https://www.vivavvip.com?id=MjE1NTUyNTAxNTk2MTYwMA==&from=OTYyNDE5OTk4|MjE1NTUyNDg1NzYyNjYyNA==&lang=en&cid=hbtg&channel=web
Experience the thrill, with big prizes waiting for you to win!
🔮🔔🔔 ማሳሰቢያ 🔔 🔔
ጋይስ ይህ ፋይል ለናንተ ለማሳየት ያክል ብቻ ማለት ነው እንደዚህ አይነት ፋይል ደግመን አንለቅም ለ VIP family ብቻ ነው ምንልክ። የ socsip file ነው ።
ተጠቁሙበት
🔮🔔🔔 ማሳሰቢያ 🔔 🔔
ጋይስ ይህ ለ 3ቀን ብቻ የሚቆይ ፋይል ነው ለናንተ ለማሳየት ያክል ብቻ ማለት ነው እንደዚህ አይነት ፋይል ደግመን አንለቅም ለ VIP family ብቻ ነው ምንልክ። የ HTTP INJECTOR file ነው ።
ተጠቁሙበት
አጠቃላይ የኮምፒውተር ምንነት
✅✅ ክፍል ሁለት✅✅
በመቀጠል ሁሉም ኮምፒውተሮች ሁለት ዋና ዋና አካላት ይኖራቸዋል
1ኛ ፦ ሃርድዌር
2ኛ ፦ ሶፍትዌር
ሃርድዌር :- የሚባለው የኮምፒውተር አካል
በእጃችን መዳሰስ እና መንካት የምንችለው አካል ነዉ በተጨማሪ በዓይናችን ማየት የምንችለው የኮምፒውተር አካል ሁሉም ሃርድዌር ይባላል ::
ሃርድዌር የሚባለዉ የኮምፒውተር አካል እራሱ በአራት ይካፍላል
1:- መረጃ ማስገቢያ input data
2:- መረጃ ማወጪያ output data
3:- ፖሮሰስ process
4 :- እስቶሬጅ storage
/channel/CYBERCRACKEX
SOCSIP አመታዊ ያልተገደበ ቦት እንደሌሎቹ ይሰራ ምትሉ REACT 👍
የ LINKLAYER UNLIMITED
ያልተገደበ ፋይል የያዘው ቦታችን👇👇👇
@BotbotMXbot
@BotbotMXbot
@BotbotMXbot
@BotbotMXbot
የ HTTP INJECTOR UNLIMITED
ያልተገደበ ፋይል የያዘው ቦታችን 👇👇👇
@BotbotMMxbot
@BotbotMMxbot
@BotbotMMxbot
@BotbotMMxbot
🎉🎉 እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉
ለ Link layer እና ለ HTTP INJECTOR ተጠቃማዎች አስደሳች ዜና አዲስ ቦት ፈጣን ፋይል።
🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀
አሁን ደሞ በHTTP INJECTOR መጠናል ተጠቀሙበት ትወዱታላችሁ
share share share
ብዙ ተጠቃሚ ካለ ለሁሎችም አፖች እንሰራለን
👇👇👇👇👇
Link layer
🤖🤖🤖🤖🤖
@BotbotMXbot
@BotbotMXbot
@BotbotMXbot
👇👇👇👇👇👇👇
HTTP INJECTOR
🤖🤖🤖🤖🤖🤖🤖
@BotbotMMxbot
@BotbotMMxbot
@BotbotMMxbot
👆👆👆👆👆👆
ቀጣይ
ለ socsip tunnel unlimited እንሰራለን እንደ ቃላችን ስለዚህ ግን ልክ እንደመጀመሪያው ቦት ብዙ ተጠቃሚ ሊኖረው ይገባል ሼር ኢንቬት አርጉ
Kali Linux ምንድን ነው?
ካሊ ሊኑክስ የሊኑክስ የመግባት ሙከራ ስርጭት ነው። በዴቢያን ላይ የተመሰረተ እና ቀድሞ የተጫነው እንደ Metasploit Framework እና ሌሎች በተለምዶ የደህንነት ምዘና ወቅት ዘልቆ ሞካሪዎች ከሚጠቀሙባቸው ብዙ የመግቢያ መፈተሻ መሳሪያዎች ጋር ነው።
ለአብዛኛዎቹ የአጠቃቀም ጉዳዮች Kali በVM ውስጥ ይሰራል፣የካሊ የቅርብ ጊዜውን VMWare ወይም Vbox ምስል ከዚህ ማግኘት ይችላሉ፡
https://www.offensive-security.com/kali-linux-vmware-virtualbox-image-download/
ትንሽ የቨርቹዋል ማሽን አሻራ ለመፈለግ የተለየ ምክንያት ከሌለዎት በስተቀር ሙሉውን ስሪት ካሊ ብርሃንን ያውርዱ። ማውረዱ ከተጠናቀቀ በኋላ ይዘቱን ማውጣት እና vbox ወይም VMWare .vmx ፋይል መክፈት ያስፈልግዎታል፣ ማሽኑ በሚነሳበት ጊዜ ነባሪ ምስክርነቶች root/toor ናቸው። የስር ይለፍ ቃል ወደ አስተማማኝ የይለፍ ቃል ቀይር።
በአማራጭ ፣ የ ISO ሥሪቱን ማውረድ እና በባዶ ብረት ላይ የካሊ ጭነት ማከናወን ይችላሉ።
⚠️Telegram hack⚙️
ቴሌግራማችሁን ሀክ እንዳትደረጉ ማድረግ ያለባችሁ maximum security እና privacy level
⚫ማንኛውንም link ነክታችሁ Telegram login አድርጉ ቢላችሁ በፍፁም Login እንዳታደርጉ።
⚫Device Passcode ተጠቀሙ።
ማንኛውም ሰው ስልካችሁን አንስቶ የተላላካችሁትን ሚሴጅ እንዳያይ ወይም ቴሌግራም የሚልከውን የሚስጠር ቁጥር እንዳያገኝ እናንተ ብቻ የምታውቁት የሚስጢር ቁጥር ይኑራችሁ።
ይህን ለማስተካካል
Settings - privacy and security - passcode
⚫2-step verification ተጠቀሙ።
2-step verification የማይጠቀም ሰዉ ሀክ የመደረግ እድሉ ከፍተኛ ነው።
Settings - privacy and security - 2-step verification ላይ በመግባት on አድርጉት።
ምናልባት ሀክ ብትደረጉ አካውንታችሁን መልሳችሁ ለማግኘት recovery email መሙላት አለባችሁ።
⚫ከ2 በላይ device ላይ አትጠቀሙ።
Login ያደረገችሁበት device በጨመረ ቁጥር ሀክ የመደረግ እድላችሁ ይጨምራል።
ስለዚህ privacy and security -device ላይ ግቡና የተዘረዘሩት ዲቫይሶችን terminate sessions እያላችሁ ቀንሷቸው።
⚫በDesktop ስትጠቀሙ official የDesktop ሶፍትዌሩን ተጠቀሙ እንጂ web ላይ አትጠቀሙ።
⚫ከofficial የtelegram አፕሊኬሽኖች ውጪ ሰዉ በላከላችሁ Link ላይ login ለማድረግ አትሞክሩ።
⚫የቴሌግራም ኮንታክታችሁን ለሰዎች ስትሰጡ username ወይም የአካውንታችሁን qr-code Share አድርጉ እንጂ ስልክ ቁጥር አትስጡ።
⚫ለማታቁትና ለማታምኑት ሰዉ ፎቷችሁን፣ የድምፅ መልዕክት እንዲሁም ሌሎች ሚስጢራዊ የሆኑ መጃዎችን በፍፁም መላክ የለባችሁም። የግድ መላክ ካለባችሁም በsecret message ወይም self destruct ( የተላከለት ሰው ካያቸው በኋላ የሚጠፉ) ሚሴጆችን ላኩ።
⚫የስልካችሁ status bar ላይ notification እንዳይታይ off አድርጉት።
⚫ በመጨረሻም የPrivacy settings ላይ በዚህ መልኩ አስተካክሉ።
◆ Phone number - Nobody
◆ Last seen & online - My contacts (Everybody ቢሆንም ችግር የለውም)
◆Profile photos - My contacts (Everybody ቢሆንም ችግር የለውም)
◆ Forwarded message - Nobody
◆ Calls - My contacts (Everybody ቢሆንም ችግር የለውም)
◆ Group & channels - My contacts (Nobody ቢሆን ተመራጭ ነው)
⭕️ Hack የተደረገ Telegram account እንዴት እንደምናስመልስ በቀጣይ እናያለን።
🌐 ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
/channel/CYBERCRACKEX
🎉🎉 ዛሬ ማታ ያልተገደበ ኢንጄክተር
ፋይሎች የያዘውን ቦታችንን እንለቃለን ይጠብቁ የሊንክላየር ያልተገደቡ ፋይሎችን የያዘው ቦታችን 👇👇🎉🎉
@BotbotMXbot
@BotbotMXbot
@BotbotMXbot
☝️☝️☝️ Aptoide ምርጥ የሆነ የምንፈልጋቸውን አፖች የስልክ ጌም አፖችን ያገኙበታል። በተለይ ደግሞ Play Store ላይ አንዳንድ ጊዜ ልናወርዳቸውስንፈልግ This item is not avaliable in your country ይለናል። ይህም ማለት በገንዘብ የሚወርዱ ወይም ለሀገራት ፈቃድ ያላቸው አፖች አይደሉም ማለት ነው። ነገር ግን እዚህ አፕ ላይ እንደዚ ብሎ ነገር የለም። ሲቀጥል Play Store ላይ Gta ብንፈልግ አናገኝም ትወላልቅ የሆኑ ጌሞችን በዚህ አፕ ያገኛሉ
⚜ ®
#Like እና #Share አያስከፍልም
🗣➹share &Join Us
┗━ ••• ━ ••━━•••━━━┛
VIP family
ለመሆን እዚህ ግሩፕ ላይ 50ሰው አድ ማድረግ ብቻ ሲቀጥል እኛው ፕራይቬት ወደ ከፈትነው ቻናል እናስገባችኳለኅ።
/channel/+0vYRgYHrcGA2ZTY0
💲🔠🔠🔠🔠🔠⭐️
⭐️ Major Farming ከ4 ቀን በኋላ እንደሚጠናቀቅ አሳውቀዋል!✌️
በተጨማሪም Total token Supply 100ሚሊየን Token እንደሆና አሁን ላይ እስካሁን Majorን List እንደሚያደርጉ Announce ያደረጉ Exchangeኦች:-
📆OKX
📆BYBIT
📆BITGET
📆KUCOIN
📆MEXC
📆GATE እንደሆኑ እና ሌሎችም እንደሚኖሩ ገልፀዋል።
Major ላይ አብዛኞቹ Point 1M - 3M ያላቸው ሰዎች በጣም ብዙ ናቸው ለሁሉም አሪፍ Token መስጠት አይችሉም በቻላችሁት አቅም አሟሉ! 🥺
💱 Achievement በጣም ወሳኝ ናቸው ተብሏል ከቻላችሁ Payment የሚጠይቁትን Task Collected አርጉ:-
✔️35 Stats
✔️77 Stars
✔️0.77 Ton & Stars Payment የሚጠይቁትን Achievements ቀለል የሚሉትን ውሰዱ ።
💱 በተጨማሪም Transaction Task እና Stars Transaction at list 1 ይኑራችሁ!
🍸 Good luck Guys!
አጠቃላይ የኮምፒውተር ምንነት
✅✅✅ ክፍል አንድ ✅✅✅
ኮምፒውተር ምንድነው
ኮምፒውተር ፦ ማለት ኤሌክትሮኒክስ የሆነ መሳሪያ ነዉ በኤሌክትሪክ የሚሰራ መሰሪያ ነዉ..
ኮምፒውተር ፦ ማለት እኛ የሚንሰጠዉን ዳታ ወይንም መርጃ እኛ በምንፍልገዉ መልኩ ወጤት የሚሰጠን መሳሪያ ነዉ ።
ኮሚፒዩተር ፦ ማለት ግልጽና እና ፈጣን የሆነ መሳሪያ ነዉ ።
ብዙ ዓይነት ኮምፒውተሮች በዓላማችን ላይ ይገኛል
👉ሁሉም ግን በመጠን ፥ መርጃ በመያዝ ፥ አቅም ይለያያሉ
በአጠቃላይ ኮምፒውተር በአራት (4)
ይከፈላል
1:- ማይክሮ ኮሚፒዩተር
2 :-ሚኑ ኮሚፒዩተር
3 :- ሚኑፎርም ኮሚፒዩተር
4 :- ሱፐር ኮሚፒዩተር
1ኛ ፦ ማይክሮ ኮሚፒዩተር ምንድነው
ማይክሮ ኮምፒውተር :- ማለት ፈይሎችን ለማያዝ ግራፊክስ ድዛን ለማድርግ ለቢሮ
ለሆቴሌሎች ለተማሪዎች የሚጠቅም
የኮምፒውተር ክፍል ነዉ ::
👉ማይክሮ ኮሚፒዩተር በሦስት (3) ይካፈላል :-------
1:- ፕላም ቶፕ
2 :- ላብቶፕ
3 :- ዴስክቶፕ
ፕላምቶፕ :- ማለት ልክ እንደ ካልኩሌተር መጠቀም የምቻል የኮምፒውተር ክፍል ነዉ በክሳችን ይዘን ::
ላብቶፕ :- ማለት ደግሞ ከቦታ ቦታ ይዘን መንቀሳቀስ የምንችለው የኮምፒዉተር ክፍል ነዉ በጃርባችን ላይ ::
ዴስክቶፕ :- ደግሞ በጠረጴዛ ላይ አሰቀምጠን የምንጠቀምበት የኮምፒውተር ዓይነት ነዉ
ከቦታ ቦታ እንደፍለግን ማንቀሳቀስ አንችልም
2ኛ የኮሚፒወተር ዓይነት
ሚኑ ኮምፒውተር
ይባላል ይህ የኮምፒውተር ዓይነት በፍጥነትም በመጠንም ከማይክሮ ኮምፒውተር ይበልጣል በይበልጥ ለድዛይንግ ይጠቅማል ::
3ኛዉ ሚኑፎርም ኮሚፒዩተር ይባላል ይህ ኮምፒውተር ከሚኑ ኮሚፒዩተር ከማይክሮ ኮሚፒዩተር በቅርፅም በፍጥነትም በዋጋም መረጃን በማስተናገድ አቅምም ይበልጣል በ1 ሴኬንድ 2 ሚሊዮን መረጃ ያስተናግዳል ::
4ኛዉ እና የመጨረሻዉ የኮምፒውተር ዓይነት
ሶፐር ኮሚፒዩተር ይባላል ይህ ኮሚፒዩተር መኪናዎች ፥ አውሮፕላኖችን፥
ታላላቅ ግድቦች ድዛይን የምደርገዉ በሶፐር ኮምፒውተር ነዉ
ከሁሉም ኮሚፒዩተር ዓይነቶች ይበልጣል ሱፐር ኮሚፒዩተር.
ቀጣይ ለ socsip tunnel unlimited እንሰራለን እንደ ቃላችን ስለዚህ ግን ልክ እንደመጀመሪያው ቦት ብዙ ተጠቃሚ ሊኖረው ይገባል ሼር ኢንቬት አርጉ
Читать полностью…🎉🎉 እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉
ለ Link layer እና ለ HTTP INJECTOR ተጠቃማዎች አስደሳች ዜና አዲስ ቦት ፈጣን ፋይል።
🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀
አሁን ደሞ በHTTP INJECTOR መጠናል ተጠቀሙበት ትወዱታላችሁ
share share share
ብዙ ተጠቃሚ ካለ ለሁሎችም አፖች እንሰራለን
👇👇👇👇👇
Link layer
🤖🤖🤖🤖🤖
@BotbotMXbot
@BotbotMXbot
@BotbotMXbot
👇👇👇👇👇👇👇
HTTP INJECTOR
🤖🤖🤖🤖🤖🤖🤖
@BotbotMMxbot
@BotbotMMxbot
@BotbotMMxbot
👆👆👆👆👆👆
❤️Software ማለት ምን ማለት ነው?
Software ማለት ስልካችን የሚሰራበት ፕሮግራም ሲሆን computer ፣ flasher box እና የተለያዩ ፕሮግራሞችን እንዲሁም ኮዶችን በመጠቀም የምንሰራው ስራ የ software ጥገና እንለዋለን።
Software በመጠቀም የምናስተካክላቸው የተለያዩ የስልክ ችግሮች አሉ። ለምሳሌ
♠በራሱ በርቶ የሚጠፋ ስልክ
♠ ምንም የማይበራ ስልክ
♠ አንድ የምንፈልገውን ፕሮግራም ስንከፍት ብቻ የሚጠፍ እና ሌሎች ፕሮግራሞችን ግን በ አግባቡ የሚሰራ ስልክ
♠ በ security የተዘጋ ስልክ
♠ network መከፈት የሚፈልግ ስልክ እና የመሳሰሉትን ሊያካተት ይችላል።
Software መስራት የሚከትሉትን ያካትታል።
♦flash ማድረግ
♦ restore ማድረግ
♦ format ማድረግ
♦የተዘጋ ስልክ መክፈት
♦iphone jailbreak ማድረግ
♦internet መክፈት
♦music ፣ video እና game መጫን ወዘተ....
ከላይ የተጠቀሱትን ተግባራት ለማከናወን computer ፣ flasher box እና የተለያዩ software ፕሮግራሞች ያስፈልጉናል።
FLASHER BOX ማለት ስልካችንን ከ computeራችን ጋር እንዲገናኝ የሚያደርግ መሳሪያ ነው። የተለያዩ የsoftware ቦክሰሮች ገበያ ላይ ይገኛሉ። አንድ software box ከሌላው ቦክስ የሚለየው በሚሰራቸው የስልክ አይነቶች ነው።
♠ Like, Unlike እና share በማድረግ የበለጠ እንድንሰራ moral ሁኑን! እውቀትንም ለ ወዳጆቻቹ ያካፍሉ! ቻናሉን በማስተዋወቅ ያግዙን! ♠
❤️
❗️ማንኛውንም አይነት ስልክ hack አድርገን እኛ በራሳችን ስልክ ኢንተርኔት ስንደውል ሚሴጅ ስንልክ ከሌላ ሰው እንዲቆጥር ማድረግ ስለሚቻል ለጥንቃቄ❗️
Hack በምታረጉት ስልክ ላይ
👇
Step1 👉ወደ *999# ደውሉ
Step2 👉ለተጨማሪ አገልግሎት የሚለውን ምረጡ
Step3👉ከአካውንትዎ ያጋሩኝ ለመመዝገብ subscribe ካደረጋቹ በኋላ ተመልሳቹ ወደ *999 *2 *3 # መደወል
Step4 👉ተጋሪ ለማካተት ካልን በኋላ የተጋሪ ቁጥር እናስገባለን ለምሳሌ 0911**** የናንተን ቁጥር ማስገባት።
Step5👉1 ለሁሉም አገልግሎቶች
Step6👉 ያለ ገደብ ይጠቀሙ የሚለውን መምረጥ ከዛ አለቀ ተጋሪው ከእርሶ አካውንት አባል ነው የሚል ጽሁፍ ይመጣል ።
ከዛማ በሱ ብር ያለ ገደብ መደወል ቻት ማድረግ ይቻላል።
ስለዚህ ይህን አገልግሎት ለመጥፎም የሚጠቀሙበት ስለሚኖሩ እንዳይሸወዱ።
ወደ ዚህ ግሩፕ ግቡ እና 50 ሰው AD ላደረገ PREMIUM ነፃ ኢንተርኔት ሳምንታዊ እንልካለን
/channel/+0vYRgYHrcGA2ZTY0
ማንኛውንም አይነት ፋይል መላላክ ይችላል።