Ethio CYBER TECH:
የተለመዱት የሳይበር ጥቃት አይነቶቾን ምን ምን ናቸው?
Distributed denial of service (Ddos)
◽️ በዚህ የጥቃት አይነት ሀከሩ ከኢንተርኔት ጋር የተገናኘ ማንኛውንም ሲስተም ለጊዜው ወይም ላልተወሰነ ጊዜ በማስተጓጎል ሲስተሙ ለተጠቃሚዎች አገልግሎት መስጠት እንዳይችል የሚደረግበት የሳይበር ጥቃት ነው። ይህ የጥቃት አይነት ሲስተሙን ባላስፈላጊ ትእዛዞች (Commands) በማጨናነቅ ከተጠቃሚዎች የሚቀርቡ የአገልግሎት ጥያቄዎችን መመለስ እንዳይችል ያረገዋል።
Man in the Middle
◽️ በዚህ የጥቃት አይነት ሀከሩ በቀጥታ እርስ በእርሳቸው እንደሚያወሩ በሚያምኑ ሁለት ወገኖች መካከል የሚደረጉ ግንኙነቶች መሀል በመግባት መልክቶቹን ማንበብ ወይም ከፈለገ የሚቀይርበት ጥቃት ነው። ይህ ሀከር ከአንዱ የሚመጣውን መልእክት እንዳሻው ቀይሮ ለሌላኛው ይልካል።
Phishing and Spear Phishing
◽️ Phishing በኢንተርኔት ግንኙነት ውስጥ እንደ ታማኝ አካል በመመሰል እንደ Username ፣ Password እና የCredit Card መረጃዎችን ለማግኘት የሚደረግ የማጭበርበር ሙከራ ነው። በተለምዶ ይህ ጥቃት በኢሜል እና በSMS መልእክት ይፈፀማል።
Drive by Attack
◽️ በዚህ የጥቃት አይነት ሀከሩ ደህንነታቸው ያልተጠበቀ ድረገፆችን ይፈልጉና በአንዱ ላይ በHTTP ወይም Php ኮድ ማልዌር ይተክላሉ። ይህ ማልዌር ጣቢያውን በሚጎበኝ ሰው ኮምፒተር ላይ በቀጥታ ራሱን ይጭናል ወይም ተጠቂውን ሀከሩ ወደሚፈልገው ድረገፅ ይወስደዋል።
Password attacks
◽️ ይህ የጥቃት አይነት የአንድን ሰው Password ለማግኘት የሚደረግ ጥረት ሲሆን ተጠቂው ቦታ በመሆን ለመገመት መሞከርንም ይጨምራል። ሁለት ታዋቂ Password Hacking አይነቶች አሉ።
◽️ የመጀመሪያው brute force ሲሆን በዚህ የጥቃት አይነት በጣም ብዙ የቃላት እና የቁጥሮች ስብስብ ተራ በተራ በማስገባት አንዱ ይሰራል በሚል የሚሞከር የጥቃት አይነት ነው።
◽️ ሌላኛው ደግሞ ከተጠቂው ስም ፣ የሥራ ዘርፍ ፣ የትርፍ ጊዜ ማሳለፊያዎች ወይም ተመሳሳይ ነገሮች ጋር የሚዛመዱ የይለፍ ቃሎችን የያዘ ዲክሽነሪ በመጠቀም ተግባራዊ ሊደረግ ይችላል።
SQL Injection Attack
◽️ በዚህ የጥቃት አይነት ሀከሩ የውሂብ-ተኮር መተግበሪያዎችን ለማጥቃት የሚያገለግል የኮድ የሚጭንበት ቴክኒክ ነው። ይህ ኮድ በውስጡም አደገኛ SQL Statements ለማስፈፀም ይውላል (ለምሳሌ የመረጃ ቋቱን ይዘቶች ለሀከሩ ለመላክ)። የSQL Injection ጥቃት በብዛት ዳታቤዞችን ለማጥቃት ያገለግላል።
Eavesdropping Attack
◽️ በዚህ የጥቃት አይነት ሀከሩ በክፍት ኔትዎርክ የሚደረጉ ግንኙነቶችን በመጥለፍ የሰዎችን ሚስጥር የመስማት በተጨማሪም በሚደረጉት ግንኙነቶች ውስጥ የሚተላለፉ ጠቃሚ መረጃዎችን የሚሰርቅበት መንገድ ነው።
Social engineering
◽️ በቀላል አማርኛ የሰዎችን ጭንቅላት Hack ማድረግ ነው። አብዛኛውን ጊዜ ስለHacking ስናስብ ሙሉ ስራው ኮምፒውተር ላይ የሚያልቅ ይመስለናል ነገርግን አንድ ሀከር ለምሳሌ ማልዌር የሚጠቀም ከሆነ ያንን ማልዌር የሚፈልገው ሲስተም ለይ እንዲሰራጭ ሰዎችን በማታለል የማውቁትን Email እንዲከፍቱ አሳማኝ ውሸት ማዘጋጀት ይኖርበታል።
በመሆኑም ይህ ሰዎችን እምነት በማግኘት ሰዎችን የማታለል ጥበብ ለሀከሮች በጣም ጠቃሚ ነው።
🚀🚀🚀🚀🚀
ይህን ፋይል የወደዳችሁት
/channel/CYBERCRACKEX/789?single
እና የምትጠቀሙት ሰዎች በውስጥ አለን በሉኝ ነገ ፋይሉ ኤክስ ስለሚያደርግ ተጨማሪ እንድልክላችሁ።
👇👇👇👇
@HackkerX
💲🔠🔠🔠🔠🔠
🌟Major ቻናላቸው ላይ እንዳሳወቁት ከ ነገ November 25 በሁዋላ ሁሉም Token Withdraw የማድረጊያ መንገዶች ይዘጋሉ ስለዚ ያላችሁን Token ወደ Exchange ወይም wallet Withdraw አድርጉ ብለዋል!
ለማገናኘት ትንሽ ሳንቲም ብቻ በቂ ነው በተለይ የ1ብር ጥቅል ገዝታችሁ ኮኔክት በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ።
ማሰራት ምትፈልጉ በዚህ አናግሩኝ👇
@HackkerX
ይህ ለ2ቀን ብቻ ነው።
ፍጥነቱን እራሳችሁ ገምግሙ።
🎉HIGHE speed network🎉
ብለን የለቀቅነው ያልሰራላችሁ ሰዎች። ነገር ግን ይህ ለሁላችሁም የመጨረሻ እድል ነው ተጠቀሙበት ትንሽ ሳንቲም ለማገናኛ ብቻ በመጠቀም እስካላቋረጣችሁት ድረስ መጠቀም ትችላላችሁ እናም በ1ብር ጥቅል ገዝታችሁ ኮኔክት በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ።
🚀🚀🚀🚀🚀🚀
ለ ኢትዮቴሌኮም ተጠቃሚዎች።
ፍጥነቱ ከተለመደው አይነት ዳታ አይለይም ካላመናችሁ ሞክሩት እና ሪአክት አድርጉ ፋይሉን ትንሽ ቆይተን እንለቃለን።
በመጨረሻም ከፎቶ ዝርዝሮች መካከል የለቀቅነውን QR code በማድረግ በማስገባት mayya ኢንተርኔት ይጠቀሙ
🎉🎉እናመሰግናለን 🎉🎉
Google የWindows ተጠቃሚዎች የchrome ብሮዘራቸውን በፍጥነት update እንዲያደርጉ ጠየቀ።
ሰሞኑን 3 ከፍተኛ vulnerabilities fix ማድረጉን አስታውቋል። የተገኘው vulnerability ተጠቃሚዎች hidden Script የተጫነበት ድረገፅ እንደጎበኙ በማድረግ ሀክሮች የተጠቃሚውን ኮምፒውተር ሙሉ በሙሉ እንዲቆጣጠሩት ያደርጋል።
Update it now!!
🎉🎉 እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉
ለ Link layer እና ለ HTTP INJECTOR ተጠቃማዎች አስደሳች ዜና አዲስ ቦት ፈጣን ፋይል።
🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀
አሁን ደሞ በHTTP INJECTOR መጠናል ተጠቀሙበት ትወዱታላችሁ
share share share
ብዙ ተጠቃሚ ካለ ለሁሎችም አፖች እንሰራለን
👇👇👇👇👇
Link layer
🤖🤖🤖🤖🤖
@BotbotMXbot
@BotbotMXbot
@BotbotMXbot
👇👇👇👇👇👇👇
HTTP INJECTOR
🤖🤖🤖🤖🤖🤖🤖
@BotbotMMxbot
@BotbotMMxbot
@BotbotMMxbot
👆👆👆👆👆👆
ባለፈው የለቀቅነው ፈጣን ፋይል ያልሰራበትን ምክንያት በመፈለግ አሁን ያለፈውን ፋይል ምትክ ስለምለቅ
HA TUNNEL plus አፑን ከፕላይ ስቶር አውርዱ ፋይሉን ለመጠቀም ግዴታ
HA TUNNEL plus ያስፈልጋል
🔻ለሁሉም በሚባል ደረጃ Major እየሰራ አይደለም ERROR 1005 ነዉ የሚለዉ ይህ ሊፈጠር የሚችለዉ የ Major Server የኛን connection ዉድቅ ሲያረገዉ ሲሆን ለምን እንደሆነ እስካሁን ግልጽ አይደለም
⛔️ለጥንቃቄ ያክል ግን VPN መጠቀም አቁሙ.
#telegrambot #bots #telegram
🤖 ማወቅ ያለባችሁ የቴሌግራም ቦቶች 🤖
@kasetrobot 👈
ካሴት ቦት ኢትዮጵያዊ የሆኑ የኦድዮ ሥራዎችን የምታገኙበት ነው
@newfileconverterbot 👈
ይህ ደግሞ ማንኛውንም ዓይነት ፋይል ልካችሁለት ወደፈለጋችሁት የፋይል ዓይነት መቀየር የምትችሉበት ነው፡፡
@YtbAudioBot 👈
ማንኛውንም የዩቲዩብ ቪድዮ ሊንክ ልካችሁለት ያንን የዩቲዩብ ቪድዮ ወደ ኦዲዮ ቀይሮላችሁ ማውረድ የምትችሉበት ቦት ነው፡፡
@PinterestVideoDlBot 👈
ይህ ቦት ከፒንተረስት ላይ የምታገኑትን ፎቶም ሆነ ቪድዮ ሊንክ ልካችሁት ማውረድ የምትችሉበት ነው፡፡
👉
t.me/+iyZc4qUT8ypjNGZk
🔻Blockless እየሰራችሁ ያላችሁ 10% boost አግኝታችኃል?
🫵ያላገኛችሁ Achievement ውስጥ ገብታችሁ Add ref በሉትና ይህንን አስገቡ '' 85IBJH
ከዛ ወዲያው 10% Boost ታገኛላችሁ
ስለአሰራሩ ለማወቅ 👉Here
Hacking ለመጀመር የሚያስፈልጉንን ነገሮች
◽️ በመጀመሪያ ደረጃ Professional ሀከር ለመሆን ከፈለግን Major የሚባሉ የProgramming language ማወቅ ይኖርብናል።
ለመጀመሪያ ደረጃ ግን እነዚህን ብንችል ይመረጣል።
◽️ C Programming
◽️ C++ Programming
◽️ Python ሌሎችም........
ከእነዚህ ቡሀላ የምንሰራበትን Environment ማስተካከል ይኖርብናል። የምንጠቀምበትን Operating System መምረጥ አለብን። ብዙ ሰው የሚያውቀውን Windows Operating System ተጠቅመን ሀኪንግ መጀመር አንችልም።
ስለዚህ የተለያዩ የLinux Operating System መጠቀም ይኖርብናል። ከእነዚህም መሀል በጣም ታዋቂ የሆነውን የKali Linux መጠቀም እንችላለን። Kali Linux ለHacking እና Penetration Testing ተብለው የተሰሩ ቱሎችን በውስጡ ይይዛል።
ለምሳሌ ለመጥቀስ
◽️ Hydra
◽️ Wifite
◽️ NMap
◽️ ZenMap
◽️ WireShark
◽️ MetaSploit
◽️ Aircrack-ng
◽️ John the Ripper
◽️ Kali Linux Almost ሙሉ ስራውን ይጨርሳል። ይህን Operating System ከWindows ጋር ጎን ለጎን መጠቀም ለምትፈልጉ ከታች ባለው Link አውርዳቹ መጠቀም ትችላላቹ።
Kali Linux Pc 64bit ISO: kali-platforms
◽️ በስልካችሁ ለምትሰሩ ቤተሰቦቻችን ደግሞ Kali Linux Android ለመጫን የሚከተሉትን አፖች አውርዳቹ መጠቀም ትችላላችሁ።
◽️ Linux Deploy
◽️ Android VNC Viewer
የተለመዱት የሳይበር ጥቃት አይነቶቾን ምን ምን ናቸው?
ስልክዎ እንደተጠለፉ የሚያመለክቱ ችግሮችን ለማየት
/channel/CYBERCRACKEX/139
ቴሌግራምዎን ሃክ እንዳይደረግብዎ ይፈልጋሉ ከተደረገስ መፍትሄው
/channel/CYBERCRACKEX/130
ልታውቋቸው እና ልትጠነቀቁዋቸው የሚገቡ ነገሮች
/channel/CYBERCRACKEX/120
Root ምንድነው?ጥቅሙስ ምንድነው?ጉዳቱስ ምንድነው?
/channel/CYBERCRACKEX/103
ስለ ሳይበር ወንጀለኞች አጠር ያለ ማብራሪያ
/channel/CYBERCRACKEX/97
ስለ ሜታቨርስ
/channel/CYBERCRACKEX/82
ሜታቨርስ ምንድን ነው?
/channel/CYBERCRACKEX/90?single
ሃከር ወይስ ክራከር
/channel/CYBERCRACKEX/77
ዳርክ ዌብ ምንድነው?
/channel/CYBERCRACKEX/60
ኢንተርኔት
/channel/CYBERCRACKEX/22
ስለ ኔትዎርክ ጀነሬሽን (G)
/channel/CYBERCRACKEX/144
ስልክዎ ከተጠለፈ መፍትሄው ምንድን ነው
/channel/CYBERCRACKEX/153
ስልክዎ ከተንቀረፈፈ እና ስታክ ካደረገ መፍትሄው
/channel/CYBERCRACKEX/161
ኬይሎገር ስለተሰኘው የሳይበር ጥቃት
/channel/CYBERCRACKEX/154
ፋሺንግ ስለተሰኘው የሳይበር ጥቃት
/channel/CYBERCRACKEX/165
ስለ VPN ምንነት?
/channel/CYBERCRACKEX/194
Hacking ምንድን ነው?
Hacking ማለት ኮምፒተርን በመጠቀም የኮምፒተርን ስርዓት ወይም የግል ኔትወርክን ሰብሮ በመግባት በኮምፒውተሩ ውስጥ ያለውን መረጃ ለመስረቅ፣ ለማጥፋት፣ ወይም ደካማ ጎን ለማዎቅ የሚደረግ ሙከራ ነው።
ነገር ግን Hacking ስንል ሁልጊዜ ለመጥፎ ተግባር የሚውል አይደለም አንዳንድ ተቋማት የኮምፒውተር እውቀት ያላቸውን ሰዎች በመቅጠር የራሳቸውን ሲስተም ሰብረው እንዲገቡ ያበረታታሉ።
ከዚያም እነዚህ ቅጥረኛ ሀከሮች ሰብረው ሲገቡ የገቡበትን ደካማ ጎን በማሻሻል ሲስተማቸውን ያጠናክራሉ።
ስንት አይነት ሀከሮች አሉ?
White Hat Hacker:
በመጀመሪያ ደረጃ እነዚህ ሀከሮች በሀኪንግ ዙሪያ ቀላል የማይባል እውቀት ያላቸው ሲሆን እውቀታቸውን በህጋዊ መንገድ የሚጠቀሙ ናቸው። እነዚህ ሀከሮች የኢንተርኔት የሲስተሙን የደህንነት ጥንካሬ ለማረጋገጥ Penetration Testing የሚሰሩ ናቸው።
Black Hat Hackers:
የኮምፒውተር እውቀታቸውን ህገወጥ ለሆነ መጥፎ ተግባር የሚጠቀሙ ሲሆን፤ የአንድን ሲስተም ደካማ ጎን አጥንተው የተለያዩ መረጃዎችን በመስረቅ የሚሸጡ ወይም የሚያጠፉ ናቸው። በቀላል አነጋገር ከመስረቅ ጀምሮ ፣ የሕዝብ መረጃ መጥለፍ ፣ መለወጥ ብሎም በኢንተርኔት ማዕቀፎች ውስጥ ያሉትን ክፍተቶች በመጠቀም ዝናን ወይም የገንዘብ ጥቅሞችን ለማግኘት ይሰራሉ።
Grey / Brown hat hackers:
እነዚህ ሀከሮች ብዙውን ጊዜ ድብልቅ ዓላማዎች አሏቸው። ልክ እንደ ቀለሙ እነዚህ የሀከር ዓይነቶች የነጭ ኮፍያ ጠላፊ መልካም ዓላማ የላቸውም፤ እንደ ጥቁር ጠላፊዎች መጥፎ ፍላጎትም የላቸውም፡፡ እነዚህ ሃከሮች ሲስተሞችን ሰብረው ይገባሉ ነገር ግን ለራሳቸው ጥቅም አይደለም። ዝነኛ Grey Hat ሀከሮች የመንግስታትን ሚስጥር ለህዝቡ በማጋለጥ ይታወቃሉ።
Hacking ለመጀመር የሚያስፈልጉንን ነገሮች
ᶜᵒˡˡᵉᶜᵗⁱᵒⁿ ᶠʳᵒᵐ ᵃᵈᵐⁱⁿ
🇪🇹🌐🌐🌐🌐🌐🇪🇹
Minimum speed=500kb
----------------------------
Maximum speed=3MB
---------------------------
step by step
✅✅✅ክፍል :- 10 ✅✅✅
የኮምፒውተር ሲ.ፒ.ዩ
በመጀመሪያ ሲ.ፒ.ዩ ማለት ምን ማለት ነዉ ?
ሲ.ፒ.ዩ ማለት የኮምፒውተር ዓይምሮ ነዉ ::
በኮምፒውተር ላይ የምንሰራቸው ማንኛውም ሥራ በሲ .ፒ.ዩ. ላይ ነዉ የምሰርዉ
በኮምፒውተር ላይ ሲ.ፒ.ዩ ከሌላ ኮምፒዉተሩ ምንም አይሰራም በዶ ቀፎ ነዉ ማለት ይቻላል ።
ሲ.ፒ.ዩ እኛ ወደ ኮምፒውተራችን የምናስገባውን መረጃ ከብላላ (process )ከደርገ ቦኃላ ወጤቱን የምሰጠን የኮምፒውተር የሃርድዌር ክፍል ነዉ ።
የኮምፒውተር ፍጥነትም የምወስነው በሲ.ፒ.ዩ.አቅም ነዉ ምክንያቱም ሁሉም ነጋር ሲ.ፒ.ዩን አልፎ ነዉ የምሰራው
ኮምፒውተር ለመግዛት ስንፈልግ
በኮምፒውተር ከምንም በላይ መታየት ያለበት የሲ.ፒ.ዩ. አቅሙን ነዉ ::
የሲ.ፒ.ዩ አቅሙ ትንሺ ከሆነ ሁሉን ነጋር በኮምፒውተራችን መሰራት ይከብደናል
CPU /ሲ.ፒ.ዩ የኮምፒውተር ዓይምሮ ነዉ የተባለው ከላይ በተጠቀሰው ምክንያት ነዉ ።
ሲ.ፒ.ዩ//CPU:-Central process unit ማለት ነዉ
ራም,,ሀርድድስክ,,ሌሎችም የኮምፒውተር አካላት ሊቀየር ሊሻሻሊ ይችላል ግን ሲ.ፒ.ዩ.ሊሻሻሊ ሊቀየር አይችልም ሰለዚህ ስንገዛ መጀመሪያ ማየት የለብን የሲ.ፒ.ዩ አቅሙን ነዉ.
እሽ ሰዎች ይህ ፈጣን ነው ይለያል ያልኳችሁ ዝም ብዬ አይለም ቪዲዬ አጠቃቀሙን እልካለሁ ጠብቁ በዳታ እንደምትጠቀሙ እስቡት ስፒዱ።🚀🤝
Читать полностью…🔰ሴኬንዴሪ እስቶሬጅ secondary storage ፦ ማለት መረጀ በዘላቂነት በኮምፒዉተራችን የምናሲቀምጥበት ቦታ ነዉ
በኮምፒውተር ላይ የምናሲቀምጠዉ መረጃ ሁሉም በሴኬንዴሪ እስቶሬጅ ላይ ነዉ የምቀመጠዉ ....
ለምሳሌ ሴኬንዴሪ እስቶሬጅ ድቫሲ የምባሉት
ሀርድድስክ hard disk
፥ ሲድ cd ፥ ዩኤሲብ USB
ሌሎችም ናቸዉ
✅✅✅ ክፍል ፦ ስድስት ✅✅✅
የኮምፒውተር ሀርድድስክ እና
ዓይነቶች
ሀርድድስክ ማለት በኮምፒዉተራችን ላይ በቋሚነት መረጃ የምቀመጥበት ቦታ ነዉ
እኛ ወደ ኮምፒውተር የምናሰግባዉ file ,document, music ማንኛውም መረጃ የምቀመጠዉ በኮምፒዉተራችን ሀርድድስክ ላይ ነዉ
ሀርድድስክ በሁለት ይካፈላል
✅ 1፥ እክስተራናል ሀርድድስክ External hard disk
✅ 2 ፥ እንተርናል ሀርድ ድስክ
Internal hard disk
✍እክስተረናል ሀርድድስክ ከላይ በተጫማሪ ለኮምፒዉተራችን የምንጨምርዉ የሀርድድስክ ዓይነት ነዉ
እንተረናል ሀርድድስክ ማለት በኮምፒዉተራችን ከዉስጥ የምንጨምርዉ ሀርድ ድስክ ነዉ
እንተርናል ሀርድ ድስክ በአምስት ይካፈላል
👉1:- PATA ፓት
👉 2 :- SATA ሳታ
👉 3 ፦ SSD ኤስ ኤስ ድ
👉 4 :- MSATA ኤም ሳታ
👉 5 ፦ M.2 ኤም ዶት ቱ
✅1፦ PATA ፓታ ሀርድድስክ የድሮ ኮምፒዉተሮች ሀርድድስክ ነዉ
PATA ማለት Parallel Advanced Technology Attachment ማለት ነዉ..
✅2፦ SATA ሳታ ሀርድድስክ ማለት ደግሞ ይህኛው ሀርድድስክ ለድስክቶፕ ኮምፒውተር አሪፍ ሀርድድስክ
SATA ማለት Serial Advanced Technology Attachment ማለት ነዉ ።
✅3፦ SSD ኤስ ኤስ ድ ሀርድድስክ በጣም አርፍ የሆነ ሀርድድስክ በተለይ ለላብቶፒ ኮምፒውተር
SSD ሀርድድስክ ማለት ደግሞ በአሁኑ ሰዓት በጣም ተመርጭ የሆነ በፍጥነት ተመራጭ የሆነ የላብቶፒ ሀርድድስክ ነዉ
SSD ማለት Solid state dirave ማለት ነዉ ።
✅✅✅ ክፍል :- ሰባት ✅✅✅
ከክፍል ስድስት የቀጠለ የኮምፒውተር ሀርድድስክ
🌲ሀርድድስክ ማለት የኮምፒዉተራችን መርጃ ፈይል ዶክመንት ሁሉም መርጃ የምቀመጥበት ቦታ ነዉ ብለን ነበር በክፍል ስድስት ትምህርታችን
✅ 4 ፦ MSATA ሀርድድስክ ማለት በቅርፅም አነስተኛ የሆነ የላብቶፒ ሀርድድስክ ነዉ
✅ 5 ፦ M.2 ኤም ዶት ቱ ሀርድድስክ ይህ የሀርድድስክ ዓይነት በመጠንም በፍጥነትም ከሁሉም ሀርድድስክ ዓይነቶች ያነሰ ነዉ በተላይ ይህ የሀርድድስክ ዓይነት ለላብቶብ ይጠቅማል
ሀርድድስክ በምን ይለካል
✳️1:- በ bit (b)
✳️2:- በ byte (B)
✳️3:- በ megabytes (MB)
✳️4:- በ gegabyte (GB)
✳️ 5:- በ tribyte (TB)
🌈 ከሁሉም ከፍተኛው በጣም ትልቁ ሀርድድስክ TRIBYTE ቴራባይት ነዉ
♈️ወድ የቻናሌ ቤተሰቦች የዴስክቶፓችንን ወይንም የላብቶፓችንን ሀርድድስክ መቀየር ቀላል ነዉ
♈️ ሀርድድስክ ማሳደግ ማለት ምን ማለት ነዉ ?
ሀርድድስክ ማሳደግ ማለት በላብቶፓችን ትንሺ መጠን ያለውን ሀርድድስክ በመቀየር ትልቁን እኛ የፈለግነውን የሀርድድስክ መቀየር ማለት ነዉ ።
ሌለዉ ሁለትና ከዛ በላይ ሀርድድስክ መጠቀም ይቻላል በላብቶፒም በዴስክቶፒም
እንዴት ብትሉ External hard disk በመጠቀም
External hard disk ማለት ተጫማሪ በኬብል ከላብቶፓችን ጋ በመጋነኛት የምንጠቀመው የሀርድድስክ ዓይነት ነዉ ።
✅✅✅ ክፍል ፥ ስምንት ✅✅✅
የኮምፒውተር ማዘር ቦርድ
ማዘር ቦርድ ፦ ማለት ማንኛውም ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ላይ እንደምገኙ ቦርዶች በኮምፒውተር ላይ የምገኙ ቦርድ ነዉ ።
ማዘር ቦርድ ማለት የኮምፒውተር መሰረታዊ እቃዎች የምገኙበት ቦታ ነዉ ።
በማዘር ቦርድ ላይ ከምገኙ ከኮምፒውተር መሠረታዊ እቃዎች መካካል
ኖሪዝብሪጅ ፥ ሰዉዝብሪጅ ፥ ኮኔክተርዎች ፥ ሲሞሲ ባቲሪ ፥ ራም፥ ሲ .ፒ. ዩ ፣ ፒሲእይ እሲሎት ሌሎችም
የማዘር ቦርድ ዓይነቶች
የማዘር ቦርድ ዓይነቶች በአጠቃላይ 40 ያህል ይደርሳሉ
በመሰረታዊነት ግን በ 3 ይካፈላሉ
✅1፦AT ኤት
✅2፦ATX ኤ ቲ ኤክስ
✅3፦BTX ቢ ቲ ኤክስ
በነጋራችን ላይ እነዝህ ሦሱቱም እያንዳንዱ
በተላያዩ ክፍሎች ይከፋፈላሉ ...
➡️1 :- AT ኤቲ ማዘር ቦርድ ፦ ማለት በድሮ ኮምፒዉተሮዎች ላይ ብዙ መሰክያ ብዙ ካርድ ማስገቢያ የለዉ የማዘር ቦርድ ዓይነት ነዉ
ይህ የማዘር ቦርድ ዓይነት አብዛኛውን የኮምፒውተር መሠረታዊ ነገሮችን በመሰክያ ነዉ
AT ማለት Advanced Technology ይባላል ።
➡️2 :- ATX ኤ ቲ ኤክስ ማዘር ቦርድ ማለት
Advance technology Extended ይባላል ከ AT ማዘር ቦርድ የምለየዉ ATX ማዘር ቦርድ ሁሉም መሠረታዊ ነገሮች በቦሩዱ ላይ አለ ።
➡️3 ፦BTX ቢ ቲ ኤክስ ማዘር ቦርድ ማለት ደግሞ ከሁለቱም ማዘር ቦርዶች የምላይ በዘመናዊ ኮምፒዉተሮች የምገጠም ቦርድ ነዉ
BTX ማለት balanced technology extended ነዉ ።
✅✅✅ክፍል ፥ ዘጠኝ✅✅✅
የኮምፕዩተር ሙኒተር እና ዓይነቶች .....
በመጀመሪያ የኮምፒውተር ሙኒተር ማለት ምን ማለት ነዉ
ሙኒተር :- ማለት በአጭሩ የኮምፒውተር እስክሪኑ ነዉ ።
ሙኒተር ማለት ልክ እንደ ቴሌቪዠን ቪድዮዎችን ፎቶዎችን
የምያሰየን የኮምፒዉተሩ እስክሪኑ ነዉ ።
ሙኒተር :- ማለት እኛ የምናስገባውን መረጃ ዉጤት የምያሰየን በቪዲዮ በምስል ማየት የምንችለው የኮምፒውተር ክፍል ነዉ ።
ሙኒተር ፦ ማለት በኮምፒውተር ሀርድዌር ክፍል ነዉ የምመደበዉ።
ሙኒተር በአጭሩ በሦስት ይካፈላል
▶️1 :- CRT /ሲአሪቲ ሙኒተር
▶️2 :- LCD /ኤልሲድ ሙኒተር
▶️ 3 :-LED /ኤልኢድ ሙኒተር
1⃣ኛዉ ፦ CRT ሙኒተር ማለት በድሮ ኮምፒውተርዎች ላይ የምገጠመ ሙኒተር ነዉ ።
በሆዱ ሰፈ ከበስተጀርባ ሰፈ በምሉ ኮምፒውተሮች ላይ የምኖር ሙኒተር ነዉ
CRT (cathode ray tube) ማለት ነዉ
2⃣ኛዉ፦ LCD ሙኒተር ማለት ደግሞ ፊላት በሆኑ ኮምፒዩተርዎች ላይ የምኖር ሙኒተር ነዉ
ቀላል በሉ ኮምፒውተረዎች ላይ የምኖር ሙኒተር ነዉ
LCD Liquid crystal display ማለት ነዉ
3⃣ኛዉ :- LED ሙኒተር ማለት ይህ የሙኒተር ዓይነት በተላይ በላብቶፒ ኮምፒውተሮች ላይ የምገጠም ሙኒተር ነዉ
ከሁሉም በምስል ጥራትም የተሻለ ቀላል የለ የሙኒተር ዓይነት ነዉ
LED Liquid emitting diode ማለት ነዉ
ሰላም የቴክኖሎጂ ለሁሉም ቻናል ቤተሰቦች
አጠቃላይ የኮምፒውተር ምንነት
✅✅✅ ክፍል አንድ ✅✅✅
ኮምፒውተር ምንድነው
ኮምፒውተር ፦ ማለት ኤሌክትሮኒክስ የሆነ መሳሪያ ነዉ በኤሌክትሪክ የሚሰራ መሰሪያ ነዉ..
ኮምፒውተር ፦ ማለት እኛ የሚንሰጠዉን ዳታ ወይንም መርጃ እኛ በምንፍልገዉ መልኩ ወጤት የሚሰጠን መሳሪያ ነዉ ።
ኮሚፒዩተር ፦ ማለት ግልጽና እና ፈጣን የሆነ መሳሪያ ነዉ ።
ብዙ ዓይነት ኮምፒውተሮች በዓላማችን ላይ ይገኛል
👉ሁሉም ግን በመጠን ፥ መርጃ በመያዝ ፥ አቅም ይለያያሉ
በአጠቃላይ ኮምፒውተር በአራት (4)
ይከፈላል
1:- ማይክሮ ኮሚፒዩተር
2 :-ሚኑ ኮሚፒዩተር
3 :- ሚኑፎርም ኮሚፒዩተር
4 :- ሱፐር ኮሚፒዩተር
1ኛ ፦ ማይክሮ ኮሚፒዩተር ምንድነው
ማይክሮ ኮምፒውተር :- ማለት ፈይሎችን ለማያዝ ግራፊክስ ድዛን ለማድርግ ለቢሮ
ለሆቴሌሎች ለተማሪዎች የሚጠቅም
የኮምፒውተር ክፍል ነዉ ::
👉ማይክሮ ኮሚፒዩተር በሦስት (3) ይካፈላል :-------
1:- ፕላም ቶፕ
2 :- ላብቶፕ
3 :- ዴስክቶፕ
ፕላምቶፕ :- ማለት ልክ እንደ ካልኩሌተር መጠቀም የምቻል የኮምፒውተር ክፍል ነዉ በክሳችን ይዘን ::
ላብቶፕ :- ማለት ደግሞ ከቦታ ቦታ ይዘን መንቀሳቀስ የምንችለው የኮምፒዉተር ክፍል ነዉ በጃርባችን ላይ ::
ዴስክቶፕ :- ደግሞ በጠረጴዛ ላይ አሰቀምጠን የምንጠቀምበት የኮምፒውተር ዓይነት ነዉ
ከቦታ ቦታ እንደፍለግን ማንቀሳቀስ አንችልም
2ኛ የኮሚፒወተር ዓይነት
ሚኑ ኮምፒውተር
ይባላል ይህ የኮምፒውተር ዓይነት በፍጥነትም በመጠንም ከማይክሮ ኮምፒውተር ይበልጣል በይበልጥ ለድዛይንግ ይጠቅማል ::
3ኛዉ ሚኑፎርም ኮሚፒዩተር ይባላል ይህ ኮምፒውተር ከሚኑ ኮሚፒዩተር ከማይክሮ ኮሚፒዩተር በቅርፅም በፍጥነትም በዋጋም መረጃን በማስተናገድ አቅምም ይበልጣል በ1 ሴኬንድ 2 ሚሊዮን መረጃ ያስተናግዳል ::
4ኛዉ እና የመጨረሻዉ የኮምፒውተር ዓይነት
ሶፐር ኮሚፒዩተር ይባላል ይህ ኮሚፒዩተር መኪናዎች ፥ አውሮፕላኖችን፥
ታላላቅ ግድቦች ድዛይን የምደርገዉ በሶፐር ኮምፒውተር ነዉ
ከሁሉም ኮሚፒዩተር ዓይነቶች ይበልጣል ሱፐር ኮሚፒዩተር ::
✅✅ ክፍል ሁለት✅✅
በመቀጠል ሁሉም ኮምፒውተሮች ሁለት ዋና ዋና አካላት ይኖራቸዋል
1ኛ ፦ ሃርድዌር
2ኛ ፦ ሶፍትዌር
ሃርድዌር :- የሚባለው የኮምፒውተር አካል
በእጃችን መዳሰስ እና መንካት የምንችለው አካል ነዉ በተጨማሪ በዓይናችን ማየት የምንችለው የኮምፒውተር አካል ሁሉም ሃርድዌር ይባላል ::
ሃርድዌር የሚባለዉ የኮምፒውተር አካል እራሱ በአራት ይካፍላል
1:- መረጃ ማስገቢያ input data
2:- መረጃ ማወጪያ output data
3:- ፖሮሰስ process
4 :- እስቶሬጅ storage
✅✅✅ ክፍል ፦ሦስት ✅✅✅
የኮምፒውተር ሃርድዌር ክፍል
በክፍል ሁለት ትምህርቴ ሰለሃርድዌር የተወሰነ ገለፃ ሰጥታቸለሁ
ሃርድዌር የሚባለው የኮምፒውተር ክፍል በዓይናችን በእጃችን መደሳስ የምንችለው ክፍል ነዉ
ሃርድዌር የሚባለው የኮምፒወተር ክፍል በሁለት ይካፈላል
🔷1 :- የላይኛዉ ሃርድዌር ክፍል እና
🔷 2 :- የውስጠኛው ሃርድዌር ክፍል
➡️የላይኛዉ ሃርድዌር ክፍል ማለት ወደ ኮምፒውተር ወስጥ ሳንገባ በላይ የምናያቸው ሁሉም የኮምፒውተር እቃዎች የኮምፒውተር የለኛዉ ሃርድዌር ክፍል ይባላል ...
የላይኛዉ የሃርድዌር ክፍል በሁለት ይካፈላል🔶 1:- እንፑት ዲቫስ
🔶 2 :- አውትፑት ዲቫይስ በመባል
➡️ 1 :- ኢንፑት ዲቫስ ማለት ወዳ ኮምፒውተር ወስጥ መረጃ ለማስገባት የምንጠቀምበት የኮምፒውተር አካል ነዉ
👉:- ክይቦርድ
👉፦ እስካነር
👉 ካሜራ ፥
👉 ማይክራፎን ፥
➡️ 2 :- አውትፑት የሚባለው የሃርድዌር ክፍል ማለት ደግሞ እኛ የገባነውን መረጃ ዉጤት የምሰጠን የኮምፒውተር እቃ ነዉ
እነዝህም ፦ ሙኒተር ፥ፕሪንተር
፦ እስፒከር ፥ ፖሮጄክተር ፥ በመባል ይታወቃል ::
ሁለተኛው የሃርድዌር ክፍል
➡️2 ፦ የውስጠኛው የሃርድዌር በመባል ይታወቃል ይህ ማለት ደግሞ ኮምፒዉተራችንን ዉስጥ ላይ የምናገኛቸው የኮምፒውተር እቃዎች ናቸዉ
የኮምፒውተር የውስጠኛው ሃርድዌር ክፍል በሁለት ይካፈላል
1 :- ሲስተም ዩኒት
2 :- እስቶሬጅ
✅✅✅ ክፍል አራት ✅✅✅
የኮምፒውተር ሃርድዌር ክፍል
በክፍል ሦስት ሃርድዌረን በሁለት ከፋፍለን ተመልክተን ነበር .....
የላይኛዉ ሃርድዌር ክፍል እና የውስጠኛው ሃርድዌር ክፍል በመባል ።
የላይኛውን ሃርድዌር ክፈል በክፍል ሦስት አይተናል ።
አሁን ደግሞ የዉስጠኛወን ሃርድዌር ክፍል እንይ
የዉስጠኛዉ ሃርድዌር ክፍል ማለት ፦ በኮምፒውተራችን ላይ ወስጥ ላይ የምገኝ በአይናችን ማየት የምንችለው የኮምፒውተር አካል ነዉ....
የዉስጠኛዉን ሃርድዌር ክፍል በሁለት ይካፈላል
1 ፦ ሲስቴም ዩኒት
2 ፦ እስቶሬጅ
🔰 ሲስተም ዩኒቲ ማለት በዴስክቶፕ ኮምፒውተር ላይ ትልቁ በፕላስቲክ መሰለ ለስክት የተከበበ ነዉ በወስጡ አብዛኛውን የኮምፒውተር የምገኘው እቃ ነዉ
ከሲስተም ዩኒቲ ከሚገኘ የኮምፒውተር እቃዎች መካከል
ለምሳሌ :-
✅- ማዘርቦርድ
✅ ሲ ፒ ዩ
🔰 እስቶሬጅ ማለት ደግሞ የኮምፒውተር አብዛኛውን መረጃ የምቀመጥበት ቦታ ነዉ
እስቶሬጅ በሁለት ይካፈላል
👉 ሃርድዲስክ ፥HARDDISK
👉 ሚሞሪ ፥ MEMORY
✅ሃርድዴስክ ማለት መርጃ ለዘለቄታማነት የምናሲቀምጥበት
ቦታ ነዉ።
✅ሚሞሪ ማለት ሁለተኛው የመረጃ ማስቀመጫ ሲሆን
ሜሞሪ በ2 ይከፈላል
💚 1፦ ራም ፥RAM ጊዜያዊ መረጃን ይይዛል ማለትም ለምሳሌ ኮምፒውተራችን እየሰራ በመሀል የኤሌክትሪክ ሀይል ቢቋረጥ RAM ላይ የነበረው መረጃ በሙሉ ይጠፋል።
💚 2 ፦ ሮም ፥ ROM በመባል ይታወቃል ይህ ሜሞሪ ከኮምፒውተር አምራች ድርጅቶች ላይ ኮምፕውተሩ ሲመረት የBIOS ሴቲንግን መረጃ የሚይዝልን ነው።
✅✅✅ ክፍል አምስት✅✅✅
የኮምፒውተር ራም እና ሮም ምንድ ነዉ ?
የኮምፒዉተር እስቶሬጅ መረጃን ከመያዝ አኳያ በሁለት ይከፈላል
✅ 1 :-ፕራይሜሪ እስቶሬጅ
✅ 2 :- ሰከንዳሪ እስቶሬጅ
🔰1 :- ፕራይሜሪ እስቶሬጅ ማለት በጊዚያዊነት መረጃ የምቀመጥበት ቦታ ነዉ
ፕራይሜሪ እስቶሬጅ በሁለት ይካፈላል 🌲 1 ፦ ራም ፥ RAM
🌲 2 ፦ ሮም ፥ ROM
🌲ራም / RAM ፦ ማለት በጊዚያዊነት መረጃ የምቀመጥበት ቦታ ነዉ ::
በአጭሩ ( RAM ) Random access memory
🌲ሮም / ROM ፦ ማለት በኮምፒዉተራችን ላይ ለምንባብ ብቻ የምጠቅም ሚሞሪ ነዉ
ይህ ማለት የኮምፒዩተራችን BIOS Basic input out system የምገኘዉ በሮም ላይ ነዉ
በአጭሩ (ROM ) Read only memory ለምንባብ ብቻ የምየገለግል ማለት ነዉ
💲🔠🔠🔠🔠🔠⭐️
🌟 አዲሱ Major Maze Game ቴሌግራማችሁን Update አርጉና ሞክሩት!
⭐️Reward: 350 Major
አጨዋወቱ:- ስልካችሁን በአራቱም አቅጣጫ በማንቀሳቀስ ቢጫዋን Object 🌕የምትቀይሩት በመጠቀም Star ወዳለበት አቅጣጫ ነው የምትወስዱት የተሰጣችሁ 1 ደቂቃ ውስጥ ምስሉ ላይ ያለውን⭐️ መፈለግ ነው ያለባችሁ ለPC ተጠቃሚዎች አይሆንም😭!