! ይህ አፕሊኬሽን ለተጠቃሚዎች ይፋ የሆነው እንደ ፈረጆች በ2013 ዓ.ም ሲሆን የተሰራው በሩስያ ውስጥ ነው!
✔️የዚህን አፕ ተጠቃሚዎች መልዕክቶችን መላክ ፎቶዎችን፣ቪዲዮዎችን፣ኦዲዮን እና ማንኛውንም አይነት ፋይሎችን መለዋወጥ ይችላሉ!
✅እንደ ፈረንጆቹ አፕሪል በ2020 ዓ.ም ቴሌግራም ለአፍቃሪዎቹ ደስ የሚያሰኝ ነገር ይዞ መጥቷል! ሌላ መተግበሪያ ሳይጭኑ በቀላሉ በዚህ አፕሊኬሽን ብቻ በቪዲዮ ምስል መደዋወል እንዲችሉ ራሱን አድሶ መጥቷል! እንዲሁም ባለፉት ወራቶች ከ400++ ሚሊዮን በላይ ንቁ ተጠቃሚዎችን ማፍራት ችሏል!
/channel/CYBERCRACKEX
@Cyberbatebot
💻 በዌብሳይት የሚሰሩ ኤርድሮፖች!
🌎𝕞𝕚𝕤𝕤𝕚𝕠𝕟 𝕤𝕨𝕒𝕟𝕔𝕙𝕒𝕚𝕟 👇
https://mission.swanchain.io
🌎𝕠𝕟𝕖𝕗𝕠𝕠𝕥𝕓𝕒𝕝𝕝 👇
https://club.onefootball.com
🌎𝕟𝕠𝕕𝕖𝕡𝕒𝕪 👇
https://app.nodepay.ai/register
🌎𝕤𝕠𝕟𝕚𝕔 𝕝𝕒𝕓𝕤 👇
https://airdrop.soniclabs.com
🌎𝕥𝕒𝕣𝕚 𝕒𝕚𝕣𝕕𝕣𝕠𝕡 👇
https://airdrop.tari.com
🌎𝕕𝕒𝕠𝕓𝕒𝕤𝕖 👇
https://daobase.ai/point
🌎 𝕙𝕦𝕞𝕒𝕟𝕚𝕥𝕪 👇
https://testnet.humanity.org
🌎 𝕝𝕦𝕞𝕚𝕒 👇
https://quests.lumia.org
ሁላችሁም ብትሳተፉ መልካም ነው በስልክ ለመስራት Mises Browser አውርዱ!
🛍️ Mises Browser
↗️ Recommend ፕሮጀክቶች! 👇
/channel/GetTechInfoHub/7270
📢 ALL Codes 🤑🔥🎩🎮
🤑 BLUM 👇
/channel/GetTechInfoHub/7269
🔥 HOT 👇
/channel/GetTechInfoHub/7275
🪙 Major
/channel/GetTechInfoHub/7134
⭐️ 🔠🔠🔠🔠🔠
Today's Major Puzzle Solve Durov
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
📢 Chat | 📢 Share | 🪙 Major
ውድ የCYBER TECH
ቤተሰቦች ቻናላችን እራሱን ከበፊቱ አሻሽሎ እና አዘምኖ በቅርቡ ይመጣል እስከዛው
ባለበት ይቀጥላል...
ይመቻችሁ።
ውድ የCYBER TECH
ቤተሰቦች ቻናላችን እራሱን ከበፊቱ አሻሽሎ እና አዘምኖ በቅርቡ ይመጣል እስከዛው
ባለበት ይቀጥላል...
ይመቻችሁ።
ስልክዎ እንደተጠለፉ የሚያመለክቱ ችግሮችን ለማየት
/channel/CYBERCRACKEX/139
ቴሌግራምዎን ሃክ እንዳይደረግብዎ ይፈልጋሉ ከተደረገስ መፍትሄው
/channel/CYBERCRACKEX/130
ልታውቋቸው እና ልትጠነቀቁዋቸው የሚገቡ ነገሮች
/channel/CYBERCRACKEX/120
Root ምንድነው?ጥቅሙስ ምንድነው?ጉዳቱስ ምንድነው?
/channel/CYBERCRACKEX/103
ስለ ሳይበር ወንጀለኞች አጠር ያለ ማብራሪያ
/channel/CYBERCRACKEX/97
ስለ ሜታቨርስ
/channel/CYBERCRACKEX/82
ሜታቨርስ ምንድን ነው?
/channel/CYBERCRACKEX/90?single
ሃከር ወይስ ክራከር
/channel/CYBERCRACKEX/77
ዳርክ ዌብ ምንድነው?
/channel/CYBERCRACKEX/60
ኢንተርኔት
/channel/CYBERCRACKEX/22
ስለ ኔትዎርክ ጀነሬሽን (G)
/channel/CYBERCRACKEX/144
ስልክዎ ከተጠለፈ መፍትሄው ምንድን ነው
/channel/CYBERCRACKEX/153
ስልክዎ ከተንቀረፈፈ እና ስታክ ካደረገ መፍትሄው
/channel/CYBERCRACKEX/161
ኬይሎገር ስለተሰኘው የሳይበር ጥቃት
/channel/CYBERCRACKEX/154
ፋሺንግ ስለተሰኘው የሳይበር ጥቃት
/channel/CYBERCRACKEX/165