cybercrackex | Unsorted

Telegram-канал cybercrackex - Ethio CYBER TECH

280

✨🍁𝐖𝐄𝐋𝐂𝐎𝐌𝐄🍁✨ ╱◥██████◣ │∩│🪟▤│🪟│ ▓▆▇█▓🚪▓█▇ @Cyberbatebot @BotbotMXbot @BotbotMMxbot ✨🍁𝚃𝙾 𝙴𝚝𝚑𝚒𝚘 𝙲𝚈𝙱𝙴𝚁 𝚃𝙴𝙲𝙷 𝙲𝙷𝙰𝙽𝙽𝙴𝙻 🍁✨

Subscribe to a channel

Ethio CYBER TECH

FROM {ADMIN} = : 𝚆𝚒𝚕𝚊𝚗ᵐᵃⁿ 📿

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

ዲሽ አስተካከል ለፍፁም ጀማሪዎች።

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

ቀጣይ ለ socsip tunnel unlimited እንሰራለን እንደ ቃላችን ስለዚህ ግን ልክ እንደመጀመሪያው ቦት ብዙ ተጠቃሚ ሊኖረው ይገባል ሼር ኢንቬት አርጉ

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

🎉🎉 እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉

ለ Link layer እና ለ HTTP INJECTOR ተጠቃማዎች አስደሳች ዜና አዲስ ቦት ፈጣን ፋይል።

🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀

አሁን ደሞ በHTTP INJECTOR መጠናል ተጠቀሙበት ትወዱታላችሁ

share share share

ብዙ ተጠቃሚ ካለ ለሁሎችም አፖች እንሰራለን

👇👇👇👇👇
Link layer
🤖🤖🤖🤖🤖

@BotbotMXbot
@BotbotMXbot
@BotbotMXbot

👇👇👇👇👇👇👇
HTTP INJECTOR
🤖🤖🤖🤖🤖🤖🤖

@BotbotMMxbot
@BotbotMMxbot
@BotbotMMxbot

👆👆👆👆👆👆

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

❤️Software ማለት ምን ማለት ነው?



Software ማለት ስልካችን የሚሰራበት ፕሮግራም ሲሆን computer ፣ flasher box እና የተለያዩ ፕሮግራሞችን እንዲሁም ኮዶችን በመጠቀም የምንሰራው ስራ የ software ጥገና እንለዋለን።
Software በመጠቀም የምናስተካክላቸው የተለያዩ የስልክ ችግሮች አሉ። ለምሳሌ
♠በራሱ በርቶ የሚጠፋ ስልክ
♠ ምንም የማይበራ ስልክ
♠ አንድ የምንፈልገውን  ፕሮግራም ስንከፍት ብቻ የሚጠፍ እና ሌሎች ፕሮግራሞችን ግን በ አግባቡ የሚሰራ ስልክ
♠ በ security የተዘጋ ስልክ
♠ network መከፈት የሚፈልግ ስልክ እና የመሳሰሉትን ሊያካተት ይችላል።
Software መስራት የሚከትሉትን ያካትታል።
♦flash ማድረግ
♦ restore ማድረግ
♦ format ማድረግ
♦የተዘጋ ስልክ መክፈት
♦iphone jailbreak ማድረግ
♦internet መክፈት
♦music ፣ video እና game መጫን ወዘተ....
ከላይ የተጠቀሱትን ተግባራት ለማከናወን computer ፣ flasher box እና የተለያዩ software ፕሮግራሞች ያስፈልጉናል።
FLASHER BOX ማለት ስልካችንን ከ computeራችን ጋር እንዲገናኝ የሚያደርግ መሳሪያ ነው። የተለያዩ የsoftware ቦክሰሮች ገበያ ላይ ይገኛሉ። አንድ software box ከሌላው ቦክስ የሚለየው በሚሰራቸው የስልክ አይነቶች ነው።

♠ Like, Unlike እና share በማድረግ የበለጠ እንድንሰራ moral ሁኑን! እውቀትንም ለ ወዳጆቻቹ ያካፍሉ! ቻናሉን በማስተዋወቅ ያግዙን! ♠

❤️

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

❗️ማንኛውንም አይነት ስልክ hack አድርገን እኛ በራሳችን ስልክ ኢንተርኔት ስንደውል ሚሴጅ ስንልክ ከሌላ ሰው እንዲቆጥር ማድረግ ስለሚቻል ለጥንቃቄ❗️

Hack በምታረጉት ስልክ ላይ
👇
Step1 👉ወደ *999# ደውሉ

Step2 👉ለተጨማሪ አገልግሎት የሚለውን ምረጡ

Step3👉ከአካውንትዎ ያጋሩኝ ለመመዝገብ subscribe ካደረጋቹ በኋላ ተመልሳቹ ወደ *999 *2 *3 # መደወል

Step4 👉ተጋሪ ለማካተት ካልን በኋላ የተጋሪ ቁጥር እናስገባለን ለምሳሌ 0911**** የናንተን ቁጥር ማስገባት።

Step5👉1 ለሁሉም አገልግሎቶች

Step6👉 ያለ ገደብ ይጠቀሙ የሚለውን መምረጥ ከዛ አለቀ ተጋሪው ከእርሶ አካውንት አባል ነው የሚል ጽሁፍ ይመጣል ።
ከዛማ በሱ ብር ያለ ገደብ መደወል ቻት ማድረግ ይቻላል።

ስለዚህ ይህን አገልግሎት ለመጥፎም የሚጠቀሙበት ስለሚኖሩ እንዳይሸወዱ።

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

ወደ ዚህ ግሩፕ ግቡ እና 50 ሰው AD ላደረገ PREMIUM ነፃ ኢንተርኔት ሳምንታዊ እንልካለን
/channel/+0vYRgYHrcGA2ZTY0

ማንኛውንም አይነት ፋይል መላላክ ይችላል።

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

በነገራችን ላይ በለቀቅናቸው ፋይሎች ላይ 👎 የሚያረጉትን ልጆች ፋይሉን አውርደው ወደ ራሳቹው ቻናል መልቅቅ ስላልቻሉ ነው።

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

/channel/CYBERCRACKEX/535?single

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

Password -> Ethio CYBER TECH

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

🎉🎉BD NET🎉🎉

በውስጥ አልስራልን አለ ለምትሉ አፕዴት ስለተደረገ ፕላይ ስቶር ላይ አፕዴት አድርጉት እና ከላይ በምስሉ ላይ ባለው ሰርቨር መርጣችሁ አድርጉት አሁንም ግን እንቢካለ ከላይ እንዳለው በሌላ ኔቶርክ በማገናኙት አንዴ አፕዴት አድርጉት አፕዴት ሲሆን እራሱ ወጣ ብሎ ይገባል

😜 ይመቻችሁ

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

⭐️

Today's Major Puzzle Solve Durov


📢 Chat   | 📢 Share | 🪙 Major

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

🎉🎉𝙼𝙰𝚈𝚈𝙰🚀𝙿𝙰𝙲𝙺𝙰𝙶𝙴🎉🎉 ተመችቷችኋል

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

🎉🎉PHONE አጭር ኮድ🎉🎉

☑️

* # * # 4636 # * # *

ስለስልክ, የባትሪ እና የአጠቃቀም ስታትስቲክስ መረጃ አሳይ

☑️
* # * # 7780 # * # *

ስልክዎን ወደ ፋብሪካ አከባቢ መወሰን-የመተግበሪያ ውሂብ እና ትግበራዎችን ብቻ ይሰርዛል

☑⁵
* 2767 * 3855 #


የሞባይልዎ ሙሉ በሙሉ ማጽዳት ነው, እንዲሁም የስልኮቹን ማመቻቸት ያፀናል

☑️
* # * # 34971539 # * # *

ስለ ካሜራ መረጃ ያሳያል

☑️
* # * # 7594 # * # *

የኃይል አዝራር ባህሪን መለወጥ-ኮድ ከተነቀ በኋላ ቀጥተኛ ፍጥነልን ያነቃል

☑️
* # * # 273283 * 255 * 663282 * # * # *

ለሁሉም ሚዲያ ፋይሎችዎ ፈጣን የመጠባበቂያ ቅጂ

☑️
* # * # 197328640 # * # *

ለአገልግሎት ተግባር የሙከራ ሁኔታን ማንቃት

☑️
* # * # 232339 # * # * ወይም * # * # 526 # * # *


የገመድ አልባ የእርሳስ ሙከራዎች

☑️
* # * # 232338 # * # *


የ Wi-Fi ማክ-አድራሻን ያሳያል

☑️
* # * # 1472365 # * # *

ለፈጣን የጂፒኤስ ሙከራ

☑️
* # * # 1575 # * # * A

የተለየ የጂፒኤስ ፈተና

☑️
* # * # 0283 # * # *
የፓኬት ሎፖብል ፈተና

☑️
* # * # 0 * # * # *


LCD ማሳያ ፈተና

☑️
* # * # 0673 # * # * ወይም * # * # 0289 # * # *

የድምጽ ፍተሻ

☑️
* # * # 0842 # * # *
ንዝረት እና የኋላ ብርሃን ምርመራ

☑️
* # * # 2663 # * # *
ንክኪ ስክሪን ስሪት ያሳያል

☑️
* # * # 2664 # * # * የ

ንክኪ ማያ ፈተና

☑️
* # * # 0588 # * # *

ተመጣጣኝ አነፍናፊ ምርመራ

☑️
* # * # 3264 # * # *

ራም ስሪት

☑️
* # * # 232331 # * #

*

የብሉቱዝ ሙከራ

☑️
* # * # 7262626 # * # *

የመስክ ፈተና

☑️
* # * # 232337 # * #

የብሉቱዝ መሣሪያ አድራሻን ያሳያል

☑️
* # * # 8255 # * # *

ለ Google Talk አገልግሎት ክትትል

☑️
* # * # 4986 * 2650468 # * # *

PDA, ስልክ, ሃርድዌር, RF ጥሪውን የተፃፉ የጽዳት መረጃ

☑️
* # * # 1234 # * # *

PDA እና የስልክ firmware መረጃ

☑️
* # * # 1111 # * # *

FTA ሶፍትዌር ሥሪት

☑️
* # * # 2222 # * # *

FTA የመሳሪያ ጥራት

☑️
* # * # 44336 # * # *

የህንፃ ሰዓት እና የዝርዝር ቁጥርን ቀይር

☑️
* # 06 #

መልመጃዎች IMEI ቁጥር

☑️
* # * # 8351 # * # *

የድምፅ መደወያ መመዝገቢያ ሁነታን ያነቃል

☑️
* # * # 8350 # * # *

የድምጽ መደወያ መመዝገቢያ ሁነታን ያሰናክላል

☑️
## 778 (+ ጥሪ)

የ Epst ምናሌን ያመጣል

/channel/CYBERCRACKEX

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

📲FACE App version?

ስታረጁ ምን እንደምትመስሉ
ምታዩበት ነው።
የእውነት ገራሚ አፕ ነው::

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

🎉🎉 እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉

ለ Link layer እና ለ HTTP INJECTOR ተጠቃማዎች አስደሳች ዜና አዲስ ቦት ፈጣን ፋይል።

🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀

አሁን ደሞ በHTTP INJECTOR መጠናል ተጠቀሙበት ትወዱታላችሁ

share share share

ብዙ ተጠቃሚ ካለ ለሁሎችም አፖች እንሰራለን

👇👇👇👇👇
Link layer
🤖🤖🤖🤖🤖

@BotbotMXbot
@BotbotMXbot
@BotbotMXbot

👇👇👇👇👇👇👇
HTTP INJECTOR
🤖🤖🤖🤖🤖🤖🤖

@BotbotMMxbot
@BotbotMMxbot
@BotbotMMxbot

👆👆👆👆👆👆

ቀጣይ

ለ socsip tunnel unlimited እንሰራለን እንደ ቃላችን ስለዚህ ግን ልክ እንደመጀመሪያው ቦት ብዙ ተጠቃሚ ሊኖረው ይገባል ሼር ኢንቬት አርጉ

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

Kali Linux ምንድን ነው?


ካሊ ሊኑክስ የሊኑክስ የመግባት ሙከራ ስርጭት ነው። በዴቢያን ላይ የተመሰረተ እና ቀድሞ የተጫነው እንደ Metasploit Framework እና ሌሎች በተለምዶ የደህንነት ምዘና ወቅት ዘልቆ ሞካሪዎች ከሚጠቀሙባቸው ብዙ የመግቢያ መፈተሻ መሳሪያዎች ጋር ነው።

ለአብዛኛዎቹ የአጠቃቀም ጉዳዮች Kali በVM ውስጥ ይሰራል፣የካሊ የቅርብ ጊዜውን VMWare ወይም Vbox ምስል ከዚህ ማግኘት ይችላሉ፡
https://www.offensive-security.com/kali-linux-vmware-virtualbox-image-download/

ትንሽ የቨርቹዋል ማሽን አሻራ ለመፈለግ የተለየ ምክንያት ከሌለዎት በስተቀር ሙሉውን ስሪት ካሊ ብርሃንን ያውርዱ። ማውረዱ ከተጠናቀቀ በኋላ ይዘቱን ማውጣት እና vbox ወይም VMWare .vmx ፋይል መክፈት ያስፈልግዎታል፣ ማሽኑ በሚነሳበት ጊዜ ነባሪ ምስክርነቶች root/toor ናቸው። የስር ይለፍ ቃል ወደ አስተማማኝ የይለፍ ቃል ቀይር።

በአማራጭ ፣ የ ISO ሥሪቱን ማውረድ እና በባዶ ብረት ላይ የካሊ ጭነት ማከናወን ይችላሉ

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

⚠️Telegram hack⚙️
ቴሌግራማችሁን ሀክ እንዳትደረጉ ማድረግ ያለባችሁ maximum security እና privacy level

⚫ማንኛውንም link ነክታችሁ Telegram login አድርጉ ቢላችሁ በፍፁም Login እንዳታደርጉ።
⚫Device Passcode ተጠቀሙ።
ማንኛውም ሰው ስልካችሁን አንስቶ የተላላካችሁትን ሚሴጅ እንዳያይ ወይም ቴሌግራም የሚልከውን የሚስጠር ቁጥር እንዳያገኝ እናንተ ብቻ የምታውቁት የሚስጢር ቁጥር ይኑራችሁ።
ይህን ለማስተካካል
Settings - privacy and security - passcode

⚫2-step verification ተጠቀሙ።
2-step verification የማይጠቀም ሰዉ ሀክ የመደረግ እድሉ ከፍተኛ ነው።
Settings - privacy and security - 2-step verification ላይ በመግባት on አድርጉት።
ምናልባት ሀክ ብትደረጉ አካውንታችሁን መልሳችሁ ለማግኘት recovery email መሙላት አለባችሁ።

⚫ከ2 በላይ device ላይ አትጠቀሙ።
Login ያደረገችሁበት device በጨመረ ቁጥር ሀክ የመደረግ እድላችሁ ይጨምራል።
ስለዚህ privacy and security -device ላይ ግቡና የተዘረዘሩት ዲቫይሶችን terminate sessions እያላችሁ ቀንሷቸው።

⚫በDesktop ስትጠቀሙ official የDesktop ሶፍትዌሩን ተጠቀሙ እንጂ web ላይ አትጠቀሙ።

⚫ከofficial የtelegram አፕሊኬሽኖች ውጪ ሰዉ በላከላችሁ Link ላይ login ለማድረግ አትሞክሩ።

⚫የቴሌግራም ኮንታክታችሁን ለሰዎች ስትሰጡ username ወይም የአካውንታችሁን qr-code Share አድርጉ እንጂ ስልክ ቁጥር አትስጡ።

⚫ለማታቁትና ለማታምኑት ሰዉ ፎቷችሁን፣ የድምፅ መልዕክት እንዲሁም ሌሎች ሚስጢራዊ የሆኑ መጃዎችን በፍፁም መላክ የለባችሁም። የግድ መላክ ካለባችሁም በsecret message ወይም self destruct ( የተላከለት ሰው ካያቸው በኋላ የሚጠፉ) ሚሴጆችን ላኩ።

⚫የስልካችሁ status bar ላይ notification እንዳይታይ off አድርጉት።

⚫ በመጨረሻም የPrivacy settings ላይ በዚህ መልኩ አስተካክሉ።

◆ Phone number - Nobody
◆ Last seen & online - My contacts (Everybody ቢሆንም ችግር የለውም)
◆Profile photos - My contacts (Everybody ቢሆንም ችግር የለውም)
◆ Forwarded message - Nobody
◆ Calls - My contacts (Everybody ቢሆንም ችግር የለውም)
◆ Group & channels - My contacts (Nobody ቢሆን ተመራጭ ነው)

⭕️ Hack የተደረገ Telegram account እንዴት እንደምናስመልስ በቀጣይ እናያለን።


🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

/channel/CYBERCRACKEX

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

🎉🎉 ዛሬ ማታ ያልተገደበ ኢንጄክተር
ፋይሎች የያዘውን ቦታችንን እንለቃለን ይጠብቁ የሊንክላየር ያልተገደቡ ፋይሎችን የያዘው ቦታችን 👇👇🎉🎉


@BotbotMXbot
@BotbotMXbot
@BotbotMXbot

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

☝️☝️☝️ Aptoide ምርጥ የሆነ የምንፈልጋቸውን አፖች የስልክ ጌም አፖችን ያገኙበታል። በተለይ ደግሞ Play Store ላይ አንዳንድ ጊዜ ልናወርዳቸውስንፈልግ This item is not avaliable in your country ይለናል። ይህም ማለት በገንዘብ የሚወርዱ ወይም ለሀገራት ፈቃድ ያላቸው አፖች አይደሉም ማለት ነው። ነገር ግን እዚህ አፕ ላይ እንደዚ ብሎ ነገር የለም። ሲቀጥል Play Store ላይ Gta ብንፈልግ አናገኝም ትወላልቅ የሆኑ ጌሞችን በዚህ አፕ ያገኛሉ
⚜ ®


#Like እና #Share አያስከፍልም
  🗣➹share &Join Us
           
┗━ ••• ━ ••━━•••━━━┛

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

ሁላችሁ ልታቁት ሚገባ ነገር ሊለቀቅ ነው:

FROM Admin: 𝚄𝙽𝙺𝙽𝙾𝚆𝙽

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

🔷ፌስቡክ ላይ ብዙ #FOLLOWERS (ተከታዮችን) የምናገኝበት ዘዴ🔷

1=> ወደዚህ ዌብሳይት እንሄዳለን wefbee.com

2=> በመቀጠል "auto friend request" የሚለውን እንመርጣለን

3=> ከዛም ወደታች በመሄድ "get token button" የሚለውን እንጫናለን

4=> ከዛም የፌስቡክ አካውንታችንን በማስገባት Login እንላለን

5=> ያኔ የሚሰጠንን Token(ፅሁፍ ነገር) Copy በማድረግ ከታች ባለው አረንጓዴ ሳጥን ውስጥ Paste እናደርጋለን ከዛም Submit የማለውን እንጫናለን

6=> በመጨረሻም ቀጥታ ቅድም ወደከፈታችሁት Homepage ውስጥ ይመልሳችኋል ከዛ auto friend request የሚለውን ነክተን ድጋሚ auto request hyperlink የሚለውን እንጫናለን

ከዛም በዋላ ወደ አካውንታችሁ በጣም ብዙ Friend Request መግባት ይጀምራል ከዛም የገቡት Friend Request ወደ Followers ይቀየራሉ👍

#መረጃዎችን ላላወቁት እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግ ተባበሩን👍

📡 Channele: t.me/CYBERCRACKEX

ADMIN :

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

ዘሬ ደግሞ የቴሌግራም አካውንት ሀክ አደራረግ ዘዴዎች መሀል ቀለል የሆነውን ለሰያችሁ.....

✳️ ይህ Trick ለትምህርንታዊ አላማ ብቻ የተፖሰተ ነው።

◽️ በመጀመሪያ ሀክ የምናደርገው ሰው ስልክ ቢያንስ ለ 5 ደቂቃ በእጃችን ለይ መቆየት ስላለበት አስደውለኝ ወይም ሌላ ሰበብ በመፈለግ የሰውየውን ስልክ እንቀበላለን።

◽️ በመቀጠል በሰውየው ስልክ ይህንን ቁጥር ፅፈን እንደውላለን ★#21★የራሳቹን ቁጥር# ከዛ የሰውየውን ስልክ መልሰን እንሰጠዋለን።

◽️ አሁን የራሳችን ስልክ ጋር ሄደን በሰውየው ስልክ ቁጥር Telegram Login እናረጋለን Verification Code ሲጠይቀን Call የሚለውን እንጫናለን።

◽️ በመጨረሻ የሰውየውን ስልክ ወደኛ Divert ስላረግን Telegram በኛ ስልክ ደውሎ Verification Code ይነግረናል ጨረስን ማለት ነው።

◽️ ስራችንን ከጨረስን በሀላ ግን የሰውየውን ስልክ ተቀብለን #21# በመደወል Divert ማጥፋት አለብን

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

Password -> Ethio CYBER TECH

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

FREE INTERNET 🎉

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

🎉🎉 አስደሳች ዜና 🎉🎉

🌐🌐 free internet አሰራር በቅናሽ ዋጋ መማር ምትፈልጉ እንዲሁም 🌐🌐

-> UDP DNS server
-> DOH DNS Server
-> DOT DNS server

☑️ለኢትዮ ቴሌኮም
☑️ለሳፊሪኮም

ሙሉ ትምህርቶችን በሌላ ኮርስ መማር ይችላሉ።

በተጨማሪ

የማያ (TLS/SSL)file አሰራር እንዲሁም server name indication (SNI) አብረው ያገኛሉ ብቻ እኛን ያናግሩ ከበቂ ትምምን ጋር።



🤖🤖@alkutuber🤖🤖

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

📹How to Connect your Memefi OKX Wallet to Sui Wallet

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

🎉🎉𝙼𝙰𝚈𝚈𝙰🚀𝙿𝙰𝙲𝙺𝙰𝙶𝙴🎉🎉

ካልሰራ በአስተያየት መስጫው ቦት አስቀምጡልኝ👇👇👇

@Cyberbatebot

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

🌐🌐 ቻናላችንን ኢንቬት አድርገዋል 🚀🚀

Читать полностью…

Ethio CYBER TECH

🇳 🇪 🇼  🇴 🇱 🇩  🅰︎🅿︎🅿︎

Читать полностью…
Subscribe to a channel